My Birth Story : ልጄን በሰላም ተገላገልኩ 👼🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @zeneibahmed9170
    @zeneibahmed9170 4 місяці тому +60

    እኔ እምከታተልሺ ድሮ ነው ትልቅ ሴት ሆንሺ እናት ሆንሺ እኳን ደስ አለሺ ደስብሎኛል

  • @trihasgebremichael8240
    @trihasgebremichael8240 4 місяці тому +15

    ውፍረት አይባልም, እውነት ለመናገር በጣም ነው ያማረብሽ ባትቀንሺ ባይ ነኝ ሆድ አካባቢ ብቻ ተጠንቀቂ❤

  • @ethiopialezelalemtenur1407
    @ethiopialezelalemtenur1407 4 місяці тому +104

    እመቤቴ ማርያም የሆድሽን ለማቀፍ እንኳዋን አበቃችሽ 🙏

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 4 місяці тому

      Amen amen amen ♥️♥️🤗💕🙏♥️💐

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 4 місяці тому +6

      መናፍቅእኮናት እመቤታችን አታቅም

    • @yostinayosti-v6y
      @yostinayosti-v6y 4 місяці тому +1

      ጴንጤ ነች

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 4 місяці тому +1

      ጴንጤ ናት ማርያምን አታውቃትም

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube 4 місяці тому +1

      እዚህ ኮሜንት ውስጥ ያላችሁ ሰዎች ግን ትገርማላችሁ መናፍቅ ማለት 44 እንጂ መናፍቅ ማለት ጴንጤ ማለት አይደለም በመጀመሪያ መናፍቅ ማለት የሚጠራጠር ወይም ጣኦትን የሚያመልክ ማለት ነው እኛ ደሞ ጣኦትን አናመልክም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yenalij6561
    @yenalij6561 4 місяці тому +18

    "ንጉሥ ያከብረው ዘንድ ለሚወድደው ሰው እንዲህ ይደረግ”
    - አስቴር 6፥7

    • @hhttEthio
      @hhttEthio 4 місяці тому +1

      🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 4 місяці тому +56

    ውይ እግዚአብሄር ይመስገን ደሞ በጣም አምሮብሻል አንድ ነገር ልንገርሽ አራስ ስትሆኚ ቆዳሽ ጸጉርሽ ሁሉ ነገርሽ ነው የሚያምረው ስለዚህ ሜካፕ ዊግ ምናምን አትጠቀሚ ቢያንስ 6ወራት በራሱ ውብም ነሽ አራስነቱ ደሞ እንኳን አንቺ ቆንጆዋ ማንኛዋም ሴት ውብ ነው የምትሆነው ስለዚህ በራስሽ ንጹህ ቆዳና ጸጉር enjoy አርጊው

  • @selamgirma7772
    @selamgirma7772 4 місяці тому +6

    እውይ ፊትሽ ላይ ያለው ደስታ ከዛ ደሞ ድምጽሽ ላይ እራሡ በቃ ብቻ ደስታሽ ደስስስ ሲል እንኳን ደስ ያለሽ

  • @asnakutegegne4382
    @asnakutegegne4382 4 місяці тому +46

    እንኳን ደስ አለሽ። ዲቦዬ የኔ አዋቂ አስተዋይ ልጅ። የብዙ አመት ተመልካችሽ ነበርኩ። በእውነት እኔም ደስ አለኝ። ቸሩ ከምላክ ይመስገን።

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 4 місяці тому +19

    Wow 7yrs ago ጩጬ ሆነሽ ጀምሮ ነበር እምከታተልሽ...look at you Dibo You are a MOM now Congratulations yn konjo🎉🎉🎉🎉 በጥበብ እና በሞገስ ትደግልሽ ❤❤❤

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 4 місяці тому +21

    በጌታ ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግልሽ አሁን ከዊግ ቪዲዮ ወደ ቤቢ ገርል ልብስ እንሸጋገራለን 🥰 ትደግላቹ ❤

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 4 місяці тому +11

    Weyyyy Elelelele እካን ማርያም ማረችሽ❤️🌺❤️🩷🌺🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @blenbeyene3651
    @blenbeyene3651 4 місяці тому +48

    እንኳን በሰላም ተገላገል እንኳን እግዛብሔር እረዳሽ!!

