Top 5 the best Acting | 5 ምርጥ ዳኞችን ከመቀመጫ ያስነሱ አስገራሚ ትወናዎች 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 128

  • @Beauty-rd8gk
    @Beauty-rd8gk 4 роки тому +5

    እባክህን ፍፄ የባለ ተሰጦዎች እድሉን አትዝጋባቸው።ይህን በምርጦች ምርጥ ኘሮግራም አስጀምረው።በፈጣሪህ ይዤሃለው🙏🙏🙏🙏

  • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ

    የማለዳ ኮከቦች ናፍቃችሁኝ ዛሬም ደግሜ አየኋችሁ

  • @semiratesfaye2866
    @semiratesfaye2866 3 роки тому

    ዋው እጅግ በጣም ምርጥ ተዋናይወች ናቸው ይህ ፕሮግራም ቢቀጥል ምርጥ ምርጥ ተዋንያንን ማፍራት ይቻላል

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h Рік тому

    እኔኮ ከሚተዉኑት ይልቅ የዳኖቹን ፊት መከታተሌ❤❤❤በርቱ

  • @ስጦታነኝእማዬንነፋቂ

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ብትቃጥሉበት ደስ ይላል የልጅነት ምኞቴ ነበር ግን የገጠር ልጅ አርቲስት መሆን አይመስለኝም ነበር አይ አለማወቅ አረብ ሀገር ስይሆን ተሳካልኝ ለመዳም ቤት ጥግረራ 😥😥😥

  • @ሀቢባ-ለ3ደ
    @ሀቢባ-ለ3ደ 3 роки тому +1

    ስለ አባት የቀረበዉ በጣም ልቤን የሠበረኝ ጭካኔን ያስተምራል እንደት አባት ተጨክኖ ለዛዉም በትራስ ታፍኖ

  • @serlemvip1018
    @serlemvip1018 4 роки тому +4

    ፍጹምተባረክ ውይበምንቃልልግለጽህ
    ፈጣሪ ያለምልምህ

  • @HewteHewte
    @HewteHewte Рік тому

    የሃና በጣም በጣም የሰቆጣ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdadi127
    @mdadi127 2 роки тому

    ዋው የውነት ቃላት የለኝም

  • @እሙየነኝ
    @እሙየነኝ 4 роки тому +13

    ዘራፍ ያለችው ግን የት ገባች በጣም ጎበዝ ነች ስራ ላይ ብታሳትፏት እና ወደፊትም ብናያት አሪፍ ነበር

  • @atilemoges9684
    @atilemoges9684 4 роки тому +3

    እንባይን መታገስ አልቻልኩም ምረጥ የኢ/ያ እንቁ ልጆች ናችሁ እወዳችሁለሁ

  • @leenaksa5528
    @leenaksa5528 4 роки тому +1

    Betam new mewedew yehin program biketel arife new

  • @yaradovsmike4026
    @yaradovsmike4026 3 роки тому

    You ara #1

  • @ጥሩዬየእግዝአብሔርልጅ

    ፍፄ ይህ ፕሮግራም መቆም የሌለበት ነው እባክህን ቀጥልበት
    ግን በነገራችን ለይ ልተስጀምሩ ነው መሰለኝ ለትዝታ ያመጠችሁት??

  • @shamesukingeofkinge
    @shamesukingeofkinge 4 роки тому +1

    Ename byashalwe xaganash kemama bewenat fexane yamtwadu sabecrib adergue lamage atebaluge blesssss gayes

