ፍቅረኛ የለኝም ያለችው ውሸታም ሴት ጉድ አመጣች|werkezebo የኛጉዳይ 83 2017

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 152

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 місяці тому +16

    ቦርኮ ወንድ ማለት ይሄ ነው
    ከእናቱ ጉርሻ ሳይወጣ ያለችው እውነቶን ነው
    ከብት😂😂😂😂😂😂

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 2 місяці тому +15

    ፍቅረ ኛዋ ተብይው ከብትነህ እደፈለገች ተጫወትብህ ፈትኑልኝ አትበል ማሰብ እደሚችልሰው ዝብለህ ሰው ትመታለህ መረጃ አለ እያለክ

    • @genetabera9223
      @genetabera9223 2 місяці тому +1

      Yes yes thank you so much guys

    • @elbqt2793
      @elbqt2793 2 місяці тому +1

      ❤😊ሶ​@@genetabera9223ሦስት ሥራ ሡልጣን ሢመት ሢመት ሠራዊት ሣምንት ሥራ ሠራዊት ሠራዊት ሠራዊት ቾኡርት ሢሣይ ቹርረንት

  • @dlegess7450
    @dlegess7450 2 місяці тому +9

    ምን ኣይነት ከብትነው ኣፍቃሪ ተብየው ይገርማል

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 місяці тому +10

    አይ ፈጣሪ ይርዳው ይህ ሰው የሚረዳው ሰው ከሌለ ከባድ ነገር ላይ ነው በጭራሽ በጤናው አይደለም እራሱ ተከታተልልኝ ብሎ ሊያዳምጥህ እንኳን አልፈለገም ከዚህ በፊት ሌላ ዩቱብ ላይ እንደዚህ አይነት ታሪክ አይቻለሁ ሴት ናት ፍቅረኛዋን እንዲከታተሉ ያረገችው እና ከሴት ጋ ይዘውት ሲጠሯት ባይኗ እያየች እሱ ጨዋ ነው አያረግም ሒዱ ብላ ነው ያባረረቻቸው ነገሩ ግን ሲጣራ ድግምት አስደግሞባት እሱጋ ስትደርስ ውሀ እንድትሆን ነበር ያረገባት ፀበል ተጠምቃ ነፃ ወታለች ፈጣሪ ይርዳህ❤

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 місяці тому

      አወ ያልጂ ምን ሆኖጠፋ ግን

    • @mekimeki739
      @mekimeki739 2 місяці тому +1

      በትክክል ያን ስራ የሰራዉ #አነፍናፊ 👍 የሱዳን መተት አሰርቼበታለዉ ያለዉ ሰዉ

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 2 місяці тому +25

    ፍቅረኛ ተብየዉ ድንጋይ ነገር ነው😏

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 2 місяці тому +5

    ፈትኑልኝ ብሎ ድብደባ የህስ ሌላ ጉዳይ ነው እራስህን ጠብቅ ሆ 😢

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 2 місяці тому +5

    እውነት የምታገቢው ካሰበሽ ይሄ ባላገር እንዳታገቢው ቅናተኛ ነው በቅናት አንቺን ይገልሻል

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 2 місяці тому +2

    ህይወቱን ሙሉ በሙሉ ያበላሽባት። ባል የሚባለው ደደብ ነው።

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 2 місяці тому +5

    ሴት የላከዉ ሞት አይፈራም ይባላል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 2 місяці тому +3

    እኔ የገረመኝ ፍቅረኛዬ ፈትኑልኝ በሎ የመጣው እውነት ለዛ አይደለም ለሴራ ወይም ሌላ ሰው ልኮት ሊበቀል ነው በጣም ፍራ ገገማ ነው ሊበቀል ነው አመጣጡ እንጂ እውነት ሊስፈትን ቢሆን መልሶ አዘጋጅ ይጠረጥራል ወይም ይቀናል እውነቱን እየነገረው ሌላም የቪደዬ ማስረጃ አለኝ እያለው አስረዳኝ በቃል ማለት ምን ይሉታል እነዚህ ሚደያ ላይ ይሉት ለደሀ እና ለፍትህ የቆሙ ናቸው በዚህ ላይ ገንዘብ እንካን አይቀይራቸውም ፈጣሪ ከዚህ እንደዚህ ካሉ ሰገጤወችና ወንጀል ከሚደርጉ ይጠበቃቹህ