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb1369 4 місяці тому +5

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ዲቦዬ
    እናት መሆን መባረክ ነው እናት መሆን ለሚመኙ ሁሉ ልጅ ይስጣቸው

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 4 місяці тому +11

    እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን❤❤ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ😊😊😊

  • @nalamimi-lh4yr
    @nalamimi-lh4yr 4 місяці тому +2

    እንኳን ማርያም ማረችሸ እግዚአብሔር አምላክ ጠብቆ ያሳድግልሸ የመጀመሪያ ልጄ ሲወለድ toddler ነበር የሚመሰለውአሁን ታዲያ ቁመቱ ረጅም ነው እናትነት አሪፍ ነው ወናው የእግዚአብሔር ቸርነት ብቻ ነው ሰጦታን ሳሚልን እንዃን ደሰ አለሸ 🎉🎉🎉

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 4 місяці тому +12

    እኔም በምጥ ነው የወለድኩት በመጨረሻ ግን የወገቡን ተወግቸ ነው መውለድን የሚሠጠው ማንም ቢሊነር የማይሠጠን ልጅ ብቻ ነው ልጅ አይጠገብም እኳን እመቤቴ ማርያም የሆድሽ በጀርባሽ አረገችልሽ ልልልልልልልልልልልልልል

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 4 місяці тому +2

    እኳን ማርያም ማረችሽ እኝንም እግዚአብሆር ከስደት መልሶ በልጅ ይባርከን🙏💕

  • @meazashewari1357
    @meazashewari1357 4 місяці тому +17

    እንኳን ማርያም ማረችሽ

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 4 місяці тому +1

      ጴንጤ ናት ማርያምን አታውቃትም

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 4 місяці тому +6

    ዲቦዬ ጎበዝ ነሽ አምጦ መውለድ የተፈጥሮ እናትነት ነው ከጤናም አንጻር በጣም ጥሩ ነው ኦፕሬሽን መጥፎ ነው ስዎ ጭንቀትን ስለማይፈልግ ነው ጥሩ አድርገሻል እ/ር ይባርክልሽ ያሳድግልሽ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 4 місяці тому +5

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይህን ::ዲቦዬ እንክዋን ደስ አላችሁ ::እግዚአብሄር ይመስገን ዋናው ጤነኛ ልጅ መማግኘቱ ነው : እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ ::

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 місяці тому +2

    Congratulations 🎉🎈🍾🎊
    እንኳን ማሪያም ማረችሾ
    🙏🥰😍🤗😻🎈🍾🎊🎉

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 4 місяці тому +3

    እልልልልልልልልልልልል እሰይ ዲቦዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    እንቺን መከተል የጀመርኩት ገና እንግሊዝ እያለሽ ነበር በጣም ትንሽ ነበርሽ አሁን ደግሞ እናት ሆንሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ አሁንም ያቺ ትንሽ ዲቦራ አስተዋይ ደርባባ አዋቂ መልካም ሴት አሁን ደግሞ እናት ሆን በአካል ባንተዋወቅም በዚህ ሁሉ ግዜ ውስጥ ቤተሠብ ሆነናል ደስታሽ ለሁላችንም ደስታ ነው::
    የዲቦዬ ቤተሰቦች እንኳን ደስ እላችኋለሁ❤🙏🏽

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 4 місяці тому +2

    እንኮን በሰላም ተገላገልሽ የመጀሙሪያ ሴት ልጅ ዕድል ይዛ ትመጣለች ይባላል ለማንኛውም እግዚኣብሔር ያሳድግልሽ ሴት ልጅ ለቤተሰቦ አሳቢ ናቸው በጣም ቆንጆ ሆነሻል እናትሽ እንኮን ኖሩልሽ በደንብ አርሰውሻል መጀመሪያ በደንብ ሙታረስ ጥሩ ነው

  • @TsegeLamessa-ht4np
    @TsegeLamessa-ht4np 4 місяці тому +12

    ፆታው ምንም ይሁን ልጅ የጌታ ስጦታ ነው እንኩዋን ደስ አለሽ የተባረከ ልጅ ይሁንልሽ

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 4 місяці тому

      ወንድ ንው ያለበስችው የወንድ ከለር ንው ይመስለኛል

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 місяці тому +4

    Congratulations 👏የመጀመሪያ ሴት ሲሆን በረከት ይዛ ትመጣለች ይባላል እንኳን ደስ አለሽ

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 4 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ🙏 በሞገስ በጥበብ ትደግላችሁ::

