ዳኒ በግ ገዛልኝ ገበያው ውጥ የሚገርም ነገር ተፈጠረ 😡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 447

  • @TsgaRoyal
    @TsgaRoyal  22 години тому +572

    በጣም አመሰግናለሁ family 🙏

  • @HirutSamii
    @HirutSamii 22 години тому +293

    በይ ፅጉዬ ግማሹ ለእኛ ለኮመንተሮ ላኪ😂😂😂 የኛ አስተዋፆ ነው የምትሉ👍👍👍

  • @TadelechiKebeda
    @TadelechiKebeda 22 години тому +34

    ለስም ቻናል ቪዲያ የሳራ የምትሉ ብያን እንዴኛ ሳትስቃይ በሀገሯ ሰሪታ ትለወጥ ቅማሜችየ የእረፍት እንጅራ ይስጣችሁ 🥹 እግዚአብሔር አምላክ 😢❤❤❤❤❤🤲🤲

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 21 годину тому +99

    ዳኒ የኔ ሰው አክባሪ ስላከበርከን እናመሰግናለን❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 22 години тому +41

    ፅጉዬ ይገባሻል ትግስትሽ ዋው ደሞ ብትጋቡ ደስ ይለናል የምትሉ😊👍❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 21 годину тому +27

    ፅጌዬ እኛንም እዳረሺ ደምፃቸን ተሰማ እመሰግናለን ዳኒሻ ዚቤት ግን በጣም ለተመልካች ክብር አላቸው የእወነት❤🙏🙏🙏👍👍

  • @tofikmohammed568
    @tofikmohammed568 21 годину тому +29

    ማርቲ እና ቤዚን እንደኔ ሚወዳቸው በላይክ አብራቹኝ ፍቅራቹን ግለፁላቸው❤❤❤

    • @user-yu3pr3nl5r
      @user-yu3pr3nl5r 6 годин тому

      እኔ ደሞ ደኒን እነ ፅጌን❤❤❤😊😊😊

  • @Mulualem2373
    @Mulualem2373 22 години тому +54

    ለባሴም ነው ላቺ ብቻ አይደለም❤❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 21 годину тому +10

    ግማሽ ለእኛ ፀጉዬ የትግስትሽ ጥግ ነው ዳን እግዚአብሔር ይክብርክ ሰው አክብር ነክ❤❤❤❤❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 19 годин тому +7

    አንድ ላይ እኮ ስታምሩ❤❤በተለ ዳኒ ከፅጌ ጋር ስትሆን እኮ ያለህ ሞገስ ይለያል በእውነት ፅጌ ድምቀትህ ናት!

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 18 годин тому +16

    አምሮኛል እርጉዝ ነኝ ያማረኝ ፅጌና ዳኒ ሲጋቡ ማየት

  • @SerkalemSerkalem-jw5pc
    @SerkalemSerkalem-jw5pc 22 години тому +32

    ድምፃችን ተሰማ❤❤❤

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 22 години тому +60

    ተጋቡ እና አለምን ልያት በናታችሁ ሁለታችሁ ተጋቡ አሳልፈሽ ለሌ እዳሠጭዉ እሽ

    • @sonysony-lk5ft
      @sonysony-lk5ft 19 годин тому +3

      አቺነሺ እነሡ አለምን የሚያውት😂 ግን የሠው ደሥታ ለኛም ደሥታ ቺን ነው በርግጥ

    • @Ashmsi
      @Ashmsi 18 годин тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂​@@sonysony-lk5ft

    • @MekedesMekedes-t9g
      @MekedesMekedes-t9g 18 годин тому

      @@sonysony-lk5ft ክክክክክክክክክክ ኤነሡ ናቸዉ የምር በጣም ደሥ ይሉኛል ሳያቸዉ

    • @MekedesMekedes-t9g
      @MekedesMekedes-t9g 18 годин тому

      @@sonysony-lk5ft በሳቅ ሞትኩ

    • @HabtamWibe
      @HabtamWibe 18 годин тому +1

      ❤❤❤❤

  • @ቡርታ-ዀ9ኈ
    @ቡርታ-ዀ9ኈ 22 години тому +10

    ዋው እንኩዋን ተገዛልሽ እኔ ዛሬ ጡዋት አስታዎሼ ነበር ዳን ባለፎ ለፀጌ በግ ሳልገዛ ቀራ ብዬ ተናድጄ ነበረ 😂😂😂😂😂😂😂ደስ ብሎይናል 🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍ቅማሞች like

  • @E22-j1f
    @E22-j1f 19 годин тому +14

    ዳኒ ፀባዩን እጅግ በጣም አስተካክሎ ነው የመጣው ፅዬ ብልህ ሁኚ እና ጠበቅ አርጊው እኛ ሴቶች ላመንበት ነገር ብልሆች ነን❤❤❤❤❤❤

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 21 годину тому +14

    የመዳም ቅመሞች እኮ አንድ ነገር አይናገሩ ድምፃቸዉ ተሠሚ ነዉ ዳኒሻ ክበርልን ሁሌም ተደሰቱ❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 21 годину тому +10

    ድምፃችን ተሰማ ባለም ተበልቶ ይለቅ❤😂😂😂

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 21 годину тому +8

    ምስጋና ለኮሜታሮች በይ ፅግዬ እኛኮ የሴቶች ጠበቃ ነን ኢሄው አስገዛንልሽ❤❤❤❤የኔውድነገር

  • @bezayhutadese6828
    @bezayhutadese6828 22 години тому +4

    አንደኛ ነኝ ውዶችየ የነዚህ ልጆች ፍቅር ደስ ይላል የምትሉ❤❤❤

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 21 годину тому +4

    እነዚህ ልጆች ግን ይሷም ሌላ ይሱም ሌላ ሊያገቡ ነው ኣረ ይደብራል ተጋቡ❤❤

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 22 години тому +7

    እኛ የቅመሞች ድምፅ ተሠማ ያ ውውውው ተመስገን ፅጉ በይ ብይ 😮🥰♥️😂

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 21 годину тому +10

    የኔ ማሮች በሰሙ ዮትዮብም ልቀቁላት ውዶችየ በርቱልኝ❤❤

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 20 годин тому +8

    አሁን ደግሞ አምሳ ሺህ እናስገባት ፅጌ የኔ ልእልት ❤❤❤❤

  • @mesutube-h8h
    @mesutube-h8h 21 годину тому +4

    ፀጋሽ እንኳን ደህና መጣህ ማቲ ሮያል በጣም እወድሃለሁ ሁላችሁም ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FuBi-b8k
    @FuBi-b8k 18 годин тому +2

    ተዉ ተጋቡ ፅጌ ዳኒ በጣም ነዉ የምንወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @AyshaAbdela-f1o
    @AyshaAbdela-f1o 19 годин тому +3

    ዳኒ ወላሒ ቃል አክባሪ ነዉ አይለያቹ

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 21 годину тому +7

    በግ ለመግዛት ይሁሉ ዝግጁነት ግን አስፈላጊ ነው ጋይስዬ 😂😂

  • @adu8301
    @adu8301 21 годину тому +3

    ድምፃችን ስለተስማ ተንኪው የምትሉ👍👍

  • @jodisamgefas1368
    @jodisamgefas1368 16 годин тому +1

    ፅጌና ዳኒ ብትጋቡ የበለጠ ያምርባችሁ ነበር ስለምወዳችሁ ነዉ ደሞ ዳኒ የኔ ቃል አክባሪ ❤❤❤❤

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 22 години тому +7

    ወይኔ ዳንዬ አከሰርኩህ ላግዝህ አካውንትህን ላክልኝ 😢😢😢

  • @AlmAl-go9bp
    @AlmAl-go9bp 20 годин тому +2

    የኔ ቆንጆ ከዚይ በላይ የገባሻል የምትሉ ጋይስ 👍

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 22 години тому +5

    ለኛም ጭምር ነዉ ብቻችሁን እዳትበሉት😅😅😅😅😅😅😅ጽጌ

  • @AnshutiAnshu
    @AnshutiAnshu 16 годин тому +2

    ከቡታጅራዎች ቀጥሎ ሮያሎች ትለዩብኛላችሁ❤❤❤ big respect

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 21 годину тому +2

    እስይ እልልልልልልልልል 😅😅😅ፅጌ ይገባታል የምትሉ ❤❤❤❤❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 21 годину тому +4

