❤️ባልሽ የሚወድሽ መሆኑን የምታውቂባቸው 3 ምልክቶች❤️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2,5 тис.

  • @hawi5630
    @hawi5630 2 роки тому +40

    እኔስ በጣም የሚወደኝ ባል አለኝ ደሞ አላህ ሷሊህ በሆነ ልጅ እንዲወፍቀን የሁልግዜ ዱአየ ነዉ ኢንሻ አላህ

    • @AHh-mc5tc
      @AHh-mc5tc Рік тому

      ማሻአላህ በዚህ ዘመን ካገኘሽ የሚወድሽ አትብቀሽ ያዥው ያኔ ተንከባከቢው አላሁ አክበር ብያለሁ የኡክቲል ከሪማ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 10 місяців тому +1

      ማሻአላህ አላህ ይወፈቅሸ

    • @AhmedA-i1r
      @AhmedA-i1r 3 дні тому

      አላሕ ይፈውቃችሑ

    • @AhmedA-i1r
      @AhmedA-i1r 3 дні тому

      አላሕ ይፈውቃችሑ

  • @البل-ه2ش
    @البل-ه2ش 4 роки тому +31

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ የኔ ባል ልዩ ነው ኡሥታዝ አንተ ያልከውን ሁሉ ባሌ ያደርግልኛል ግን እኔ በጣም ግርጭርጭ ነኝ አሥቀይሜው እንኳን እሡ ነው ይቅርታ የሚጠይቀኝ እንኳን እያለቅሥኩ ጥሎኝ ሊተኛ ይቅርና ከፍቶኝ እሥቃለሁ ባላልኩበት ሠአት እንደ ህፃን ልጂ ያረሣሣኛል ውድ እህቶች ወንድሞች ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ አላህ ልጂ እንድወፍቀኝ ዱአ አድርጉልኝ ባለቤቴን ማሥደሠት የምችለሁ በዚህ ብቻና ብቻ ነው በጣ ጉጉት አለው። አላህ ሠጥቶን ነበር ግን የኛ አላለውም አላህ ወሠደብን የሚያድገውን ጤነኛ ልጂ አላህ ይሥጥሽ በሉኝ

    • @ayishamohammed810
      @ayishamohammed810 Рік тому

      አላህ እሚያድገውን ልጂ የወፍቃቺሁ በሥዴት ለይ ያለነውም በሠላም ለሀገራቺን ያብቃን ያላገባ ነውም አላህ ሧሊህባል ይወፍቀን

    • @tube-dt4yb
      @tube-dt4yb Рік тому

      አላህ ሷሊህ ልጅ ይስጣችሁ ያረብ

    • @mebinakenzu-xx5pq
      @mebinakenzu-xx5pq Рік тому

      አላህሷሊህ ልጂ ይወፍቅህ ሀቢቢ

    • @ሳራየልጓማቀበጥ
      @ሳራየልጓማቀበጥ Рік тому

      አላሕይወፈቅሺየእኔውድእኔም የአንችው ቢጤነኚ እንሻአላ አላሕይወፈቀን ለሑላችንም ፈቅሪ ሐብት ያለልጅ ክንቱነው ለቢቢቴ ለእኔም ለአንችም ለሑላችንም ይወፈቀን ያሪብ

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 10 місяців тому

      አላህ ይስጥሽ

  • @user-sg3ps1bb6b
    @user-sg3ps1bb6b 4 роки тому +168

    ምሣ በላሽ ቁርሥ በላሽ ይመምኝ ይቁረጠኝ እናቴ ነች ምትለኝ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ወላሂ

    • @امتوأم-ي1ص
      @امتوأم-ي1ص 4 роки тому +7

      በጣም አላህ ረጂም እዲሜ ይሥጥልን እናቶቻችንን

    • @መኪነኝየሀርቡልጅ
      @መኪነኝየሀርቡልጅ 4 роки тому +1

      እናቴም ትለኛለይ ግን።ስደት ላይሆኘ ባሌም።ይለኛል በላሽ ጠጣሽ ይላል አንዳደየ ስማርጥ አልበላም እለዋለሁ ለሱ ይመስለኛል።እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @hayunamama3216
      @hayunamama3216 4 роки тому +1

      Alahum ameen ye enatochachnen edme ke afyana dsta ga yarzmln

    • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን
      @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን 4 роки тому +1

      @@መኪነኝየሀርቡልጅ ክክክክ

    • @ሀሊማከወሎ
      @ሀሊማከወሎ 4 роки тому +3

      እውነት

  • @lkjhlkjh6454
    @lkjhlkjh6454 4 роки тому +235

    ወላሂ አቅፎኝ እየናፈቀኝ አለቅሥ ነበር ነገር ግን ባሁን ሠአት ተለያይተን ነው ያለነው እና እህቶቼ ከምትወዱት አላህ አይለያችሁ

  • @kaloode334alfrst5
    @kaloode334alfrst5 4 роки тому +69

    በጣም ይገርማል ባሌ እንደሚወደኝ በደንብ የገባኝ ይሄን ትምህርት ስሰማ ነው አልሀምዱሊላህ እኔም ይበልጥ ወደድኩት ወላሂ አሏህ ሷልህ ልጅ እንድወፍቀን ዱአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቸ

    • @tyjk4570
      @tyjk4570 3 роки тому

      ማሻ አላህ

    • @hindmekonen6216
      @hindmekonen6216 2 роки тому

      Allah Afiya yalachewu lejoche yistshe yareb

    • @maryamahmad2190
      @maryamahmad2190 2 роки тому

      ወአለይኩም ሠላም አብዱ ረህማን ማር አላህ ያሣዲግህ

    • @AHh-mc5tc
      @AHh-mc5tc Рік тому

      ማሻአላህ ለምኝው አላህን ይሰጥሻል ያረብ በይው ቀልብሽን ባይሆን አፅጅው ጥሩ ዱአ ከቆሻሻ ነገር ስለማያርፍ ንብ ብለሽ ሰይሚው ዱአን ንብ በተፈጥሮዋ ጥሩ ማአዛ ካለው አበባ ላይ ታርፋለች ለምን ቢባል ማር የሚባለውን ጣፋን ምግብ ለማምረት የኡክቲ እወድሻለሁ ለአላህ ብየ የኔ እንቁ