  • @sofelutesfatsion299
    @sofelutesfatsion299 4 роки тому +30

    ይህንን የመስለ ፕሮግራም መቃርጡ በጣም ያሳዝናል

  • @morningmorning1191
    @morningmorning1191 4 роки тому +10

    ደብረጽዮን ቢወዳደር አንደኛ ይሆን ነበር ግን ከስዩም መስፍን አይበልጥም

  • @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ

    ስሜን በከንቱ አትጥሩ ይላል የኛ አምላክ.እናንት ምን ቀራችሁ.ድራማው ምኑ ምኑን ማስተውልል ይስጣችሁ

  • @orjiioromiyaarsii1574
    @orjiioromiyaarsii1574 4 роки тому

    Woooooooowwww very nice❤❤

  • @hehjeuejej9365
    @hehjeuejej9365 4 роки тому +2

    ፍጹሜ ሢያለቅሡ አብረህ ታለቅሣለክ ሢደሠቱ አብረክ ትደሠታለክ ያተ አህላቅ በጣም ይገርመኛል አላክ ይጨምርልህ የኔ ጀግና

  • @lovemarium4018
    @lovemarium4018 4 роки тому +3

    ግን ለምን ተቋረጠ በጣም ደሥ የሚል ትምህርት አዘል ፕሮግራም ነው

  • @sarabirhanu7254
    @sarabirhanu7254 4 роки тому

    😭😭😭😭👍🏿wowoo betame betame yemigermenew

  • @jenenuu
    @jenenuu 4 роки тому +3

    የሃና ፈንታው ትወና ትንግርተኛ ነው። መልእክቱ መቃብር ፈንቅሎ የመውጣት ሃይል አለው። ሁሉም ፖለቲከኞቻችን አክቲቪስቶቻችን ይህን ክፍል እንዲያዩት ቢደረግ ድንቅ ነበር። ድንገት ድንጋይ ልባቸው ሟሙቶ ቀሪ ዘመናቸውን ሰው ሆነው ኖረው በደስታ ቢያሸልቡ።

  • @ummusaamiyaa5284
    @ummusaamiyaa5284 4 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @shibiregaremu1745
    @shibiregaremu1745 4 роки тому +2

    Dasii siluu zanaa aragun ikoo❤❤

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hewetdestaw3817
    @hewetdestaw3817 4 роки тому +3

