ወጣቱ እየተቀየረ ነው ~ ሐዋርያዊ መልሶች Apostolic Answers

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 15

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 27 днів тому +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @ሰሉጓልድንግልማርያም

    ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @AdanishRealmi
    @AdanishRealmi 27 днів тому +4

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 27 днів тому +1

    እግዚያብሄር ይመስገን አስተማሪዎችን ያስነሳልን። ጠፍተን ቀርተን ነበር እኮ

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 27 днів тому +8

    በየሱስ ሰም እኔ ክርሰቲያን ነኝ ግን የኦርቶዶክሰ ልጆች ደሰ ሲሉ ትህትናቸው ፈቅራቸው እርጋታቸው ጌታን በቃ ሰላም ነው እኔማ እነሱ ቤት ነው የምገኝው እውነት እንደዚ አይመሰለኝ ነበር ኦርቶዶክሶች እውነት ለእናተ ያለኝ ጥላቻ ጌታን ተቀይሯል ጌታ ይባርካቹ ኡፈፈፈ

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw 27 днів тому +7

      ጥያቄዎችን ጠይቂ ያለሽበትን ቦታ መርምሪ
      ኤፌ 4:6 አንዲት ሀይማኖት፣አንዲት ጥምቀት ፣አንዲት እምነት ይላልና።

    • @mulatumelese7742
      @mulatumelese7742 27 днів тому +3

      ቅድስቴ እውነቱን ከተረዳሽ ወደ እውነተኛዋ እና ለሁሉም መልስ ወዳላት ኦርቶዶክስ ነይ እና በእውነተኛው ብርሃን ተመላለሽ። ያለሽን ጥያቄ በሙሉ ጠይቅ እና ትክክለኛውን መልስ ከወንድሞች ታገኛለሽ። ዲያቆን ልደተ ቃል፣ ፈለገ፣ዘማርያም፣ኤፍሬም፣አቡ፣አኬ አሉልሽ።

    • @nardosashebr4137
      @nardosashebr4137 27 днів тому +1

      Are you sure ?? Are you Christian ??

    • @almazyilma8956
      @almazyilma8956 27 днів тому

      ዲ/ን መኴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይቅርታ በተቻለ መጠን አልፎ አልፎ የምትጥላቸውን የእንግሊዝኛ ቃላት ብትተዋቸውና ስማችሁ ሲፃፍ የተጠቀምክበትን ከ ኮማ ወደ ነጠላ ሰረዝ ብትቀይረው? (ከ , ወደ ፥ )

    • @NanzkeiPilatan
      @NanzkeiPilatan 27 днів тому

      እኔ እድሜ ለቲክቶክ እኔ በጌታ ነበርኩ አውን እየተማርኩ ነው ከፈለግሽ ቴሌግራሙን ተቀላቀይ ወደውነት እድመጪ ጠይቂ መርምሪ እነአኬ ልደት ጋዲሳ ፈለገን ክርስቶፎርን ተከታተይ በቲክታክ

  • @ZabibaZabiba-wc4zk
    @ZabibaZabiba-wc4zk 27 днів тому +1

    Wowo wowo

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 27 днів тому +2

    ወንድም ሞኬ 😂😂ወንድሜ🙏🙏

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ማርያም ውስጤ የገባ ልቤ ላይ ያረፈ ትምህርት ነው

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 27 днів тому

    የፈጣሪን ስራ አትመራመሪ ሳይሆን የእግዚአብሔር ስራ ይገለጥ ዘንድ ነው ለምሳሌ በቅዱስ መፅሐፍ ያለው ታሪክ ነው አንድ አዬነስወር የነበረው ልጅ ጌታን ሲጠይቁት ከእራሱ ነው ወይስ በቤተሰቦቹ ኃጢአት ነው ብለው ጠይቀውታል እና መልሱ የእግዚአብሔር ስራ ይገለጥ ዘንድ ነው ያለው።