Ethiopia - ጥብቅ መረጃ የህወሀትን የህዝብ ማእበል የሚበትነው ሚስጥራዊው ታንክ…. አልታይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - FetaDaily News | Getachew Reda | Debretsion Gebremichael | Tigray | Tigrai TV | TMH | Ethio Forum
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 211

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 роки тому +2

    አገሬ ኢትዮጵያን የነካ
    የለውም በረካ

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 3 роки тому +43

    ታሪካዊ አንድነታችንን ለመጠበቅና ለማስከበር በዱር በገደሉ እየተንከራተቱ አይበገሬነታችንን እያሳዩ ያሉት ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል።

  • @selamanashebo7336
    @selamanashebo7336 3 роки тому +19

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹😘😘
    ጣላቶች ይዉዳም

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 27 днів тому

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሁንም❤❤❤
    ወደ መቀብር ወሰዱ ህወሃት የጥፋ በጌታ ሰምሰ

  • @wollobeteamhara5093
    @wollobeteamhara5093 3 роки тому +2

    ድል ለኢትዮጵያ ይሁን ሰላም ናፈቀኝ

  • @whsffds5498
    @whsffds5498 3 роки тому +10

    ያረብ የኢትዮጵያን ሰላም አተው በቅርቡ መልስልን በሳኡድ እስር ቤትም ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አተው ፈረጃውን አቅርብልን ያረብ🤲🤲🤲🤲😭😭

  • @mesfinyalew558
    @mesfinyalew558 3 роки тому

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @signaltune
    @signaltune 3 роки тому

    እሰየዉ በርቺ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁሌም በልቤ ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አሚን

  • @ذهبولميعود-ق6ر
    @ذهبولميعود-ق6ر 3 роки тому +5

    ፈታችን እናደንቅሀል ጉበዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህዋ ሀገራችንን ወደ ድሮው ሰላሟ ይመልሰልን

  • @የወሎአልማዝ
    @የወሎአልማዝ 3 роки тому +1

    ያረብ ሀገሬ ሰላምሽን. ይመልሰው

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 3 роки тому +2

    ድል ለሀገራችን ኢትዩጵያ ሞት እና ሽንፈት ለጠላት

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 3 роки тому +6

    አቤት መታደልኮነዉ መረጃህ👌👌👌

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 3 роки тому

    Thank you

  • @belget2594
    @belget2594 3 роки тому

    Ethiopia 🇪🇹 first!

  • @desalegnamare7610
    @desalegnamare7610 3 роки тому

    ጠላት ደስ አይበልህ

  • @AhmedAhmed-il8ix
    @AhmedAhmed-il8ix 3 роки тому +11

    የወገን ጦርን ወታደራዊ ሚስጥሮችን አሳልፎ መስጠት አይሆንም?

  • @evandjosephp3450
    @evandjosephp3450 3 роки тому

    Salem ko 👏👏👏👏👏

  • @bezawityemata3133
    @bezawityemata3133 3 роки тому

    ሰላም እንደምን አደራችሁ የተከበረራቸችሀሁ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና የአማራ ልዩ ሃይል በርቱ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 роки тому +7

    ትኩረት ደሴ ለመገባት የመጣዉን ወራሪ አፈር ከደቸ ማስበላት ነዉ

  • @etumamo6915
    @etumamo6915 3 роки тому

    I listen you a lot. Great information all the time!!

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 3 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ የምትለው ስምና ኢትዮጵያ የምትለዉ ሀገር ከጠፋች ታርኳዉ ኢጠፋል የአፊሪካ ሰላምና ልማት ይጎዳል ,ስለዚህ ኢትዮጵያ አትፈረስ ትኑርልን ዘላለም መቼም ብሆን እነ በቤኩለ ለኩራተና ለምወደዉ ለኢትዮጵያ ሀገረ መክፈል ያለብኝ ሁሉ እፈልላታለው

  • @omarteshala4286
    @omarteshala4286 3 роки тому +2

    ሰለመከላከያ ሚስጥር መቀባጠር ምን ይጠቅማል ቸ

  • @yenenehtafesse66
    @yenenehtafesse66 3 роки тому

    PLS KEEP OUR Country's. SECRET.

