ESAN TV የከሸፈው የግዳጅ ሰልፍ | Wed 18 Dec 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 121

  • @ESANTV1
    @ESANTV1  20 годин тому +15

    ኢሳንን ይርዱ ይደግፉ ፦
    gofundme : www.gofundme.com/f/esantv1
    for Monthly Membership : esantv.net/support-us/

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 20 годин тому +32

    ለአገርና ለወገን ብላችሁ ዋጋ የምትከፍሉ ጋዜጠኞች መቲ፣ ደሬ፣ መሳይ፣ ወንድማገኝ፣ ፒተር፣ ፋሲል እና ሌሎችም ያልጠቀስኳችሁ የኢትዮጵያ ወዳጅ ጋዜጠኞች ሁሉ ልዩ ክብር ይገባችኋል።
    የብርሃን መልዓክ መስሎ ከተገለጠው ሰይጣን ከፋሽስቱ አብይ አህመድ መሬትና ብር እንዲሁም ክብርና ስም ይልቅ፣ ከሚሰቃየውና መከራውን ከሚበላው ሕዝብ ጋር መቆምን ስለመረጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በሰላምና በጤንነት ጠብቆ ለኢትዮጵያ ትንሳኤና ላገራችሁ ያብቃችሁ።
    በሞያችሁ ያላችሁ የጠለቀ ዕውቀትና ብቃት ሁሌም ያስደንቀኛል።
    አ ወ ዳ ች ኋ ለ ሁ ! ! !

    • @AmMan-u9u
      @AmMan-u9u 12 годин тому

      እንዲህ አይነት ሙያተኞች እንዲኖሩ እንዲተኩ ትምህርት ቤት ይከፈትልን

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 18 годин тому +9

    የሁለታቹህ አቀራረብ በጣም ይመቻል

  • @WeldeTilahun
    @WeldeTilahun 12 годин тому +5

    ድል ለፋኖ

  • @Tesemaliben
    @Tesemaliben 20 годин тому +12

    ለኢትዮጵያ ህዝብ በመቆም ለምትከፍሉት መስዋእትነት እየከፈላችሁስለሆነ እግዚአብሔር እድሜጤና ከነቤተሠባችሁ ይስጥልን።

  • @hfj4001
    @hfj4001 20 годин тому +10

    ሰላማችሁ ይብዛ አማራዊ መገኔ

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w 11 годин тому

      Amen.yarb 🤲❤️

  • @AbduSeyd-j6s
    @AbduSeyd-j6s 20 годин тому +8

    ❤❤❤❤እስላገኘኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ደርዬ

  • @dagnebelay287
    @dagnebelay287 19 годин тому +8

    ደሬ መቲ ፈ በርቱ ፋኖ ፅናት 💚💛❤️✊✊✊

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 20 годин тому +9

    ሰላም ሰላም ወገን ኢሳን ቲቪ ደሬ እና መቲ ስላም ለናንተ ይሁን በመምጣታችሁ ደስ ብሎናል መልካም ጊዜ❤❤❤

  • @ኤደንየደሬሰፈርልጆችአዲስ

    እናመሠግናለን

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 19 годин тому +11

    አብድ ፒያሳ የሌለው እኮ አብዱ ቤተመንግሥት ገብቶ ነዉ።

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 19 годин тому +6

    የሚገርም ነው ሀገር ብቻ ሳይሆን ወንጌል መጫወቻ 😢 የሆነበት ጊዜ ሰው ቀልቡ የተገፈፈበት😢 ምን አይነት ፓስተር ነው ግን😢

  • @Zeleke-w4z
    @Zeleke-w4z 19 годин тому +4

    ይች ቤተከርስቲያን እንዴት ለእግዚአብሔር ያደሩ አባቶች በዚህ ልክ ይጠፋሉ።

  • @Tesemaliben
    @Tesemaliben 20 годин тому +7

    እውነቱን የተናገረ ሠው መገደልና መደብደብ ለአማራ ህዝብ እውነቱን የሚናገር ሠው መታሰር መገደል የተለመደ ስለሆነ ሁሉም ብሔረሠብ ከአማራ ፋኖ ጎን ቆሞ ይህን ስርአት በጋራ ማስወገድ አለበት።
    አማራ ብቻ ተገሎ ካለቀ ወደሌሎቹ ብሔሮች አናሳ ስለሆኑ በአንደየ ለማጥፋት አንቸገርም ቅድሚያ ነፍጠኛውን አማራ ማጥፋት አለብን ብለው የተነሱት የኦነግ ባለስልጣን የኢትዮጵያን ህዝብ መከፋፈል አላማቸው አድርገው እርስበርስ በማጫረስ ከወያኔ የተማሩት ነው