    አመሰግናለሁ ቃል አክባሪ ነህ ዳኒሻ

  • @ContentCaveWaterfall-eq4xs
    @ContentCaveWaterfall-eq4xs 21 годину тому +4

    ፅግየ የኔወድ አርቴፍሻን ነገር አትጠቀሚ ሰዉነትሽኔ የሚሸፍን ልብስ ልቀሽ በማንንትሽ ኩሪ በጣምቆጆነሽ ማሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 15 годин тому +4

    የኛ አስተዋፅኦ አለበት ግማሹ ለጎዳና ተዳዳሪዎች አብሊልን የምትሉ ላይክ አድርጉኝማ😊😊😊

  • @GeasiMuhamed
    @GeasiMuhamed 19 годин тому +2

    ጸጌ በጣም ነው እምወድሽ ዳኒ ጋ አትለያዪ

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 22 години тому +2

    ፃችን ተስማ ስላችሁ ፂግሻ ይግባታል የኔ እብድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ላይካችንም ባይራል ወቶነበር ዳኒሻ እናመስግናለን😂😂😂😂

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 19 годин тому +2

    Wow እንኳን ደስ አለሽ ውዴ ❤❤እኛ ኮማች ለካ ድምፃችን ይሰማል ደስ አለኝ ❤😂😂😂😂🥰🥰

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 22 години тому +62

    እኔ የጨዋነታቹን ጥግ እና ምን ያህል እንደምትከባበሩ ያወኩት መጣላታቹ እንኳን ሳንሰማ ታረቅን ስትሉ👌👌❤❤እንኳን ወጣት ትላልቅ ሰዎች፣ባለትዳሮች መማር አለባቸው ከእናንተ ❤❤❤ሌላው አንድ ቀን ተኮራርፈው ካደሩ ጋይስ ተጣልተናል አሁን ብቻዬን በጥሩ ስራ መጣለው ከጎኔ ሁኑ😂😂😂እያሉ ያለቃቅሳሉ 😂😂

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 18 годин тому +2

    ፅጌ በግ እንዲገዛልሽ ሁሌም በጥፊ ተመች 😂😂😂😂 ድምፄ ስለተሠማ ደስ ብልኛል ❤

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 20 годин тому +3

    ቃል አክባሪ ዳኒ ትልቅ ሰዉ

  • @Kalkidan-u7y
    @Kalkidan-u7y 21 годину тому +4

    ድጋሚ ተመችና እንቅጣው ደሞ ዶሮ 😂😂😂

  • @fahedali632
    @fahedali632 19 годин тому +1

    እነመሰግነለን ድምፆችን ተሰምቷል❤❤❤

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 22 години тому +17

    ሌላስ ምን እናስገዛልሽ 😂😂😂

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 22 години тому

      😂

    • @Mgg-vr1op
      @Mgg-vr1op 21 годину тому

      መኪና😂😂😂😂

    • @tdf1484
      @tdf1484 15 годин тому

      😂😂😂

    • @eexx5392
      @eexx5392 27 хвилин тому

      እሱን ነው አሁን በኋላ 😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 21 годину тому +1

    እንኳን ደስ ያለሽ ፀግየ ደስታችው ይብዛ❤❤❤

  • @seble6210
    @seble6210 16 годин тому +2

    ዳንዬ ቃልህን ጠብቀሃል ጐበዝ❤❤❤😂😂😂

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 19 годин тому +1

    እኛኮ አንናገር ያልነው ነው የሚሆነው 😂😂 በቀጣይ ምን ይገዛልሽ ክክክ😂😂😂😂❤❤❤❤ ፀግሻ አይዞሺ እኛ እያለን 😅❤

  • @ፊዮና
    @ፊዮና 20 годин тому +1

    ያረደው ምንድነው ሲያስጠላ በክብር ቤታቹ አታርዱም 😢

  • @Mary-rb4rl
    @Mary-rb4rl 22 години тому +2

    ዋው❤❤❤

  • @mdmaybe224
    @mdmaybe224 22 години тому +6

    ቀጣይ መኪና ግዛላት😂😂❤

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d 20 годин тому +1

    ፅጌ,የኔውድ,ቀጨኔመድዬን,አሳያቹኝ,ሰፈሬ,ናፍቆኛል

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 20 годин тому +1

    አብረን ነው የምንበላትፅግዬ😂

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 22 години тому

    ዋው ዳኒ ጎበዝ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw 22 години тому +2

