Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አህቴአይዞሽበርቺ ወድምሽንም አላህ❤ይድረስለት የቤተሰብ ጣጣ ለልጅ ነዉ
ስለቀና ሃሳብዎ ክብረት ይስጥልን
የዘርማዘር መንፈስ ነው ሕይወትን ያስጥራል ጌታ ይገስፀው
እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ይማራችሁ እህታችን አንችም ፀበል ግቢ ቤታችሁን በካህን አስባርካችሁ የጾሎት ቦታ አዘጋጁ በደብ ፀልይ ወድማችን ከቻልክ ለህታችን የነ መምህር ተስፋየ አበራ የነቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ትምርት እድታዳምጥ መንፈስን እደት ብላ ተዋግታ ማሸነፍ እዳለባት እሚያስተምር ትምርት አለ አመላክታት በተረፈ እግዚአብሔር ከመጥፎ አጋንት እስራት ሁላችነንም ይጠብቀን አሜን
እፍፍፍ ስታሳዝን ልጅታ ፀበል ውሳዳቾ ፈጣር ምህረት ያውርድላቹ 🙏🙏🤲🤲😥😥😥😥😥
በጣም ጠንካራ በእውነት ወንድምሽ ነው እግዚአብሔር ለማየት ያብቃሽ ፀበል ዋሽንግተሽበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀበል ውሰዱት ይህ እኮ ርኩስ መንፍስ ነው ገጠመኝ እንዲያዳምጡ ጋብዛቸው፣ እግዚአብሔር ሆይ ማርን😢
ወርቀዘቦ፣ወርቀዘቦ፣፣ዋዉበርታ፣፣ፀበል፣ዉሠዱት፣አላህ፣ይጠብቀን😢😢
አይዞሺ እህቴ ወደ እምነት ቦታ ውሰጂው ሌላው በምንችለው ሰራ እያለች ሳትጨናነቅ እንዲድን ሁላችንም100 ብር ወይ ካርድ❤
ወድምሽንም ፈጣሪ ይድረስለት የቤተሰብ ጣጣ😢😢😢
አሜን 🙏
ኢየሱስ ያድናል ቸርች ሄዱ😢
ወይ አህቴ አየዞሽ አኘኳን አግዚብሔር አረዳሽ
ፀበል፣መፀበልአለበት፣ይድናል፣አምናችሁ፣በእምነት፣ይፀበል፣
ፀበል ውሰጂው የእኔ እነት ሰግዱ ጥዋት ማታ መተት ነገር ነው የእኔ እነት ውሰደሸ ንሰሀ ግቡ ይሔ ነገር የሰይጣን ሰራ ነው አታምልኩ
ስለቀና ሃሳብዎ ክብረት ይስጥልን ልክ ተናግረዋል
ምንም ጣጣ የሚባል ነገር የለም አንድ አምላክን አምነሽ ወደ ጸበል ውሱጅው ይለቀዋል ይህና ይህ ብቻ ነው የሚፍወሰው. እሽ
ጸበል ዉሰዱት 🤔እኔ በጣም የምገረመው ሰው ዛር እና ክፉ መናፍስት ሲይዙት ከጸበል ዉጭ ሌላ መፍትሄ ፍለጋ ሲሄዱ ቤተሰቦቻቸው እራሱ በአደጋ አርጎ የገደላቸው ዛሩ ነው
በትክክል እንደዛ ነው መንፈሱ ነው የገደላቸው እነሱንም ሊገላቸው ነው ሚፈልገው
@@werkezebo_Cherkose_show እባካችሁ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ስጧቸው ወደ ጸበል ይሂዱ መንፈሳዊነት ያስቀድሙ የኔ ጓደኛዬ ቅድም አያቶቿ እና አያቶቿ ባዕድ አምልኮ ያመልኩ ነበር እና ቶሎ ቶሎ ነው ከቤታቸው ሰው የሚሞተው ግማሹ እምነት የለሽ ሆኗል ከነሱ አንድ ናት የነቃች ሌሎቹ ምንም አይሰሙም ግን እየሞቱ ነው 🥹አስከሬን ጭነው ሲሄዱ መኪና ተገልብጦ ዘጠኝ ሰው ሞተ አስር አርገው ቀበሩ ይሄ ሁላ ችግር ግን ባዕድ አምልኮ ነው ዛር ነው ጠቋር አተቴ አዳል ሞቴ ወሰን ጋላ እራሄሎ ሰይፉ ጨንገር አየው ሞሚናት በጣም ብዙ አለ