    ቅመምምምምምምየ ሁላችሁም ስትችሉ ዋውው

  • @hayatmuhammed6753
    @hayatmuhammed6753 3 роки тому

    በፍቅር የምወደዉ ፕሮግራም ነበር ለምን ተቆረጠ 😔😔😔😔

  • @etuetenu7123
    @etuetenu7123 4 роки тому +3

    1 የወጠችዋ ልጅ ሳለቅስ የተወለድኩበትን ቀን ነው የቆጠርኩ 😭😭😭😭😭

  • @tamiratmelese5941
    @tamiratmelese5941 4 роки тому

    The best 1

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 4 роки тому +7

    ፍፄ እሄ ፖሮግረም ይቀጥል

  • @MIkItube
    @MIkItube 4 роки тому +1

    በእናታችሁ ተበታትነው ቀርተው እንዳይሆን አሰባስቧቸዉ ፍፅየ

  • @addisken24
    @addisken24 4 роки тому

    ድንቅ ብቃት የታየበት ትወና ነው የሚገርም ችሎታ የሚታይበት ነው። ቢቻል እንዲቀጥል ቢደረግ ጥሩ ነው።

  • @amanyesell3137
    @amanyesell3137 4 роки тому +1

    Fiste temechtognal yeresahutn new yastawesachugn

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 3 роки тому

    Weyene yhe progerame ykocegale

  • @sma6276
    @sma6276 4 роки тому +8

    ፕሮግራሙ ይቀጥል ፍፄ አይቆረጥ ጀምሩልን መሳጭ ነው

  • @Rነኝሥዴተኛዋ
    @Rነኝሥዴተኛዋ 4 роки тому +4

    እኔንም አሥለቀሠችኝ እሧ ለእንጄራዋ ብላ ሥታለቅሥ

  • @ወደፍቅርጉዞ-ለ3ኈ
    @ወደፍቅርጉዞ-ለ3ኈ 4 роки тому

    በናትህ ፍፄ ይህን ፕሮግራም አታኳርጡት

  • @eshetuuyoutube
    @eshetuuyoutube 4 роки тому

    12 20 besemama edte lebe ede adaresechegne wowowow

  • @gjch5302
    @gjch5302 4 роки тому

    እረ ይህ ፖሮግራም ለምን ቆመ ፍፅም በጣምያዝና ናነበረ

    • @makimaki4545
      @makimaki4545 3 роки тому

      Ara Awo Eyedegagemko new yemayew

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ

    ወው እንካን በሰላም መጣችሁ ውዶች መዘጋት የሌለበት ነው ተዘግቶ የቆየ

  • @asfawefyya156
    @asfawefyya156 4 роки тому +1

    ይህ የመስለ ፕሮግራም ለምን ተቋረጠ
    ብዙ ልጆችን አፍርቶ ነበር ቢቀጥል ጥሩ ነው።

  • @fozialmazyoona1235
    @fozialmazyoona1235 4 роки тому +1

    እኔ እኮ በህይወት እስካለሁ ድረስ ባዬው አልሰለችም የምር

  • @bruktyrose5900
    @bruktyrose5900 4 роки тому +1

    Fitse Nebse Selamik Yebza

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 роки тому +4

    አር የማለዳ ኮከቦች ይጀመር 🙏

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 4 роки тому

    ማለዳ ኮኮቦች i missssss

  • @shamesukingeofkinge
    @shamesukingeofkinge 4 роки тому +1

    Esty endamar madamare eko waga allawe plesss gayes

  • @awketesgaw132
    @awketesgaw132 3 роки тому

    gin lemindin new yetkureyew

  • @iba1524
    @iba1524 4 роки тому

    Ere jemerut endegenaaaa plsssss

  • @dessaleokubatsien2620
    @dessaleokubatsien2620 4 роки тому

    Wwww btami harif new

  • @abixz6877
    @abixz6877 2 роки тому +1

    filimon tileyalek

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo 4 роки тому

    ሁለት ቁጥር ፍፄ ፀጋነሽ ቅመም ብሎ ስም አወጣላት አስለቀሰችኚ

  • @محمد-ق2ظ8ه
    @محمد-ق2ظ8ه 4 роки тому +1

    *ዋው በጣም ግን ጠፋችሁ*

  • @kiraman3105
    @kiraman3105 4 роки тому

    Ewnet ene andu tesatafi negn ketejemer

  • @makimaki4545
    @makimaki4545 3 роки тому

    Ara fise yejemri

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene7111 2 роки тому

    Kimem nat tseganeshi

  • @pic7185
    @pic7185 4 роки тому

    hulum tru new gn sleyhuda kbr ena yetsdkun sra mankuasheshu tru aydelem metshaf kdus tanbib mulu tarikun ena mistrun esu ye israel amlak ygletslsh

  • @eyobtewelde7444
    @eyobtewelde7444 4 роки тому

    tefayelachum

  • @ጊዜ-c5x
    @ጊዜ-c5x 4 роки тому +3

    ለምን ተቋረጠ መቀጠል የነበረበት ስራ ነበር

  • @mezomezo6912
    @mezomezo6912 4 роки тому +1

    😁😁😁😁😁😁😁👍

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 4 роки тому +1

    የማለዳ ኮኮቦች ግን ለምን ቆመ?

  • @hayutubhaj1192
    @hayutubhaj1192 4 роки тому

    Fitse be meret minalibat zeriteh achidihal ene yayehut yesemayu afrito sterah meret embi alekim sitli now gin semayim fekerechi ? fikrawu ena melisu ale kene ga

  • @ganetmero8888
    @ganetmero8888 4 роки тому +1

    Beexam desi yeemilinew

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 4 роки тому

    ቁጣ ብቻ ...ፍቅር አንወድም.. .. ረጋ ብሎ መናገር አንወድም... የሚገርም ነው....

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 роки тому +1

    Betam teru pirogeram neber baykuaret

  • @rabiweloo6863
    @rabiweloo6863 4 роки тому +4

    የት ገቡ ግን እኒሁሉ ተዋናዮች

  • @Rነኝሥዴተኛዋ
    @Rነኝሥዴተኛዋ 4 роки тому +1

    ኧረ መግዴሉን ትተሽ ነይ እኔ ጋር የመዳም ሥራ አለ ግዴይልኝ

  • @smmnnm8321
    @smmnnm8321 4 роки тому +2

    ፕሮግራሙ መቀጠል አለበት

  • @shamesukingeofkinge
    @shamesukingeofkinge 4 роки тому +1

    Ades yutubar nage sabcryb aderguge

  • @eliyas2443
    @eliyas2443 4 роки тому +1

    Mhie ye ethiopia alebabese yenureshe

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 роки тому

    ይሄ ኘሮግራም ለምን ቆመ ግን

  • @semiraendris2077
    @semiraendris2077 4 роки тому +3

    ፉፄ ግን ለምን ተቋረጠ

  • @ዘብሔረፋኖ
    @ዘብሔረፋኖ 4 роки тому

    mezgebaw amet alefew eko hoooo

  • @saratubi4167
    @saratubi4167 4 роки тому

    (1)😢😢😢😢

  • @temesgentesfay3365
    @temesgentesfay3365 4 роки тому +2

    Ich hab geweint 😱😢

  • @seidmahammd-n9n
    @seidmahammd-n9n 4 місяці тому

    አረ ተው

  • @ganetmero8888
    @ganetmero8888 4 роки тому

    Selamnew

  • @ganetmero8888
    @ganetmero8888 4 роки тому

    Indeeebexamyasileqisalwongenocheee

  • @rahimarahima1051
    @rahimarahima1051 4 роки тому +3

    ሠብሥክራይብ አደረገኝ በቅንነት

  • @charitytube8548
    @charitytube8548 4 роки тому +1

    እሰይ ለሽላለ ለቀራርቶ

  • @بنتمحمد-غ7غ
    @بنتمحمد-غ7غ 4 роки тому

    Lemn tekurete?

  • @asterabuhay668
    @asterabuhay668 4 роки тому

    መቋረጥ የለለበት ፕሮግራም

  • @brzegenhusen6214
    @brzegenhusen6214 3 роки тому

    ፈጠውይመችህእሽበጣምየሰውሞራልተሰድሰለህ

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h Рік тому

    እኔኮ ከሚተዉኑት ይልቅ የዳኖቹን ፊት መከታተሌ❤❤❤በርቱ