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 4 місяці тому +2

    እመቤቴ በሰላም ገላገለቺሺ, I love, baby girl 🧒

  • @SsS-en8qg
    @SsS-en8qg 4 місяці тому +4

    እንኳን ማርያም ማረችሽ (ማርያም በሽልም ታውጣሽ) እኔ በጣም ደስ ስ ብሎኛል ለአንቺ እግዚያብሔር የሰጠሽ ስጦታሽ ነች እድግ ትበልልሽ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ በርች ታርሰሽ በደንብ እንይ ደግሞ ለሁሉም ጌዜ አለው ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 4 місяці тому

      ጴንጤ ናት ማርያምን አታውቃትም

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 4 місяці тому +1

      ​@@selamalemu9723ወይኔ ሁሉም ኮመንት ላይ እየገባሽ ፔንጤ ናት ትያለሽ ያምሻል እንዴ

    • @kk-jg6mf
      @kk-jg6mf 3 місяці тому

      ​@@belaynegash6550መንፈሱ ነው ወዳው መስሎሽ ነው

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 4 місяці тому

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እናትነት ክብር ነው ። እንኳን ማርያም ማረችሽ ዲቦራዬ ።

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 4 місяці тому +28

    የመጀመሪያ ልጅ ሴት በረከት ናት ደስ ይላል🎉🎉🎉

    • @bis-pw2jt
      @bis-pw2jt 4 місяці тому

      wend bihonis?

    • @betimesfen8796
      @betimesfen8796 4 місяці тому

      እናቶች እንደዚህ ስለሚሉ ነው እጂ ልጆች የእ/ር ስጦታዎች ናቸው

    • @betimesfen8796
      @betimesfen8796 4 місяці тому

      ይባላል ልጅ ግን ከእ/ር የሚሰጥ ስጦታም በረከትም ነው የሰመይ አምላክ ይባርክልሽ ያሳድግልሽ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 4 місяці тому +2

    ድቦ እንኩዋን ደስ ያለሽ ቅመም ማሻአላህ አላህ ያሳድጋት

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 4 місяці тому +4

    እሰይይይይ ዲቦዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ ክብር ለሱ ይሁን በሞገስ በጥበብ በማስተውል ያሳድግልሽ ይጠብቅልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdelawitgeberhiwot9061
    @mekdelawitgeberhiwot9061 4 місяці тому +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ሚጣዬንም በሰላም በጤና ያሳድግልሽ

  • @elsa488
    @elsa488 4 місяці тому +4

    እሰይ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ

  • @Avrbj
    @Avrbj 4 місяці тому +1

    እንኲን በሰላም ተገላገልሽ ማሻ እላ መብሩክ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 4 місяці тому +3

    እል!ል!ል!ል!ል!ል!👏!👏!🙏 🎈🍀👫👼💐🌾🐣🍀🎈እንኳን ማሪያም ማረችሽ ፈጣሪ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ❤🙏 እኔ እንግሊዝ አገር ትምህርት ላይ ሆነሽ ዴቦራ እንጀራ ጋገረች ከሚለውን ቪዲዮሽ በፌት ነው እማይሽ ቅንነትሽን እወደዋለሁ ደስ ብሎኛል እዚህ በመድረስሽ እንደ ትንሽ እህቴ ኘው የማይሽ የገመትኩት ግን ወንድ ልጅ ነበር የሚገርምሽ ብዙ ጊዜ ሴት ነበር የምለው 🤭የቱንም በደስታ ነው💃🕺 የምንቀበል 😁 ጌታ በሞገስ ጠብቆ ያሳድግልሽ 🙏 ጥንካሬሽን አደንቃለሁ 🍀🎈

  • @saynabeman6074
    @saynabeman6074 4 місяці тому +1

    በጣም ደስ ትያለሽ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉 እኔም 35ሳምንት ርግዝና ላይ ነኝ ስንት ሳምንት እንደሚቀረኝ አላውቅም እርጉዞች በሰላም ይገላግለን

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 4 місяці тому +5

    እንኳን ደስ አለሽ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ

  • @ethio4421
    @ethio4421 4 місяці тому +1

    Enkuwan Mariam marechish!!