እኔ ግን ይሄ ዛር ምናምን እሚባለው ነገር አይገባኝም ለምድነው እዉነት ሁላ አይመስለኝም ወላሂ ግን አላህ ይጠብቀን 😢
በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ
በቅድሚያ ወርቀዘቦ ሚዲያዎችን የምናከብራችው ደጋግ ቀናልቦች እንደናተ ያሉትም ሆነ ሌሎች የፈጣሪ ጥበቃ ከናተጋር ይሁን መልካምነታችውን አይቀይረው ቀጥሉበት አምላክ ደሞ ሁሉም ከነዚህ ሰወች ጋር ነው በመላህክት ጥበቃ በሱ ቸርነት ያለው ሲቀጥል እህቴ አምላክ ወንድምሽንም ሆነ አንችን አምላክ ከዚህ ከተረገመ ከይሲ ዳብሎስ አሰራር መናፍስት ይጠብቅሽ የልጅ ማስተዋልነት ያደለሽ ጎበዝ ነሽ አደንቅሻለው የጎረቤቶችሽን ቃል አለመስማት የአምላክሽ አያልነት አሸናፊነት የውዳቂ ቆሻሻ አጋንትን ውዳቂነት ነው የመሰከርሽ ፈጣ አውንም ካቺጋር ነው በሱቤት በፀጋው ይጠብቅሽ የአቺም ጥንካሬነት በአምላክሽ ያለሽን እምነት ለከይሲ ውዳቂ አልተሸነፍሽም ወንድምሽም በፀበል ይድናል የሚያሳድደውም ጠላቱ ሰይጣንም ወደሲሆል ይጥልለታል አቺም እንደ አቀም ፀልይ በፀሎት ጠላትሽን ድል ትሽዋለሽ ለመልካም ምክርሽም ቃለ በረከትን ያድልሽ ፀልይ ፀልይ አቺ በፀሎት ብቻነው የምትረጂ ክፉ መንንፈስ አይል የለውም ይኤ ቆሻሻ አምላክሽን ይዘሽ ታሸንፊዋለሽ አይዞሽ ጠካራ ሁሉ ፀልይ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን ከአገራችን ይኤንን ክፉ ከይስ ጠላት ከአገራችን ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
ወደ ጸበል ውሰዱት።የቤተሰብ ጣኦት ኣምልኮ ለልጅ ይተርፋል
ፅበል ውስጂው ጠንካራ ሆነሽ አስጠምቂው ይጠፉል
አኡዙቢለህ ምነ ሼይነኑ ረጂሚ አለህ ዎደ አፍሀ ይመልስልህ ዎድሚ እህቶቼ 100k ኘስገቡኝ እስት🎉🎉
bro-ወንድሙዋን ብቻ ሳይሆን እሱዋንም ጸበል ውሰዱዋት....አታሎ እርኩሱ መንፈስ እሱዋን እንዳይቀድማት
ልክ ነው እሷ እራሷ ተስፋ መቁረጥ ላይ ነች
ጥሩ እይታ ነው በጣም ያስፈልጋታል
የመምህር ተስፉየን ገጠመኝ አዳምጭ አይዞሽ
እረ በስመ አብ ፀበል❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኣባትና እናቱ መንፈስ ወደ ልጁ ተዘዋውረዋል። ለኣባትና እናታቸውም በድንገት ገድሎ ወደ ልጅ ዞወር ይላል ለሰይጣን ማምለክ መጨረሻው እንደዛ ነውና ስለዚህ እህትና ዎንድም ወደ ጸበል ይሂዱ። እቤታቸው ጸበል ይደረግለት
Alhmdullillh summa Alhmdullillh yaa rabbi koo subhanallh wodaa allha taxagu wollaah isu bichano getaa allha bichaa ☪️☝️
ወደ ፀበል ውሰዱት ይድናል🤲🤲
ይህነን ዲምጥ ሥተየ ረማሁት
🙏
Eeunetshn new
እህቴ አዞሽ ትድኛለሽ አስረሽ ውሰጅው እዛ ከፍሎም የሚያፀብሉ ካሉ ጠዩቁ አንችም ከሱ ወደ አንሺ እንዳይስላለፍ በእመንሽ ፅኒ
ፀበል ውሰዱት