    ደስ ስትሉ ❤❤

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 21 годину тому +1

    አወ ዶሮይሻላልፅግዬ እኳን ደስአለሽ ❤

  • @YeshiWerdofa
    @YeshiWerdofa 19 годин тому +1

    እሄ የኛ ውጤት ነው😂😂😂❤

  • @mubetube2
    @mubetube2 21 годину тому

    ዋዉ ይመቻችሁ ወደ አራትሺ አራት መቶ ላይክ አግኝተሻል በኮመንቱ እንኳን ገዛልሽ እኛንም ጥሩን😂❤

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 13 годин тому

    ግን እዉጭ አሣርዳችሁ እቤት ብትቆራርጡት የበለጥ ሀሪፍ ነበር ከዶሮ እኔ ቆዳ በጣም ነዉ የምወዴዉ ለማንኛዉም ጥሩ ዳኒ የተባልኩትን ስላልክ ተመልካች ስላከበርክ እናከብርሀለን በተረፈ እንወዳችሆለን ❤❤

  • @ZahraAl-gn7lc
    @ZahraAl-gn7lc 19 годин тому

    ዳኒ ግን የእውነት ቃል አክባቢ ነክ ቀጥልበት ❤❤❤❤❤❤ እንወድሀለን ስላከበርከን እናመሰግናለን

  • @እሙነኝከስዳትመልስ
    @እሙነኝከስዳትመልስ 20 годин тому

    ያሰው ጥጎች ጨዋ ያጨዋ ልጅች ውድድ ነው ማደርጋቹሁ ያዘውትር ትመልካቸቹሁ ነኝ ❤❤❤❤

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira 21 годину тому +1

    እዛው ተገዝቶ እዛው ተበልቶ ወይ ጊዜ ይገርማል ጥሩ ነው

  • @KdKd-m2f
    @KdKd-m2f 21 годину тому

    እንኳን ተገዛልሽ❤

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 20 годин тому +1

    አራጅ ግን አስተማማኝ ነው ይፆማል😮😮😮ቀረ ቤት ማረድ 😅😅😅😅

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 22 години тому +1

    ፅግሺ ግን በግብለን ዶሮ የገዛሺው አኮረፍን በቃ😊😊

  • @RabiyaLove-ee5hn
    @RabiyaLove-ee5hn 19 годин тому

    ዳኒዬ እናመሰግናለን አክባሪያችን

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 2 години тому

    ዋው ዳኒዬ በጣም ነው ይምውዳት ፅግን ብንቹህ አንድትልይዩ ፕረስ እኔ ዳኒዬ ደሮ ነው ይምክትትለው እቶፓ አይለው አሁነም አርብ ህገር ሆኝ አቅትትሏለው ደስ ይልኛል አክቱ መንመን 🤣❤️💚💜💙💖💪💪💪

