Alemneh Wasse

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

КОМЕНТАРІ • 49

  • @danielworkineh
    @danielworkineh 9 днів тому +7

    እግዚአብሔር ን የሚያምን ሕዝብ እረጅም ዕድሜን ይኖራል በሳይንስ እና በደመነፍስ የሚኖር ሕዝብ እንደጥላ ያልፋሉ❤

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 9 днів тому +10

    አለሜ 👉🏽‼️በሀገራችን ቆመን የሞትን አለን አይደል⁉️አይደለም እድሜ ተጠግቦ እና በቀን ከ3 በላይ የተመገቡ የሰለጠነው ማህበረሰብ አሳሰበህ😁😂😄😅😃‼️

    • @EpicEcho797
      @EpicEcho797 9 днів тому +6

      ሆዳችን ቢራብም ሰው ግን አልተራብንም

    • @abiyotbore2089
      @abiyotbore2089 9 днів тому +1

      😂😂😂

    • @jeffersonshemsedin3680
      @jeffersonshemsedin3680 9 днів тому +1

      እረ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ትንሽ አንድ ሜትር እንኳ እርቆ የሚያስብ ጠፋ ሆዳምነት ጠባብነት ሆዴ ከጠገበ ቂጤን ጅብ ይግመጠው የሚሉ ቂጡም የእሱ አካል ያልመሰለው ሆዱ ብቻ የሚታየው ፣ የሰው ትል የሆኑ እንክርዳዶች በዝተዋል. እኛ ቢያንስ እርስ በእርስ እንጠያየቃለን ባህላችን ነው ፣ ተመስገን እንደ አንተ ጠባብ አስተሳሳብ ያለው ይህን ማየት ተስኖታል ምክንያቱም መሀይም እና ስግብግብ ሆዱ. ብቻ ስለሚታያችሁ ከቢጤዎችህ ጋር

    • @seyoummesele7750
      @seyoummesele7750 9 днів тому +1

      አንተ በቁም ሞተህ ይሆናል ስለራስህ አውራ እንጂ ስሌላው ኸያዋን አይመለከትህም! ሙትቻ!

    • @wondugudina1927
      @wondugudina1927 9 днів тому +1

      ወንድሜ ፡ አትሽወድ ፡ እኔ ፡ አሜሪካን ፡ ከ10 ፡ ዓመት ፡ በላይ ፡በቀን ፡ ከአንድ ፡ በላይ ፡ አልበላም ፡

  • @berhanutadesse9058
    @berhanutadesse9058 9 днів тому +2

    በጣም ዪገርማል ትላንት ጳጉሜ 1 ቀን 2016 ዓ ም አንድ እድሜው 80 ዎቹ የሚጠጋ ወዳጃችን ብቻውን ከሚኖርበት ኮንዶምኒየም ቤት ውስጥ ከሞተ በግምት ከ 4 ቀን በላይ ቆይቶ ተገኝቶ ቀብረነዋል እዚህ አዲስ አበባም እየነካካን ነው ለማለት ነው ።

  • @user-lz4oo6or5h
    @user-lz4oo6or5h 9 днів тому +3

    አለምዬ አዋዜን በላይቭ ብትጀምር በጣም አሪፍ ነው

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 9 днів тому +1

    አለምዬ እንደዉ ምላድርግህ በትክክል አስቀምጠህዋል ተባረክ❤👍🙏

    • @alebachewegirma2045
      @alebachewegirma2045 9 днів тому

      በጣም ወድጄልሻለሁ የሠጠሽውን አስተያየት በአዋዜ ላይ ።

  • @dawithagos656
    @dawithagos656 9 днів тому +1

    አለምነህ ዋሴ አለም ምሰጢር ነች ጃፓን አደለም ዜጎቿን አለምነ ትረዳለች ግን እነዚህ ሰወች በጥሮታ የተወገዱ ስለሆነ የጥሮታቸዉ ላለመኽፈል ነዉ ጃፓን የማይሰራ በዚህ ምድር መኖር ያለበትም ብለዉ ያምናሉ ።

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 9 днів тому +4

    በሀገራችንም በቅርቡ ከሰዉ ርቆ መኖር እየጨመረ ይመጣል።ሰዉ ለሰዉ መተማመን እየጠፋ ፣ነዉ፣
    ድሮ ፣ሰዉ ወደ ሩቅ ሀገር ሲሄድ ለዉድ ጓደኛዉ ሚስቱንና ልጆቹን አደራ ሰቶ የሚሄድበትጊዜ ነበር፣
    የአሁን ጓደኛ እንኩዋን ርቀህ ሄደህ አይደለም እግርህ ወጣ ካለ ስንት ጉድ ይጠብቅሀል።ኸኸኸጰጰጰጰጰጰከከከጰኸኸኸ

