💫ሁሉም በተገኙበት ሰርፖራይዝ አደረጋት ማመን አቃታት🙆‍♂️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @Mubitube01
    @Mubitube01 11 днів тому +694

    ወንድሜ 10k ገብቶ ማየት ናፈቀኝ🥰

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 11 днів тому +11

      ሙባዬ ማሻአላህ አለባበሥህ ❤❤ በዙሁ ቀጥልበት በጣም ነው ያመረብህ የኔወድም ❤❤❤

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 11 днів тому +11

      ሙባቸን እንወደሀለን የኛ ጠበለል ❤❤❤

    • @almanal8814
      @almanal8814 11 днів тому +7

      ሙቢነት ወድምነቴ አለባበስህ ፏ ፈሽ ብለህልኛል

    • @Sarajaldo
      @Sarajaldo 11 днів тому +3

      ሙቢዪ መሸአለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hayatHayat-bz2cq
      @hayatHayat-bz2cq 11 днів тому +10

      ሙቢ 100Kልትል ነዉ 10ያልክ

  • @MersalHbash-jl1rz
    @MersalHbash-jl1rz 11 днів тому +131

    ሙቢ ማሻአላህ አለባበሱ ደስይላል ሙሲሊም ልደት አያክብርም እላህን ፌሩ😢😢

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 11 днів тому +300

    የኛ ሙሽራ❤❤😂እኮን ተወለድሽ መልካም ልደት ነፍ አመት ኑሪልን

    • @Najeebh-t5s
      @Najeebh-t5s 11 днів тому +2

      ❤❤😂

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 11 днів тому +3

      ❤❤❤🎉🎉😊

    • @MediaTel-e9t
      @MediaTel-e9t 11 днів тому +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MediaTel-e9t
      @MediaTel-e9t 11 днів тому +3

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zeheru-b5uTyub
      @Zeheru-b5uTyub 11 днів тому +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉አልሚያይ❤❤

  • @ኤችነኝየራዋቀበጥ
    @ኤችነኝየራዋቀበጥ 11 днів тому +174

    ሙባ ዛሬ ማሻ አሏህ ተባረከሏህ 👌👌👌👌👌👌👌👌 ግን በሰልምና ልደት አይከበርም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ አለይ ይሰላም❤❤❤❤❤❤❤❤☝☝☝☝☝☝☝

    • @SamsungSam-he7kr
      @SamsungSam-he7kr 11 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Abdu-m7u
      @Abdu-m7u 11 днів тому +1

      ሣህ ወላ ሙቤ መሺአላ ውበትሲለካ በሙስሊምነውለካ መሺአላ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @اليكاا
      @اليكاا 11 днів тому

      ❤❤❤❤

  • @HadiyaHadiya-v5d
    @HadiyaHadiya-v5d 11 днів тому +133

    ቡራ ጅግና ለሁይሚ ያልክ ክብር🎉🎉❤😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 11 днів тому +838

    ዛሬ የሙባ አላባብስ የተማቻው ማነው እንዳኔ ማሻአላህ 😘👍👐😂🙏

    • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
      @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 11 днів тому +6

      እኔ❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 11 днів тому +5

      ❤❤❤❤❤❤

    • @TuGu-dx7qo
      @TuGu-dx7qo 11 днів тому +12

      ግን ሶፊን ያያ ማናዉ ማለትም መጀመሪየ ቃን ከስደት መልስ ቶፊቅን ስታገኛዉ የዉሻ ምለስ የመሰለዉን ልብስ ራሱን እኮ ነዉ የለበሰችዉ😂😂

    • @Kubra-g2o
      @Kubra-g2o 11 днів тому +1

      ማሽአላህ🎉🎉🎉

    • @ሀይቋ
      @ሀይቋ 11 днів тому

      ይቺ ምክክ😅😅😅😅😅​@@TuGu-dx7qo

  • @kamilaYasuf
    @kamilaYasuf 11 днів тому +251

    የሙስሊም ልደት አይታወቅም የምትሉ ጀግና ሙስሊሞች የቁርአን አፍቃሪወች ደምሩኝ📚📚📚📚

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 11 днів тому +219

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @saadas9954
      @saadas9954 11 днів тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @kamilaYasuf
      @kamilaYasuf 11 днів тому +2

      s a w ወላሂ በጣም ከባድ ነዉ ኢተቂላህ ነብሴ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 11 днів тому +1