  • @kedirzed6260
    @kedirzed6260 4 роки тому +246

    ያረቢ ለሁላችንም አላህ ፍቅርን ይስጠን እኔ ባለቤቴ አብረን ተኝተን ለራሱ ይናፍቀኛል ወላሂ በዛ ላይ ውዴ እወድሻለሁ ሰለኝ እንባየ ባይኔ ይሞላል ይሄን የምሆነው ደግሞ ጥሩ ሰውነቱ ገዝቶኝ ነው አላህ ለሁላችንም ንፁህ ፍቅርን ይስጠን

    • @KjEFSZX
      @KjEFSZX 4 роки тому +5

      ሲስቅ ሳኩኝ ልጁ ወይ ጉድ የኔ ፈገግታ ወይ ህፃን

    • @meremmuhye7628
      @meremmuhye7628 4 роки тому +7

      ማሻአላህ ፍቅራችሁን እስከዛኝው ያርግላችሁ እህት

    • @ns6250
      @ns6250 4 роки тому +5

      መሸአለሀ አለሀ አሰከ ጀነት የድረጊለቹሁ መሸአለሀ

    • @madenamd235
      @madenamd235 4 роки тому +5

      ማሻከላህ ሀያት አያታቾሁን ያረዝምላቾሁ

    • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
      @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 роки тому +2

      ማሻአላህ ያዝልቃችሁ

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 4 роки тому +231

    ክክ ማነው ያብዱ እርህማን ሳቅ ያሳቀው አላህ ያሳዲግህ ጀዛኩም አላህ ኽይር

    • @AA-du6my
      @AA-du6my 4 роки тому +2

      እኔ በጣምነው ያሣቀኝ ሻይ እየጣሁ ሊደፋ እስሚይ

    • @lubabareshad5360
      @lubabareshad5360 4 роки тому +1

      እኔ አብሬው ሳኩኝ ሳላቀው ወይ ጉድ

    • @አባሰልYoutube
      @አባሰልYoutube 4 роки тому +2

      Lubaba Reshad ክክክክ እኔም

    • @salwasalwa802
      @salwasalwa802 4 роки тому +1

      ክክክክ በጣም ደስ የሚል ልጅ አላህ ያሳድገው

    • @ሀገሪንተውልኘ
      @ሀገሪንተውልኘ 4 роки тому +1

      እር እኒም ሳኮኘ አላህ ያሳድገው

  • @ኡምአብዱሯህማንቢንትሰኢዲ

    ሀቢቢ ወድ ባለቤቴ አነዚህን ድርጊቶች ያደርጋል ገን አሁን አብረን አደለንም አላህ በሰላም እንዳገናኘን ዱአ አድርጉልኝ አሱ ኢትዮ አኔ ሳኡድ ነኝ

  • @Tube-cg1ng
    @Tube-cg1ng 4 роки тому +48

    አባትና ልጅ ፈገግታቸው ደስ ሲሉ ያረብ ለኛም ጥሩ ልጁይቀፍቀን

  • @seadashiferawu7682
    @seadashiferawu7682 3 роки тому +6

    አልሀምዱሊላህ በጣም የማፈቅረው በጣም የሚያፈቅረኝ ባል ስላለኝ ሁሉንም እባሌላይ ያለ ነው አላህ እረጅም እድሜ ከፍቅር ጋ ይስጠው የኔ ሀቢቢ

  • @ሱሱቲዮብ
    @ሱሱቲዮብ 4 роки тому +67

    የሴቶችን ብሶት የሚቀሰቅስ ትምርት ነው።እዲህ የሚያደርግ ባል ከስንት አንድ ነው ወይም 100%/10 ነው።ብዙም የለም ሴት ልጅ ግን ሁሌም እንክብካቤ ክትትል ያስፈልጋታል።ግን ምን ዋጋ አለው ወንዶች ብዙም አይረዱም።

    • @qewwer175
      @qewwer175 4 роки тому +1

      🔔

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 4 роки тому

      ሱብሀንአሏህ ትዳር እኮ የቻይና የቱርክ ፋሽን አደረጉት ብዙዎች አሏህየስትር

  • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና

    አረ ባሁኑ ሰአት ንፁህ ፍቅር ያላት እናት ብቻናት እማ ባማያልቀው ውድድ ይህን ስል ደሞ ብዙ ወንድሞች አሉ ለሤት ልጅ ክብርእና ፍቅር መሥጠትም መቀበል ምየሚችሉ

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 4 роки тому +41

    ያአላህ ይሄን ልጅ ስወደው ለየት ይላል አብዱሯህማን እዋ እድግ በልልኝ ማሻአላህ እሲኪ እኔንም ዱአ አርጉልኝ አሏህ ቢወፍቀኝ

    • @kadija1189
      @kadija1189 4 роки тому +1

      አሰላም አለኩይም አብዱረህማን ማሻአላህ አላህ ይሰድጎል 🍟🍬🍔🍟🍬🍔🍟🍔🍟🍟🍟🍬🍧🍧🍟🍬🍔🍟🍬🍟🍟🍟🍔🍔🌭🍔🍔🍟🍬🍟🍟🍬🍟🍬🍟🍬🍟🍬🍟🍬🍟🍬ክክክክ

    • @Sነኝእማየኔንግስት
      @Sነኝእማየኔንግስት 4 роки тому

      አላህ ይወፍቅሽ ለኔም ዱኣ አርጊ ሁቢ እኔም ዱኣ አደርግልሻለሁ

    • @ፍጡማልጎማ
      @ፍጡማልጎማ 4 роки тому

      አላህ የምትፈልጊውን።ባል።ጀባ።ይበልሽ ያረብብብብብ

    • @nefisatube7837
      @nefisatube7837 4 роки тому

      አሚንንንን

  • @samiaahmed2971
    @samiaahmed2971 2 роки тому +5

    አልሀምዱ ሊላላ ከ 3ቱ 2እና 3 በትክክል ባለቤቴ የሚያደርጋቸው ነው የመጀመሪያው ግን(1) ናፍቆቱን በስልክ ነው በጣም በስልክ የሚያወራው አልሀምዱ ሊላህ አላህ ይተውልኝ የልጆቼ አባት አላህየልጅጅ ያሳያን ለልጆቼም ዱአ አድርጉልኝ የዲን ልጆች ያድርጉላቹ ብላቹ

  • @አላህወኪል-ጘ9መ
    @አላህወኪል-ጘ9መ 2 роки тому +5

    እድህ አይነት ወንድ ማግኘት መታደል ነው እህቶች እኛን ሷሊህ አድርጎን ሷሊሁን አላህ ይወፍቀን ምርጫችንን እናሳምር አላህን በማስታወስ እንበርታ እሙዚቃ አቀቃኝ ቤት ገብተን እዳሀለ ባል አይገኝም በሱጅድ ላይ እፈልገው አላህ ሷሊሁን ይወፍቀን💐