  • @ferhte
    @ferhte 2 місяці тому +3

    አጣራልኝ ብሎ መምታት ምን ማለት ነው ሚስትም ባልም ባለጌዎች ናቸው

  • @misteremekonnen8489
    @misteremekonnen8489 2 місяці тому +1

    ምን አይነት ደነዝና መሀይም ነው መጀመሪያ ለምን አስፈትኑልኝ አለ ገገማ ኤጭ ደነዝዝዝዝ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 місяці тому +7

    ለዚህ ለዚህ በቀመጨልክለት ይሄ ፉራ😂

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 місяці тому +2

    ሴቶች እኮ ስናሣምን እኔ ግን አልችልም

  • @beharushamil
    @beharushamil 2 місяці тому +1

    ወልቂጤነወ ሀገራ የደሀልጅ ነች

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 2 місяці тому

    😂😂😂ጅብየመሰለ. 😂😂ፈትንልኝ ብሎ ቲያበቃ የምን መማታ ትነወዝሆንየመሰለ

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 місяці тому

    ማነውእደኔ ክላሴካሉ የተመቸው አስፈታኚ ያናደደው

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 2 місяці тому +1

    ልጁ ላኪው ቸኳይ ተላኪው ግዛ ዛ አብራርቶ ቢያስረዳው አይመትም

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 місяці тому +1

    ቪዲዮ ስታሳዩት እሷን ነው ልደብድብ የሚለው 😁😁😁

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 місяці тому +1

    እንዴ ሴት የላከው አይፍራም የሚሉት ይህ ነው ማንነው የመታው ግን እሱን ወይንስ እስዋን ነው የመታው?🤔🙄🤠😄🤠

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 2 місяці тому +1

    ኧረ ይሄ ሀጠራው ቦርኩ😂😂

  • @bahta-rebae2124
    @bahta-rebae2124 2 місяці тому

    ያሳዝናል ተጨማሪ እንፈልጋለን ምን ላይ ደረሰ

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 2 місяці тому +2

    Dekoro new😊😊😊😊😮😮

  • @ትግስት-ነ7ሐ
    @ትግስት-ነ7ሐ 2 місяці тому +2

    ምን አይነቱበግነው

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 місяці тому +1

    አረ በፈጣሪ የማን እከካም ነው አጣራ ብሎ ይማታል እንዴ ምን አይነት ንፍጥ ጭንቅላት ነው

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 2 місяці тому +1

    ኧረምንጀለፋነውፈትንልብሎልኮሲያበቃድብድክክክኮ

  • @meleymeley9137
    @meleymeley9137 2 місяці тому +1

    ደነዝ መጀመርያ ሚስቱ ለምን ተካታተሉኝ ኣለ የማይረባ

  • @Merrychalai5z
    @Merrychalai5z 2 місяці тому +2

    Koshashoch hid😢

  • @MereGads-xd4hk
    @MereGads-xd4hk 2 місяці тому +1

    እረ ሁሁሁሁ ቀጣይ እረ ሁሁሁሁሁ

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 2 місяці тому +1

    ፍቅረኛ ተብዬው ድልብ ፋራ ነው😂 ካመናት ለምን አንተ ጋር መጣ ማስረጃ አለ እያልከው ይማታል እንዴ ፍልጥ።

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m 2 місяці тому +2

    አይ ሴት ቱ😂😂😂😂

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 місяці тому

    ፍቅርኚተብየው አይ አጎዛ ነው ማሠረጃአለኚእያለው ድልዝ

  • @ፍሩት-ሰ8ኸ
    @ፍሩት-ሰ8ኸ 2 місяці тому

    በጣም ነው ሚያናድደው ሰውየው ወደህግ ውሰደው ወይም አለመጠርጠር ወይም አለ መደብደብ 😢😢😢😢ተረፍክ ግን

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 2 місяці тому +1

    OMG 😢😢😢

  • @aselfechbiranugetaliji9942
    @aselfechbiranugetaliji9942 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂 woyene ye lejetwa wusheti