ያረቢ አንተ ጠብቀን በጣም የሰዝነል እበክህ ወንድማችን ወደ እምነት ቦታ ዉሰደዉ እንግዲህ ሁሉም ሰዉ እንደ እምነቱ ይሽረል በተረፈዉ አላህ የሽርህ እነንተንም አላህ የግዛቹ እንደዜህ አይነት ሸይጣን ህዝብን በህመም አድርጎ ይጨርሳል በግዜ መከተተል የስፈልገል 😢😢😢
ወደ ፀበል ሂዱ ሁለታችሁም አይዞሽ የቤተሰብ ኮተት ለልጅ መከራ ነው አይዞሽ ተጠመቁ እግዚአብሔር ይማራችሁ።
ታበረኩ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይርዳቹ 😭😭😭
ቁርዓ የሚቀሩ አሉ ጂን ዛር መተት ያላቅቃሉ እሰከመጨረሻ ዳግም አይመለሰም አላህ ይድረሰለት
God belssd
😢😢እግዚሀብሄር ያድናል ፀበል ውሰዱት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ተስፋዬን አነጋግሩት....ወይም መላከ መንክራት አባ ሳሙኤል ጋር ወስዳችሁ እስጠምቁዋቸው
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
አይዞሽ ፈጣሪ መአሪ ነው🎉
አጋንንት የሚፈራዉ ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነዉ
👍
ድምፁ ይረብሻል
eheta wadsabal wesdut ydenal careso ymarwe egezeyabyar
Nessh gabtay tsebal yegba yedenal
እቺ ልጅ ግን በዚህ ሚዲያ በጣም ተወናይት ነች አይደል?🤔ስንቶቻቹ ናቹ እቺን ልጅ በዚህ ሚዲያ ስትተውን የተመለከታችዋት?🤔🤨🙄🤠😄🤠
አይደለችም ልብ ብለሽ አድምጫት😢
ብዙወች ተመሳሳይ ድምጽ አላቸው😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
እባካችሁ መምህር ተስፋዬ አበራ አገናኙት
subana Aallah😢😢😢
Ye memhir tesfaye abera getemegn teketatelu.
አሁን ሶስተኛ ይህን ዲምፅ ስሰማ ሁለት ሰራተኛ ሁነዉአሰሪያቸውን አደንዝዘዉ ደፈሩ አንዲኛዋአረገዘች ተባለ ዲራማነውደ
Tsbel wesdetu
😮😮😮😮😢
በርሜል ጊዮርጊስ ውሰድት
ድምጹ ይረብሻል
Itarbino wasimusiqanoMitaqarbuti wankirarun zigunaIntarbi argu wayii intarbunTahuna kirarunqaxilluu😂😂
በናትህ እዴት ሆንክ ሚስቴን ፈትንልኝ ያለህ ሰውየ እዴት ሆናችሁ
ቪድዮውን አይቶ አመነ ይቅርታም ጠይቆአል
@@werkezebo_Cherkose_show ወይ ደስ ይላል ግን ሰውየው ይቸኩላል
@@SisaySamuel-g5d በጣም ስሜታዊ ነው እና እሷ የምትለውን ያምናል ሞኝ ነገር ነው
tabal mawesd naw
ሙዚቃው ግን ለምን ? ሙሉወንጌል ውሰዱት
ድምጹን በጣም ይረብሻል
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😢😢😢
Stabili wusadut yidnalii
Lmn getan atkeblum enatu bicha fetari kenate gar yehon
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
,,،😢😢😢
ስይጣን ስይጣን ነው ስለዚህ ለዚህ መዳንቱ አንዲ እና አንዲ ፀበል ነው ፀበል ውስድት
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