  • @learnenglishwithdrgech9774
    @learnenglishwithdrgech9774 19 годин тому +3

    ሰላም ሰላም ኢትዮጵያውያን

  • @Tesemaliben
    @Tesemaliben 19 годин тому +6

    እናንተ እስከአሁን ለአማራህዝብ መገደልና መተረድ መታሠር እውነቱን በማጋለጥ የቆማችሁ ዜጋናችሁ።
    ሌሎቹ ግን ለምሳሌ የኢሣት ጋዜጠኛ የነበሩት ለጨፍጫፊ በመወገን የከዱ አሉ ።
    እናንተ ግን እስከአሁን ድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብበእውነት በመቆም ድምጽ በመሆናችሁ እግዚአብሔር እድሜጤና አብዝቶ ይስጣችሁ።

  • @አዲስአበባየቂርቆስልጆች

    መቲዬዬዬ የፈራ መንግሥት እኮ እየለመነ ነው ህዝቡን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 15 годин тому +1

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @sabagebremariam3697
    @sabagebremariam3697 20 годин тому +5

    ESANOCH Bertu

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 11 годин тому +2

    Mety & Dera thank you for everything 🙏❤️❤️
    Del lafano Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 20 годин тому +5

    የአማራ ህዝብ ከአማራ ከተሞቻቸው ውስጥ የአብይን ወታደር አስወጡ ፋኖን ቁጭ ብሎ መጠበቅ አያዋጣም

  • @abeldaniel7656
    @abeldaniel7656 18 годин тому +2

    Dere very honest journalist
    And True Ethiopian

  • @AbenezerGetnet
    @AbenezerGetnet 19 годин тому +3

    እረበማሪያም ሠላምሠላም

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 9 годин тому +2

    Meti and dere, the European diaspora should work hard because the EU is Renewing their relationship with Abiy Ahmed

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 20 годин тому +5

    በእውነት እንዲህ አይነት የፓስተር በኢትዮጵያ ምድር ውስጥ አለ?

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome 19 годин тому +1

      አለ ለምን የለም ?ክርስቶስ ኦሮሞ ነው ቋንቋውም ኦሮምኛ ነው ብላኛለች እናቴ ያለው ፓስተር አልሠማክም

  • @AmMan-u9u
    @AmMan-u9u 12 годин тому +1

    ትምህርት ቤት ይከፈትልን።

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 12 годин тому +1

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 12 годин тому +1

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @matewosambaye7775
    @matewosambaye7775 9 годин тому +1

    Dere and Metasebia ESAN True activist and JORNALST.

  • @NatiAddis68
    @NatiAddis68 13 годин тому +1

    ጊታ ሆይ ጌታ ሆይየሚል ሀሉ መንግስተሰማያት የሚገባ እንዳይመስለው ያባቴን ፍቃድ የሚያደርግ እንጂ

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 17 годин тому +2

    የኦርቶዶክስ እንዲህ መዳከም ያማል ከራሷ አልፎ ለሌላው መብት የምትቆም የነበረች የራሷን ልጆች አሳግታ ዝምታን መምረጣ አስገራሚ ነው

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 18 годин тому +1

    አማራ ህዝብ ቅኔ ነው

  • @NatiAddis68
    @NatiAddis68 13 годин тому +1

    ፓሰተሩ ምነው ባፎ ተፀዳዱ ያላዋቂ ሳሚ ምን ይለቀልቃል ነው ያለው

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 17 годин тому +1

    ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 20 годин тому +3

    Zarhia be amhara hezb korawe ye kosasawe aby wedktu yeftnal Del le jegnohu amhara fano demoha bertu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohedeguWelo
    @MohedeguWelo 13 годин тому +1