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 3 роки тому

    እግዚአብሔር ጁንታወችን ከምድረ ገጽ ያጥፋና ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

  • @leulsegedassefa6301
    @leulsegedassefa6301 3 роки тому +1

    ይህ ሐረጃ ለማን ይጠቅማል። ባለጌዎች

  • @najalalamo9074
    @najalalamo9074 3 роки тому

    ድል ለሜዬ ኢትዮጵያ ፈታ በሪታ ያናዝን ሰይጠኖች ፎቶ አታምጠብን አራማኔዎች

  • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ

    ፈታሊ እናመሠግናለን በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያዊያኖች እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን ዘመኑን የሠላም የፍቅር የአድነት ያድርግልን ሠላሙን ያውርድልን አሜን💒💒💒
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛💖
    ድል ለኢትዮጵያ💚💛💖
    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛💖
    ድል ለልዩ ሀይል💚💛💖
    ድል ለጀግናው መከላከያ💚💛💖
    ድል ለሚኒሻወች💚💛💖
    ድል ለባለሽርጡ💚💛💖
    ድል ለጀግናው አፋር ክልል💚💛💖
    ያለምንም ደም እማማ ሀገሬ ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛💖

  • @evandjosephp3450
    @evandjosephp3450 3 роки тому

    Wow ❤️❤️❤️👍

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 3 роки тому

    ፈታአንተን የማያደቅ ፈጣሪውን የማያውቅ ነው ድልለኤትዮጵያ ሽፍት ለጠላቶቿ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 3 роки тому +1

    ወታደራዊ ሚስጢር ለጠላት አታውራ ዝም ይሻላል

  • @umuyusra-yy5xs
    @umuyusra-yy5xs 3 роки тому +1

    እናት ሀገሬ ሰላምሸ ይመለሰ ጥላትሸ ይውደም

  • @አማረሀሊማ
    @አማረሀሊማ 3 роки тому

    ወዶአይደለም ጌች የሚቦተረፈው ያምሆነይህ እየሞትንም ቢሆን እነወጋለንበጫለቅም ቢሆን

  • @goblelshaibiya6035
    @goblelshaibiya6035 3 роки тому

    Let's go. Chersuachew enzi kimalamoch

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 роки тому +6

    ሰላም ፍቅር የሰፈነው መልካም አዲስ ዓመት አርግልን 🙏🏼🙏🏼

    • @etiolove2368
      @etiolove2368 3 роки тому +4

      ይቺ ጅንታ ለምን ፕሮፋይልሽ አደረግሻት
      ኢትዮጵያዬ ሰላመሽ ብዝት ይበልልኝ

    • @getermidya1595
      @getermidya1595 3 роки тому +5

      የጆታ ልጅ ጁታ ነዉ

    • @selammekonen1902
      @selammekonen1902 3 роки тому

      Are bekas le abetes negeraw yechafechafan yenchay abat new werya degemaw le tigiray hezab menam eyals tewrals enday

    • @tadelasemu6857
      @tadelasemu6857 3 роки тому +1

      @@etiolove2368 ትክክል

  • @adanealemu217
    @adanealemu217 3 роки тому +2

    ዘምናዊ ታንክመኖሩንና የት እንደሚገኝ ማወጁ ለወያኔ መረጃነት ይጠቅማቸዋል እንጂለእኛ ለአድማጮችፋይዳ የለውም::

  • @zekyamohammed5474
    @zekyamohammed5474 3 роки тому

    ሀይቅ ፍትህ ትሻለች

    • @ata3829
      @ata3829 3 роки тому

      Inshallah the Professional Tigray Defense Force will be winner inshallah very soon inshallah ❤💪
      T💪💪💪D💪💪💪F💪💪💪will 💪be 💪💪winner 💪💪💪💪💪💪💪

  • @shewaabebe3280
    @shewaabebe3280 3 роки тому +1

    ሀይ ፈታ አቀራረብሕ ድንቅ ነዉ ነገር ግን ቁልፍ የሆነ ወታደራዊ መረጃ ግን ከድል በሖላ , ይሕን አርም

  • @muhemed5550
    @muhemed5550 3 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹

  • @len2259
    @len2259 3 роки тому

    👍👍👍

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 3 роки тому

    ኢቶወ ለዘላለም ቱኖራለይ

  • @zekyamohammed5474
    @zekyamohammed5474 3 роки тому

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @Ali-ui2pt
    @Ali-ui2pt 3 роки тому

    ሰላም

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +3

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን !!!!!!!