UA-cam lay memhr tezfayen tagegnewalk ebakih erdachew wamdime
ይህ የመተት የዳፒሎስ ስራ እንዲህ በትውልድ ሲተላለፍ እዮት ለወለዳችሁት ልጅ አጎሳቅል እዮና ከእዝህ ስራዎቻችሁ ተቆጠቡ
Wandime eha ye ጨሌ menfes nw wede tsebl wusedut balefawum commente askemichelh nbr memhr tesfayega agenagnew benatih silkun keflk alegn
Ke welo sefr qera ke ቄራ taxi ይዛቹ ወንጌላዊ ህንፃ ጀርባ እሁድ ቀሲስ ሔኖክ ያጠምቃሉ እዛ ወሰደው esachew sile menfes yastemralum yatemkalum esuwam metemak alebat dehna sethon nw sera mitseraw esachewun keflk kesis henok tefera belah UA-cam lay eyachew lebelte mereja
❤❤❤❤❤😢😢
አህቴአይዞሽበርቺ ወድምሽንም አላህ❤ይድረስለት የቤተሰብ ጣጣ ለልጅ ነዉ
ስለቀና ሃሳብዎ ክብረት ይስጥልን
የዘርማዘር መንፈስ ነው ሕይወትን ያስጥራል ጌታ ይገስፀው
እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ይማራችሁ እህታችን አንችም ፀበል ግቢ ቤታችሁን በካህን አስባርካችሁ የጾሎት ቦታ አዘጋጁ በደብ ፀልይ
ወድማችን ከቻልክ ለህታችን የነ መምህር ተስፋየ አበራ የነቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ትምርት እድታዳምጥ መንፈስን እደት ብላ ተዋግታ ማሸነፍ እዳለባት እሚያስተምር ትምርት አለ አመላክታት
በተረፈ እግዚአብሔር ከመጥፎ አጋንት እስራት ሁላችነንም ይጠብቀን አሜን
እፍፍፍ ስታሳዝን ልጅታ ፀበል ውሳዳቾ ፈጣር ምህረት ያውርድላቹ 🙏🙏🤲🤲😥😥😥😥😥
በጣም ጠንካራ በእውነት ወንድምሽ ነው እግዚአብሔር ለማየት ያብቃሽ ፀበል ዋሽንግተሽበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀበል ውሰዱት ይህ እኮ ርኩስ መንፍስ ነው ገጠመኝ እንዲያዳምጡ ጋብዛቸው፣ እግዚአብሔር ሆይ ማርን😢
ወርቀዘቦ፣ወርቀዘቦ፣፣ዋዉበርታ፣፣ፀበል፣ዉሠዱት፣አላህ፣ይጠብቀን😢😢
አይዞሺ እህቴ ወደ እምነት ቦታ ውሰጂው ሌላው በምንችለው ሰራ እያለች ሳትጨናነቅ እንዲድን ሁላችንም100 ብር ወይ ካርድ❤
ወድምሽንም ፈጣሪ ይድረስለት የቤተሰብ ጣጣ😢😢😢
አሜን 🙏
ኢየሱስ ያድናል ቸርች ሄዱ😢
ወይ አህቴ አየዞሽ አኘኳን አግዚብሔር አረዳሽ
አሜን 🙏
ፀበል፣መፀበልአለበት፣ይድናል፣አምናችሁ፣በእምነት፣ይፀበል፣
ፀበል ውሰጂው የእኔ እነት ሰግዱ ጥዋት ማታ መተት ነገር ነው የእኔ እነት ውሰደሸ ንሰሀ ግቡ ይሔ ነገር የሰይጣን ሰራ ነው አታምልኩ
ስለቀና ሃሳብዎ ክብረት ይስጥልን ልክ ተናግረዋል
ምንም ጣጣ የሚባል ነገር የለም አንድ አምላክን አምነሽ ወደ ጸበል ውሱጅው ይለቀዋል ይህና ይህ ብቻ ነው የሚፍወሰው. እሽ