      saw saw saw saw saw

    • @Anisa-l4w4x
      @Anisa-l4w4x 11 днів тому +1

      S a w

    • @MmN-fu5fi
      @MmN-fu5fi 11 днів тому +1

      ሱለ ላአለሂ ወሰለም

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 11 днів тому +133

    ሀይሚየ ንግስታችን አይኔ መች አይቶ ከአንች ውጭ 👉❤️❤️🦋👌

    • @HeleDawed
      @HeleDawed 11 днів тому +1

      ወላእኔም🎉🎉🎉😂😂

    • @AsdAsd-sz1qg
      @AsdAsd-sz1qg 11 днів тому

      እኔም❤❤❤❤❤❤

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 11 днів тому

      እኔም 💝💝

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 11 днів тому +1

      @@ኘኘ ደምሩኝሲ የኔ ውዶች

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 11 днів тому

      @@aetedeaetede3016 አንችም ዉደ💝

  • @انازال
    @انازال 11 днів тому +30

    ሀይሚ የኔእናት አች ያለሽበት ቦታ ሁሌም ደማቂ ነው❤❤❤❤❤

  • @MakiyaMakiya-j4u
    @MakiyaMakiya-j4u 11 днів тому +273

    ዝም ያላ ነጃ ወጠ አሉ ነብያችን ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ❤❤🥺🥺😭

  • @AgahgHsh
    @AgahgHsh 11 днів тому +121

    አላህን ፍሩ ሙስሊሞች ኢተቁሏህ ሀራም አለይክ😮😮😮😮😭😭😭😭😭🤸‍♂️🤸‍♂️

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc 11 днів тому

      ባክሽ አይሰሙም

    • @AlAlm-r5u
      @AlAlm-r5u 11 днів тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah 11 днів тому

      ተግማሙብን እኮ ለገንዘብ ብለው

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 11 днів тому +111

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ🎉😢የኛ ውድ ነብይ❤ሠሉ አላ ወሠለም❤👍👍😢

    • @RahmaalAbb
      @RahmaalAbb 11 днів тому +1

      ስለላሕ አለይሒ ወሰለም 💓

    • @saadas9954
      @saadas9954 11 днів тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ሀይቋ
      @ሀይቋ 11 днів тому

      ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 11 днів тому

      ደሙሩኝ ዉዶቼ በማርያም😢🎉

  • @FyykDyh
    @FyykDyh 11 днів тому +22

    ሀይሚ ሠዉ ካቺ ሌላ አልታዩ አለኝ የኔ ልዩ የኔ ልእልት እምወድሽ ሁለየም ኑሪልኝ የኔዋ

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 11 днів тому +18

    ሙቤ መሻላህ አለባበስ መብሩክ❤❤❤
    እንኳን ተወለድሽ የኔውድ❤❤❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 11 днів тому +220

    ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 11 днів тому +444

    የፍፄ ቻናል ተረሳ ሀይሚና ቡቡ ክፈቱለት የምትሉ👍👍👍👍👍

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 11 днів тому +1

      Sofya zare betam bew yamarebat

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 11 днів тому +1

      Sofya zare amrobatal yemtlu

    • @nnnLoop-u9v
      @nnnLoop-u9v 11 днів тому +1

      አወ የከፈት የፍፄ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @seni-z1f
      @seni-z1f 11 днів тому +1

      ደሙሩኝ ዉዶቼ በማርያም😢🎉

    • @HayaUmar-d5s
      @HayaUmar-d5s 11 днів тому

      👌👌👌👍👍👍👍♥️♥️

  • @endalya4080
    @endalya4080 11 днів тому +29

    ሀይሚዬ የኔ ፍቅር የኔ 💋💋💋

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 11 днів тому +106

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @wina-663
    @wina-663 11 днів тому +8

    ምንም እንኳን ሙሲሊም ልደት ባያከብርም ግን ፍቅራችሁ በጣም ደሰ ይላል ሙሲሊም ክርሰቲያኑ ባንድ ላይ መተሳስባቹሁ ደሰ ይላል ይህን ፍቅራቹሁን ማንም አይቀንሰባቹ ሁሌም እምር በሉ ወንድሞቼ እህቶቼ ❤❤❤❤

  • @seade127
    @seade127 11 днів тому +42

    አኡዙቢላሒ አላህዋ አደራህን መጨረሻችንን አሳምርልን እኔ የሚገርመኝ የሙስሊሞቹ 😢

  • @Najebah-fz1wz
    @Najebah-fz1wz 11 днів тому +55

    ፊፄ ተናፍቆ ነበር ስለመጣ ደስ ብሎኛል

  • @ZahraZebura-v3y
    @ZahraZebura-v3y 11 днів тому +49

    ሀይሚየ የኔጨረቃ ማሂየ ልደት ሀራም ነዉ እናትሺ እኮን ብትፈልግጰሀይማኖቴ አይፈቅድም ብለሽ ልታስረጃት ይገባል አላህ ሁላችንንም ወደኸይር ነገር ይመልሰን ያረብ🤲🤲🤲🤲

    • @ሀይቋ
      @ሀይቋ 11 днів тому

      አሚን አሚን አሚን

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 11 днів тому +7

    ይሔ ጀማ ልዩ እኮ ነው❤❤❤️ፍቅራቹቹ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ😍😍😍 እወዳችኋለው ኑሩልኝ

  • @hshsvyysys9146
    @hshsvyysys9146 11 днів тому +18

    የኔ ሀይሚ የኔ ውድ ሀይሚ የኔ ውድ ሀይሚ የኔ ውድ ሀይሚ የኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HawaaMohammad-p6v
    @HawaaMohammad-p6v 11 днів тому +35