  • @Mikael-xh3xe
    @Mikael-xh3xe 9 днів тому +1

    ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ ይሄንን አንተ ባታወራኝ ኖሮ ማን ይነግረኝ ነበር ? ራሴን ቦታው ውሰጥ አሰገብቼ በጥልቅ ሰሜት ውሰጥ ሆኝ ነበር እየሰማው የነበረው የቤት አከራዬ መጥቶ በሩን እሰኪያንኳኳብኝ ድረሰ

  • @EshetuPhtography
    @EshetuPhtography 9 днів тому

    እውን ሀገር ቤት በዚህ ጊዜ ማሕበራዊ መተቃቀፍ አለን

  • @danialdanial901
    @danialdanial901 9 днів тому

    Gash alemnah gerom geltsa nwu♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu 9 днів тому

    ይሄ ዜና በኢትዮጵያ በትልቁ ይነገር ምክንያቱም አኗኗራችን እየተቀየረ ስለሆነ ከምር ያስፈራል

  • @nativeabashawl6519
    @nativeabashawl6519 9 днів тому

    No one can tell story about any Subjects like you do a Genius God Bless you friend from Eritrea 🇪🇷

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 9 днів тому

    በጣም አስደንጋጭ ነው እንጂ!!!የሚገርምህ ልቤ በድንጋጤ ቆሞ ቤተሰብ አንቡላስ ጠርነው አሁን ገና ሆስፒታል ገብቼ ለኮሜንት ከኮማ መንቃቴ ነው ።😜🤪

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 9 днів тому +1

    በሐገራቸውም ሌላ ዜጋ አይኖርም ለትምህርት ከሄድክም ስትጨርስ ወደ ሐገርህ ነው የሚመለሰው።

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 9 днів тому

    አዋአዜ ምርጥ ሚዲያአ

  • @user-ej7oo3ki2u
    @user-ej7oo3ki2u 9 днів тому

    በኢትዮጲያ ሠው ሲሞት ነው የሚከበረው በጃፓን እና በሌሎች ያደጉ ሐገሮች ሠው በሒወት እያለ ነው የሚከበረው !!!

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 9 днів тому +1

    ሰበር ! ወንድም አለምነህ ይሄ ምኑ ነው "ሰበር" የሚያሰኘው ??? ሁሉም በአንድ ቀን ሞቱ ፣ በአንድ ሰው ተገደሉ ፣ በአንድ ሰፈር የተከሰተ ነው ...የትኛውን ነው እስቲ የሚያሟላው ???? በእውነት ልክ አይደለህም ከይቅርታ ጋር፡፡

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  9 днів тому

      ሲጀመር ሰበር አላልንም።ዜናውንም በቅጡ አልሰማኸውም።

    • @zemetatapa6347
      @zemetatapa6347 9 днів тому +1

      ​@@AlemnehWasse 1:18 ላይ የተላለፈው ቃል ምንድን ነው የሚለው ???

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 9 днів тому

    Thanks

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 9 днів тому

    absolutely true

  • @wendimagegnefisseha8056
    @wendimagegnefisseha8056 9 днів тому

    አሌ አስታውሳለሁ በልጅነቴ በቲቪ የሰማሁት ነገር ጃፓኖች እንደእኛ እቁብ የላቸውም እንጂ የተነገራቸው እንደ ኢትዮጵያዊ አንደነበር ነው ። ግራ ገባኝ እኮ

  • @solomonbelay7213
    @solomonbelay7213 9 днів тому

    እኛ አለን አይደለ ዴ በሰው ተከበን እየሞትን ያለን

  • @etaferahugermain3511
    @etaferahugermain3511 8 днів тому

    ጃፖን አገር የኔ ቢጤወች እንክዋን ሲሰጣቸ እንክዋን ፊታቸውን ወደጊድግዳ ው አዙረውንው ነው የሚበሉትልክ ማጣቱን እንደ ወንዠል ነው የሚያዩት በጣነው የገረመኝ ደግሞም አይሰጡም የሚሰጡትም ፑሮቴታስቶ ነው የሚረዱዋቸው