  • @አሞነኝሀላሌንናፋቂ
    @አሞነኝሀላሌንናፋቂ 4 роки тому +10

    እኔ ሀቂቃ አሁን ማመን አቅቶኛል ሁሉም ወንድ አንዳይነት ናው የሚመስለኝ ብቻ አላህ ሷሊህ ይውፈቅን

  • @እሙሙዓዝኢሻአላህ
    @እሙሙዓዝኢሻአላህ 4 роки тому +27

    ማሻ ከላህ አብዱ ሮህማን አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ አንተን የለሠለ ልጂ አላህ ይስጠኝ ሙአዝየን

  • @fatimaabdullah3502
    @fatimaabdullah3502 4 роки тому +74

    እማይናፍቅ ከሆነ ባል ሳይሆን አባል ነው ማለት ነው መልካሙን ትዳል ይስጠን ያሁን ዘመን ወንዶች እንኳ ብር ነው ናፍቆታቸው

  • @nallapathu4769
    @nallapathu4769 2 роки тому +6

    ማሻ አላህ አላህ እኛንም ሷሊህ አርጎን ሷሊህ ልጆችን ይስጠን ከምንወዳቸውም ከሚወዱንም አላህ ያርገን ያረብ

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    ፈገግታ ሱና ነው እረ ሰደቃም ነው ማሻ አላህ አባት እና ልጅ አልሀምዱሊላህ የምወደው የሚወደኝ የሚናፍቀኝ በጣም የሚወደኝ የምወደው አለኝ ስደት ለትንሽ ግዜ ለያየን እጂ ውድ የልጄ አባት አለኝ ወለከል ሀምድ ጀዛከላህ ኸይር ✔️✔️✔️✔️

  • @መዲነኚየሦፍያእናት
    @መዲነኚየሦፍያእናት 4 роки тому +39

    ክክክክክክክክክ ወላሂ ውሥታዝ በሣቅ ሞትኩ ዛሬ ግን አብዱሮህማን ለምን ሣቀ አተው ኧረወየው የኔ አሠሪ ነው እንደዚህ አይነት ባል ወላሂ ማሻአላህ ናቸው ሢዋደዱ ያሥቀኑኛል ደሥሥሥሥ ይሉኛል ማሻአላህ በሉ

    • @zeyinbayesuf6299
      @zeyinbayesuf6299 4 роки тому

      ሁለተኛ ሚስት ሲባል ሳቀ የገባው ነገር አለ መሰል ስለ ሁለተኛ ሚስት😁😁😁😁😁

    • @kamutlaamm4145
      @kamutlaamm4145 4 роки тому

      ክክክክክክክክ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ያአላህ እንዲህ አይነት ወንድ ይኖር ይሆን ኢላሂ ከአንተ ራህመት ተስፋ አልቆርጥም ወንዶቻችንን አንተ አስተካክልልን እንጂማ ያስፈራል ከማይሆን ትዳር ብቸኝነት ይሻላል ከመቃጠል ኡስታዜ በአሁኑ ጊዜ ትዳር የቃቃ ጫወታ ብዚነስ ሆነ በተለይ ወንዶቹ አላህ ካዘነላቸው በቀር የሴቶች እንባ የልብ ስብራትና ሮሮ ሲታይ ትዳር ያስፈራል

  • @elaftube8979
    @elaftube8979 4 роки тому +28

    ኡስታዝ እዳው እደል አብዱረህማን አደበቱ የሚጣፍጥ ልጅ አላህ እድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝአላህ ያሳድግህ የኔ ፍልቅልቅ

    • @rozaa3405
      @rozaa3405 4 роки тому

      አላህ ይርዝቅሺ እህቴዎ

    • @selamtube9475
      @selamtube9475 4 роки тому

      @@rozaa3405 ሁቢ ሰብሥክራይብ አረጊኝ

  • @حوا-ذ5ب
    @حوا-ذ5ب 2 місяці тому

    ማሻአላህ ያረብ አላህ ያሳድግህ የኡማው ምርጥ ምርጥ ተምሳሌት አላህ ያድርግህ

  • @ابوحمد-12
    @ابوحمد-12 3 роки тому

    ወአለኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ الحمد الله ثم الحمد الله. እኔ እማ ዛሬ ኡስታዝ ይሄን ትምህርት ያመጣዉ ባሌን ሊያጣላኝ ነዉ ብየ ነበር ሁሉንም አልፎአል ስደት ለያየን እጅ። አላህ ወፍቆኛል እምፈልገዉን አይነት አልሀምዱሊላህ ያላገባችሁ ደግሞ ዱአ አርጉ የለይል ሶላት እየሰገዳችሁ እሽ ሠምታችሁ አል

  • @seadayimamsada6323
    @seadayimamsada6323 4 роки тому +9

    ከከከከከከ ወየው ዛሬስ ያለ ፕሮግራሜ አሳከኝ ኡስታዜ እድህ አይነቱ ፍቅር በሪያል ተቀይሯል ወድም አለም። በተለይ በውጩ አለም። ሲጀመር የፍቅር ምእራፉን ከየት ተነቦ እንኳን ፍቅርን የሚያል የህይወት ዋጋ ሌላም ነገር እውቀትና ተእሊም ይፈልጋል። ብቻ ጀሊሉ በዝነቱ የፍቅሩን ካፓ ያልብሰን።

  • @ሀያትወሎየዋ-ሐ3ኰ
    @ሀያትወሎየዋ-ሐ3ኰ 4 роки тому +308

    ልሙትልሺ የሚሉት ከመዳም የሸቀልኩትን ለመቀበል ነውውው አለቀ 😂😂

  • @ፈራህ
    @ፈራህ 4 роки тому +62

    እሯ እንዲህ ያለ ባል በባትሪ ቢፈለግ ራሱ አይገኝም 😀😀ሚስቶች ሴንድ ዚስ ዳእዋ ቱ ባል አሻን የተዓለም✊✊

  • @ጠይባyouTube
    @ጠይባyouTube 4 роки тому +1

    የኔ ቆጆ አላህ ያሣድግህ ጣፉጪ ነገር ነው ኡሥታዝ ልጂክ ወድጄው ልሞት ነው ማሻላህ ተባረክ ረህማላ እድግ በል

  • @ayusheayusha8488
    @ayusheayusha8488 4 роки тому

    የኔ ጣፋጭ አብዱ ሮህማን አላህ ያሳድግህ
    ለቤታችሁ አድስ ነኝ በቅርቡ ነው የተቀላቀልኳችሁ ግን አብዘሃኛውን ቪድዮዋች ተመልክቻቸዋለሁ ማሻላህ ኡስታዝ በጣም ደስ ደስ የሚሉ ፕሮግራሞች ናቸው ቀጥሉበት ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ጀዛ