ጸበል ዉሰዱት 🤔እኔ በጣም የምገረመው ሰው ዛር እና ክፉ መናፍስት ሲይዙት ከጸበል ዉጭ ሌላ መፍትሄ ፍለጋ ሲሄዱ ቤተሰቦቻቸው እራሱ በአደጋ አርጎ የገደላቸው ዛሩ ነው
በትክክል እንደዛ ነው መንፈሱ ነው የገደላቸው እነሱንም ሊገላቸው ነው ሚፈልገው
@@werkezebo_Cherkose_show እባካችሁ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ስጧቸው ወደ ጸበል ይሂዱ መንፈሳዊነት ያስቀድሙ የኔ ጓደኛዬ ቅድም አያቶቿ እና አያቶቿ ባዕድ አምልኮ ያመልኩ ነበር እና ቶሎ ቶሎ ነው ከቤታቸው ሰው የሚሞተው ግማሹ እምነት የለሽ ሆኗል ከነሱ አንድ ናት የነቃች ሌሎቹ ምንም አይሰሙም ግን እየሞቱ ነው 🥹አስከሬን ጭነው ሲሄዱ መኪና ተገልብጦ ዘጠኝ ሰው ሞተ አስር አርገው ቀበሩ ይሄ ሁላ ችግር ግን ባዕድ አምልኮ ነው ዛር ነው ጠቋር አተቴ አዳል ሞቴ ወሰን ጋላ እራሄሎ ሰይፉ ጨንገር አየው ሞሚናት በጣም ብዙ አለ
እኔ ግን ይሄ ዛር ምናምን እሚባለው ነገር አይገባኝም ለምድነው እዉነት ሁላ አይመስለኝም ወላሂ ግን አላህ ይጠብቀን 😢
በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ
በቅድሚያ ወርቀዘቦ ሚዲያዎችን የምናከብራችው ደጋግ ቀናልቦች እንደናተ ያሉትም ሆነ ሌሎች የፈጣሪ ጥበቃ ከናተጋር ይሁን መልካምነታችውን አይቀይረው ቀጥሉበት አምላክ ደሞ ሁሉም ከነዚህ ሰወች ጋር ነው በመላህክት ጥበቃ በሱ ቸርነት ያለው ሲቀጥል እህቴ አምላክ ወንድምሽንም ሆነ አንችን አምላክ ከዚህ ከተረገመ ከይሲ ዳብሎስ አሰራር መናፍስት ይጠብቅሽ የልጅ ማስተዋልነት ያደለሽ ጎበዝ ነሽ አደንቅሻለው የጎረቤቶችሽን ቃል አለመስማት የአምላክሽ አያልነት አሸናፊነት የውዳቂ ቆሻሻ አጋንትን ውዳቂነት ነው የመሰከርሽ ፈጣ አውንም ካቺጋር ነው በሱቤት በፀጋው ይጠብቅሽ የአቺም ጥንካሬነት በአምላክሽ ያለሽን እምነት ለከይሲ ውዳቂ አልተሸነፍሽም ወንድምሽም በፀበል ይድናል የሚያሳድደውም ጠላቱ ሰይጣንም ወደሲሆል ይጥልለታል አቺም እንደ አቀም ፀልይ በፀሎት ጠላትሽን ድል ትሽዋለሽ ለመልካም ምክርሽም ቃለ በረከትን ያድልሽ ፀልይ ፀልይ አቺ በፀሎት ብቻነው የምትረጂ ክፉ መንንፈስ አይል የለውም ይኤ ቆሻሻ አምላክሽን ይዘሽ ታሸንፊዋለሽ አይዞሽ ጠካራ ሁሉ ፀልይ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን ከአገራችን ይኤንን ክፉ ከይስ ጠላት ከአገራችን ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
ወደ ጸበል ውሰዱት።
የቤተሰብ ጣኦት ኣምልኮ ለልጅ ይተርፋል
ፅበል ውስጂው ጠንካራ ሆነሽ አስጠምቂው ይጠፉል
አኡዙቢለህ ምነ ሼይነኑ ረጂሚ አለህ ዎደ አፍሀ ይመልስልህ ዎድሚ እህቶቼ 100k ኘስገቡኝ እስት🎉🎉
bro-ወንድሙዋን ብቻ ሳይሆን እሱዋንም ጸበል ውሰዱዋት....አታሎ እርኩሱ መንፈስ እሱዋን እንዳይቀድማት
ልክ ነው እሷ እራሷ ተስፋ መቁረጥ ላይ ነች
ጥሩ እይታ ነው በጣም ያስፈልጋታል
የመምህር ተስፉየን ገጠመኝ አዳምጭ አይዞሽ