    ሀይሚዬ🎉 የኔ ጨረቃ

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 11 днів тому +22

    ዛሬየሙባረክአለባበሰየተመችዉማሻላህ❤❤👍👍

  • @saedaAbebe
    @saedaAbebe 11 днів тому +430

    ሙስሊም ልደት አያከብርም😢😢😢 የምትሉ ላይክ

    • @seada3423
      @seada3423 11 днів тому +1

      Abo atjajalu kerstan nat tebalchiu eko

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 11 днів тому

      @seada3423 ማን ናት ክርስቲያን🤔

    • @Eamiwase
      @Eamiwase 11 днів тому +6

      አልስማሽም እንዴ በናቷ ክርስትያን ናት አሉ እኮ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 11 днів тому +7

      ግን እኮ አረቦች ያከብራሉ

    • @ንሁሉግዜአለዎ
      @ንሁሉግዜአለዎ 11 днів тому +1

      ​@@saedaAbebeማሂ እናትዋ ክርስትያን ናት በደምቢ ቭድዮ ኣዳምጪ

  • @ዝምተኛዋ-Zዬ
    @ዝምተኛዋ-Zዬ 11 днів тому +7

    ወይይይይ አሰን ላዳድሰዉ እህት አደለችም አላለም ሀይሚዬ የብሩክ ሸጋ❤❤❤❤❤

  • @Marifa-r8c
    @Marifa-r8c 11 днів тому +5

    ሙባየ የናቱ ልኡል ማሻአሏህ አለባበስ የኔ ወድም ሲያምርብህ ከአይን ያዉጣህ

  • @TiTiSHu-z3w
    @TiTiSHu-z3w 11 днів тому +72

    ፍፅን ሰላየሁት ደስ ብሎኛን እስኪ ደምሩኝ ደስ ያላችሁ😂😂😂😮 እንኳን ተወለድሽ ማሂየ🎉🎉🎉🎉

  • @SaeedaIdrees-br3ji
    @SaeedaIdrees-br3ji 11 днів тому +30

    በሥልምና ልደትየሚባልነገርየለም ሙሥሊሞችአላህን ፍሩ

  • @gigu5963
    @gigu5963 11 днів тому +27

    ሀይሚዬ ስወድሽ❤❤
    ማሒ እኳን ተወለድሽ

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 11 днів тому +94

    አኡዙቢላ ምጉድ ነው እልደት የሚባል ነገር የለም በሥልምናውሥጥ😢😢😢😢 አላህ ኢዳ ይሥጣቺሁ እኔ የታየኝ የሙባዬ አለባበሥ ማሻአላህ ቀጥልበት ወድሜ የአረብቹን ሸባብ ነው የመሠልከው የኔ የዋህ❤

    • @seniSeni-d4w
      @seniSeni-d4w 11 днів тому

      እናት ኣስመሳዮች ኣረቦች መሱሉም ኣይደሉም እንዴ እሳቸዉ ግን ያከብራሉ🤔😏

    • @HabtamAj
      @HabtamAj 11 днів тому +1

      እፍፍፍፍፍፍ አይ እህታለም የሚጠበቅሽ እኮ ሲኦል ነው ወዮዮዮዮዮዮ ነብሴ ሀይማኖት እንዴት ናት ያቺም ተዋህዶተ ብቻ ❤✝️✝️✝️✝️✝️

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 11 днів тому +8

      @@HabtamAj አላሀምዱሊላ ኒመተል ኢሥላም ትክክለኛው ሀይማኑት እሥላም ነው ታአላህ በሥተቀር ባሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ☝️☝️☝️ባአላህ ይሁንብኝ ሀይማኖትሺን አልነካሁም ሀይሟኖቴን እዳነኪ አደራ ሀይማኑትሺን ታኸበርሺ የሠው ሀይማኑት እዳነኪ አላህ ቀጥተኛውን ሙገድ ይምራሺ

    • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
      @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 11 днів тому +2

      አረባክሽ አንች እራስሽ አይንሽን ግለጭ ስለኝ አትጨነቂ አልሀምዱሊላህ እስልምናኝ ሂውቴ ሞቴ ሁለነገራችነው ።​@@HabtamAj

    • @ሊን
      @ሊን 10 днів тому +2

      ​@@HabtamAjክክክክ ታቦትሽን አምልኪ
      እኛ ሙስሊሞች ነን በአንድ አላህ የምነምን
      ከኛ ጋር በጭራሽ አትወደደሪም

  • @DhdhdDhdhdd6dhdh
    @DhdhdDhdhdd6dhdh 11 днів тому +10

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይመልስሽ የማሂ እናቴ ኢንሻ አላህ ገን ብዙ ልና ገር ነበር ገን ምን ዋጋ አለው ብቻ አላህ ይመልስልሽ ሀሰንዬ መከረት እሺ ልደት በኛ አይከበርም

    • @TigistmanTegboshi
      @TigistmanTegboshi 11 днів тому +2

      ❤ሂይወትም መንገድም እኔነኝ ብሏል እየሱስ ክርስቶስ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 11 днів тому

      Yawe ye enate ena abate alemegebabate new lezihe yebekale ayeferdebatem leka hulet seme yalatm lezihe new

    • @DhdhdDhdhdd6dhdh
      @DhdhdDhdhdd6dhdh 11 днів тому

      ​@@TigistmanTegboshiእየሱስ ነብይ ነው s a w ከአንድ አላህ በስተቀር ልላህ አምለክ የለም ሙስሊም ለደረከኝ አላህ አላህምዱሊላህ❤❤