    የኔ ውድየቀፀላ ልጅ መታሰቢያ ፈጣሪ ይቁምልሽ ከእውነት ለተበደሉት የቆምሽ ጀግና ፋኖ ያሸንፋል ብልፅግና ያፍራል

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 19 годин тому +2

    በርቱ ደሬ መቲ ሰላም ላገራችን ሰላም ለሕዝባችን ሞት ለብልፅግና ሞት ላብይ ሞት ለጁላ የተወሰኑ ቦታዎች የወጡት አሮጊትና ሽማግሌ ብቻ😂😂😂😂😂

  • @AmanKidu
    @AmanKidu 19 годин тому +2

    Dere👌👌👌

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 15 годин тому +1

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 16 годин тому +1

    ፋኖ ብቸኛ የአማራ ህዝብ መከታ ነዉ :: ፋኖ ከተነሳ ሳያቸንፍ ተጋድሎዉን አያቆምም:: ፋኖነት አቸናፊነት ነዉ ::

  • @lehakeyekome
    @lehakeyekome 15 годин тому +2

    ኢትዮጵያ በአብይ ዘመነ መንግስት ቁም ስቃይሽን እያየሽ ነው

  • @EvanMaya-ho3ih
    @EvanMaya-ho3ih 19 годин тому +2

    ሰላም ለሁላቹህ

  • @ManeShewa-z4b
    @ManeShewa-z4b 19 годин тому +2

    መቲዬ እውነቱ ይህ ነው።

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 13 годин тому +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 6 годин тому

    ድል ለፈፈኖኖኖኖኖ

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 8 годин тому +2

    እረ መቲና ደሬ ይሄ እብድ ፓስትር ነኝ ባይ ወጥቶ አጀንዳ ሰጣችሁ ግዜውን በሙሉ ገደላችሁት። ይሄ ኢሳን ሃገር ቤት የሚተላለፍ ነው ። ግን አሁን ዝም ብዬ ሳየው እናንተ ፋከስ ማድረግ ያለናችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ተኝቶእል ፈዞአል የተኛበት የፈዘዘበት ምክንያት ምንድነው እንዴት እናብቃው እነወያየው መሆን ያለበት። ለዜና ሲበል አንድ ነገር አምጥተችሁ እዚያው ላይ አትደሩ። ወደ ሌላው አርእስት ተሻግራችሁ አወያዩ። ይሄንን ናዚ አብይ የኢትዮጵያ ህዝብ አውቅቶአል ጭከኔውን እርኩስነቱን ጭካኔውን አጋንንት አምላኪ መሄኑን ያውቃል ሰለዚህ በየቀኑ የሱን ክፋትና እርኩስነት ማውራት አይጠቅምም። መቲ ደሬ የአሉባልታ ሚዲያ አታድርጉት። ኮሜንትም አንብቡ ይረዳችሆል።ናዚው አብይ በዛሬው ቀን ተቀብሮአል ህዝቡን አንቁ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 16 годин тому +1

    አብይና ስብስቦችን መምከር መለማመጥ ሳይሆኖ የዘረፉትን ይዘዉ እንዳይጠፉ ይዞ ለህዝብ ማዋል ለህግ ማቅረብ ነዉ ትክክል የሚሆነዉ::

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 12 годин тому

    እረ በፈጣሪ ኢትዮጵያን ልብ እንግዛ ...? እስከመቼ እርስ በእራሳችን እናሳለን ...? ለምንስ ...? ለማንስ ይህ ...? አይነቱ ...? ጉዞ ይበጃል ???? ልብ ያለህ ልብ በለኝ ? ማንም ሁን ምንም ? ከየትም , ተወለድ ከየት ...? ኢትዮጵያን ...? ኢትዮጵያ ነን ና ....? አንህን ናና , ከረሜላ ????💚💛❤️🙏