  • @Burtukaan314
    @Burtukaan314 2 місяці тому +1

    Wand Asadabi aten Bilo Wand Hhhhh😂😂😂😂

  • @user-hs1uu9um2v
    @user-hs1uu9um2v 2 місяці тому

    ባለጌ ፍቅረኛ የሱ ይብሳል

  • @AlmZ-r7g
    @AlmZ-r7g 2 місяці тому

    ሰውየ ሰውየው ምን አይረጋጋ ነገር ነው እንዴ አጣራ ብለው እንደዚህ አይነት ነገር አለ እንዴ ሲያስጠላ መጀመሪያ ቪድዮ ምናምኑ አይቶ ነበር በጣም ነው ሚያናድረው ሰውየው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seenaa2065
    @seenaa2065 2 місяці тому

    😢The😢😢😢😢

  • @MereGads-xd4hk
    @MereGads-xd4hk 2 місяці тому +1

    አይ ሴት ቱ 😮😅

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 2 місяці тому

      ኸርተው አዱባጠፍ ሁሉምሴትአይደለም ወዱምአለ

  • @ganatmeherat1631
    @ganatmeherat1631 2 місяці тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @JosefaFikadu
    @JosefaFikadu 2 місяці тому +1

    ክፍል ሁለት

  • @weto3354
    @weto3354 2 місяці тому +1

    እንዴት ቶሎ ብለህ ሰውዬ ስሜተኛ ሆኗል ይሰብረዋል እንዴ የተቀ ሊፈተንነት ገና ይደበደባል እንዴ የቆሻሻ እንደዚህ ናቸው የተጠራጠረ ሰው ሊፈተንለት መልሶ የውድድር ምናመጣው

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 2 місяці тому +1

    እረወየኔ አሰፈታኙ እዴት እዳቃጠለኚ እበትነህ ምን የመሰላል ሲያሰጠላ እሱምን ያርግህ ፈተንልኝ አልክዉ ፈተነልህ የች የገብያ ጨቃ የሆነች ፈቅርኛህ ወደቀችልህ ክትማታህ ሸርሙጣዋ ፈቅርኛ ትብየዋን በትማታህ ግድካላጎርሰኩህ ብላሰታሰጨነቀዉ የነበረች እሱግን ጉርሻ አኮ ትረጉም አለዉ ማንም ሊያጉርሰኝ አይችልም ነዉ ያላት ይች ወራዳ ዉሸታም

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 2 місяці тому +1

    😂😂

  • @masi304
    @masi304 2 місяці тому +1

    😂😂😂

  • @klm9872
    @klm9872 2 місяці тому +1

    Effffffff😭😭😭😭😭😭😭

  • @8383אספה
    @8383אספה 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂

  • @isakabdi7887
    @isakabdi7887 2 місяці тому

    ሁለቱም አንድ አይነት ናቸው

  • @AlaamBeyene
    @AlaamBeyene 2 місяці тому

    Gagama lijii jila jili 😳😳😳😒😒😒

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 2 місяці тому +3

    ኮተት ነገር ነዉ ፍቅረኛ ተብየዉ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 місяці тому +1

    ካመረማኑ ዚብሌትቆማሌ አትገለግለቻውሚ

  • @KasaneshNagesh
    @KasaneshNagesh 2 місяці тому +1

    ምን አይነት ከብት ነው ፍቅርኛ ተብየው ጀል

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 місяці тому +1

    ሰውዬ ደናዚናው ማገኛ ይሚታክ

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 2 місяці тому +1

    😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 2 місяці тому +1

    ምን አይነት ደደብ ነው ባዶ ጭንቅላት

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f Місяць тому

    ፍዕቀርኛ ተበየው ድንዝ

  • @abbasali-zq8vz
    @abbasali-zq8vz 2 місяці тому

    ፍቅረኛ ነኝ ባዮ ጀዝባ አጋሰስ
    መጀመሪያውን ለምን ፈትንልኝ አለ እሷን የሚሰማ ከሆነ እነዚህን ፊታቸውን ለመሸፈን ነበር
    ጀዝባ ስለሆነ ነው የማትፈልገው