  • @Rcc-l2u
    @Rcc-l2u 11 днів тому +15

    ይችን ፅዉፍ የምታነቡ ያልታሰበ እርዝቅ አላህይስጣቹህ ከክፉነገርም አላህይጠብቃቹህ❤

  • @DameSaleh
    @DameSaleh 11 днів тому +31

    ፍፁሜ የብሩኬ መሳይ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZinetBintBaba-v6k
    @ZinetBintBaba-v6k 11 днів тому +52

    የኔ ጨረቃ ከሁሉም ደምቃ ምትታይ ውብ አበባ ከዱቄት ነፃ ሃይሚዬ የኔ ቆንጆ ትንሹዋ ዬ የቡራ ንግስ አይ ቡራ ተመቸህኝ ማን ከማን ያንሳል ብለክ ሰአትክን አልቀህ አለበስካት ይመችክ እ በሱዋ ቀልድ የለም አበባዬ ጨረቃዬ ሁሌም ምወድሽ ፍክት ብለሽ ከሰው ሁሉ መሃል የምትታዬኝ ነገርስ

  • @AsdfZxcv-w6
    @AsdfZxcv-w6 11 днів тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ማሂዬ እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebinaSeyfu
    @abebinaSeyfu 11 днів тому +9

    ማርኬሥ😢😢😢😢 በተረፈ እንኳን ተወለድሽ እህቴ🎉❤❤❤

  • @MareNguese
    @MareNguese 11 днів тому +11

    ጨረቃ ሀይሚ የኔ እቁ ስት ማህየ እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤

  • @HB-h7v
    @HB-h7v 11 днів тому +45

    ሀይሚዬ የኔ ልዕልት የቡቡ ንግስት የኔ ዉብ በጣም አምሮብሽል❤❤❤ሁለችሁም ተምረለችሁ

  • @ToyibaSeid-m1o
    @ToyibaSeid-m1o 11 днів тому +37

    ሀራም አለኪ እናታስላለች አተማዲረግየለብህም በቻልከዉ አቅም እናታን ሀይማኖታችን አይፈቅዲም ብለህ ማስረዳትነበረብህ ምክናየቱም ከማንምበላይ ፈጣሪችሁን ፍሩ አክብሩ ለሰዉ ደስታብላችሁ ፈጣሪን አትመፁ😮😢😢😢በተረፈ እወዳችሃለሁ ሁላችሁንም ላላህ ብዬ 🙏❤❤

    • @SameerhOmar
      @SameerhOmar 11 днів тому +4

      ወየት ያቀሉ በጎቺ😢😢😢😢

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 11 днів тому +1

      ​@@SameerhOmarእሷ እራሱ ስለ እስልምና የምታቅ ከሆነ እናቷን መስቆም ትችል ነበርኮ

    • @FaFtmh
      @FaFtmh 11 днів тому +2

      እር እነዝህ ምን ይወደዳሉ አላህን እማይፈሩ ነገሩ እካፊ ጋር ስጋጋጡ እየዋሉ ምን ይማራሉ ድናቸውን ብለሽ ነው

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u 11 днів тому +3

    ወወወወወ ስተምሩሩሩ ፍውርችሁሁሁ የለ ግብዝነ ይሁንንን አለየችሁ መሂዬዬዬ እንኳን ተወልድሽልንንንንን እርጂምምም እድሜሜሜሜ ይስጥሽሽሽ እግዚአብሔር 💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💝😘💖💪😅😅😃💞👍

  • @nourkallab3479
    @nourkallab3479 10 днів тому

    Unukani dash alechi💐🌺🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 11 днів тому +22

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሙቤ የአረብ ሸባብ መስለሀል ማሻአላህ👌👍😍😍ልደት እእእ😱እምነታችን አይፈቅድም ልደት ?

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar 11 днів тому +11

    ማሻአላህ ሙቤ አምሮበታል አለባበስህ በጣም ተመችቶናል❤❤❤❤❤

  • @amAmina-dj3tp
    @amAmina-dj3tp 11 днів тому +51

    ፍፄ ጠፍቶ ናበር ስለ ተጋኜ ደስ ብሎናል❤❤❤

  • @HiweyLove
    @HiweyLove 11 днів тому +3

    በጣም ነው ፈታ ያረጋችሁኝ ጀመአው ይለያል ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማሂዬ መልካም ልደት እንዃን ተወለድሽ ማማ❤❤❤❤

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 11 днів тому +30

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም😢❤

    • @RahmaalAbb
      @RahmaalAbb 11 днів тому +2

      ስለላሕ አለይሒ ወሰለም 💓

    • @HyHg-p9s
      @HyHg-p9s 11 днів тому +1

      s.a,w❤❤❤❤❤

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 11 днів тому +15

    እንኳን ተወለድሽ ማሂዬ❤🎉ሀይሚነቴ ቡቡዬ የሁሉ ድምቀት❤🎉

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 11 днів тому +131

    አኡዙቢላህ ቢሆንም እኔሙስሊምነኝ አላከብርም ማለት አለባት😢😢😢😢አላህ ሂዳ ይስጣቺሁ ሙቤ ማሻአላህ አምሮባሀል❤ ግን ሙቤ እና ሀሰን የሽርክ ተባባሪ አቱኑ😢ትልቅ ወጀልነው