  • @rahelyiheyis6462
    @rahelyiheyis6462 4 місяці тому +5

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔቆጆ❤

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 4 місяці тому

      ጴንጤ ናት ማርያምን አታውቃትም

  • @smsmennn
    @smsmennn 4 місяці тому +2

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ዲቦዬ መግፋት ሳይሆን አምጦ መውለድ ነው የሚባለው

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 4 місяці тому

      ጴንጤ ናት ማርያምን አታውቃትም

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 4 місяці тому +4

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ እንደባህላችን ❤ በጥበብ በሞገስ በፀጋ ያሳድግልሽ ደስታው ነው በቁንጅናሽ ላይ ቁንጅና ጨምረሻል ማሪያም በሽልም ታውጣሽ 🙏

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 4 місяці тому

      ጴንጤ ናት ማርያምን አታውቃትም

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 4 місяці тому

      ​@@selamalemu9723ምኗ ባሽተኛ ነሽ

  • @wolelamekonnen6260
    @wolelamekonnen6260 4 місяці тому +2

    እንኳን በሰላም ተገላገለሸ የኔ ቆነጄ

  • @enat1821
    @enat1821 4 місяці тому +4

    እልልልል እሰይ እሰይ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ❤❤

  • @birhaneayehu5768
    @birhaneayehu5768 4 місяці тому +2

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 4 місяці тому +3

    ስጦታ እድግ በይ ተባረኪ

  • @AlemTesema-yz2wl
    @AlemTesema-yz2wl 4 місяці тому

    ደስ ስላለሽ ደስ አለኝ ።ፍልቅልቅ ብለሻል።እግዚያብሔር ለሀሉም ስው ደስታን ይሰጠው! እንኳን ደስ አለሽ።

  • @maniba5854
    @maniba5854 4 місяці тому +5

    እናቴ አማላጇ እንኳን በሰላም ገላገለችሽ ዲቡ❤

    • @negenegash8009
      @negenegash8009 4 місяці тому +1

      እስይ እልልልልል እንክዋን ማርያምማረችሽ

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 4 місяці тому

      ጴንጤ ናት ማርያምን አታውቃትም

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 4 місяці тому

      ምኗ እባብ ነሽ ​@@selamalemu9723

  • @hmmbou49
    @hmmbou49 4 місяці тому +1

    ዲባራዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ የረጀም ተክታታይሽኝ

  • @ejigayheutsegaye3806
    @ejigayheutsegaye3806 4 місяці тому +3

    Congratulations 🎊 I'm happy to you

  • @amel2941
    @amel2941 4 місяці тому +1

    እንካን ጌታ ረዳሽ እህቴ ልጂ የእግዝያብር ስጦታ ነው

  • @AdugenitAddisAbaba
    @AdugenitAddisAbaba 4 місяці тому +3

    ቱቱቱ ይላል ያገሬ ሰው 😂 እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ ,ፈጣሪ በእውቀትና በጥበቡ አንፆ ያሳድግልሽ 😘😘😘 …ይገርማል ሆድሽን አይቸ ወንድ ነበር እኔም የመደለኝ !!

  • @Zenach-oh9io
    @Zenach-oh9io 4 місяці тому +2

    እንኳን ደስ አለሽ እመቤታችን ማርያም በሰላም ገላገለችሽ

  • @tsehayyimer6370
    @tsehayyimer6370 4 місяці тому +4

    Congratulations!!!