  • @rafahamed1364
    @rafahamed1364 16 годин тому +1

    ያተ አይነቱ እብድ ማለት ነዉ ወይስ እዉነተኛዉ እብድ

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 17 годин тому +1

    Esan, please work on getting help for starving people in north wolo😢

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 20 годин тому +1

    Hi DERE & Mety well come 🙏💚💛❤️

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 9 годин тому +1

    ፒያሳ ያለው እብድ ተጠቃሎ አራት ኪሎ ያለው ቤተመንግስት ገብቶአል። ለዚህ እኮ ነው ኢትዮጵያ እንደዚህ የምትታመሰው። ፓስትር ነኝ ባዩ አንተ ራስህ እብድ ነህ የሚያሳዝነኝ እብድ ቁጭ ብሎ የሚያዳምጠው ባዶ ጭንቅላት ያለው ህዝብ።አንተማ ለይቶልሃ።

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 17 годин тому +1

    መቲዬ ጠቅላይ ሚኒስትር ወይስ የአዲስ አበባ ከንቲባ ይስተካከል

  • @surafealbogale
    @surafealbogale 9 годин тому +1

    ሴፍትኔት ተጠቃሚና ተማሪ ሰብስቦ ሰልፍ ይላል አሳፋሪኮ ነዉ

  • @yedgebregziabher6835
    @yedgebregziabher6835 14 годин тому +1

    አንተ ትበቃለህ ሌላ እብድ አያስፈልግም ! ምን አይነቱ ነው?

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 17 годин тому +1

    የአማራ ህዝብ ሰልፍ ወቶ አትግደሉኝ ሲል ሰዉበላዉ አብይ ያልቅሱ ሶፍት አቀብሉት ነበር መልሱ ታዳ አሁን ለመደገፍ ሰልፍ ወጡ ብሎ መጋጋጥ ምን ተጠብቆ ነዉ ብለን እንጠይቃለን::

  • @ManeShewa-z4b
    @ManeShewa-z4b 19 годин тому +1

    I know welll

  • @Saldawit
    @Saldawit 19 годин тому +1

    ብልፅግና ጩኸታሞች የጅራፍ ፓለቲካ ሲል ኖሮ ዛሬ ሰልፍ ውጡ

  • @ashenafimanaye-x6s
    @ashenafimanaye-x6s 12 годин тому

    I like you 🎉🎉🎉🎉❤

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 17 годин тому +1

    Where is the usaid and un while the children are starving?!

  • @ashenafimanaye-x6s
    @ashenafimanaye-x6s 12 годин тому

    You gays are so good 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🎆✅

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 16 годин тому +1

    እሄ እብድ ነው አጋንንትን እንጅ የትኛውን ክርስቶስ ነው ያገለገለው ሱፍ የለበሱ እብዶች ናቸው ሃገራችንን የወረሯት አንድ ነገር ትዝ አለኝ ትራፌክ ፖሊስ ነበርና አእምሮው ትንሽ ችግር አለው ኮተት ይሰበሰባል በየ ሃገሩ ይዞራል ማንም ራይድ ይሰጠዋል ታድያ እኔ ጨርቅ በመልሰ እብድ ትሉኛላችሁ ሱፍ የለበሱ እብዶች ናቸው ያሳበዱኝ ይል ነበር በወያኔ ግዜ የሆነ ነገር ነው እስቲ ከዝህ በላይ እብድ ማነው ቦዲ ላንገጅን እዩትማ

  • @bekeledejene1409
    @bekeledejene1409 17 годин тому

    መቲና ደሬ በጣም ጥሩ ነገር. እየሰራችሁ ነው ። ላስታውሳችሁ የምፈልገው 2 አይነት ደሀ አለ አንድ የመንፈስ ደሀ ሲሆን አንደኛው የፀጋ ሳይሆን የገንዘብ ደሀ ነው ። ሰባኪውና መሰሎቹ የፀጋና የመንፈስ ደሀ ሁነ አግኚቻቸዋለው። እናንተ ደሀ ስትሉ በወል ስም አትጥሩት፣ ለየት አመስግናለሁ።

  • @YeneneshMekonen
    @YeneneshMekonen 20 годин тому +2

    Selam ❤❤❤❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 16 годин тому

    ዛሪ የወጣው እኔ ትክክለኛ አማራ ናቸው ብየ አልገምትም ለምን በአማራ ክልል የሌላ ብሄር ተወላጅች ይበዛሉ

  • @SemeraHussain
    @SemeraHussain 20 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AshebirBerhanu-ye4hh
    @AshebirBerhanu-ye4hh 20 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ManeShewa-z4b
    @ManeShewa-z4b 19 годин тому +1