    • @MakiyaMakiya-j4u
      @MakiyaMakiya-j4u 11 днів тому

      👍👍🥺🥺

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 11 днів тому +7

      አችስ ካፍርን ለጥፈሽ ለምን ምክሪ እናብጢ ለሰጭው ቀላል ነው ይባላል

    • @SameerhOmar
      @SameerhOmar 11 днів тому +6

      ወየት ያቃሉና አደለም ልደት ማክበርና የከበሩበትን ምግብ መብላት አቺቻልም አላህ ሂዳ ይስጣቸው የሚረጉትን አያቁትም 😢ነብያቺን ሱለላ አሊ ወሠለም የኔን ትዛዝ ተግብሩ አሉጅ ልደት አክብሩ አላሉም

    • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
      @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 11 днів тому +1

      እጭ ምን ችግር አለው😏😏😏

    • @ZinetZinet-qy8yl
      @ZinetZinet-qy8yl 11 днів тому +1

      ሳህ😢😢😢

  • @ZahabuMohamde
    @ZahabuMohamde 11 днів тому +7

    ማሻ አላህ ሙቤ ዛሬ አለባበስህ ያምራል የሙባ ወዳጆች የት ናቻሁ

  • @Abdullah-og4kh
    @Abdullah-og4kh 11 днів тому +22

    እኔቡራየሀይሚን ፀጉር ሢለቅም ነዉ የታየኝ ይመችህ❤❤

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 11 днів тому

      ወንድም ስራፈት አለ ሀይሚ እያለ የሚጃጃል 😅😅😅😅ለዛውም ሙስሊም ወንድ ሙስሊሞቹ ሴቶች አንዴ ላም ሆነዋል አንተስ ምን ትባል😅😅😅😅

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 11 днів тому +1

      ​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንአንች ምን ልሰሪ መጣሽ😳🤔🤨

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 11 днів тому

      @@SSenaytgonderwa ምን አገባሽ ያወራሁት ከወንድምእህቶቼጋ

    • @Abdullah-og4kh
      @Abdullah-og4kh 11 днів тому

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን ሴትነኝ ማማየ😂😂😂😂

  • @FtvvvFf
    @FtvvvFf 11 днів тому +13

    ማሂዬ እንኳን ተወለድሽ የእኔ ቀበጥ🎂🎂አንደነታችሁ ደስ ሲል የቡታጅራ እንቁዎች 🥰🥰🥰💗💗

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 11 днів тому +11

    አረአላህን ፍሩልደት አይከበርም ሀይሚየየኔጨረቃየኔዉድ የቡራየቀበጥ የኔጨረቃ የኔእቁሴት የኔፍልቅልቅ ከዚህሁሉሠዉ ድምቅብለሽየምትታይኝ የኔዉድ የኔፈድሻ ሁሌምበማያልቀዉ ከልቤ እወድሻለሁጨረቃየ❤❤❤

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 11 днів тому

      Ena ezih mn ametachihu enanite sinegerachihu asemum ende egnnnn atibelu eyemetachihu

  • @lubaba-oz3ky
    @lubaba-oz3ky 11 днів тому +17

    ዋዉ የሙቢ አለባበስ ማኖ እደኔ የተመቸዉ🥰 👍

  • @BkAsd
    @BkAsd 11 днів тому +3

    ውይስታምሩ ቡታጂራ በለኝ የቆጆወቺ ሃገር ማሂ እኳተወለድሽ የኔማር🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 10 днів тому +2

    ማሂዬ እንኳን ተወለድሽ 🎉🎉🎉🎉አንድኣንዴ እንዲህ ተሰብስባቹ ኑልን በጣም ታምራላቹ❤❤❤

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 11 днів тому +111

    ሙሥሊም ልደት አያከብርም አላህን ፈሩወዴት እየሄድ ነው ፍፀን ስላየው ደስ ብሎይኛል የምትሉ❤❤❤

    • @makkiamakkia3478
      @makkiamakkia3478 11 днів тому +5

      ማክበር የለባቸውም ቆይ እሷም ብትላቸው ምክንያቱም እስልምና አይወክለውም ልጅቱ ሙስሊም እስከሆነይ ድረስ😢

    • @WebaddisHaile
      @WebaddisHaile 11 днів тому +1

      Kenachihu edi

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 11 днів тому +3

      እናቷ ኦርቶዶክስ ነች እጭ

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 11 днів тому +1

      ​@@SSenaytgonderwa abata muslim new ede እጭጭ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 11 днів тому +3

      ምነው ሀረቦቹ ለምንድነው የሚያከብሩት

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 11 днів тому +15

    መልካም ልዴት እህታችን ማሂዬ የኔ ደርባባ ሺአመት ያኑርሽ እናትሽንም ሺአመት ያኑርልሽ አሜን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 በድጋሜ እንኳን ተወለድሽ እናትሽንም በሰላም ያጣልሽ ከስዴት አለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤ በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቤተሰብ የተናፈቀው ፍፄም አለ ሰላም በሉት😂😂😂😂 የኛ ጨረቃ ከሰዎች መሀል ፍክት ብላለች አለ ዱቄት በራሷ ውበት የምታፀባርቅ ምርጥ ቆጆ ሴት ቡቡዬና ቅመሟ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 11 днів тому +14