  • @امي-ت8م
    @امي-ت8م 4 роки тому +27

    የኔ ልዩ ባል በላሽ ጠጣሽ ይለኛል ሰውቹጋር ስጣላ እሱላይ ነው የማራግፈው ንደቴን ምን አይለኝ አላህ ያቆይህ ከጤናጋር ውደ

    • @ነኝሀላሌንናፍቂ
      @ነኝሀላሌንናፍቂ 4 роки тому +2

      እኔም ስናደድ እፍ ይቅር ይበለኝ ባብረጃየ ነው

    • @احمدحسن-ذ4ص
      @احمدحسن-ذ4ص 4 роки тому

      አላህይጨምረለት

    • @purpletube7357
      @purpletube7357 4 роки тому

      Ewnet kwhone dess yilal mashallah adis tegabi kehonachihum lihon yichilal abrachihu leametat norachihu kehone yihen yemiadergew mashallah biyalehu fikrachihun yakoylachihuu

    • @tubegdgg1833
      @tubegdgg1833 4 роки тому

      ታድለሽ እህህ አረ ዱአ አርጉልኝ ያረብ

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 роки тому +43

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ዛሬስ ከባለቤቴ ተለይቶ መኖር መረረኝ ከቤተሠብም ያረብ ወላሂ ባለቤቴ ሶስቱም አሱጋር አሉ ተኝተንም ይናፍቃል እንኳን እደዚህ እርቄው አስለቀስከኝ ኡስታዜ ባለቤቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነው ሀቂቃ ቃላት አጠረኝ ኡፍፍፍ አላህዬ በመሐከሌ የገባውን ምቀኛ አንሳልኝ አታስገባብኝ አልቅሼ አልበቃ አለኝ ያረብ ሶብር ስጠኝ ኡስታዝ ጀዛከላሁ

  • @ዚነትጉማታው
    @ዚነትጉማታው 4 роки тому +6

    ሀቢቢ አብዱረህማንየ አላህ ያሳዲግህ ማሻአላ ማሻአላ
    አቡ አብዱረህማን ጀዛክ አላህ ኸይር
    በጣም ጠቃሚ ምክር አላህ ከሚጠቀሙት ያዲርገን

  • @seadeyoutube3808
    @seadeyoutube3808 3 роки тому +2

    እኔ አልሀምዱሊላ እውነት ከሆነ ያልከውን ሁላ አይበታለሁ ተራርቀን ነወ ያለነው አላህ በቅርቡ እንድንገናኝ ዱአ አድርጉልጅ ልጅህን ደሞ አላህ ያሳድቅልህ ሀያቲ ባቢ

  • @kbetwollo3337
    @kbetwollo3337 2 роки тому +4

    ዉዷ እህቴ ደግሞ ላች የሚጠቅምሽ ከሆነ አላህ የሚያዉቀዉ ጌታችን ከምቶጅዉ ባልሽ ያገናኝሽ ሀያቲ

  • @አሚነኝከወሎደሴ
    @አሚነኝከወሎደሴ 4 роки тому +19

    አይ ኡስታዝ እንድህ አይነት ወንድ በዝህ ዘመን የለም ወይ አልተወለደም ወይ አልፏል አሁን ላይ ያለው ......እንዳው ዝም ነው

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 4 роки тому +13

    ወሊሂ ልጂ ቲስቅ በጣም አሳቀኝ ጉድ እኮነው ጉድ ገረመው ህፃኑን እህ አላህ ፈታ ያርጋችሁ ያረብ

  • @mdjndxn6380
    @mdjndxn6380 4 роки тому +9

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    መገን አተኡሥታዝ አሏህ መልካም ሥራሀን ይዉደዲልህ አብዱ ሮህማንንም
    አሏህ ያሣዲገዉ ማነዉ እደኔ በደሥታ በጉጉት የሚያዳምጠዉ እሥኪ በላይክ ልያችሁ 👍👍👍👍👍

  • @maryami6738
    @maryami6738 3 роки тому

    ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አብዱ ረእማን በጣም ነው ያሳከኝ አላህ ያሳድግህ

  • @umuselman6207
    @umuselman6207 4 роки тому

    አልሐምዱሊላህ 3ቱም አሉበት ባሌ በጣም ልዩ ሰው ነው የሚገርማችሁ ነገር ሁሌ ስጦታ ከማምጣቱ የተነሳ አንዳንዴ የማልፈልጋቸው እንዲሁም እቤት ውስጥ ያለኝ ድጋሚ ስለሚያመጣ እኔ ግዛልኝ ሳልልህ አትግዛ ነበር ምለው እንደዛም ሆኖ ያስፈልጋታል ወይም ያምርባታል ያለውን ነገር ከመግዛት አይቆጠብም ነበር። አሁን ግን የሳውዲ ፖሊስ ለያየን😭

  • @الهمدوللهعاملها
    @الهمدوللهعاملها 4 роки тому +14

    እድህአይነት ሰው ማገኘት በጣም ከባድነው እድህ አይነቱን አላህይወፍቀን ያረብ

  • @ከዲ-ቈ5ዠ
    @ከዲ-ቈ5ዠ 4 роки тому +4

    አላህወይ ምርጥ ባል ስለወፈቅሃኝ አላሀምዱሊላ መጨረሻችንንም አሳምርልን ያረብ ላላገባችሁም መልካሙን የትዳር አጋር ይወፍቃችሁ ያረብ ያገባችሁም ጥሩፍቅር ይሁንላችሁ አሚን

    • @GfddReewq
      @GfddReewq 4 роки тому

      የኔ ቆንጆ .አብዱረህማን ፍቅር ልጅ አላህ ሀፊዝ አድርጎ .እድግ ያድርግህ አላህ በእዝነቱ ይጠብቅህ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +113