  • @selammekonen1902
    @selammekonen1902 3 роки тому

    Are egizhebar kenazay hager afieshachew yegelagelan egizhebar Ethiopia ena lijchean yetebak Ethiopia be lijechaw be egizhebar degaf le zelalam tenuar 💚💚💛💛❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 роки тому

    ተከብረሽ የኖርሽው
    ባባቶቻችን ደምምም
    እናት ኢትዮጵያ
    የደፈረሽ። ይውደምምም💚💛❤🙏🙏💒💒💒🕌🕌🕌🇪🇹🇪🇷🇹🇷

  • @مريماحمد-ح9ن
    @مريماحمد-ح9ن 3 роки тому +1

    ሚስጥር ከሆነ አተ ለምን አወጣህው.. ከይር እሻአላህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +1

    ሀገሬ ታሸንፊያለሽ 😘💪

  • @biruklema543
    @biruklema543 3 роки тому +4

    Fete daily keep it up

  • @lubabasisay8592
    @lubabasisay8592 3 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @belget2594
    @belget2594 3 роки тому +6

    Not clear, Why you need to tell us about the types of weapons Ethiopian forces are using including the Al- tay tank you mentioned.

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 3 роки тому +1

    ሠላም ፈታ ለዛውም አድሰ ታንክ አረ ተዉ እንዳለ ወድሟል አልተባለም?

  • @aklilu3821
    @aklilu3821 3 роки тому

    የሆና ሆኖ መቼም ብሆን አገሬ ታሸንፍ አተውቅምና ጁንታ ትውልድን አይጭረስ በይ ነኝ

  • @zerudelelelegn2479
    @zerudelelelegn2479 3 роки тому

    ምሥጢር ነው እባክህ

  • @አማረሀሊማ
    @አማረሀሊማ 3 роки тому +3

    ፈታየ ምነው የማይወራታመራለህ ሚሥጥረ የሚባል የለም

  • @zekyamohammed5474
    @zekyamohammed5474 3 роки тому +2

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ባካችሁ ትጥቅ የለም

    • @robertsun7214
      @robertsun7214 3 роки тому +1

      Beye kenu yemiyazewen amara killel lemen k adepa weshawoch atewesedume

  • @sjourc9703
    @sjourc9703 3 роки тому +2

    ያለንን ሁሉ ዘርዝሮ መናገር ጥቅሙ ምንድነው?

    • @christiantsegaytewelde450
      @christiantsegaytewelde450 3 роки тому

      Ewunet lemenager tikmu lezena akrabiw bizu mistir yemizeregflin teblo bizu temelkachoch yaferaletal Ethiopian gin betam ygodatal . Kezih befit Dr.Abiy afar lay yehede gizie andandochu mediawoch tayto yemaytawek photowoch be'media yfa adrigew alem yihen ayta Ethiopia min aynet ena yemin ager drones endemititekem ke photow tagizew mermirew yfa adrigew agaletu, silezih Ethiopian eyegoduat bicha sayhon eyegedeluat new you tubers.

  • @ashatube5742
    @ashatube5742 3 роки тому

    ያረብ እረ ሠላሞን አውርድልን

  • @umaraloo8408
    @umaraloo8408 3 роки тому

    Wawww

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع 3 роки тому

    ሚስጢር አታዉጡ ጠላት ሳያልቅ
    ስለዚህ አሁን አስነቃህ።ነገ ከአሜሪካን ይቀበላሉ
    በጣም የምናከብረህ ታላቅ ሰዉ ነህ ግን እንደነዚህ አይነቶች ማስጥሮች ላይ ጠንቅቅ በል።

  • @ذهبولميعود-ق6ر
    @ذهبولميعود-ق6ر 3 роки тому +2

    ኢትዮጲያ ታሸንፍለች ጁንታው ይቀበራል

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 роки тому

    ኢትዮጵያ ትቅደም
    የማይበጀን ይውደምም💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌☝☝🇪🇹🇪🇷

  • @435jbhnnlooigfj
    @435jbhnnlooigfj 3 роки тому

    Gazetejawe betam yemakebreh gobez nehe gen lemendenewe endezi aynet wetaderawi mister ezi bota aweteto menager tekekel aymeslejem

  • @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ
    @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ 3 роки тому +10

