VLOG | የመጀመሪያ የቤተሰብ ጉዞ 🥰 | Our First Family Holiday/Vacation | Travelling with a newborn baby

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 72

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 місяці тому +10

    ዲብዬ ተዝናኑ ምችት ድልት ይበላችሁ እንዴት ደስ እንደሚል ከመጀመሪያ ልጅ ጋር አዲስ ምእራፍ በህይወት ሲጀመር በጣም ደስ የሚል ንገር ንው እግዚያብሄር ይመስገን❤️❤️🌹🌷

    • @genetm.6934
      @genetm.6934 3 місяці тому +1

      I love the area really that’s amazing place I can say peaceful

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  3 місяці тому

      ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን😊🥰

  • @dmx3674
    @dmx3674 3 місяці тому +2

    ወይ ጉድ ፣ አገባው ስትይ ገርሞኝ አሁንማ ልጅም ወልደሽ ወደ እንግሊዝም ለቀሽ መሄድሽ ይገርማል ። መልካም ጋብቻ ዲቦራ ፣ አንቺን ያገባ ስል ነበር ። እግዚያብሄር የልብሽን አይቶ መልካም ሰው የሰጠሽ ይመስለኛል ። ይገርማል ፣ ደሞ የሆነ ነገርሽ ተለውጠሻል ፣ ረጋ ያልሽ ደርባባ ወይዘሮ ሆነሻል ። ስላገባሽ ፣ስለወለድሽ ደስ ብሎኛል ። እግዝያብሄር ትዳራችሁን የአብርሀም የሳራ ያርገው ።

    • @ሀበሻሚድያ
      @ሀበሻሚድያ 3 місяці тому

      የሁለቱም ዜግነት አላት ደስ ሲል 💞

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 3 місяці тому +5

    ይመችሽ ቆንጅት Have a nice vacation ❤

  • @yordagebre1651
    @yordagebre1651 3 місяці тому +1

    I like your style, especially your sunglasses. Where do you buy it?

  • @ababoagessa7773
    @ababoagessa7773 3 місяці тому +2

    Hey Debo , betam gobezi arasi nesh. Could you tell me how many months old your baby is? I have one month and half new born and scared to go out. Esti please nigerigni. Thank you 😊

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  3 місяці тому

      Hi sis, your baby is almost the same age as mine😁
      Definitely take it easy and only go out when you are ready. I'm fully breastfeeding at the moment, and that's not so easy when you are out and about. ግን ደሞ ያን ያህል ከአዲስ ልጅ ጋር መጓዝ እንደፈራሁት አስቸጋሪ አልነበረም እና አትፍሪው🥰🥰

    • @ababoagessa7773
      @ababoagessa7773 3 місяці тому

      Thank you Debo 🥰😍 Stay blessed ❤

  • @rosem4090
    @rosem4090 3 місяці тому

    Hi girl, if you travel long flights with a baby make sure you book business class if not at least you should book for your baby for bassinet. Do not forget to buy her headset to protect airplane noises. The other thing you can take her stroller with you and before you enter it the plane you can leave it at the door after you will get it at ur destination. I always prefer Ethiopian airlines cuz they have the best customer service especially with a baby. Good luck 🤞

  • @Zehara-ls5hm
    @Zehara-ls5hm 3 місяці тому +6

    የመንገዱ ጥበትና የደኑ ጥቅጥቅ ማለት ሀገራችን ቢሆን የስንቱ ሽፍታ መናኸርያ ይሆን ነበር ኣይ ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 3 місяці тому +3

    ቦታው ሲያምር ማሻአላህ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 місяці тому +3

    ዲቦዬ ተባረኪ🎉

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 3 місяці тому

    ቦታም ሲያምር እዚህ ውስጥ ነበር ቡና አፍልቶ ቁጭ ዲቦራዬልጅሽን አላህ ያሳድግልሽሽ❤

  • @yeshe1457
    @yeshe1457 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤ቦታው ያምራል በጣም የስጦታ እናት❤❤❤

  • @Mamite926
    @Mamite926 3 місяці тому +2

    When you travel take British airline with the kids. They prioritise the young kids.

  • @genetayele990
    @genetayele990 3 місяці тому

    Kelay yelebeshew shemiz betam yamiral ke FASHION NOVA einam gezawet gin libesu lay yalew design minden naw bedenb ayeteshewal

  • @eletderash
    @eletderash 3 місяці тому +1

    ዲቦዬ ተባረኪ❤❤❤

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 3 місяці тому +3

    I love the area very peaceful like

    • @zebibaasani7131
      @zebibaasani7131 3 місяці тому +2

      I love it too maybe I will plan the same place

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 3 місяці тому +1

    Don't worry to traveling long distance, we are travelling since our daughter was born (few weeks old) it's really beautiful ❤ and children they can adapt everything, it's depend on us how we see thing's. I remember that Before she was one years old we traveled 12 Country's, don't worry
    If you feed her clean her, and she'll sleep 😂
    Now our beautiful daughter is international and open mind ❤ just enjoy each moment time passes quickly.