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 4 місяці тому +2

    ዋዉ እንኳን ደስ ያለሽ መቡሩክ አላሕ ያሣድግልሽ

  • @YMW7777
    @YMW7777 4 місяці тому

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ፣ እረዳሽ፣ ልጅሽንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ፣ ለአንቺም የእናትነት ፀጋ ይብዛልሽ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 4 місяці тому +1

    እሰይ ዲቦ እንኳን ሰላም ተገላገልሽ በሞገስና በጥበበ ትደግልሽ❤❤❤❤ ውፍረት ብለሽ አትጨነቂ ዋናው ጤና እንዲያውም ያመርብሻል🎉🎉

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 4 місяці тому +2

    እኮን በሠላም ተገላገልሽ

  • @rahelfeleke4605
    @rahelfeleke4605 4 місяці тому

    ❤❤❤እሰይ እንኳን ወለድሽ ደስ ይላል እኔም ሴት ልጅ አለችኝ❤❤❤በጣም ደስ ይላሉ ሴቶች አስተዋዬች ናቸው። እግዚአብሔር ይክበር ስለስጦታው። ድንቅ ነው እየሱስ።

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 4 місяці тому +1

    ዲቦ እንኮ እግዚአብሔር እረዳሽ ስጦታ እንኮ ወደዚች አለም በሰላም ተቀላቀልሽ

  • @SelamD50
    @SelamD50 4 місяці тому +1

    Emebete tasadglish Diboye.🎉 congratulations 🎊

  • @jemilakedir1958
    @jemilakedir1958 4 місяці тому +1

    wooooooow congra i am 3 pray for me i am happey for you dboya

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia 4 місяці тому

    😍እሰይ እንኳል በሰላም ተገላገልሽ ዴቦ ፈጣሪ በጥበቡ ያዳድግልሽ 😘

  • @ተኬአለም
    @ተኬአለም 4 місяці тому +2

    እንኳን ደስ አለሽ፣እንኳን በሰላም ተገላገልሽ በጣም ደስ ይላል God bless

  • @hannahaile8701
    @hannahaile8701 4 місяці тому

    Enkwan lazeh abekash Deboye,EGZEABHER yemasgan 🙏

  • @sameri424
    @sameri424 4 місяці тому

    የኔ ውድ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እግዚያብሄርን አመስግኚ አሁንም ጥበቃው አይለይሽ

  • @semiranurnur2654
    @semiranurnur2654 4 місяці тому +1

    ስጦታን ሳሚልን💋 በጣም ከልቤ ነው ላንቺም ለቤተሰቦችሽ ደስ ብሎኛል ዲቦዬ💝💝💝

  • @firehiwotberassa5463
    @firehiwotberassa5463 4 місяці тому

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ጌታ ረዳሽ ጌታ በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ልጅሽን

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 4 місяці тому

    ዲቦራ እንጀራ ጋገረች ከሚለው ቪድዬሽ ጀምሮ ነው የማውቅሽ እግዚአብሔር ደግሞ ስትድሪ ያሳየኝ 🙏እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እህት

  • @bezayityilma
    @bezayityilma 4 місяці тому

    የኔ ውድ ፣የኔ ጎበዝ አብዝቶ ይባርክሽ አንቺ ጀግና ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 4 місяці тому +2

    እልልልልልልልል እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ደስ ይላል።

  • @etsegenetmamo5089
    @etsegenetmamo5089 4 місяці тому

    ደስ ይላል ልጅ የእግዚያብሔር ስጦታ ነዉ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @davidmokenen4786
    @davidmokenen4786 4 місяці тому +2

    Congratulations my sister 🎉

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 4 місяці тому +1

    ዲቦራዬ ! እንኳን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ገላገለሸ ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @iftuabdissa6171
    @iftuabdissa6171 4 місяці тому

    እልልልልል እንኳን እግዚአብሔር አምላክ እናት ለመሆን አበቃሽ ድሮ ነበር የምከታተልሽ በሁሉ እየጨመርሽ እግዚአብሔር በብዙ ባርኮሽ ስላየሁኝ ደስ ብሎኛል
    መልካም እናት ለልጅሽ ታዛዥ ሚስት ለባልሽ ለተመልካቾችሽ ደግሞ ጥሩ ምሳሌ እንደምትሆኚ እምነቴ ነው ❤❤❤❤❤

