ከተጠጋኸኝ አፈርጥሀለሁ አይነት አቋም ህዝብ ላይ🤔_ የሳምንቱ ጨዋታ |ከሰመረ ባሪያው ጋር _ Semere Bariyaw |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 38

  • @Edengessesse-en1nf
    @Edengessesse-en1nf 8 днів тому +3

    I agree with everything you said. Please continue to bring our social issues that is affecting our country.

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 8 днів тому +5

    ኡፍፍፍፍፍ ሰሜ በትራፊኮች ጉዳይ አንጀቴን ነው ያራስከው በስማም ጭካኔያቸውን ከስልጠናቸው ጋር ክፋትንና ምቀኝነትን አብረው ነው መሰለኝ የሚያስተምሯቸው በቃ አስቁመውህ መንጃፍቃድ ከጠየቁህ መመለስ የለም በቃ ባታጠፋ እንኳን የሆነ የማይረባ ተልካሻ ምክንያት ፈልገው መቅጣት እረ በስመአብ አማረውናል አይገልጸውም

    • @henokgiyorgis4385
      @henokgiyorgis4385 8 днів тому +2

      እንዳልከው መንግስት ከቅጣት በጀቱን የሚያሟላ ይመስል ቅጡ ብቻ ብሎ ይልካቸዋል መሰለኝ መቸክቸክ ብቻ ነው
      መንገድ ዘግተው መኪና የሚያስቆሙትን ሁሌም የኔ ጥያቄ ነው አደባባይ ላይ መንገድ ግጥም አድርጎ ዘግቶ ይቀጣልሀል አንዳንዴማ እነሱን ከመጥላቴ የተነሳ ይቅር ይበለኝና እንደው አንዱ መቶ በጨፈለቀው ሁሉ እላለሁ
      ፖሊስም ቢሆን ስነምግባር 00000000
      እዛ ማሰልጠኛ ሲሰለጥኑ ሰው አማሩ ደብድቡ አሰቃዩ ተብሎ ነው መሰለኝ ስልጠና የሚሰጣቸው ህዝብ ላይ የሚሰሩት ግፍ

    • @henokgiyorgis4385
      @henokgiyorgis4385 8 днів тому

      ደሞ እኮ አያፍሩም ትራፊክም ፖሊስም ከህዝቡ ጋር ሆድና ጀርባ ሆነው እንደሚጠሉ አያውቁም መሰለኝ አይናቸውን በጨው አጥበው መንገድ ላይ እጃቸውን ዘርግተው ሊፍት ይጠይቃሉ ይለምናሉ
      እኛ ሀገር በህግ አካላት በ ከፍተኛ ደረጃ ሰብአዊ ጥሰት እንደሚፈጸም የምትታዘበው ውጪ ሀገር ደርሰህ እዛ ያሉ የህግ አካላትን መንግስታዊ ተቋማት ለዜጎች የሚሰጡትን ክብር ስታይ ነው

    • @henokgiyorgis4385
      @henokgiyorgis4385 8 днів тому

      ደሞ እኮ አያፍሩም ትራፊክም ፖሊስም ከህዝቡ ጋር ሆድና ጀርባ ሆነው እንደሚጠሉ አያውቁም መሰለኝ አይናቸውን በጨው አጥበው መንገድ ላይ እጃቸውን ዘርግተው ሊፍት ይጠይቃሉ ይለምናሉ
      እኛ ሀገር በህግ አካላት በ ከፍተኛ ደረጃ ሰብአዊ ጥሰት እንደሚፈጸም የምትታዘበው ውጪ ሀገር ደርሰህ እዛ ያሉ የህግ አካላትን መንግስታዊ ተቋማት ለዜጎች አይደለም ለስደተኛው የሚሰጡትን ክብር ስታይ ነው

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 8 днів тому +2

    ሰሜ ሁሌም ለምታደርገው እርምት እንዲደረግበት ለምታሳስበው ነገር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።በርታልን ተስፋ እንዳትቆርጥ ።እንድ ቀን ሰሚ አግኝቶ ትንሽም ቢሆን መሻሻል ሊመጣ ይችላል ብዬ አምናለሁ

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 8 днів тому +5

    ሊስቅም ብሎ ሊናደድም ብሎ የተምታታበት ካለ😂😂😂😂

  • @nahomnahomwelde175
    @nahomnahomwelde175 7 днів тому +1

    ሰሜያችን በቃ አንደኛ😊 ይመችህ ያራድዬ ልጅ 😂

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 8 днів тому +2

    ልመና ነው ጥሩ ያልሆነ ባህል እንጂ ህይወትን ለመደጎም በአቅማቸው የሚሰሩ ሰዎችን ማሳደድ ተገቢ አይደለም

  • @westside2499
    @westside2499 8 днів тому +3

    ተከትለህ ስትሄድ ወደውጭ 😂😂😂😂😂😂 ተመችቶናል

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 6 днів тому

    ሽንት ቤት ተቀምጦ እንዴት ነው ሃገሩ ኣይዞህ😂😂😂😂

  • @zelalembantiwalu6499
    @zelalembantiwalu6499 7 днів тому +1

    ትራፊክን እና ፖሊስን እነደዚህ ልክ ልካቸውን ንገርልን❤❤❤

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 7 днів тому +2

    ይገርማል ሰሜ እውነት ነው ትራፉክም ሆነ መደበኛ ፖሊስ ህዝብን ለማሰቃየት ተብሎ የተሰማሩ ይመስላል ጠላት እንኳን የነሱን ያክል ጥላቻ ያለው አይመስልም ያሳዝናል 😂😂😂😂😂😂😂😂 ሲያበሽቅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የኛ አገር ፖሊሶች ድንቁርና ለከት የለውም ደነዝ ጨካኝ መሃይም ወዘተ ትክክለኛ መገለጫቸው ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MelakuDemissie-o5z
    @MelakuDemissie-o5z 7 днів тому +1

    ❤ሰሜ ዲጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው!!! ያይገባቸውም ምክኒያቱም ማሰቢያ የላቸዉም!!!

  • @asahseid689
    @asahseid689 5 днів тому

    ወንድሜ ቀጥልበት ሰሚ ካለ ጥሩ እይታ ነው

  • @birukabraham-u5k
    @birukabraham-u5k 4 дні тому +1

    gobez seme. lemen bizu like lezi jegna sew aydergem.yegermal

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 8 днів тому +2

    መሀበራ ዊሽንትቤት ‼️‼️😅😃😂😀😂ሰሜ ኑርልን‼️

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 6 днів тому +1

      እኔ እስካሁን ድረስ መን ሆነው ነው ? ብዬ ባስበው መልስ አጣሁለት ኢንጂነሩስ እንዴት አሰበው ? የቀን ሰራተኛውስ ጥቅሙንም አያውቁትም በጣም አዝኛለሁ 💔 😢😢😢 💔 ወይ አገሬ💔

  • @mimitube4715
    @mimitube4715 6 днів тому

    አይ ሰሜ የኔ አንጀት አርስ😅😅😅😅😅😅

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 8 днів тому +1

    2😂🤪🤣ሁለት ፌርሙስ በቁጥጥር ስር ውሏል አላለም ⁉️😃😀🤣አይ ሰሜ‼️

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 6 днів тому +1

      አላየከውም ፔርሙሱ ላይ ታሽጎል የሚል ወረቀት ለጥፈውት 💔🤭💔😢💔🤭

  • @rado7282
    @rado7282 8 днів тому

    እንዴት ነዉ ሀገሩ መንግስት ታማለህ (አይዞህ በርታ ) በጣም ጐዳኝ 😂😂😂

  • @Dawit-ku2ty
    @Dawit-ku2ty 8 днів тому

    BRO YIHE AGER EYETEFA YALEW BEFARA ENA GETERE YEHONU SEWOCH KETEMA EYEMETU YEMAYGEBACHEWUN BOTA EYEYAZU NEW GUD YEMISERUN...LONG LIVE WEDI KETEMA...

  • @DeginetShigute
    @DeginetShigute 8 днів тому +1

    👮 polis ahun ahun higawi leba honoal🤗🤗🤗

  • @oghuman
    @oghuman 7 днів тому

    መንገድ መዝጋቱ ሳያንስ ደርበህ ካለፍክ 'ዳር ያዝ' መባሉስ?!!!!

  • @humanity76
    @humanity76 7 днів тому

    ኸረ ሰሜ, ማነን ተማምነህ ነዉ ወይስ ከኢትዮጽያ ዉጪ ሁነህ ነዉ ፕሮግራሙን እየሰራህ ያለኸዉ? በአሁኑ ወቅት እየተከበረና በትክክል እየተተገበረ ያለ ህግና አሰራር ፈልገህ ብታቀርብልን??

  • @bezawoucha5208
    @bezawoucha5208 7 днів тому

    እኔም ገጥሞኛል አንድጊዜ የፍቅር አዲስ ኮንሰርት ድሬደዋ ገብቼ በጎማ ነበር ሲጋረፍ እረ ከፍዬማ አልገረፈም ብዬ ወደቤቴ ተመለስኩ

  • @oghuman
    @oghuman 7 днів тому

    ፖሊስ ለመሳደብና ለማዋረድ ነው የተቋቋመው!!! በተለይ ለሴቶች

  • @chipchop-n5o
    @chipchop-n5o 8 днів тому

    Ere gedelkegn ekoo😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetwouldu7824
    @genetwouldu7824 7 днів тому

    I just noticed it’s not on this show about GOUST I couldn’t find the meaning on dictionary as you said the right spelling is Ghost but he wanted said Guest

  • @hannat600
    @hannat600 6 днів тому

    Fawlegna 😂 ye yoni legasi ketlual

  • @AaAa-mm5tq
    @AaAa-mm5tq 8 днів тому

    Semrere Wariaw Welcome 🤗🤗🤗🤗🤗

  • @Sallyaman
    @Sallyaman 8 днів тому

    Weyoooooo😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AmenaAhdem
    @AmenaAhdem 7 днів тому

    ተሳፋሪ መሆን ፈልገሀል ተው ሀቅ ሀቁን ማውራት

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 6 днів тому +1

      ወ/ሮ አሚና ሃቁን ማውራት ለሁሉም ጠቃሚ ነው የማይመቸው ካለ ይቻለው 😂😅🤫🤔

  • @NegasurafelHaile
    @NegasurafelHaile 8 днів тому

    😅😅😅😅😅

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 7 днів тому

    ኦፕሬሽን ቀበሮ እና የጥያ ትክል ድንጋይ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ እይ አንተሰው ጉዱ ካሳ ነህ

  • @bezawoucha5208
    @bezawoucha5208 7 днів тому

    😂😂😂😂😂😂