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  3 місяці тому

      That's true. Thank you for sharing your experience 🥰

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee 3 місяці тому +1

    ዲቦራ እንዴት ነሽ,, የባለቤትሽን ፊት ማሳየት ካልፈለግሽ ያ ያንቺ መብት ነው
    ግን ደግሞ ሰላም በላቸው ስትይው እንኩዋን ፊቱን እንዳይታይ አድርገሽ ነበር,,በዚህ ልክ እንዳይታይ ከፈለግሽ አብረሽው vlog ባትሰሪ ይሻል ነበር ባይ ነኝ በራስ መተማመን ያለሽ ልጅ ነሽ ብዬ አስብ ነበር ዛሬ ግን ያንን ማየት አልቻልኩም

    • @ሀበሻሚድያ
      @ሀበሻሚድያ 3 місяці тому

      ልክ ናት አለማሳየቶ 🇪🇹ውስጥ ለስድብ ቤተስብ ነው የሚጠቀሙት ስለዝህ አለማሳየቶ ደስ ይላል

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 3 місяці тому +3

    ዲቦዬ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሂር ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ግን ስተነዱ ቀስ በሎ ህፃን ልጅ ይዞ በፍጥነት መንዳት እነደኔ ጥሩ አይመስለኝም።

  • @mercy2243
    @mercy2243 3 місяці тому +1

    Omg 😮the roads looks scary.

  • @sofifamily
    @sofifamily 3 місяці тому

    የት ሀገር ነው? ሲያምር

  • @marthaassefa9427
    @marthaassefa9427 3 місяці тому +2

    ❤ዴቦራዬ እምሮብሻል

  • @banchamlkebanchamlkewase9736
    @banchamlkebanchamlkewase9736 3 місяці тому +2

    የመጀመሪዋ ኮማች🎉❤

  • @kefagnabeqa2348
    @kefagnabeqa2348 3 місяці тому

    where is your baby? why are you hiding your family? your husband and your baby? there is no need to hide them. especially your baby, we want to get to now and adore him/her.

  • @Et-fd6lw
    @Et-fd6lw 3 місяці тому

    Hi Deborah can you tell me the address and the price please?

    • @EthiopianBeauty
      @EthiopianBeauty  3 місяці тому

      The Airbnb place was in Pembrokeshire, Wales. The hotel is Twr y Felin Hotel

  • @Mary-hb2ty
    @Mary-hb2ty 3 місяці тому

    I think this is berry bary beach ⛱️ I love it ❤

  • @fatumaidris1670
    @fatumaidris1670 3 місяці тому

    ወይልስ በጣም ያምራር የዛሬ ሁለት አመት ሂጀበት ነበር እተራራው ላይ ውጭ እልሽ ነበር ግን ህፃናን ልጅ ተይዞ ግን አይመችም

  • @Getedari
    @Getedari 3 місяці тому +1

    Wooo❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 3 місяці тому +2

    ዛሬ 3ተኛ ነኝ የኔውድ ❤❤❤❤❤

  • @MulumebetGoshuWoldeab
    @MulumebetGoshuWoldeab 3 місяці тому +1

    Mazeya

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 3 місяці тому +1

    Betam qonjo nesh

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 3 місяці тому

    ባልሽ,ነጭ,ነው,እዴ?

  • @ethio4421
    @ethio4421 3 місяці тому +1

    Botaw liyu new

  • @saragold880
    @saragold880 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 3 місяці тому

    ❤❤

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @miminuryia972
    @miminuryia972 3 місяці тому +3

    ዴቦራዪ ባልሽን ለምን አይታይም ሁሌ ብቻህን ነው የምናይሽ

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 3 місяці тому +5

      ፊቱን ማሳየት ካልፈለገችስ አብሯት ነው ያለው ለኛ ማሳየት አይጠበቅባትም

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 3 місяці тому +1

      @@semiraabdo7080😂😂እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ሌላው ሲጠየቅ ሌላው የሚመልሰው ግን ለምን ለባለቤቱ አንተወውም የጠየቀችው አቅራቢዋን እኮ ነው ትክክል ነች መልሱን መስጠትም መተውም ደግሞ የተጠያቂዋ ቢሆን ብንለምድ

    • @meron612
      @meron612 3 місяці тому +1

      ⁠@@semiraabdo7080እኮ 😅 ሰዉ የሰው ባል ማየት ለምን እንደሚያጓጓው 🤣

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 3 місяці тому

      @@hiwel9209 ማሳየት እንደማትፈልግ ከዚህ በፊት ተናግራለች እኮ ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ አይወጣም ሲቀጥል እኛም መልስ መስጠት እንችላለን

    • @fortunapuscale8676
      @fortunapuscale8676 3 місяці тому +1

      Not everyone is comfortable for camera. We have to respect people's privacy,we don't need to know everything.

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 місяці тому

    ለምን መልኩን አታሳይንም? ባለቤትሽን።

  • @ethio4421
    @ethio4421 3 місяці тому +1

    Betam web web honeshal

  • @PhanosLebznon-yc2gr
    @PhanosLebznon-yc2gr 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @merhawitkednu3685
    @merhawitkednu3685 3 місяці тому +1

    ❤❤❤