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 4 місяці тому

    እንኳን እግዚአብሔር በሰላም ገላገለሽ ዲቦ 😊🎉

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 4 місяці тому

    ከሁሉ ነገርሽ ተፈጥሮን አሜን ብለሽ መቀበል ያስደስተኛል ፀጉር ላይም ብትቀበይ ጥሩ ነው ተባረኪ

  • @selam.1819
    @selam.1819 4 місяці тому +1

    እንኳን ደስስስስስስ አለሽሽሽ ዲቦ ማሻአሏህ የምር ደስ አለኝ እኔ ላንቺ

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh5735 4 місяці тому +2

    እንኮን በስላም ተገላገልሽ የኔ ቆንጆ

  • @enumar8811
    @enumar8811 4 місяці тому +2

    Congratulations diboye

  • @shewalmebirhanu7927
    @shewalmebirhanu7927 4 місяці тому +1

    Enkuan maryam marchish

  • @elroemitiku8720
    @elroemitiku8720 4 місяці тому

    ውይ የኔ ውድ እንኴንሰላም ተገላገልሽ ሰፕራይዝ ነው የሆንኩት ዲቦራዬ አንቺ ጊዜ ከማይቀይራቸው ቆየት ካሉ ዩትዩበሮች አንዷ ነሽ ስወድሽ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልሽ እንዴት ደስ እንዳለን ልነግርሽ አልችልም

  • @abebechkassa1391
    @abebechkassa1391 4 місяці тому +2

    Congratulations 🎊🎉🎈 Debora

  • @Haime-b2d
    @Haime-b2d 4 місяці тому +1

    Enkuwan des alesh yene wed❤❤❤

  • @liya7521
    @liya7521 4 місяці тому

    ኦኦኦኦ እማይዬ የኔ ደግ ቅን ልብ እንካንም ድንግል ማርያም ማርችሽ ማርያም ብሽልም ታውጣሽ❤🙏

  • @Godloves123
    @Godloves123 4 місяці тому +2

    Congratulations ❤🎉 Happy Mather’s day!!!

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች
    @Dream32663የህልምፍቺዎች 3 місяці тому

    እሰይ ልጅ እንዴት እንደሚጣፍጥ ልነግርሽ አልችልም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ❤ ሴት 🥰🥰🥰🥰lucky you የበረከት ትዳር ክልሷ እንዴት እንደምታምርኮ ኦህ እናትነት

  • @yusafyusaf8752
    @yusafyusaf8752 4 місяці тому

    Enkwani Geta Erdash yen wude❤❤❤

  • @KokobeJoro
    @KokobeJoro 4 місяці тому +1

    Congratulations my dear be coming a mother. I am happy for you god bless you and happy Mother’s Day!🎉💐🛍🎁

  • @haimanotobsu9372
    @haimanotobsu9372 4 місяці тому +1

    Dibo ene gena temari honesh neber mawikish betam dess bilognal bezih huneta silayehush congratulations ❤

  • @nigelimu6669
    @nigelimu6669 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ የኔ ቆንጆ

  • @Shalom12772
    @Shalom12772 4 місяці тому

    እንኩዋን ጌታ ረዳሽ እናትነት ልዩ ህይወት ነው እንኩዋን ደስ አለሽ Happy very first Mother’s Day ❤

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 4 місяці тому

    ዲቦዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ እልልልል ደግሞ በጣም ቆንጆ ሆነሻል አምሮብሻል ጌታ ያሳድግልሽ ለራስሽ ጊዜ ስጪ እረፍት እያደረግሽ ከልጁሽ ጋር ዘና በይ መልካም የአራስነት ጊዜ ይሁንልሽ ተባረኪ❤❤

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 4 місяці тому +2

    Masha Allah enema kedero jemero teketayesh negn congratulations 🎈🎊

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 4 місяці тому +1

    Esey congratulations Temesgen Debo am happy for you 🙏🏻🙏🏻

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችህ እንኳን እናት ሆንሽ እናትነት ደስ ይላል ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 4 місяці тому +1

    እንክዋ በሰላም ተገላገልሽ

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 4 місяці тому

    ምንም ቢሆን እግዚአብሄር ያለው ይሁንልሽ። ደግሞ በጣም አምሮብሻል። ጌታ ይመስገን

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 4 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኩዋን ጌታ እረዳሽ ዲቦዬ እሰይ እናትነት ድንቅ ነው❤❤❤❤❤

  • @miminuryia972
    @miminuryia972 4 місяці тому

    ዴቦራዬ እንኴን ጌታ ረዳሽ እግዚአብሔር መልካም ነው የተመኘነውን አያሳጣንም።

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 4 місяці тому +1

    Enkuan beselam Tegelagelsh Egzabehare Yetebeklen