    ኢንተቂላህ አላህን ፉሩ አንድ ነገርኮ የሙሲልም አንድ ነገርኮ ይኑርቺሁ ከሁሉም 0 አትሁኑ ልደት አይፈቀድም ትንሺልጂቺ አይደላቺሁም ሌላ ሰዉ የምታስተምሩ ሰዉቺ ናቺሁ 😢😢😢😞😞😞

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 11 днів тому +3

    ማሂ እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤❤ ሀይሚዬ የኔ ወርቅ በጣም አምሮብሻል ብሩኬ እኮ ትለያለህ ስትከባከባት ሀይሚዬን❤❤❤❤❤❤

  • @fatmaabdullah4363
    @fatmaabdullah4363 11 днів тому +81

    አራ ሀሰን ሙባ አንዋር አላህ ፍሩ የዋጀል ተበባር አትሁኑ አውዙብላህ 😢

    • @ሀሊመትቲዩብ
      @ሀሊመትቲዩብ 11 днів тому

      ደምሪኝ

    • @WubedelShumet
      @WubedelShumet 11 днів тому +2

      በነገርሽ ላይ አረቦች ልደት ያከብራሉ

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 11 днів тому

      ኤዋ.እኔ.በኛ.ሲሆን.ይገርማቸዋል.እኛኮ.ተፈቅዶልናል❤❤❤❤ተመስገን❤❤​@@WubedelShumet

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 11 днів тому +1

      አንቺ.የመካ.ዲንጋይ.አምላኪ.ኮተታም😂😂😂አፉችሁን.ለመክፈት.በቃችሁ😂😂😂

    • @SALIYAG.ESHETE
      @SALIYAG.ESHETE 11 днів тому

      Lemenetachu bota yenurachu mubi hasen Anwer

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 11 днів тому +6

    ማሂየ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ🎁🎁🎁🎁🎁🎁💫🌟✨👑👑👑⚡🎁🎁🎁💝💝💝🍎🍏🍊🎈🎈🎈🎈🎆🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🍹🎻🎻🍫🍫🍒🍒🍒🍒🍭🍭🍬📍ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን💖💖💖💖💖💖ይሄ ጀማአ ይለያል❤❤❤❤❤

  • @FjfVngjf
    @FjfVngjf 11 днів тому +11

    ፍፀንስላየውደስብሎኛል❤❤❤🎉🎉🎉 ❤❤❤🎉🎉 የቡቡ የሀይሚዬ ወንደም

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 11 днів тому +6

    ማሂየ እኳተወለድሽ ጨረቃወቸBH❤❤

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 11 днів тому +2

    ፍፁም ጠፍቶ ነበር እንኳን ደህና መጣሁ UA-cam channel ይክፈት ብራ ለሴት ያለህ ክብር ይለያል ፈጣሪ እረዥም እድሜ ይስጥህ🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HayateSeid-no8od
    @HayateSeid-no8od 11 днів тому +6

    ሀይሚ እደቀና የሚረገዉ ነገር ዋዉ ብሩኬ

  • @alhemduliah
    @alhemduliah 11 днів тому +52

    ዛሬ የሙቢ አለባበስ የተመቼው ማነው እዴኔ ማሻ አላህ 😘😘😘😘

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn 11 днів тому +5

    መልካም ልዴት እህታችን ማሂዬ የኔ ቆንጆ
    ሀይሚዬ የኔ ጨረቃ ቆንጆ ❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ነገር የጠቡቃቹሁ❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 11 днів тому +14

    ማሂየ እንኳን ተወለደሽ የኔውድ🎂🎂🎂🎂🎂❤❤❤❤የኔ ጨረቃ ሀይሚዬ ቀዳማዊቴ ልእልቴ ብሎ ያማረብሽ ሁላቹህንም ውድድድ ግን እኮ አረቦች ያከብራሉ ወዬ ማሂየ አሳዘንሽኚ ከሁለት ሀይማኖት ነው የተወለደሽው ወደ አንዱ ተለጠቂ ወዴ😢❤

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 11 днів тому +1

    ሙባዬ ማሻ አሏህ ብያለሁ
    ሲቀጥል ከአጅ ነብይ ሴቶችና አሏህን ከማይፈሩ ሰዎች ጋ ብትርቅ ባይ ነኝ
    ሀሰን አሏህን ፍራራራራራራራራራ ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ ይሄን ባዴረክበት ነገ አሏህ ፊት ትቀርባለክ ለጥያቄክ ምን መልስ አለክ?????
    ሀቂቃ በሰዎች ዘንድ ለመወደድ ብለን አሏህን ባናስቆጣ
    📝መልካም ንግግር ሰዴቃነው አሉ የኛ ተወዳጅ ነብይ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም🌹💐🌹💐📚📚📚📚
    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ተወዳጅ ነብይ
    ሀሰን ወንድሜ ይሄን በመፃፌ አውፉ በለኝ
    ነገር ግን የማሂን እናት ያንችን ልጅ ልደት ለማክበር በመተባበሬ ልዴት እንዳከበርኩ ነው የሚፃፈው ስለዚክ አልቀበልም በክርስቲያን ጓደኞቸ በኩል አድርጊ ማለት ትችል ነበር::
    ኢላሂ አንተው እዘንልን ያረብብብብብብብብ