  • @zebidartube
    @zebidartube 9 днів тому

    ምን ያስደነግጣል ያረጁ ሰዎች ለተራኛ ጎብኚዎች ቦታ መልቀቀቸው አግባብ ነው።

  • @dagnewolde5999
    @dagnewolde5999 9 днів тому

    በመሰረቱ ጃፓኖች የመውለድ ምጣኔቸውም በጣም ቀንሶል።ዘመናዊነት ኑሮን ቢያቀልም ማህበራዊ ተጋባቦትን ያዛባል።

  • @ethiomedia5418
    @ethiomedia5418 9 днів тому

    right alem ❤❤❤

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 9 днів тому +1

    በአመት አንድ ሚልዮን ሰው በሞት እያጡ ነው ትውልድም አይተካም ጃፓን።

  • @FggJki
    @FggJki 9 днів тому

    ጉድ

  • @GetachoZargaa-s6i
    @GetachoZargaa-s6i 9 днів тому

  • @balemualgetachew235
    @balemualgetachew235 8 днів тому

    አለም ግላዊነትን አድንቀህና አወደሰህ ይሄም ጠንካራ የስራ ባህል እንዲኖራቸው ያደረገ መሆኑን የተናገርክበትን መንገድ መሟገት እፈልጋለው ምክኛቱም አንደኛ ከተሰራው ዘገባ ጋር ይጣረሳል ሁለተኛ ሚዲያ ስለሆን በጠም ጥንቃቄ ይጠይቃል ሦሥተኛ አንተ ካለህ ግዝፈትና ውስብስብ ገዳዮችን ከመረዳት ሁናቴ .
    ለምሳሌ አንድ ጥያቄ አለኝ ብዙጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚዲያ ሠዎች ( ለሙያው የተሠጡትን ማለቴ ነው) ሙህራን እና የተማሩ የሚባሉት ሠዎች ሁሉም ማለት ይቻላል የሚናገሩት ነገር ተመሳሳይነት አለው እርሱም እኛ ደካማ የስራ ባህል እንዳለን እና ነጮቹ ጠንካራ የስራ ባህል እንዳለቸው ይናገራሉ ዳሩ ግን ስካሁ ማንም ገዥ እና የሚሰራ ሃሳብ ያለውም ያመጣም ያለውም የለም እረ ለመሆኑ ጠንካራ የስራ ባህል ምን ማለት ነው?
    እውነት የነጮቹ የስራ ባህል ጠንካራ ነው ከተባለ ወይም ከሆነስ እነርሱስ እውነት ጠንካራ የስራ ባህለቸውን ይናጋራሉ?
    ጠንካራ የስራ ባህል ትርጉሙ መረዳት ከተቻለስ ገፊ ምክኛቱ ምንድን ነው?
    እውነት እኛስ ጠንካራ የስራ ባህል የለንም አልነበረንም ከነበረን ለምን ጠፋ ? ከሌልንስ እንዳይኖር ደንቃራ የሆነብን ምንድን ነው ? ለምንስ ገቦውን መጠቀም አልቻልንም ?

  • @RalphWilliams-d3s
    @RalphWilliams-d3s 7 днів тому

    Brown Michael Young Kimberly Clark Richard

  • @MimiMim-j5o
    @MimiMim-j5o 9 днів тому

    Rip

  • @user-ej7oo3ki2u
    @user-ej7oo3ki2u 9 днів тому

    በጃፓን ሠው የማይኖርባቸው 9 ሚሊዮን ቤቶች አሉ !!!

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 9 днів тому

    I'm living for long time in Japan

  • @JaniceFowler-x9d
    @JaniceFowler-x9d 7 днів тому

    Wilson Sharon Harris Edward White Brenda

  • @JemHassen-r8r
    @JemHassen-r8r 9 днів тому

    አለም እና ሀገር በቀን በቀን ስንት እየማትን እደሆን ጠፍቶህ ነው በጣም ገራሚ ነህ

  • @alebachewegirma2045
    @alebachewegirma2045 9 днів тому

    ሥልጣኔ ብቻውን ከንቱ መሆኑን እንዲሁም ገንዘብ ማግኘት ብቻውን ከንቱ ነው ። የሀገራችን ባህል ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ነው ። ስለዚህ ከነጯች የነሱን ኮፒ አድርጎ መዉሠድ እንጂ ባህላቸዉ ፈጽሞ አስፈላጊ አለመሆኑን ጥሩና አስተማሪ እንዲሁም ግንዛቤ መስጨበቻ ትምህርት ነው ። የደራሲ ደ/ር ከበደ ሚካኤል ሥልጣኔ ምንድን ነው በማለት የጻፋት የህን ለማሣየት ነው ። የሚገርመው ነገር አሳቸው ሌላው ብርሀን ሆነው የህይወታቸው አኗኗር አና አሟሟት በብቸኝነት ለይ የተመሠረተና አሳዛኝ ነበር ።

  • @kefaleejigu278
    @kefaleejigu278 9 днів тому

    Civilization 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amaneraboru3894
    @amaneraboru3894 9 днів тому

    1St