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 місяці тому

    ልጁ ገገማ ነገር ነው 😂😂😂😂

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 2 місяці тому +1

    ፍቅረኛ ተብየዉ ጀዝባ ነገር

  • @dirbi5524
    @dirbi5524 2 місяці тому

    😢😢😢

  • @MaryoomKabdi-pe2om
    @MaryoomKabdi-pe2om 2 місяці тому +3

    ተመካኪረዉነዉ አተንሊገሉህ

  • @ThediMoges
    @ThediMoges 2 місяці тому

    Menayentu gereba new keyete yewrdwe😂😂😂😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому +1

    ፍቅረኛው ነው ከብት እይኗን አለማየት ነው

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 місяці тому +1

    ለምድነው ቪዲየውን ያላሳየህው በጌታ ስም በጣም ያሳፍራል ፍቅረኛ ተብየው ደደብ ነገር ነው

  • @romiyosanto4180
    @romiyosanto4180 2 місяці тому +1

    ሽባ ጋዜጠኛ በምብ አርጎ ይደብድብህ ይገባሃል

  • @henimare208
    @henimare208 2 місяці тому

    ቅናታም ባልና ዱርዬ ሴት
    ተገጣጥመዋል ሜዳውን ተውላቸው ይጋብና ያሸነፍ

  • @ZsHome
    @ZsHome 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 2 місяці тому +2

    ፍቅረኛ ተብዬው ክብት ነክ እንዴ

  • @BaBa-j1i2c
    @BaBa-j1i2c 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂❤

  • @EyobLidiya
    @EyobLidiya 2 місяці тому

    ቦርኮ ነክ ፈትኑልኝ ያልከው ሰውዬ ትማታለክ እንዴ የወንድ አር ነክ የምር

  • @MulugetaAsratado-fx3up
    @MulugetaAsratado-fx3up 2 місяці тому +3

    Dedeb wond ende ante ayinetu new set lijin amino midebadeb gena kememitatih awuke neber fara ende honk

  • @ZahraZahra-z6y
    @ZahraZahra-z6y 2 місяці тому

    😂😂

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 місяці тому +3

    ፍቅረኛ የለኝም ኣለልችም ይህች ከሃዲ ጥቅመኛ

  • @wediselie2621
    @wediselie2621 2 місяці тому +2

    Ante gazietena gobez aydelem Ayzo Wede hgi Akrbo nezi bialege wend ok Gazietena Ayzo Aytifrah wend ayferhn

  • @martadawit8604
    @martadawit8604 2 місяці тому +1

    Min aynet jil new fetnlgin blo melso yidebadebal ende gazetegnaw gn jegna neh yichin meseri ebab enkuanm agaletkan yematreba sesegna

  • @Hadya720
    @Hadya720 2 місяці тому

    ደደብ ነው አጣራልኝ ብሎ ይማታልእንዴ

  • @kkewuneiyoukkewun
    @kkewuneiyoukkewun 2 місяці тому +1

    ጀዝባ የሆነ ኣስፈታኝ ቻለው እንግዲ ጋዜጠኛው ፈረደብህ😅

  • @mihrttkle646
    @mihrttkle646 2 місяці тому +1

    😢😢😢🙆🙆🙆🤔

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 місяці тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @isakabdi7887
    @isakabdi7887 2 місяці тому