  • @selamGUalAgame
    @selamGUalAgame 11 днів тому +3

    ማሂየ መልካም ልደት ይሁንልሽ ሀይሚየ እና ቡሩኬየ የሚዳያው ድምቆቶቾ እኮ ናቹ ፅቡቃት❤❤❤❤❤❤❤

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 11 днів тому +9

    በመጀመሪያ ማሂ እኳን ተወለድሽ❤❤❤እና ፍፄ ስላዪሁህ ደስ ብሎኛል ናፍቀከኝ ነበር😢 ሀይሚዪ የኔ ልእልት የቡራዪ ንግስት ሁሌም ሳቂልኝ💋💋💋💋💋🍫🍫🍫🍫

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 11 днів тому +6

    እንኳን ተወለድሽ ማሂዬ 🎉🎉🎉 ጨረቃዎቼ የሁሉ ድምቀት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DanasewHB2112
    @DanasewHB2112 11 днів тому +6

    ዬኔ ጨረቃ ወች የኔ ምርጥ ወች 🥰🥰🥰 እንኳን ደህና መጣችሁ 💜🥀 ❤❤❤😂😂😂

  • @محبوبة-ع3ش
    @محبوبة-ع3ش 11 днів тому +5

    ሙስሊም ልደትአያከብርም አሰን የሳ አላፍትና አለብህ ዲነል ኢስላምን በደብ አስተምራት ሃዲሶችን አሰማት ለዛሬ አመት አዳይከበርላት አሳዉቃት ሙስሊም ኢስከሆነች ድረስ የእስልምና ሁለት የለም መገዱ አድን ነዉ አልሃምዱሊላ አላ ኒእመትል ኢስላም

  • @BetBet-p9q
    @BetBet-p9q 11 днів тому +2

    የናቷ ደስታ የሚያስደስተዉ❤❤❤❤❤❤

  • @TizazuHailug
    @TizazuHailug 11 днів тому +5

    ዋዉ ጀማዉ በእንድላይ ደስ ስል❤❤❤❤ለማንኛዉም መልካም ልደት የዋኸ ማህ🎉🎉🎉🎉ፍፄ ስላየሁት አንደ እኔ ደስ ያለው😂😂😂😂

  • @hanichotube
    @hanichotube 11 днів тому +4

    ሰላማችሁ ይብዛላን ዋውውው መልካም ልደት ማሂዬ ለእናታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @Nigatwa-s2u
    @Nigatwa-s2u 11 днів тому +47

    ሀሰንን እናስደስተው 100k እናስገባው የምትሉ 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 11 днів тому +2

    Mahiye konjo happy birthday gorgeous I love you sweet heart Allah yitebekesh 💋💋💋💋🎂🎂🎂🎂🎂🎂🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @FatumaFatuma-b1j
    @FatumaFatuma-b1j 11 днів тому +2

    ዋው ማሻኣላህ በሙሥሊም ባይከበርም የናተ ክብር ደሥይላል ❤❤

  • @DutdtudtR5d85dyp
    @DutdtudtR5d85dyp 11 днів тому +32

    እባካችሁ ዱአ አድርጉልኝ በስደት እህቴን አጣሀት ክሪስቲያኖች በማሪያም ሙስሊሞች በአላህ ዱአ አርጉልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @HeleDawed
      @HeleDawed 11 днів тому +1

      የኔውድእግዛቤርጋቺጋይሁን😢😢

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e 11 днів тому

      አይዞሽ የኔነት አጀቴንበላሽኝ

    • @SaudiArobia-x6w
      @SaudiArobia-x6w 11 днів тому

      የኔእህት አይዞሽ አላህ ያጥናሽ 😢😢😢😢😢

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 11 днів тому

      የኔውድእግዚአብሔር ካችጋርይሑን አይዞሽ የሐዘንመጨረሻ ያርግላችሑ

    • @MekiyaMuhamd
      @MekiyaMuhamd 11 днів тому

      የኔ.ውድ.አይዘሸ.አላህ.ያፀነሸ

  • @uutgmf0gy921
    @uutgmf0gy921 11 днів тому +6

    መልካም ልደት ማሃይ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💜💙

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 11 днів тому +27

    ማሂ የዋህ ናት በቃ በአለባበስ አንተቻት አላህ እራሷአ መልሶ ያስተካክላታል ተዋት ተናግረናል ሜካፕ አትቀቢ ሳትቀቢ ቆንጆ ነሽ ሀይሚ ያለሜካፕ ውበቷ ፋክት ያለች ቅመም ፋፄን ስላየንህ ደስ ብሎናል ዩቱዩብ ይከፈትለት ለፋፄ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @mefordad
      @mefordad 11 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤positive ኮሜንት ትንሽ ነው የተጻፈ ❤❤❤❤❤ይመችሽ ❤😊