  • @AbguLeulseged
    @AbguLeulseged 21 годину тому +2

    Bema new yemewedes yena enat 😘😘😘😘😘😘

  • @WerqnashTamana
    @WerqnashTamana 18 годин тому

    ዳኒየ እቅር በለን ጎዳንክ ወድማችን

  • @eexx5392
    @eexx5392 29 хвилин тому

    አብርሽንና ሩታን ያገናኛችሁ ዳኒና ፀጌንም አጋቡ

  • @ኡምሀፊዝ-ደ8ፀ
    @ኡምሀፊዝ-ደ8ፀ 18 годин тому

    የኔ ጀግና ይገባሻል ፅጌየ ትግስትሽ ወላሂ ዋው ❤❤❤❤

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 20 годин тому +1

    ቀጣይ መኪና ግዛላት ዳኒ

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa 17 годин тому

    በውነት ዳኒየ ተባረክ ሰው አክባር በወጣ ይተካ❤❤❤❤❤

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur 21 годину тому +1

    ዳኒ እና ፅጌ ይጋቡ የምትሉ 👍👍👌

  • @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ

    ምፃችን ተሰምቷል ቅመሞችዬ እኛኮ ምንም ተናግረን የምናጣው የለም 😂😂😅😅😅😅

  • @MistereZelke
    @MistereZelke 16 годин тому +1

    አሁን ከበግ ዶሮ ተሽሎ ነዉ በናትሽ በግ እኮ ድለቱ ንቡሱን ቅቅሉን እይላችሁ ትበሉት ነበር በቃ በጎን ለኔ ግዙልኝ 😢😅😅

  • @zadargosha
    @zadargosha 20 годин тому

    ዋው ድምፅችን ተሰማ❤❤❤😅😅😅

  • @FdfgggfCfddgg
    @FdfgggfCfddgg 22 години тому

    ዋው ዳኒ❤❤❤❤❤❤

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 21 годину тому

    ሰላማችሁ ይብዛሌኝ የሮያል ቤተሰቦች የሰው ልክ ናችሁ የጨዋነት ተምሳሌት ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 19 годин тому

    🎉🎉❤😢ምርጥስጦታነዉፅግሻይገባሻል❤❤🎉😢😢

  • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
    @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 22 години тому +1

    ፅጌ የኔቅመም❤❤❤❤

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 21 годину тому +1

    ፍየል ይግዛ አላልኩሽም እንዴ ዶሮ ትያለሽ እንዴ ጽጌ ፍየል ያርገው

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 9 годин тому

    ዳኔዬ ሰው አክባሪ ፅግዬ ቀበጥ ሞልቃቃ በግ ብለሻል አርፈሽ ተቀመጭ❤❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 19 годин тому

    ❤❤🎉ዳኒቃልህንአክባሪነክ🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉ፅግሻይገባታል

  • @MmAa-jq1zx
    @MmAa-jq1zx 22 години тому +2

    ሌላምን እናስገዛልሽ ፅጌ

  • @روزا123
    @روزا123 22 години тому +1

    ፅጌ ስወድሽ❤❤❤

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 2 години тому

    ድምጻችን ስለተሰማልን ደስ ብሎናል
    የዚ ፍልሚል የምትወዱ 10ሺ አስገቡኝ❤

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ

    የማዳም ቅመሞች እኮ እንገርማለን ኮሜንታችሁ በሳቅ ነው የሞኩት ይመቻቹሁ❤❤❤

  • @Kiyu-r3c
    @Kiyu-r3c 22 години тому +1

    yigebashal ❤

  • @TakeleLugoFukka
    @TakeleLugoFukka 17 годин тому

    Tsige&Dani betam new miwodachu huletachu bitigabu makinahen yizhe new mimatew love uuuuuuuuu

  • @MariamM-l1l
    @MariamM-l1l 22 години тому

    Wawwww enkani gezalishi❤❤❤

  • @kalkidankinde-ji8ng
    @kalkidankinde-ji8ng 14 годин тому

    ገና አሁን አዘንኩባችሁ እንዴት እንደዚህ ታደርጋላቺሁ S.Mkt ገብታችሁ ብትገዙ አይሻልም ነበር እንዴት በማታውቁት ሰው ታዳርዳላቺው... እና ደሞ መገንጠል አቺሉም አይደል........ ለማንኛውም ውድድድድድ ነዉ ማረጋችሁ ሠላምችንሁ ብዝት ይበልልኝ 🙏

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 20 годин тому

    Wow merite leje neshe bewnte ❤❤

  • @alemante1497
    @alemante1497 7 годин тому

    ፅጌ ሮያል ትክክል አልሰራሽም ያ ጥፊ….. በግ እንድትበይ ብለን ድመወፅ ሰጥተነሽ ደሮ ትቀይሪያለሽ…..? ቤተሰቦችሽን ማክበር ነበረብሽ እኛም አብረን ልንበላ ነበር እኮ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 21 годину тому

    Des yilale dimxacinen silsmah Dani enamesgnalen xigisha bedenb biye began gimashun legam letmelkach yikafelen gayise😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd Годину тому

    ዳኒ በሁለት ደሮ ተጋላገልክ😂😂😂
    ጽጌ የኔ ማር❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 22 години тому

    ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉

  • @HirutSamii
    @HirutSamii 22 години тому +1

    አይ ፅጌ ልስማት ነው እንዴ አለች ሴት ነች ያልሽው ቀንሽ ነው እንዴ🫣🤣🤣🤣🤣

  • @ሪሀናአሊ
    @ሪሀናአሊ 21 годину тому

    yesssss😂😂😂እኛኮ አንነሳ😅😅