    _አህለን ግድ የለሸም ሀያዕ ውበትሽ ፣ ሀያዕ ጌጥሽ ፤ ሀያዕ ዘውድሽ ነውና ተዋቢበት!_
    እየውልሽ آختاه
    *ትዳር በአበባ የተነጠፈ አይደለም*
    ብዙ እህቶች
    _ባል ማግባት ጀነት መግባት ይመስላቸዋል መሰለኝ ትንሽ እንቅፋት ስታጋጥማቸው ዘለው ለመውጣትን ይመርጣሉ_
    ትዳርኮ ጌም አይደለም ዘለሽ ገብተሽ ዘለሽ ምቶጪበት የትዳር ህይወት በአበባ የተነጠፈ አይደለም ስልሽ ደስታ የለም ማለቴ አይደለም ይሰመርበት!
    *ትዳር ደስ የሚል ሂይወት ነው*
    ትዳሩ ሚመራው በኪታብ በሱና እስከሆነ ድረስ ደፍሬ የዚች ምድር ጀነት የትዳር ህይወት ነው ማለት እችላለሁ
    እናም እህቶቼ!
    _ብልህና ጠንካራ ሁኑ ካገባቹ አንድ አንድ ነገር ሲገጥማቹ ዘሎ መውጣት ሳይሆን ችግሩን ለመፍታት ጥረት አድርጌ✅_

  • @user-vp9kk7dc6h
    @user-vp9kk7dc6h 4 роки тому +2

    ኧረ እሄንን ዳእዋ ሁለተኛዬ ነው ማዳመጤ አብዱረህማን ቲስቅ እኔም በሳቅ ወደኩ
    የኔ ማር አብኪ አሏህ ያሳድግህ
    እስኪ ዛሬ አብዱረህማንን ይዘህልን ናቶሎ ኡስታዝ

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 2 роки тому

    ወላሂ ጠጣም ትክክል ያአላህ ትምህርት በጣም ጥሩነዉ አልሀምዱዱላ ጀዛኩምላ ኸይር ጥሩ ሠዉነህ አላህ ይዉዴዲህ

  • @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ
    @ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ 4 роки тому +35

    እር ኡስታዝ እንደዚህ ያሚያድርግ ውንድ የለም. በአሁን ግዜ. ብር ብቻ ያግኝ የሚያስጨንቀው. ብር ነው. የሚናፍቀው ለብር ነው. ዱሮ ቀር

  • @እናትክፉአይንካት
    @እናትክፉአይንካት 4 роки тому +8

    እንኳን ከስራ ተመልሶ ነፈቅሽኝ 😢😢😢😢 የተዋረደ ይመስለዋል

  • @መርየምነኛእናትንናፋቂ

    ክክክክ አረ ኡስታዝ ብር እንጂ ሚስቱን የምናፍቅ አይመስለኝም

  • @ekramymaim5437
    @ekramymaim5437 4 роки тому +2

    ባሌ ይወዴኛል ማለት ነው ስዴት ለየን እንጂ ግን አልሀምዱሊላህ ሶስቱንም ጥያቄዎች ያደርግልኝ ነበር ኢንሻ አላህ አላህ በሰላም ያገናኜን

  • @tube5199
    @tube5199 4 роки тому

    አብዶረህማን የኔ ማር አላህ ያሳድግህ ትጣፍጣለህ ኡስታዝ በአላህ ኹጥባ አስተምረው እና አንድ ቀን ያቅርብልን አጠር ያለ ኹጥባ

  • @ያአላህወደህአስወድደን

    ዘሬ ነው ጉደችን ያፈለው
    እንከን እሱ ልደዊል ስደወልለት ሚን ፈለግሽ ነው ሚለው አብዘኘው ቢቸ ሶብር ይስጠቹ ያበሻ ወንጆች ....... ስያገብም ብዙ ወጪ ስለመያወጡ ህመስለኘል

  • @Mm-tq8gi
    @Mm-tq8gi 4 роки тому +6

    ያረብ የወደፊት ባሌ የሚያፈቅረኚ ያድርግልኚ😌

  • @TEWFIKANWARAHMED
    @TEWFIKANWARAHMED 4 роки тому +37

    ወላሂ እኔ በሌ በጠም ይጨነቅልኛል ረሴን እንድጠብቅለት ሁሌም አደራ ይለኛል በቀ ስየመኝ በጠም ይጨንቀወል አሞኝ እንኳን ለደቂቃ ከስልክ አይርቅም ብቻ ፅፌ አልጨርሰውም አላህ ይጠብቅልኝ አይለቭ ዩ ሀለሌ

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 2 роки тому +1

    የኔ ቆጆ አብዱረህማን በጣም ናፍቆኛል የቆየ ቪዶ እያየሁ አለቀሥኩ የወድሜል ልጅ ይመሥላል አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አብዱረህሚ አብዱረህማን

  • @zinetseidzanbayseid
    @zinetseidzanbayseid Рік тому

    ማሻአላህ አብዱሮህማን የኔ ጌታ አላህ ያሳድግህ እኔም አተን የሜክልጅ አለኝ ያረብ ቁራአን ሀፊዝ እድሆንልኝ ምኞቴ ነው አልሀምዱሊላህ ባልተቤቴ በጣም ጡሩ ሰው ነው እኔ ብቻ ነጭናጫ ነኝ😂

  • @sadiyavidyo4470
    @sadiyavidyo4470 4 роки тому +13

    ላጤዎች ዱኣ አርጉ አለህ ሳሊሁን የራሳቹ ቢጤ ይወፍቃቹ እንሻላ ያገባንም እኛም ባሎቻችንም ሂዳያ ይስጠን እንሻላ

  • @sm2734
    @sm2734 4 роки тому +18

    አይይይ የዛሬ ወንዶች ሸርጡን ሳያውቁ ሶስት ሚስት አራት ሚስት ይመኛሉ እኛ በሀረብ ቤት እየፈጋን

  • @youtupe2865
    @youtupe2865 4 роки тому +10

    ያርብይ ልጂ በድህአይነት ሲድግ ደስየሚል 👍✅

  • @ritabint1713
    @ritabint1713 4 роки тому +1

    ያልከው ሁሉ አያረግም ባለቤቴ ምፈልገውን ግዴታ መናገር አለብኝ ሲበዛ ዝምተኛ ነው ግን ከምንም በላይ ታማኝና ቅን ነው ክፍት የለውም እነዚ ድርጊቶች ቢያረግልኝ ደስ ይለኛል ተናድጄ ብዙ ግዜ እናደዳለሁ ሁሌም የሱን ፍቅር ማቀው ስጣላው ሲለማመጥ ያላንቺ ማን አለኝ ሲል ብቻ ነው ከማንም በላይ አፈቅረዋለሁ እወደዋለሁ 😢አሁን የ2 ወር እርጉዝ ነው ያላቹን አስታየት ስጡኝ

    • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
      @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 4 роки тому +2

      ታማኝ መሆኑን ውደጂ ይበቃሻል እህቴ ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቢቱ አይኖረም ደህና ነገራቸውን እያባዛን የጎደለውን መታገስ ነው የሁሉም ሰው ይለያያል ከኛም እነሱ የማይፈልጉት ነገር ይኖራል አገላለፆችን ይለያያል አላህ በትዳራችን ደስተኛ ያድርገን ሰው ሁኖ ጎደሎ የሌለበት የለም

    • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
      @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 4 роки тому +3

      አላህ በሰላም ለመውለድ ያብቃሺ እና ያላቺ ማን አለኝ ከማለት በላይ ፍቅር አገላለፆ አለ እንደ? የራስሺ ጉዳይ የሚሉ ሰንት አሉ አላህ ይጠብቀን ሰለ ወደፊት አላማችሁ ምን ሀሳብ እንዳለው ጠይቂው ካንች ጋር ከልጆች ጋር እቤታችሁ በፍቅር የምትኖሩበትን ጊዜ ከነገረሺ በቂ መው የኔ ውድ ምኞቱ ይሄ ነው ሀሳባችን ተሳክቶ ሀገር ገብተን ልጆቻችን ጋር ሚስቴን እቀፍ አድርጌ ከጎቴ ቁጪ ብላ መጫወት ልጆቸን ድን ማስተማር ሲል ልቤ ይመታል ያረብ አንተ አሳካልን እኔም ምኞቴ ይሄ ነው በድኑ ጎበዝ እንድሆን እርጂኡ አንችም በድንሺ በርች የድን እውቀት ያለው ሰው ፍቅሩን እንደት መግለፆ እንዳለበት ያውቃል የሚስትን ሀቅ ይጠብቃል ሚስቱን እንደት ማስደሰት እንዳለበት ያውቃል እውነቴን ነው የምልሺ እኔ በራሴ ስላየሁት ነው ከአምናው ዘንድሮ በፍቅር ደምቅ ብለናል አልሀምዱሊላህ ባለቤቴ በድኑ ጎበዝ ነው ግን ከበፊቱ አሁን በድኑ ጎበዝ እየሆነ ሲሄድ በዛው ልክ ለኔም በጣም ጥሩ እየሆነልኝ መጣ እኔም እንደዛው በአወኩ ቁጥር የሱን ሀቅ ለመጠበቅ ስጥር ፍቅር በፍቅር ሆነናል መጨረሻችንን አላህ ያሳምረልን 5 አመታችን ተጣልተን ሰው በምሀላችን ገብቶ አስታርቆን አያውቅም ሰው ሆኖ የማይጋጪ የለም ሰወች ሊያጣሉ በምሀል ቢገቡ ራሱ እኔና እሱ ሰለምንዋደድ በመመካከር እንፈታዋለን የሰው ወሬ አትሰሙ ሰትጣሉም ላልሆነ ሰው ሚስጥራችሁን አታውሩ ነገሩን ያከሩታል የባሰ ያራርቃሉ አንዳንዶቹ በትዳር መሀል ገብተው የሚያበጣብጡ አላህ ሂድያ ይስጣቸው የይስጠን

    • @ritabint1713
      @ritabint1713 4 роки тому +1

      @@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ አሚን ያረብ ታማኝነቱ ግልፅነቱን በደንብ እመሰክራለሁ ዲን ላይ ይሰግዳል ሌላው ብዙም አይደለም ግን ፀባዩ ሙጠዋ ነኝ ከሚሉ ይበልጣል ከብዙ ሰው ማውራት መጫወት አስር ቦታ መሄድ አይወድም ሲበዛ ዝምተኛ ነው ተጣልተን እንኳን ለፍላፊ እኔ ነኝ እሱ አንድ መልስ አይሰጠኝም በዚ በጣም እናደዳለሁ አጠገቡ ስሆን ዝም ነው የመገኛ ጊዜያችን ሲርቅ ሊያገኘኝ ይቸኩላል ምኞት ተስፍ ማውራት አይፈልግም ለምን ስለው ድንገት ባይሆን ልብሽን ልሰብረው አልፈልግም ይላል ተመኝ አውራ እላለሁ እኔ ሴት ነኝና ህልሙን ማወቅ እፈልጋለሁ እሱ ዝም ነው ግራ ገባኝ ገበናዬ ቤተሰቤ እንኳን እንዲያቅ ቦታ አልሰጥም እሱም እንደዛው ብሶቴን ማውራት እፈልጋለሁ ግን እሱን በመጥፎ እንዲያዩት አልፈልግም ግን አልሀምዱሊላ አላማርረው ጌታዬ ከዝምታው በስተቀር ሌላ የሚጎዳኝ ነገር የለም

  • @zinet3238
    @zinet3238 5 місяців тому

    ሀቢቢ አብዱሮህማን አላህ የሣድግህ የኔ ጣፍጭ ህጻንልጅ በጣምነው የምወደው ሢሥቅ አብሬ እየሣኩነበር

  • @Shem937
    @Shem937 4 роки тому +7

    አልሃምዱሊላህ ዬኔ ልዩ ሰይከፋህ ኑርልኝ ምንም አልልም ያራብ ያቆያን በፍቅር በጤነ 😍😍

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ

    በህልሜ መስለኝ ይሄ ነገር ክክክክክክክ እንድህ ያለ ወንድ በህልም ወይም በፊልም ነው የሚታየው

  • @امامتاللهيتوب
    @امامتاللهيتوب 4 роки тому +8

    واليكم اسلام ورحمته وبركاته
    አብዱራህማ ወሬህ ይጣፍጣል ማሻአላህ አላህ ትልቅ አሊም ያረግህ

  • @rabia.1529
    @rabia.1529 4 роки тому +1

    አላህ አላህ. ማሻአላህ አላህ ያሰድግህ. ሀቢቢ. ሀፋዝ. ያርግልህ ኡስታዝ. ልክእዳተ ያርግልህ. አላህ ይጠብቅህ. አልሀምዱሊላህ. እኔ. በትዳሬ. በጣም ደስተኛነኝ. እደኔ. በሂወቱ ተደስቶ የሚር ያለ አይመስለኝም. በጣም ጡሩ. አዛኝ ድግ አጋዡ. አጫዋቺ. ምንብየ ልንገርህ ኡስታዝ. ወላሂ. ሊጥ ሳይቀር ያቡካል. በጣም ባለሞያነው. የሴትም የወንዱንም. ይሰራል. አተ ያልከው ሁሉ. የኔ ባል ታሪክነው. እሱ የሚያረጋቸው. ነገሮቺናቸው. ሀቁን እምወጣ ያርገኝ