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 11 днів тому

      አረእባክሽ

  • @BasheTube
    @BasheTube 11 днів тому +3

    Haymiye yene qonjo si wadish ❤❤❤ Happy Birthday mayhi 🎉🎉🎉🎉

  • @Sryra-q1k
    @Sryra-q1k 11 днів тому +3

    ፍፄ እንኮን ደህና መጠክ❤❤❤❤❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 11 днів тому +6

    ዉይ ስታምሩ የኔ ምርጦች💚
    ማሂየ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት🎉❤

  • @ነባዒት
    @ነባዒት 11 днів тому +8

    እንኳን ተወለድሸ ማሂየ 🎉🎂❤ቀሪ ዘመንሸ እግዚአብሔር ይባርክልሸ የኔ ዉድ እሰኪ 100k እናሰገባዉ ቤተሰብ

  • @madinaali1147
    @madinaali1147 11 днів тому +4

    እስኪ አንዲ ምክር ጣል ላዲርግ ውዲ ወንዲሞቸ ያገሬ ልጆቺ ሴትን ልጂ እስኪ እደብሩኬ መከባከብ ልመዱ ብራየ የኛ ኩራት የጨረቃዋ ቀብራራ ትለያለክ በተረፈ ሁላቺሁንም እወዳቺሁ አለሁ አላህ ካአይን ይጠብቃቺሁ ሀይሚየ የኔ ልእልት አላህ እዲሜውን ያርዝምልሺ

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff 11 днів тому

      አቦ እንዳች ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን የኔ ውድ ❤❤❤❤❤ከነቀፋ ነፃ ኮሜንት

  • @kokantamhmad541
    @kokantamhmad541 11 днів тому

    ማሸ አላህ እህታችን ማሂዬ ኡንኳን ታዉላድሺ ማህዬ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EkirrameE
    @EkirrameE 11 днів тому

    ማሻላሙብዬ፣አምሮበሀል፣ውውው፣እስቲየሙቤ፣አለባበስ፣የተመቸው፣በላይክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 11 днів тому +6

    እውነት ቀናሁ በናተ አንድነት
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ የኔጨረቃወች
    ስላየሀችሁ ደስብሎኛል🎉❤❤❤❤❤❤ማሂየ እኳን ተወለድሽልን
    የኔቀበጥ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SameerhOmar
    @SameerhOmar 11 днів тому +39

    ወላሂ ሀራምነው እናቷ ስለሆይማኖት ላታቅ ትቺላለይ ነገር ግን እናተ መጠየቅ ነበረባቺሁ በግሁላ ሙሁናቺሗል ስለሀይማኖታቺሁኳ አታቁምደ የአላህ አላህ ይቅር ይበላቺሁ ማሂ ስለሀይማኖትሽ አቺባታቂም ጠይቅ ልደት በስልምና አይቻልም😢😢😊

    • @HayuHasen
      @HayuHasen 11 днів тому +1

      እናቷ ክርስቲያን ናት አሉሽ እኮ አዳምጪ

    • @HALIMA-tk8no
      @HALIMA-tk8no 11 днів тому +1

      ​@@HayuHasenእናቷብኮንም አላህየከለከለዉንማድረግአይፈቀድም

    • @SaeedaIdrees-br3ji
      @SaeedaIdrees-br3ji 11 днів тому

      እና እናቶክርስቲን ብኮንምን አገናኘዉ አላህቀልብይስጣቸዉ​@@HayuHasen

    • @SameerhOmar
      @SameerhOmar 11 днів тому

      ​@@HayuHasenብትንሳ ሀዳ ልጅቱ እኮ ሙሥሊምናት አይቻልም ሀራምነው 😏😏😊

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 11 днів тому

      ውደ እናቷ ክርስቲያን ብትሆን ልጂተቷ ምንድነው ሐይማኖቷ ሐይማኖቷ ይወስነዋልኮ​@@HayuHasen

  • @seadaEshetu-c9t
    @seadaEshetu-c9t 11 днів тому +10

    ፍፄ አይላብዩ😘😘😘😘

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 11 днів тому +1

      እእ😅😅ላብዩ

    • @6ygh-c2l
      @6ygh-c2l 11 днів тому +2

      ቱ ፍቅር ሳይሆን ኮሮና ነው

    • @Meseret0008
      @Meseret0008 11 днів тому

      የተመታሺ😅😅😮😮😮​@@6ygh-c2l

    • @seadaEshetu-c9t
      @seadaEshetu-c9t 11 днів тому

      ናፍቆኝ ነበር😍😍😂

    • @seadaEshetu-c9t
      @seadaEshetu-c9t 11 днів тому

      እና😍😄

  • @mefordad
    @mefordad 11 днів тому +2

    እንኳን ተወለድሽ ማሂየ❤❤❤❤❤❤ ጅማው ሁላችሁም ስትሰበሰቡ እንዴት ደስ እንደምትሉ አይለያያችሁ❤❤❤❤❤

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 11 днів тому +1

    እነዚክ ልጆች በፍቅ የሚወድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰🙏🏽❤️

  • @SmeraAlhoh
    @SmeraAlhoh 11 днів тому +16

    ዋዉ ያዛሬዉ ይለያል🎉🎉🎉🎉ያጨረቃ ፋሚሊ ላይክ አርጉኝ