    ደረጀ ፀጋ የተነሳ ሰው ነው።

  • @martadesta341
    @martadesta341 15 годин тому

  • @Fet-jf6tm
    @Fet-jf6tm 17 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 15 годин тому

    ምንጃር ሽንኮራ በምንግድ ላይ ያገኙት ስው በስደፍ በመምታ ወደ ስልፍ ቦታ ይወስዳሉ አረርቲ ከተማ በሙሉ ስው ትጫካ ገባ እዚያው ላይ አምፆ ተማሪዎችን አስልፎ ምንድንነው የሚሉን እያሉ ልጆቹን ፍርሃት ውስጥ አስገቡን አሉ

  • @DagneGetahun-e5v
    @DagneGetahun-e5v 16 годин тому

    አመሠግናችሗለሁ።ትችላላችሁ ።

  • @AlemAbera-k5c
    @AlemAbera-k5c 5 годин тому

    እረ ደሬ አጣራ በደንብ ምን ይቀንሳል አየር መንገድ ጨምሮል

  • @et2507
    @et2507 16 годин тому

    PROCEED WITH CAUTION
    ======================
    በኢትዮጵያ ዳቦ ቂጥ ኣለው:: ፓርላማ ኩሉ የዳቦ ቂጥ ኖርማል ቃንቃ ነ:: ቡልጋር ኣይዶለም::

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 5 годин тому

    Awo,beterefe werdetun yawekebet yehun,edmew yter!!! Keweswal ketebale ,kezhe behwal keebed men yetebekal? Tzelotachen Egzabhere yekwbelen, yeselam Amlak yekotaterew. Asteyet lemestet btam yanadedal, Egzeabhern kemematen besteker? Hodamoche hulgze amlakachew hodachew. Bertatun yestachue, bertulen, tena gulbetachehu kenante gar yhun.Amen ,Fano, del lefano fethe le Ethioiswian hezb. 🙏

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 19 годин тому

    እረ እነ ርዬት እና ታቦርነህ በልፅገዋል ዛሬ ጥኋት።

  • @dt3629
    @dt3629 19 годин тому +1

    Today in the Amhara region, the prosperity party showed its true nature of criminal & mafia policies of forceful demonstration of the public, children under 15years old & soldiers dressed as civilians to show support to his criminal war.

  • @AemroSisay
    @AemroSisay 19 годин тому +2

    ይህ ፓስተር የውጭ ተጋላቢ ፈረስ ነው እንጅ እውነተኛ ሰው አይደለም ።

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 9 годин тому

    የግሩም ጫላን ፉከራ ያየ አይገረም አንድ ትንሹ ትንኝ .የሥረሠውን የገኛል..
    ይባስ ዲያስፖራ ስድቡ..ያለውያሰቅቃል
    ኦሮ ሥር ማክበር አይወድመ,መዝረፍ ግን👇

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 11 годин тому

    የተቃውሞውን ቪዲዮ ማሳየት ነበረባችሁ።

  • @Luna23official
    @Luna23official 12 годин тому +2

    በእየሱስ ስም ይሄ ወንጌላዊ ነው ኣልልም እግዚኣብሔር ይገስፅህ።አዎ ኣብዛኞቹ ኦርቶዶክሳውያን በወንጌል ኣማኞች ላይ ከፍተኛ በደል ኣድርሰው የነበረ ቢሆንም ።የሚያሳድዷችሁን ውደዱ ክፉ በክፉ ፋንታ ኣትመልሱ ጠላቶቻችሁን ውደዱ ነው ያለን ስለዚህ ከኦርቶዶክስ ወንድሞቻችን ጋ በፍቅር ወንጌል በመስበክ የክርስቶስን ልብ በማሳየት ነው እንጂ ይህ አካሄድ የዲያብሎስ ኣካሄድ ስለሆነ እንደዚህ የምትሉ ሁሉ እናንተ ጋ ያለው ክፉ መንፈስ እግዚኣብሔር ይገስፀው ።እንዲህ ኣይነት ወንጌል ኣይደለም የተቀበልነው