    🇪🇹 ብታምንም ባታምንም ጁንታ እና ባንዳ ኢትዮጱያ በቀጣዮ አመት ከአፍሪካ ከቀዳሚዮቹ ምርጥ መከላከያ ካላቸው የጦር መሳሪያ በሰራዊት ብዛት ቀደምቷ ልትሆን ነው።🇪🇹

  • @mohammadabaire1231
    @mohammadabaire1231 3 роки тому

    ዜናው የተላለፈበትን ቀን ለምን አትገልጹም? ወቅታዊነቱን ማወቅ ግድ ይላል።

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 3 роки тому +2

    We can make the same tank in ethiopia alot off shop can copy the same designer out fit they can modefie even butter tank for the future in addis we have alot off expert thanks

  • @Danny-pk6ht
    @Danny-pk6ht 3 роки тому +1

    የ ሀገር ሚስጢርን እንዲው ባደባባይ ዝርግፍ?

  • @shambelastatke5687
    @shambelastatke5687 3 роки тому +1

    ይህን (የሀገር) የመከላከያ ምስጢር መዘርገፍ ተገቢ ነውን????

  • @abduwchago9735
    @abduwchago9735 3 роки тому +1

    ጁንታው ገብስ ነው ይወቃል

  • @mesfincherinet7433
    @mesfincherinet7433 3 роки тому

    ይህን ወታደራዊ ሚስጥር ማውጣት አስፈላጊነቱ አይታየንም ማለቴ ስለ ታንኩ ማውራት ጠቀሜታ የለውም

  • @maykobuna375
    @maykobuna375 3 роки тому

    Meseloh nw

  • @HhHh-xn9jy
    @HhHh-xn9jy 3 роки тому

    👍👍🇪🇹🇪🇹👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @ታፈሰኤርቃሎ
    @ታፈሰኤርቃሎ 3 роки тому +1

    የወገን ጦር የታጠቀውን መሣሪያ መዘርዘር ከባንዳዎች ተግባር የከፋ ነው። ያለ የሌለውን ነገር መዘክዘክ በጣም ያሳፍራል ወንጀልም ነው

  • @tellthetruth6501
    @tellthetruth6501 3 роки тому

    ይማርኩታል ብቅርብ ቀን

  • @ሃገሬኢትዮጵያ-ሐ7ዐ
    @ሃገሬኢትዮጵያ-ሐ7ዐ 3 роки тому

    ውሻን ይመስል ለስንዴ ብዬ (እንደ ባንዳ) ከመጮህ፣ ሆዴ ባዶ ሆኖ ለነጻነቴ መዋጋትን እመርጣለሁ። ጠግቦ በባርነት ከመኖር፣ ተርቦ በነጻነት መሞት ትልቅ ክብር ነው። ከአባቶችም የተማርኩት ይህንን ነው። ድል ለኢትዮጵያ፣ ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን!!

  • @kedsay99
    @kedsay99 3 роки тому +15

    መንግስት ይህን ታንክ ከሌሎች ታንኮች ጋር አመሳስሎ ግንባር ላይ አስገብቶታል ካላችሁ ሚስጥር ማውጣት አይሆንባችሁም?🤔
    ነፈዞች

    • @tbiru6175
      @tbiru6175 3 роки тому +1

      kedir Tebarek. U read my mind.
      Feta media slow down . U look like u want to get the stolen money from all over Ethiopia 4 the last 27+years by the terrorist tplf.
      We will not b surprise if they pay u for ur service. In contrary we will b surprise if they don't pay u for ur service
      HAHAHA>>A aye woyane

    • @ጦይባየመርሳዋ-ደ7ዀ
      @ጦይባየመርሳዋ-ደ7ዀ 3 роки тому

      Tekekel

  • @MohdMohd-qj9tv
    @MohdMohd-qj9tv 3 роки тому

    ውነትአውራ

  • @Bubbles-ab
    @Bubbles-ab 3 роки тому

    🇪🇹አምዬ እግዛብሔር ነዉ የሚጠብቃት ደግሞም የማያሳፍሩ ጀግና ልጆች አሎት

  • @deguayalew2696
    @deguayalew2696 3 роки тому

    በየት በየት ግንባር አሉ አልከኝ? ተው እያስተዋልን ወንድሞች!