እረ በስመ አብ ፀበል❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኣባትና እናቱ መንፈስ ወደ ልጁ ተዘዋውረዋል። ለኣባትና እናታቸውም በድንገት ገድሎ ወደ ልጅ ዞወር ይላል ለሰይጣን ማምለክ መጨረሻው እንደዛ ነውና ስለዚህ እህትና ዎንድም ወደ ጸበል ይሂዱ። እቤታቸው ጸበል ይደረግለት
Alhmdullillh summa Alhmdullillh yaa rabbi koo subhanallh wodaa allha taxagu wollaah isu bichano getaa allha bichaa ☪️☝️
ወደ ፀበል ውሰዱት ይድናል🤲🤲
ይህነን ዲምጥ ሥተየ ረማሁት
🙏
Eeunetshn new
እህቴ አዞሽ ትድኛለሽ አስረሽ ውሰጅው እዛ ከፍሎም የሚያፀብሉ ካሉ ጠዩቁ አንችም ከሱ ወደ አንሺ እንዳይስላለፍ በእመንሽ ፅኒ
ፀበል ውሰዱት
ያረቢ አንተ ጠብቀን በጣም የሰዝነል እበክህ ወንድማችን ወደ እምነት ቦታ ዉሰደዉ እንግዲህ ሁሉም ሰዉ እንደ እምነቱ ይሽረል በተረፈዉ አላህ የሽርህ እነንተንም አላህ የግዛቹ እንደዜህ አይነት ሸይጣን ህዝብን በህመም አድርጎ ይጨርሳል በግዜ መከተተል የስፈልገል 😢😢😢
ወደ ፀበል ሂዱ ሁለታችሁም አይዞሽ የቤተሰብ ኮተት ለልጅ መከራ ነው አይዞሽ ተጠመቁ እግዚአብሔር ይማራችሁ።
ታበረኩ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይርዳቹ 😭😭😭
ቁርዓ የሚቀሩ አሉ ጂን ዛር መተት ያላቅቃሉ እሰከመጨረሻ ዳግም አይመለሰም አላህ ይድረሰለት
God belssd
😢😢እግዚሀብሄር ያድናል ፀበል ውሰዱት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ተስፋዬን አነጋግሩት....ወይም መላከ መንክራት አባ ሳሙኤል ጋር ወስዳችሁ እስጠምቁዋቸው
🙏
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
🙏
አይዞሽ ፈጣሪ መአሪ ነው🎉
አጋንንት የሚፈራዉ ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነዉ
👍
ድምፁ ይረብሻል
eheta wadsabal wesdut ydenal careso ymarwe egezeyabyar
Nessh gabtay tsebal yegba yedenal
እቺ ልጅ ግን በዚህ ሚዲያ በጣም ተወናይት ነች አይደል?🤔
ስንቶቻቹ ናቹ እቺን ልጅ በዚህ ሚዲያ ስትተውን የተመለከታችዋት?🤔🤨🙄🤠😄🤠
አይደለችም ልብ ብለሽ አድምጫት😢
ብዙወች ተመሳሳይ ድምጽ አላቸው😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
🙏
እባካችሁ መምህር ተስፋዬ አበራ አገናኙት
subana Aallah😢😢😢
Ye memhir tesfaye abera getemegn teketatelu.
አሁን ሶስተኛ ይህን ዲምፅ ስሰማ ሁለት ሰራተኛ ሁነዉአሰሪያቸውን አደንዝዘዉ ደፈሩ አንዲኛዋአረገዘች ተባለ ዲራማነውደ
Tsbel wesdetu
😮😮😮😮😢
በርሜል ጊዮርጊስ ውሰድት
ድምጹ ይረብሻል
Itarbino wasimusiqano
Mitaqarbuti wankirarun ziguna
Intarbi argu wayii intarbun
Tahuna kirarunqaxilluu😂😂