  • @adanechabiebietube3637
    @adanechabiebietube3637 4 роки тому +2

    ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ የኔጣፋጭ አላህ ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀን ያርብ

  • @khanKhan-lx9gc
    @khanKhan-lx9gc 4 роки тому +34

    በአሁን ሳአት እንደዚህ አይነት ባል ማግኘት መታደል ነዉ ግን እኔ አልታደልኩም ወላሂ በጣም ይከብዳል 😭😭😭

  • @sadiaalain4977
    @sadiaalain4977 3 роки тому +3

    ሀቢቢ አብዱ ረህማን 😘😘😘😘😘😘አላህ ያሰድግህ ገዘቤዋዋዋዋ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐

  • @samerayousif555
    @samerayousif555 4 роки тому +6

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ባባየ ማር ነገር ነህ አብዱረህማንየ እድግ በል

    • @fouciaethiopia5146
      @fouciaethiopia5146 4 роки тому

      ማሻአላህአላህያሳድግህባባየማርነገርነህአብዱረህማንየእድግበል

  • @ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ

    ወአሌይኩም ሰለም ወራህማቱላህ ወበራከቱ የሀብብ አህሌን አላህ በራህማቱ የሰጊህ የኔ ቆንጆ ኡስታዝ ጀዛኪላህ ኸይረን

  • @AHh-mc5tc
    @AHh-mc5tc Рік тому +1

    ትዳር ግማሹ ኢማን ነው ትዳር የለለው አሉ ኢማኑ ጎደሎነው ትዳር ማለት ከባድ ነው አላህ ያገባችሁትም ሱሊህ ያድርግላችሁ ያላገባነውም አላህ መልካሙን ይወፍቀን ትዳር እደቀልድ ይታያል ትዳር የለለው ሰው አቋቋሙ እራሱ ማገር የለለው ወይም በዱሮም ምሰሶ የለለው ቤት ማለት ነው ብቸኝነት ጋራ ያገባል ያለእደሜ ያስረጃል ብቻ ማሰብ ማሻአላህ በትዳር ያለሰው ግን እንኳንስ ሊወድቅ እያደር ይሸታል ያረቢ ኸይሩን ወፍቀን ያረብ አሚን

  • @jemilabintahmed7472
    @jemilabintahmed7472 4 роки тому +8

    ባባዩ አላህ ያሳድግህ
    አሏህ ሀፊዘል ቁርአን ያድርግህ

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 4 роки тому +17

    አብዱሪሂም ሀቢቢ እዲግ ብልልን

  • @ማሚማሚ-ለ9ጐ
    @ማሚማሚ-ለ9ጐ 4 роки тому +5

    ለትምህርት ጀዛኩመላህ ኽይር. አይ ኡስታዝ. ብቻ አላህ ይውደድን

    • @makamaka9511
      @makamaka9511 4 роки тому

      ወደመምታትእንጂየሚንምክርየምማሳቅኡስታዝእዳውዝምነው

  • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ

    ማሻ አላህ ምኑ ገብቶት ነው የሳቀው አብዱረህማን ክክክ እሱ ሲሰቅ በጣም ሳኩኝ ወላሂ ሀቢቢ አላህ ያሳደግህ ምን አለ ኡሰታዝ ዝም ብሎ ቢሰቅ አቋረጥክብኝ ከፊቱ ፈገግ ሲሉ ያያቸው ሰወች አሉ አይደል? እኛ የማዳም ቅመሞች እንኮን ሲሸጡን ሲያስማሙን ይገባናል ክክክክክ ከካሜራ ጀረባ ኪኪክ
    ለምክረህ ጀዛክ አላህ ኸይር እኔ ባሌ ደበር ሲለኝ አብሮ ይደብረዋል ከተበሳጨሁ ይበሳጫል አሞኛል ስለው በጣም ይጨነቃል አሁነስ ቢያመኝም አልነግረውም በየ ወሰንኩ አላህ ጀዛውን ይከፈለው አላህ አፍያ ያዲረገኝ ትነሺ አሞኛል ጨነቆኛል ዱአ አድርጉልኝ

  • @EeEe-xk9yo
    @EeEe-xk9yo 4 роки тому

    ድሮበኛጊዜ አሉ አያቶቻችን ጀዛከላ ኸይረን ኡሥታዝነ ማሻላ ላሕ አሌኩም አብድረሕማን አላሕ ያሣድግሕ ማርነገር

  • @tututubetututube76
    @tututubetututube76 4 роки тому +4

    አለህምዱሊላህ
    የኔ በል ሁሉንም የለቹትን የሚየማለ በል ነው አላህ ይጠብቅልኝ አላህ ሰሊህ ልጅ እድሰጠን ዱወ አድርጉልን

  • @fatum44
    @fatum44 4 роки тому +6

    ወዶችም እኮለትዳርየምኮንሴትየለምነውየሚሉን አላህ ሁላችንንም የምንከባበር ሷሊህ ትግሥተኛየርገን ውዶቼ❤❤❤❤

    • @meidina2682
      @meidina2682 2 роки тому +1

      ኧረ አብዛሀኛዉወንድ ይቅርታአይጠይቀም ቢያጠፍምኳ

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 4 роки тому +5

    ዉአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካሀቱመ ማሻአላህ ኡሥታዝ ልጅህን አላህ ያሣድግልህ

  • @ጠይባyouTube
    @ጠይባyouTube 4 роки тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡሥታሥ ቢዝኒላህ ማማየ አሣቀኝ

  • @zehara7567
    @zehara7567 3 роки тому

    በጣም ደሥ እሚል ትምርትእየሠጠኸን ነው ያለኸው አላህ ይሥጥልን

  • @love-qy4gz
    @love-qy4gz 4 роки тому +3

    የኔማር አላህ ያሣድግህ ባባየ ልጅ ሥወድ 😘😘

  • @ሀያትወሎየዋ-ሐ3ኰ
    @ሀያትወሎየዋ-ሐ3ኰ 4 роки тому +8

    ጀዛክ አላህ ኡስታዝ ግን ባአሁን ግዜ የሚስም ሳይሆን የሚያጋጭ ነው ያለው ሆሆሆሆ ከቶውንም የሀበሻ ወንድ እእ አሉ አንዳንድ ግን በአብዛሀኛው ማፊ ኮይስ 😊

