በአካዳሚ እውቀት ብቻ ሸሪዓዊ ብያኔ አይሰጥም!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @JamalHussain-x1p
    @JamalHussain-x1p Місяць тому +8

    ባረከሏህ ፊይክ ኡስታዝ ሙሃመድ ኸድር እድሜህንም ስራህንም አላህ በረከት ያድርግልህ

  • @hassanmuhammad5360
    @hassanmuhammad5360 Місяць тому +1

    አሏህ ቁርዓንና ሀዲስን በሰለፎች ግንዛቤ የምንገነዘብ ያድርገን
    አሏህ ላንተም ለኛም ፅናት ይስጠን

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +3

    jezakum allah ustazye
    selelahu aleihi weselam
    selelahu aleihi weselam
    selelahu aleihi weselam
    📚📚📚📚📚📚📚📖📖📖📖📖📖📖📖📚📚📚📖📖🎄📚📚📚📖📖📚📖📖📚📚📖📖📖📚📚📚📖📖📖

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 Місяць тому

    ኡሱታዚ አላህ ኢጠብቅህ እድሜና ጤና የቢዳኣ አጃዎች አላህ ሂደያ ኢስጣቹህ

  • @muhammedmekinidris4989
    @muhammedmekinidris4989 17 днів тому

    جزاك الله خيرا

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 Місяць тому

    صلى الله عليه وسلم

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +2

    ahlen ustazye masha allah allah itebkh yareb ewunet newu allah keshirk itebken yareb temo atmamin atewu arklgn

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n Місяць тому

    Jazakumullah Ustaz

  • @jemalmammo6241
    @jemalmammo6241 Місяць тому

    ኡስታዝ ቁርአንና ሀዲስን ያስተዋወቁን እንድናውቅ የሚያደርጉን ኡለሞች በገለፁት አገላለፅ እንጅ ዝምብለን አልተረዳነዉም።

  • @user-Manatube
    @user-Manatube Місяць тому

    بارك الله فيك

  • @Akab-d1f
    @Akab-d1f Місяць тому

    እረባኪ ዶ/ር

  • @ahmedmehammed3730
    @ahmedmehammed3730 Місяць тому +2

    ጀዛከላህ ኸይር አኺ

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 Місяць тому +1

    ሱብሀን አላህ እኔ የሚያሳዝኑኝ ሙፍቲህ ናቸው ማንም ጃሂል እፊትወት ላይ እንደተማረ ሰው ዝምብሎ የቤተሰቦቸ የሸሆቼን እያለ ቁርአንና ሀዲስ ሳይጠቅስ አውርቶ ሲሄድ ሀጅየ አንገታቸውን ደፍተው ዝም
    እባካችሁ ለእሳቸው ክብር ይኑራችሁ

  • @Zuzu4325
    @Zuzu4325 Місяць тому

    ማሽ አላህ ማሽ አላህ ውስታዝዬ

  • @MuhammedHassen-i4e
    @MuhammedHassen-i4e Місяць тому

    እይ ገረወይና !መጀመሪያ የተሰውፍን ትርጉም እውቀት!

  • @khalidmj2639
    @khalidmj2639 Місяць тому

    አሏህ ሂዳያ ይስጥህ! የሰለዋትና የዚክር መሀል ልዩነት የማታውቅ ለኡለሞች መተናነስን እንደ ሽርክ የምትቆጥር ሰላት አለነቢይን ለቅሶ ቤት ምናምን እያልክ የምታረክስ፣ የሙስሊሙ ኡማ ኡለሞችን እንከተል

  • @theatreofdreams-g4h
    @theatreofdreams-g4h Місяць тому

    ኡስታዝ ጀዛኩሙላሁ ከይራ
    ሰው የሚለውን ሳይሆን
    ቁርአን ምን ይላል
    እንጂ ሼይክ በሚለው እያልን ገደል
    እንደ ምንገባ የታወቀ ነው

  • @MyMoba-c8q
    @MyMoba-c8q Місяць тому

    Allh etabekeh usetaze

  • @mubarekahmed5688
    @mubarekahmed5688 Місяць тому

    B mereja kurafatn medekos malet eye new abate::

  • @dozersas3886
    @dozersas3886 Місяць тому

    ደህና እደሩ nagayat bulla

  • @dawud9469
    @dawud9469 Місяць тому

    ሙሽሪኮች ሆይ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉📖📖📖📖📖📚📚📚📚📖📖📖📚📚📚📖📖📖📖📖

  • @AjaivahMohammad
    @AjaivahMohammad Місяць тому

    👍👍👍💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🥀🥀🥀

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Місяць тому

    ቀብር አምላኪ ሱፊ እንድንከተለው ይፈልጋል ገነቴም እራሱን ይነቀንቃል.

  • @عائشهعائشه-ض7ت
    @عائشهعائشه-ض7ت Місяць тому

    ወሏሂ ይሄን ጅህልና ይዘህ ከሰውፊት መቅረብህ ምንኛ መታደልህ ነው ጎበዝ

  • @MohammedAhmed-z1j
    @MohammedAhmed-z1j Місяць тому

    እዩኝ እዩኝ ያለች ገበያ ስትወጣ ደብቁኝ ደብቁኝ ትላለች

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 Місяць тому

    حقنو

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +2

    kapiten slehone bcha akalehu aybalm daewawun lemeshekochachin tewewu atem ayerhn abrr wedimye kenesu temar lemastemar gena neh

  • @b.6015
    @b.6015 Місяць тому +2

    beka mufti edetememu keru yaallah allah imelshu yene abat 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 kapiten wedime allah ketmet itebkh yareb

  • @Akab-d1f
    @Akab-d1f Місяць тому

    ደግነቱ አልሰማህም

  • @JafrJafr-h1p
    @JafrJafr-h1p Місяць тому

    የሰዬው ስሙ ማነውተተ

    • @yealahbareya712
      @yealahbareya712 Місяць тому

      ፖይለት ነው ስሙን ረሳሁት የኣህባሾች ኡስታዝ ክክክክ

  • @jemalmammo6241
    @jemalmammo6241 Місяць тому

    ኡስታዝ ከነዶ/ር አቡበክር ሱለይማን ጋር ለምን አትወያዩም ኢልም ያላቸዉ ጋር ብትወያዩ ትማራላችሁ ወይ ታስተምራላችሁ፡በመጅሊሱ በኩል ለመወያየት ለምን ፕሮግራም አትይዙም።

    • @Muhammed_Khedr_Comparative
      @Muhammed_Khedr_Comparative  Місяць тому +2

      አስተምረናቸው ነበር አልቀበል ኣሉኮ

    • @essaumer9096
      @essaumer9096 Місяць тому

      Ene abubeker temamawen becha new yemimarut ustaz mohammed allah yetebekeh

  • @user-Manatube
    @user-Manatube Місяць тому

    ተሰውፍ ምናምን እያለ 😅
    ደሞ ተውሂድን መች በቅጡ ያውቁትና

  • @Sultan-qz7nj
    @Sultan-qz7nj Місяць тому

    Hak ke quraan ena keSunna bccha new

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 Місяць тому

    ሰውየው የዱኒያ እንጂ የእውቀት ኔፓ ነው!
    አሸቀንጥራችሁ ጣሉት! እሱ ብሎ አዋቂ!

  • @AnwarKasim-m4d
    @AnwarKasim-m4d Місяць тому

    ለምን ለብቻህ እየጠየቅህ ብቻህን ለምን ትመልሳለህ??? ይህ ያንተን ውርደት ነው የሚያሳይ ነው

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 Місяць тому

      ???

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 Місяць тому +1

      ቁጭ ብለህ ተማር አንዋር
      ከመናገር መማር ማድመጥ
      እስከመቼ ነው ቤተሠው በጭፍን እምንከተለው ባረከላሁፊክ🎉🎉

    • @Tewhid-kz7fr
      @Tewhid-kz7fr Місяць тому +3

      ወራዳማ ታወክ በድን ስም ቢድአቱል ሀሰን እያለ የሚቀትፍ የቢድዓ አንጃ የሽርክ መነሃሪያ የሆኑት እነ አህባሽና ሶፍያ እንዲህም መሰሎቻቸው ነው ።ከመናገር በፊት እውቀት ይቀድማል !

    • @AnwarKasim-m4d
      @AnwarKasim-m4d Місяць тому

      @@Tewhid-kz7fr ሃቅን እየመረረህም ቢሆን ትውጣታለህ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Місяць тому

      እና አባትህ ቃሲም ይጠይቀው. እና ቃሲም መቼ ቀብር ለማምለክ ጊዜ ይኖረዋል. ? አንተ የቀብር አምላኪ ልጅ

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d Місяць тому +1

    😂😂😂😂 ተዉሂድ ስለ ምናቅ አላለም እረ ተዉ ግን አህባሽ

    • @KedrAwol-v5j
      @KedrAwol-v5j Місяць тому

      ተይ እህቴ አደብ ሚባል ነገር አለ አህባሽ አይባልም ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d Місяць тому

      @@KedrAwol-v5j ok ምድነዉ ሚባለዉ

    • @KedrAwol-v5j
      @KedrAwol-v5j Місяць тому

      @@sara-ip8db2do5d ቢያንስ ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመዱን ረሱሉላህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ያለ ሰው ነው እናም ወንድምሽ ነው ባለማወቅ ያልሆነ ነገር ተናግሮ ሊሆን ይችል ይሆና ስለዚም ቢያንስ የሱን ስህተት በትችት ሳይሆ አደብ ባለው መልኩ መናገር ብሎም ወደ አላህ ዱዐ ማረግ ጥሩ ይመስለኛል ሁሉንም አዋቂ አላህ

    • @KedrAwol-v5j
      @KedrAwol-v5j Місяць тому

      ሁሉንም አዋቂው አላህ ነው ​@@sara-ip8db2do5d

    • @KedrAwol-v5j
      @KedrAwol-v5j Місяць тому +1

      ኢሄ ልጅ ቢያንስ ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመዱን ረሱሉላህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ብሎ ያምናል ባለማወቅ ስህተትም ካለበት ስህተት ካለበትም አደብ ባለው መልኩ ማስረዳት ተገቢነው በጥቅሉ ወደ አላህ ዱዐ ብታረጊለ ሚሻል ይመስለኛል ሁሉንም አዋቂው አላህ ነው ሱብሀን አላህ አልሀም ዱሊላህ ላኢላሀ ኢለላህ አላሁ አክበር ወልሀውላ ወላቁወተ ኢላቢላህ