  • @robeltassie130
    @robeltassie130 3 роки тому

    Pyongyang is in North Korea, I think you meant SEOL

  • @mulyenegatezera1400
    @mulyenegatezera1400 3 роки тому

    Weir sayhon tegbar new gemnfelg

  • @addess1663
    @addess1663 3 роки тому

    ሰላም ፈታ ዴይሊዎች
    Alty Tank...S.Korea ሰራሽ በቱርክ ቴክኖሎጂ ተሻሽሎ የተሰራና ለኢትዮጵያ ወቅታዊ የጦርነት አውድ በቱርክ ለፍተሻ የተበረከተ...The Black Panther!

  • @47sh01
    @47sh01 3 роки тому +2

    ዘመናዊ ታንኩ የት እንደሚገኝ ለወያኔ ትልቅ መረጃ እየሰጣችሁ በመሆኑ ስለሠራዊትችን ትጥቅ ከመለፍለፍ ብትታቀቡ ምናለ???

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 3 роки тому +2

    ለምድነው ግን ለጥላት አሳልፋችሁ እምሠጡት ሚስጥር በሚድያ ቱቱ ለሀገር ሳይሆን የቆማችሁት ለብር ነው

  • @derejemelaku9725
    @derejemelaku9725 3 роки тому

    በውጊያ ወቅት እንድህ ያለ መረጃ መስጠታችሁ ከጁንታው ወገን መቆማችሁን ፍንትው አድርጎ ያሳል

  • @freedomtnb351
    @freedomtnb351 3 роки тому +1

    It isn't a matter of weapon it is a matter of goal. Look America had the most safisticated weapon in Afghanistan but couldn't win the war.

  • @yosephrobele9874
    @yosephrobele9874 3 роки тому

    Pyongyang የደቡብ ኮርያ ከተማ አይደለም የሰሜን ኮርያ ነው።

  • @yaseenali1963
    @yaseenali1963 3 роки тому

    እነሱ ይሄንን. አላስቡም. መዋጋትን መርጠው አል አተ ምን አሳሰበህ

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 3 роки тому

    አንዳንዴ የሀገር ወስጥ ሚስጥር ለሚድያ ወይንስ ለሳይስክራብ ይታሰብበት ሁሉ ሚስጥራችን ሜዳ ላይ ዋለ እኮ

  • @zekyamohammed5474
    @zekyamohammed5474 3 роки тому

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @truehearteye-candy167
    @truehearteye-candy167 3 роки тому +1

    My dear keep the secret 🤫 in between government forces…… no need

  • @miheretetibebe8838
    @miheretetibebe8838 3 роки тому

    ይህን ቪዲዮ በፍጥነት አጥፋው! በጣም ከባድ መረጃ አጋልጠህ ሰጥጠሀልና! ይህ ደግሞ ለትግሉ ወጤታማነት እንቅፋት ሊሆን ስለሚችል እባክን! በዚህ ዘይነት ዘገባዎች ላይ ከድል በኋላ ብታደርገው! ልለምንህ!

  • @ehsteugirmadereje1421
    @ehsteugirmadereje1421 3 роки тому

    በምን ቀን መጣ

  • @refaatalhadary4620
    @refaatalhadary4620 3 роки тому

    Informatin eyesteh new ???

  • @mrt6925
    @mrt6925 3 роки тому

    Camera man need to do more

  • @teshomewami8426
    @teshomewami8426 3 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ስለ ታጠቀችው መሣሪያ በዜና መግለፅ መስጢር ማውጣትና ለጠላት መረጃ መስጠት ስለምሆን የሐገራችንን ምስጢር መጠበቅ ጥሩ ነው እላለሁ

  • @berhanekaleab6411
    @berhanekaleab6411 3 роки тому

    ሚስጥር የሆነ ነገር ለምን ይሆን የምታወሩት ወንፊቶች

  • @ata3829
    @ata3829 3 роки тому

    The Professional Tigray Defense Force is strong people inshallah the TDF will winner inshallah 🙏

  • @yibkadebesa7462
    @yibkadebesa7462 3 роки тому

    pyongyang is North korea

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 3 роки тому +2

    "ፒዮንግያንግ " የሰሜን ኮርያ ዋና ከተማ ነው። ይህ ታንክ የደቡብ ኮርያ ከሆነ ሲኦል እንጅ ፒዮንግ ያንግ ላይ ታይቷል ማለት ታማኒ አይሆንም

    • @onlinelifts
      @onlinelifts 3 роки тому +1

      ደቡብ ኮርያም በጦር መሳርያ ብዙም አቲታወቅም