  • @hmo6012
    @hmo6012 4 роки тому +6

    እረእኔ ዱአአርጉል እሚወደኝባል እድሰጠኝ ወዶችኳ እድሕ አይሉም አላሕወፍቀን

  • @fafebentiabuya3400
    @fafebentiabuya3400 3 роки тому

    አብዱረህማን ምላሱ ስትታጥፍ ሁሌም ሰላሙአለይኩም ይበለን ፕሮግራምህን ከመጀመርህ በፊት

  • @ኢክራምትዩብ
    @ኢክራምትዩብ 4 роки тому +2

    አብድረህማን ማሻአላ አላህ ያሳድግህ በመቀጠል እህቶቼ ያገባቹ ሳሊህ ያርግላቹ ያላገባንም ሳሊህ ይወፍቀን ያረብ የምንመኘው ሳይሆን የሚበጀን ይወፍቀን ያረብ 🌹🌹

  • @memememe3166
    @memememe3166 4 роки тому +21

    አብዲሮህማን ሢሥቅ በሣቅልሞት አላህያሣዲግህ ባባዬ

  • @nooranoora4822
    @nooranoora4822 4 роки тому +11

    ዎይ ጉድ እንደዘ ከላደረገ አይውደኝም ማለት ነው ስንት ቀዝቃዛ ወንድ አለ ብለ ኖ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ክክክክክክክክክክ. እር. ኡስታዝ. ዛሪ. እሳከኝ. የዛሬ. ውድ. እድህ. እሚያርግ. አለ. ማለት ህልም. ነው. ምን. አልባት. የናተ. አይነት. ሊኖር. ይችላል

    • @ayahassen4899
      @ayahassen4899 4 роки тому +5

      በህልም እራሱ። አይኖርም ክክክክክ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 роки тому +2

      አረ ወላሂ አለ አላህ የመረጠው ወላሂ እኔ እየኖርኩ ነው ኡስታዝ ያላቸው ሁሉም አሉበት

    • @asas-oo7sp
      @asas-oo7sp 4 роки тому +1

      @@ayahassen4899 ክክክክ ክክክ እያረሩ መሳቅ አሉ

    • @agebaageba2037
      @agebaageba2037 4 роки тому

      ክክክክክክክክክክክክክ
      ማሽ አላህ
      አላህ ያስድግህ. ሀቢቢ.

    • @kedyetube4847
      @kedyetube4847 4 роки тому

      @@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ እንደመር

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 4 роки тому

    ማሻ አሏህ አላህ ያሳድግህ ሸህ አብዱ ረህ ማን ስወድህ ወይይይይ ቃል አጣሁ በምን ልግለፅህ ልጅ በጣም እውዳለሁ

  • @UcB-l2d
    @UcB-l2d 4 місяці тому +1

    ማሻ አሏህ አሏህ ያሳድግህ ባባ

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ 4 роки тому +6

    ገና አልተወለደም የዚህ አይነት ወድ ልበል ቢወለድ ልጠብቅ

  • @meki8539
    @meki8539 4 роки тому +4

    ወአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረከአቱ አህለን 😍😍😍😍😍
    ኡስታዝ የኞ ወዶች እሄ ያረጋሉ ብለህ ነው መገድ ሲሄዱ እቅፋት ቢመታት እያየሽ አተጂም ወይ ብሎ ነው ሚጮሁ
    የጫማዋ ክር ቢፈታ ጎበስ ብሎ አያስርላት ከቤት ስትወጪ አታስሪውም ወይ ብሎ ነው ሚጠይቁ 😑😑😑
    እኔ አይቼ ወይ ደርሶብኝ አይደለም ገና አድ ፍሬ ልጅ ነኝ 😘😘😘😘 ያገባቹ ትዲራቹ በፍቅር የተሞላ አላህ ያርግላቹ ያላገባን አላህ ሷሊህ የሆነ ፍቅር ሳይሳሳ ሚሰጠን አላህ ይወፍቀን ያረብ ❤️❤️❤️

  • @ሳኡዲፋሺን
    @ሳኡዲፋሺን 4 роки тому +7

    አብዛኛዎቹ ወንዶች ፍቅራቸውን አይገልፁም
    ለምን ሲባሉ ትኮራብኛለች ይላሉ

    • @Hh-lf2ov
      @Hh-lf2ov 4 роки тому

      ትኮራለይ ሳይሆን ብሀሪያቸው አይደልም እደሚወድሽ እምታቂው በችግር ስአትነው

  • @ያረብማንአለኝያላንተ

    ማሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ያሳዲግህ ውድታን ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን ጀዛኩምሏሁ ኸይራ

  • @HawaJafer-dt6ko
    @HawaJafer-dt6ko 10 місяців тому

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ ባባየ አላህ ያሳድግህ❤

  • @ሀሊYouTube
    @ሀሊYouTube 4 роки тому +3

    አላህ መልካም ትዳር ይወፍቀን ለሁላችንም

  • @ሙጃሂዶችየምድርጌጦች
    @ሙጃሂዶችየምድርጌጦች 4 роки тому +10

    አልሀምዱሊላህ አላህ የሰጠኝ አዛኝ ሩህሩህ ደግ ለኔ ከራሱ በላይ የሚጨነቅ ባል ነው ያለኝ ግን በጣምያመዋል ዱአ አድርጉልኝ

  • @ዘሀብየሁሴንልጅ
    @ዘሀብየሁሴንልጅ 4 роки тому +5

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ሀቪቪ😍

  • @ኡሙሀሙዲቻናል
    @ኡሙሀሙዲቻናል 4 роки тому

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ የኔ ሀላል እዲ ነው ሜሆንልኛ የኔ ሁልነገር ከከፋኛ ተኛቶ እራሡ አያድርም እስከ ሚነጋ ይጨንቀውል ግን ደሥ የሚለኛ ነገር ቢኖር ይህ ነገር ሁሉ ውሥጡ ቢያጨናንቀውም አሏህን አይረሥም ቶሎ ብሎ ወደሡ ዱዋ ያረጋል አሏህ በሠላም ያገናኘን አገናኝቶንም እሥከ መጨረሽ እዲ ያወድደን

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብዱ ረህማን አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን