ፍጥጫ ክ2 ከወንጌላዊ ሢሣይ ጋር Ethiopia | Nejah media ነጃህ ሚዲያ | Minber tv የኔ መንገድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 201

  • @noohhusen3078
    @noohhusen3078 Рік тому +5

    Jezakellahu kheyren

  • @samirakader1084
    @samirakader1084 Рік тому +81

    መሀመድ ከድርን ኢሳን የምትወዱ የምታደቁ ድካሙ የሚሰማቹሁ የሚታያቹሁ ለእስላም ምን ያክል እደሚተናነቅ ታቃላቹሁ ለናተ መቼም መንገር ለቀባሪ እደማርዳት ነው ስለዚህ ደና ወደገጠር የሚገባ የሚወጣ መኪና ሊገዛለት የተዋጣው ገዘብ አለበቃም መሰለኝ ስለዚህ ተሳተፉ እህት ወንድሞቼ 🙏❤️

    • @zizi5555
      @zizi5555 Рік тому +9

      የኡስታዝን መኪና ሳንገዛ የፓስተሩን መዝሙር ልናሳትም ነው አይ እኛ ግን ኢንሻአላህ የኡዝታዝም ይሳካል በአላህ ፍቃድ

    • @halemamohammad413
      @halemamohammad413 Рік тому +5

      አካውንት ወይም ሊንክ አሥቀምጥልን እሥኪ

    • @topfunny8414
      @topfunny8414 Рік тому +2

      kkkkkkkkkk insha allah@@zizi5555

    • @Z1861z
      @Z1861z Рік тому +2

      በትክክል እንሸ አለህ

    • @AbdulfetahIbnumunir
      @AbdulfetahIbnumunir Рік тому +1

      @@zizi5555 😄😄አንቺ አዛ አታበሳጭን የረሳነውን ነገር

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 Рік тому +42

    ኡኳን በሰላም መጠህ ኡስተዙና አቷን የወለደችልን እናት አላህ ይበርካት ❤❤❤❤

  • @FedillaAbedllaYouTube
    @FedillaAbedllaYouTube Рік тому +17

    የኔ ሊዩ ኡስተዝ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅ

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 Рік тому +2

    ጊዜው የመረጃ ነው ጥሩ ነው በመረጃ መሆኑ የኛ ጀግና ነህ መረጃም ማስቀመጥ ጥሩ ነው

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ Рік тому +19

    በደንብ ገብቶት ነበር❤❤❤😂😂😂ግን ምን ዋጋ አለው እሥልምናን አልታደለም😢😢😢አላህ አልፈቀደለትም😢😢ኡሥታዛችን ጀዛክ አላህ ኸይረን ጀዛ

    • @JamilaJamila-wh1bd
      @JamilaJamila-wh1bd Рік тому

      እኛአናቅም አላህብቻ ተገዶ ሊሆን ይችላል

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj Рік тому

      ​@@JamilaJamila-wh1bdአስፈራርተውት ይሆናል ጭፍራወቹ😂

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Рік тому

      ​@@emuemran-zw9vjያስፈራሩታል

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 Рік тому +2

    አላሕ ሒዳያውን ይስጠው
    ኡስታዝ አላሕ ኸይር ጀዛ ይክፈልሕ
    እንካን ተወያይቶ ተረድቶ ለካደ ይቅርና እስልምና ላተረዱትም ድዋነው የምናረግላቸው ፖስተሩን አላሕ ይምራው

  • @HubiHubi-c4i
    @HubiHubi-c4i Рік тому +11

    ክርስቲያኑን አለማድነቅ አይቻልም ፀጥ ብሎ ነው ሚያዳምጥ አዳማጭ ሰው ነገሮችን ለማገናዘብ አይከብደውም
    አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው ያረብ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Рік тому +8

    አዬ አለመታዴል አላህ ያላዴለውን ማንም አያዲለወ አጂብ እሰልምና በአላህ እጂ ነወ አላህ እሰልምናችንን እንዳይወሰዲብን ያረብ

  • @ሰዉበሰወ
    @ሰዉበሰወ Рік тому +8

    እኔግን አሳዘነኝ 😢 አሰፈራርተዉት😢
    አላህ ሁሉን አዋቂ ነው ችግር ደረሶበት
    ከሆነ ያቅልለት አዉቆ ከሆነ የሰራዉን ይሰጠዉ በተረፈ ዉሰታዝና ❤❤
    አላህ ይጠብቅህ❤❤🥰🥰🥰

  • @ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ
    @ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ Рік тому +3

    በርታ ኡስታዜ

  • @PetirosAbate
    @PetirosAbate 9 місяців тому +1

    በይገርም ቁረን ስለ ኢየሱስ ምንም አይልም

  • @Hእሙሀይደር
    @Hእሙሀይደር Рік тому +1

    ልጁ ማሽ አላህ ተመስጦ ነው የሚሰማው
    ኡዝታዝና ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 Рік тому +1

    ኡሥታዝ ሙሐመድ አላሕ በዉቀት ላይ ዉቀትን ይጨምርልሕ ማሻአላሕ አላሕ ይጠብቅሕ በርታልን❤

  • @Sumeya789jamal
    @Sumeya789jamal Рік тому +3

    ማሸ አላህ አስተዙነ አላህ ኸይር ጀዘውን ይመነደችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 Рік тому +2

    ኡስታዝና እኔ የራሴ አሳብ አለኝ ሚዲያ ላይ ሰዉ ባሰልም ጡሩ ምክንያቱም ተፀኖ አለባቸው ነፍሳቸውን ሊያጡ ይችላሉ ጰጤዎች ጋር አብሬ ነው ያደኩት በድራማ እንደኛ ናቸው እና ደግሞ ሰዉ ሲሰልም ገዘብ ለምን ? እሰልምና ከብር በላይ ነው በፊት እየኖር ነበር አሁንም እራሱ ችሎ መኖር አለበት ይሄን የሚለው የሚያሰፈራኝ ነገር አለ ድሮ እኛን በዘይት እና በደብተር ነበር የሚሰብብኩን ታዲያ ለምን ወደ ሀቅ ተመለሰን ? እሰልምና ሀቅ ነው ሊላ የጀነት መግቢያ መንገድ የለም።

  • @WolloyeNegn
    @WolloyeNegn Рік тому +5

    አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ኡስታዙና

  • @Rab-yg7mt
    @Rab-yg7mt Рік тому +3

    ወአለይኩም እሠላም እራህመቱላሂ ወበረካት አህለን ኡስታዙና አላህ ይጠብህ የተዉሂድ ጀግና💪💪💪

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Рік тому

    ኡስታዝ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልን❤❤ ሱብሀን አላህ ማነው እደኔ የፊቱን ያስተያየቱን ያነበበ 😢

  • @sitraa132
    @sitraa132 Рік тому +1

    አህለን ጀግናችን አላህ በኢልም ላይ ኢልም ይጨምርልወት ከይር ሰራወትም መቅቡል አላህ ያርግልወት

  • @Othman-m3w
    @Othman-m3w 11 місяців тому

    አላህ ዪጨምርልህ

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  11 місяців тому

      ስብስክራይብ ያላደረጋቹ
      እየገባቹ ሰብስክራይብ አድርጉ
      👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
      www.youtube.com/@Zuhale

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 Рік тому +1

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ከክፉ ነገር ከምቀኛ ተንኮል ሁሉ ይጠብቅዎት ያረበል ዐለሚን ሳኡድ እንድሁም በየቦታው ያለጥፋታቸው ለሚሰቃዩ አላህዋ በእዝነትህ እርዳቸው ሰውን የሚበድሎ ዙልመኞችንም ቅጣታቸውን አፋጥንባቸው የንፁሀን ስቃይ ያማል ያስለቅሳል

  • @fetumfetum7149
    @fetumfetum7149 Рік тому +7

    الحمدالله على نعمة الاسلام 🤍

  • @Z1861z
    @Z1861z Рік тому +1

    መሸ አለህ አንጀት አርስ ዉይይት የአለህ ጥበቀ አይለይህ ኡስተዝ

  • @fadsdd4491
    @fadsdd4491 Рік тому

    ኡስታዝ አላህይጨምረለወት የኛጀግና መሠሎቻችሁን ያብዛልንያረብ

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ Рік тому +4

    አህለንወሳህለን እስታዝማሻአላህበርቱ ኢሻአላህ እድሜጤናይስጦትህ❤❤❤አባቴ

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk 9 місяців тому

    አይ ኡሥታዝ ሙሀመድ አላህ ጨምሩ ጨማምሩ ይሠጥህ አይ እዉቀት የኡሥታዝ አቡ ሀይደር ወንድም አቡ እድሜና ጤና ይሠጣችሁ ያርብብብብብብብብብብ

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 Рік тому +1

    ማሻአላሕ በሰማንዉ ተጠቃሚ ያርገን 🎉

  • @hayatseid7013
    @hayatseid7013 Рік тому +8

    ሙሰሊሞች የት ናችሁ ለምን ከመቶ ሺ በላይ ሰብሰክራይብ ለምን አልኖረውም ፐራክ ሲሏችሁ አደኛ ናችሁ

  • @kamilabdurahman7323
    @kamilabdurahman7323 Рік тому +3

    ታምራት ተሰጠው ሲሉ ለምን አይገባቸውም ሰጪው ማን ነው? ለምን አያስተነትኑም? ፈጣሪ ሆኖ እንዴት ታምራት ይሰጠዋል? አላህ ይምራችሁ።

  • @thufdudy9326
    @thufdudy9326 Рік тому +3

    ጀዛሙከሏህ ኸይር❤❤ ኡስታዝ የጀማሀ ላይክ እያደረጋችሁ ወጡ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር

    የግጠመው፣ችግር፣ካለ፣አላህ፣፣ያስውግድለትና፣ወደ፣ሀቅመገድ፣ይመልሰው፣

  • @Sunnah-Media936
    @Sunnah-Media936 Рік тому +3

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ኡስታዝ በርቱ አላህ ያግዛችሁ " اَللَّهُمَّ صَلِّ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ "

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 Рік тому +3

    ግን ሙስሊሞች እረ የት ነን እረ የትነን የኡለሞቻችን ፔጅ ባዶነው ለፕራንክ እና ለካፊር ቤት አድማቂ ነን በቃ ያሳዝናል

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365

    اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ. اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ. اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ

  • @JemalAli-tu3nn
    @JemalAli-tu3nn Рік тому +1

    ማሻ አላህ

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه

    ኡስታዝ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ይኸኛውንም አላህ ይምራው ኢሸአላህ

  • @Z1861z
    @Z1861z Рік тому

    አለህ የልመረዉን መንሚ አይመረዉሚ እሱ የመረዉን መንሚ አየጠመዉሚ የረብ ሙስልሚ አርገህ አኑረን ሙስልሚሚ አሪገ ግደለን የአለህ

  • @አላህአንድነውአልወለደምአ

    ኡስተዜ አላህ ይጣብቅ አላህ ይጫምርልህ🤲
    ኢየሱስ የከላህ በሪያ መልክተኛ ነብይ ነው አለቃ።
    ኢየሱስ ፈጣሪ ሰይሆን ፉጡር ነው።

  • @zizi5555
    @zizi5555 Рік тому +2

    ላይክ ሼር ባረከላሁ ፊኩም ❤
    ኡስታዜ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋር 🎉🎉🎉🎉

  • @tamimeaberar9046
    @tamimeaberar9046 Рік тому

    ጀዘከለህ ከይርን አለህ ይጨምርልህ መሸ አለህ

  • @ራህማየመርሳዋቀበጥ

    አላህ እድምዬ እና ጤና ይስጠወት ኦሥታዝዬ ❤

  • @SophiaHashim-y5p
    @SophiaHashim-y5p Рік тому +2

    Islam is Love ❤
    Islam is peace 🏕
    Alahmdulilah ❤🤲❤

  • @MariamAli-jh7np
    @MariamAli-jh7np Рік тому +3

    ጤና ሰላመወትን አላህ ያብዛለወት ያረብ

  • @jamsedafiz5264
    @jamsedafiz5264 7 місяців тому +1

    Maasha allaha

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 Рік тому +1

    ጀዛክአላህ ኽይር ኡስታዜ❤❤❤

  • @nureysaraf4350
    @nureysaraf4350 Рік тому

    መሽለ ኡስተዝ ኢድሜ ከጤነ ገር

  • @ShahadShahad-kk9ds
    @ShahadShahad-kk9ds Рік тому

    አላህ ይጠብቅክ ኡስታዝ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365

    ماشا الله الله اكبر
    الحمد الله علي نعمة إسلام 🙏

  • @ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ
    @ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ Рік тому

    الله أكبر الله أكبر الله أكبر

  • @eskindergetachew9738
    @eskindergetachew9738 Рік тому

    Masha allah shada ke meyazu befit newu bewala

  • @Mahameddoli
    @Mahameddoli Рік тому

    Jazz.kla.kayran❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mashaalah

  • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ

    👍👍👍👍ma sha Allah aleyk ustaz

  • @zinetnuru136
    @zinetnuru136 Рік тому

    አህለን ሁስታዝዝዝዝአላህ ይጨምርሩለውትትትትትያረብብ

  • @voiceofhadiyamuslim
    @voiceofhadiyamuslim Рік тому

    ማሻ አላህ አሏህ ይጨምርሎት

  • @ففاتاول
    @ففاتاول 9 місяців тому

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ

  • @neimanure
    @neimanure Рік тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 Рік тому +3

    እዲሜ ከጤናጋ ይሥጠወት ኡሥታዝ ና

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Рік тому

    የአላህ ሰላምና እዝነት በሁላቸዉም ላይ ይስፈን

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ

    ጀግና 🎉🎉🎉

  • @faizah8186
    @faizah8186 Рік тому +3

    الحمد الله علي نعمة الاسلام❤

  • @mastatm2831
    @mastatm2831 Рік тому

    መሸአላህ

  • @b.6015
    @b.6015 Рік тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡሥታዝየ አላህ ይጠብቅህ አተ የኢሥላም ጀግና ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያፅናው ወድማችንንም ለመኪና ብሎ ነው የሰለመው እያሉ ያዞሩታል መኪናማ እምድር ጀነት የሆነችላቸው እነሡጋር ነበር የሚያገኘው የሙስሊም ጀነቱ ነው ነው ድንያ

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ

    ጀዛኩመላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ አሁንም ሀቁን ይግለጥለት

  • @AbdilfetaShukur-fx3zl
    @AbdilfetaShukur-fx3zl 8 місяців тому

    Mashaalah

  • @MaMa-qv7tp
    @MaMa-qv7tp Рік тому

    መሸላሃ❤❤❤❤❤

  • @fyyfdfyg3858
    @fyyfdfyg3858 Рік тому

    ጃዛኽክ ኣላህ ኽይርን
    ❤❤❤❤

  • @rihanayassin1229
    @rihanayassin1229 Рік тому

    ጀዛ ከአላህ ከይር

  • @ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ
    @ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ Рік тому

    الحمد الله على نعمة الإسلام

  • @sikosilo6351
    @sikosilo6351 Рік тому

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 Рік тому

    Masheallah 💞

  • @mrimkhaled993
    @mrimkhaled993 Рік тому

    Allah ytebkh uztaza❤❤❤❤🤲

  • @جميلةالجميلة-ن6ق

    الله يحفظه يارب ❤❤❤

  • @halemaha7786
    @halemaha7786 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @OromooOromiyaa-i6h
    @OromooOromiyaa-i6h 9 місяців тому

    Jezk baba kiyaa 😊❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwolde3955
    @meseretwolde3955 Рік тому

    ኢየሱስ ጌቶችዉ ጌታ ነገሥታት ንጉስ አንደሆና መጽሐፍ ቅዱስ በደብ የስረዳነል
    ዮዮሐንስን ራዕይ ም 19 ፥12 ~21 እናሆም አምበ ላይ ፈረስ የ፱ቀመጠበትም የታመነና እዉነተኛ ይባላል በጽድቅም ይፈርዳል የዋጋልም ዓኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ናቸዉ በራሱ ላይ ብዙ ዘዉዶች አሉ ከእረሱ በር አን እንኳ የማያዉቀዉ የተጻፈ ስም አለዉ በዳም የተረጨ ልብስ ተጎናጽፎአል ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል ።

  • @nuradinusman1498
    @nuradinusman1498 Рік тому

    حفزك الله

  • @kannoth0559
    @kannoth0559 Рік тому

    ❤❤❤❤❤አላህ ይጣብቃችሁ ኡሥታዝ🎉🎉🎉

  • @ZeinabJEMAL-fy9mp
    @ZeinabJEMAL-fy9mp Рік тому

    Jazaakumulaahu keyran baarakalaahu fikum inshaa'alaah

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 Рік тому

    ሱብሃን አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Рік тому +1

    አላህ ይጨምርለወት የኔ ኡስታዝሲስተምሩ እንደት እንደሚገባ አገላለፀው ለመያዝ ይመቻል. እናመሰግናለን

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  Рік тому +1

      አሰላሙአለይኩም እህት ማሪዛ ከቻልሽ በ0953379500 ቀጥታ ደውይልኝ

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 Рік тому

      @@Muhammed_Khedr_Comparative እሽ

    • @zeharaahmed7771
      @zeharaahmed7771 Рік тому

      እውነት ተመልሶ ከፈረ ውሽት ነው በሰላሙ አይሆንም አስፈራርተውት መሆን አለበት

    • @marizatube5186
      @marizatube5186 Рік тому

      @@zeharaahmed7771 ደስ እንዳለው ይሁን እንድፈለገ ትምህርቱ ላይ ብቻ አተኩሩ ነገ በየሄድንበት እነሱ ስለሚሰብኩን እኛም መልሳችንን እንያዝ ሲሳይን አላህ ይምራው

  • @bayeda3062
    @bayeda3062 Рік тому

    አለህ ይጨምርሎት አዝተዙና ማሻ አለህ

  • @DaruuKasahun
    @DaruuKasahun Рік тому +2

    جزاكَ الله خيراً باَرك اللهُ فِيك

  • @sabontubashada5276
    @sabontubashada5276 Рік тому

    Mashaa Allah Mashaa 👍👍

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን

    አላህዬ ከእዝነትህ ከራህመትህ አታስወጣኝ ኢላሂ ከቅርብ ወዳጆችህ ውደደኝ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому

    ኡስታዛችን 🙏🙏🙏💪💪💪

  • @mohammadomar9131
    @mohammadomar9131 Рік тому

    አላህ ይጠብቃቹ ኡሥታዝ

  • @nasruah3374
    @nasruah3374 Рік тому

    Allahu Akbar ❤

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 Рік тому

    መች ነው ቀጣዩ

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Рік тому

    እድሜናጤናይሥጥልንኡዝታዛችን

  • @PetirosAbate
    @PetirosAbate 9 місяців тому +1

    የምገርም ነው እንዴት ሆኖ ነው ኢየሱስ በቁርዓን የምሆነው ወንድሜ ንፁህነ ጥረት ያለው በመፅሐፍ ቅዱስ ነው ኦ ሙሉ ከመፅሐፍ ቅዱስ ነው የሰረቀችሁት ውድ የሙስሊም ወንድም እና ሴት እቶቸች ሙሉን እውነተኛን መፅሐፍ ቅዱስ በመንፈስ ቅዱስ አመከኝነት አንብቡ እነ ተረዱ የለ መንፈስ ቅዱስ አማከኝነት መፅሐፍ ቅዱስ አይነብም

    • @Alnujumplc
      @Alnujumplc 8 місяців тому

      እሺ መንፈስ ቁዱስ ላክልኝ ላንብብ

  • @ZeynabHuseen-h1g
    @ZeynabHuseen-h1g Рік тому

    Jaza kallaah wakayir

  • @allahisonlyone5709
    @allahisonlyone5709 Рік тому +4

    ኢሥላም ሂወት ነው
    እሥልምናን በገንዘብ መግዛት ፈፅሞ አይቻልም
    እሥላም ብርሃን ነው
    በሃይማኖት ማሥገደድ የለም አራት ነጥብ።

  • @abumaida8138
    @abumaida8138 Рік тому +1

    ❤. ❤❤

  • @halimayoutube2732
    @halimayoutube2732 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ። ኡስታዝ ቪዲዮውን በተከታታይ ብትለቅልን ምክንያቱም የመጀመሪያው ክፍል ፅንስ ሀሳብ ከሁለተኛው ክፍል ለማያያዝ ይረሳል ሙሉ ክፍል መልቀቅ ካልተቻለ በተከታታይ ብትለቅልን ጀዛኩሙላህ ህይር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቅዎት

  • @ሀውዬ
    @ሀውዬ 9 місяців тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @kannoth0559
    @kannoth0559 Рік тому

    ኡፉፉፉ ኡሥታዝዬዬዬ🎉🎉🎉🎉 አይ ኣቅሜ ኣለመቻሉ😢😢😢😢

  • @OromooOromiyaa-i6h
    @OromooOromiyaa-i6h 9 місяців тому

    Alhaamdulilaa ani musilimaa

  • @አመተላህዩቱብ
    @አመተላህዩቱብ Рік тому

    جزاك الله خيراً بارك الله فيك

  • @sSSy-hn8gm
    @sSSy-hn8gm 8 місяців тому

    በመሥለምህ፡ደሥብሎናል፡ወንድሜ