"ያልወለድኩት: ልጅ: አባባ:ቢለኝ፣..........." እንቆቅልሽ /በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ/

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 31

  • @wondesentulubedada9801
    @wondesentulubedada9801 2 роки тому

    አይበሉባ በጣም ይገርማል አላቀውም ነበር በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 роки тому +2

    አቤ እንኳን ደህና መጣህ

  • @dochoabigal6768
    @dochoabigal6768 3 роки тому +12

    "ስደት የዛፍ ላይ እንቅልፍ"
    ስደት ላይ ያላችሁ ጓደኞቼ ፈጣሪ ለእናት ለሀገራችሁ በሰላም በፍቅር ያብቃችሁ❤😍🙏

  • @ETHIO_CHAMPION_BET_FREE_on_TG
    @ETHIO_CHAMPION_BET_FREE_on_TG 3 роки тому +6

    በ UA-cam ኳስን ቀጥታ ስርጨት Live😱 ማይት ማመን ነው

  • @kassimebabu7142
    @kassimebabu7142 3 роки тому +3

    ማሻ አላህ ኮራሁባችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 3 роки тому +1

    ይሄን ፕሮግራም ድሮ በጣም ነበር የምወደው አሁን ግን ከኢቢኤስ የምጠለው ፕሮግራም ሆኗል እንዴት በጨዋታ ስበብ ምርጫ ቅስቀሳ ይሰራል ሙሉ ከተማ ከነ ኗሪወቿ ስትወድም ምንም ሳትሉ ለምርጫ ቱ

  • @alemneshasefa1544
    @alemneshasefa1544 3 роки тому +2

    የዛፍላይ እንቅልፍ😭

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 роки тому

    ጎበዞች የመጀመርያ ናቸው እዚ ሲደርሱ

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 3 роки тому

    እካንም ለሀገራችሁ አበቃችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 3 роки тому

    እሄ ፕሮግራም ሁሌም መቀጠል አለበት አቤ ሰምተሃል

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 роки тому

    መሽአላህ ጎበዙች

  • @amarewondimnew26
    @amarewondimnew26 3 роки тому +1

    እረ ምንድን ነው እስከዛሬ የጥፋሀው? በጣም የምንወደው ፕሮግራም እኮ ነው እደራሀን እንዳታቋርጠው።

  • @ftfethioe7491
    @ftfethioe7491 3 роки тому

    ማሻላአህ

  • @rahmetadem1611
    @rahmetadem1611 3 роки тому

    ማሻ አላህ ስጦታው ግን በጣም አነሰ ከ5 ሊትር ዘይት አያልፍም

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 3 роки тому

    እኔ በእጄ ሳንቲም የለም ግን ልክ ነኝ ወይም አይደለሁም ብዬ እንተርኔት ላይ ፈለጋ ጎግል ገባሁኝ ኦ አይገርምም ግን ልክ ነበርኩኝ 5 ሰዎች ናቸው በዛውም የመሐልኛውም ሰውዬም በኢወት እንዳሉ አወኩኝ

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 роки тому

    አቤ በጣም ነው የምወድህ💓

  • @ethieltube2130
    @ethieltube2130 3 роки тому

    ማስተካከያ ለጠያቂው አፄ ሱስንዮስ ካቶሊክ ነበሩ ሳይሆን ካቶሊክን ተቀብለው ነበር ከዛም በልጃቸው በ አፄ ፋሲል ምክንያት ከመሞታቸው በፊት ወደ ተዋህዶ ተመልሰው ነበር።

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 3 роки тому

    Men abate largachew that’s true prove ur self with for vote 🗳

  • @film9770
    @film9770 3 роки тому

    💚💛❤️በመጀመሪያ ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ።Ⓔ Ⓣ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ።🌷#ላሜዳ አሳደጉኝ እስኪ በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉልኝና አበረታቱኝ 🙏

  • @beydhytb646
    @beydhytb646 3 роки тому

    😢😢😢😢😢

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 3 роки тому

    አፈን ዳባ ዳባ አለኝ

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ

    እውነት አብይ ለአገር የቆመ መሪ ከሆነ ምርጫ ካርድ ውሰዱ ብላቹ ከምታደሙን ተወዳዳሪዎችን ፍታ ብላቹ ብትጨቀጭቁት አገሪቷን ታተርፏት ነበር።

  • @fanosforkids5477
    @fanosforkids5477 3 роки тому

    Ere ene mewedader efelgalew endet new yemagegnachiw?????

  • @NahiLaf
    @NahiLaf 3 роки тому

    የሀገራችን ሰላም የነፈቀው 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ ስራወቼን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤️...እንኮን ለሆሳና በዓል በሰላም አደረሰን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ ስራወቼን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶዬን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤️!!!

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 3 роки тому

    Abe adnke nege

  • @hanihanna4907
    @hanihanna4907 3 роки тому

    የላም ጭራ

  • @zdlove3765
    @zdlove3765 3 роки тому +2

    Merchachen abiy new

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 3 роки тому

    ጃንጥላ

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ

    አረ ምን አይነት የረከሳቹ እርካሾች ናቹ ግን እሺ የምርጫ ካርዱን እንውሰድ ከዛስ ማንን እንምረጥ ተመራጮቹን ሰብስቦ አስሮ ኢዜማም አብንም ኦነግም ኦፌኮም ወዘተ አብይ ጠቅልሎ በያዘው ሰዓት ማንን እንምረጥ እስኪ በምርጫው እለት ያሰራቸውን ይፍታቸውና ህዝቡ ያኔ የፈለገውን ይምረጥ!!!