  • @dangeb-sg4ky
    @dangeb-sg4ky 18 годин тому +2

    በማርቆስ 5 ላይ በጌርጌሶን የነበረውን ርኩስ መንፈስ ያደረበትን ሰው አላነበበም፡፡ ይህ ወራዳ ፓስተር ፕሮቴስታንቱን አይወክልም፡፡ ማፈርያ !!!!!!!
    ደሬና መቲ አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን፣ መንፈሳዊ ብስለትም ያላችሁ ኢትዮጲያውያን ናችሁ፡፡ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @martadesta341
    @martadesta341 18 годин тому +1

    Ket yemta paster new?
    Chrstos eymetaw le beshetegnoch engi le tenegnoch aydelem
    Yehe le hodu yeminor new

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 20 годин тому

    ቆሻሻ ነው😊

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 20 годин тому

    ❤❤😂😂🎉🎉😢😢😮😮😅😅😊

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 20 годин тому

    ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😮😮😮😅😅😅😊😊😊

  • @solomonayele1860
    @solomonayele1860 13 годин тому

    ua-cam.com/video/el552gj9MyM/v-deo.htmlsi=mmXsnZuT4R6vqbsG
    ወገኖቼ እህል ሲሉ
    ወንድሞቼ ውሃ ሲሉ
    ሕፃናቶች ዋይ ዋይ ሲሉ
    ከረሃብ ጋራ ሲታገሉ
    ሰሚ ጠፍቶ አለቁ አሉ።
    ዓያሌው መሥፍን 1966 /67 ዓም

  • @Tesemaliben
    @Tesemaliben 20 годин тому +3

    ለኢትዮጵያ ህዝብ በመቆም ለምትከፍሉት መስዋእትነት እየከፈላችሁስለሆነ እግዚአብሔር እድሜጤና ከነቤተሠባችሁ ይስጥልን።

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 20 годин тому +3

    የአማራ ህዝብ ከአማራ ከተሞቻቸው ውስጥ የአብይን ወታደር አስወጡ ፋኖን ቁጭ ብሎ መጠበቅ አያዋጣም

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 16 годин тому +1

    እሄ እብድ ነው አጋንንትን እንጅ የትኛውን ክርስቶስ ነው ያገለገለው ሱፍ የለበሱ እብዶች ናቸው ሃገራችንን የወረሯት አንድ ነገር ትዝ አለኝ ትራፌክ ፖሊስ ነበርና አእምሮው ትንሽ ችግር አለው ኮተት ይሰበሰባል በየ ሃገሩ ይዞራል ማንም ራይድ ይሰጠዋል ታድያ እኔ ጨርቅ በመልሰ እብድ ትሉኛላችሁ ሱፍ የለበሱ እብዶች ናቸው ያሳበዱኝ ይል ነበር በወያኔ ግዜ የሆነ ነገር ነው እስቲ ከዝህ በላይ እብድ ማነው ቦዲ ላንገጅን እዩትማ

  • @Tesemaliben
    @Tesemaliben 20 годин тому +1

    እውነቱን የተናገረ ሠው መገደልና መደብደብ ለአማራ ህዝብ እውነቱን የሚናገር ሠው መታሰር መገደል የተለመደ ስለሆነ ሁሉም ብሔረሠብ ከአማራ ፋኖ ጎን ቆሞ ይህን ስርአት በጋራ ማስወገድ አለበት።
    አማራ ብቻ ተገሎ ካለቀ ወደሌሎቹ ብሔሮች አናሳ ስለሆኑ በአንደየ ለማጥፋት አንቸገርም ቅድሚያ ነፍጠኛውን አማራ ማጥፋት አለብን ብለው የተነሱት የኦነግ ባለስልጣን የኢትዮጵያን ህዝብ መከፋፈል አላማቸው አድርገው እርስበርስ በማጫረስ ከወያኔ የተማሩት ነው

  • @wudedesta6480
    @wudedesta6480 15 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 20 годин тому +6

    የአማራ ህዝብ ከአማራ ከተሞቻቸው ውስጥ የአብይን ወታደር አስወጡ ፋኖን ቁጭ ብሎ መጠበቅ አያዋጣም