    አንተም በስልክ መንገር አልነበረብህም።

  • @WebedelWeretew-id5mw
    @WebedelWeretew-id5mw 2 місяці тому

    እይአዳድእሤቶች፡ይድፋሁ

  • @eliaspagana9056
    @eliaspagana9056 2 місяці тому +1

    እናንተ እራሱ ጋርድ የለምዴ

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 місяці тому +1

      እረ አለኝ እንጂ ልጁ ቀደመን ባይኖረኝ ኖሮ ጉዶ ፈልቶ ነበር

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 2 місяці тому +3

    ይቺ እካን ለትዳር ላዳርም አትሆንክም

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 місяці тому +2

      ልክ ነው

    • @ahmadm5724
      @ahmadm5724 2 місяці тому +1

      @@werkezebo_Cherkose_show የምሬ ነው ግን ክምን ደረሳቹ? እውነታው አወቀ?

    • @werkezebo_Cherkose_show
      @werkezebo_Cherkose_show  2 місяці тому +2

      ብዙ ግርግር ተነስቶ ነበር ቪድዮ አይቶ እስዋንም ካልደበደብኩ ብሎ አገላግለነው ሄዱ

  • @LovelyEspressoMachine-lb8gf
    @LovelyEspressoMachine-lb8gf 2 місяці тому

    🤔🤔🤔🤔🙄😊

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 2 місяці тому +1

    Beafiki. Keminegirewu. Vidiyowu ni. Masayeti. Neberebiki. Lewadefitu. Vidiyo. AsiQadimi.. Zoro. Wadate. Sayimelesi. Sayimetaki. Befiti. Tolo. Vidiyo. Bitasayewu. Aketeme.. Miniyarigi.sawuyewu.layi.aliferidimi.bimetakimi.xifatenya.ateneki

  • @EyobLidiya
    @EyobLidiya 2 місяці тому

    አንተ ግን ቦዲጋርዶች አዘጋጅ ቦርኮ ወንዶች ስለማይጠፉ

  • @rtgh9245
    @rtgh9245 2 місяці тому

    🤔🤔🤔🙄🙄🙄😮😮😂😂😂😂😂

  • @beharushamil
    @beharushamil 2 місяці тому +1

    yewlekite leg nech edan kibru tibalalesh

  • @rtgh9245
    @rtgh9245 2 місяці тому

    🙉🙉🙉🙉🔫🔫🔫🔫😮😮😢😢😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 2 місяці тому +2

    ምን ኣይነት ጅል ነው ፍቅረኛዋ ራሱ ፈትንልኝ ብሎ ይማታል እንዴ ጅብ ደንቆሮ እንኳን ልክስክስ ሴት ገጠመችህ ደንቆሮ ነህ ለምን ትመተዋለህ

  • @RyfeVfggc
    @RyfeVfggc 2 місяці тому +1

    ቆሻሻ ሴት እረ አፈር ቢ

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 місяці тому +1

    Dengan wend ye mejemerya be ethiopian dengan Ataraliny bilo mit kkkk far

  • @Guii-cs5en
    @Guii-cs5en 2 місяці тому

    ዘሬ ነው ያመጠሁት ደሚሩኝ

  • @EyobLidiya
    @EyobLidiya 2 місяці тому

    ሰውዬው ባለጌ ነው እራሱ ሰልሉ ብሎ መማታት መጀመሪያ ካመናት ለምን መጣ ደደብ

  • @dawitmamo8892
    @dawitmamo8892 2 місяці тому

    Afkari tebiyewu Dingay ras newu Denez

  • @EtabezahuMetaser
    @EtabezahuMetaser 2 місяці тому

    Ere anchi balege gazetegnaw minew fezezik melis atisetim fezezik eko.

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 місяці тому +1

    Balge new bal tebyew

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 2 місяці тому +1

    አንቺ ሴሰኛ ሴት አሰዳቢ

  • @bontuu2jimma67
    @bontuu2jimma67 2 місяці тому

    disiko zidio inilalu

  • @Martejes
    @Martejes 2 місяці тому

    ፍቅረኛ ተብዬ ለምን ትቸኩላ ለህ አንተቆሮቆንዳ እሷ አንተን አትፈልግህም ምንም ነገር ሳታይ ድብድብ ደነዝ ነህ