“አላሰራ አሉኝ" ድምፃዊ ቃቂ Mabriya Matfiya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • “አላሰራ አሉኝ" ድምፃዊ ቃቂ Mabriya Matfiya
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 277

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox 3 роки тому +9

    ከሚችሉ ምርጥ ድምፃዊያን አንዱ ቃቂ !!ምንም ጥያቄ የለውም የሚገርም ተሰጦ ያለው ልጅ ነው አሁንም በጠበቅነው ልክ ያለመውጣቱ ያናድዳል !!!

  • @galxya1162
    @galxya1162 3 роки тому +35

    የ90 ወች ምርጥ ዘፈኝ ቃቂ ተስፈይ

  • @tirsetmekommen6032
    @tirsetmekommen6032 3 роки тому +17

    ተባረክ አንደበተ ርቱዕ ተናጋሪ ወጣት ነህ ኢትዮጵያ እገሬ ለዘላለም ትኑር።

  • @tadelefeyisa3722
    @tadelefeyisa3722 3 роки тому +8

    ኢትዮጵያ ስትላቸው ማቃጥላቸው ሰዎች አሉ ።አሪፍ አገላለፅ

  • @calebnega995
    @calebnega995 3 роки тому +2

    ቃቄን አዉቀዋለዉ የሚያወራዉ እዉነት ነዉ። ቃቂን አሁን ሳየዉ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነዉ። ቃቂዬ በርታ ካንተ ብዙ ይጠበቃል አትፍዘዝ።

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 3 роки тому +18

    ላፒስ ለመሆኑ ንክ ንኩን ነው እንዴ እየፈለገ ኢንተርቪ ሚያደርገው?

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 3 роки тому +1

      ወይኔ በጌታ ስም በሳቅቅቅ

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 3 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣yenem tiyake nw!!!!

    • @banafinan9617
      @banafinan9617 3 роки тому

      ትክክል ከጥቁር ከምበሳ ያመለጡ ጫታም

    • @zenagech447
      @zenagech447 3 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 роки тому +10

    ደስ የሚል አስተሳሰብ ያለው ልጅ ነው ቃቂ::
    💚💛❤️

  • @tirste2744
    @tirste2744 3 роки тому +3

    አይ ስደት አንተ ሙዚቃ ስታወጣ አማላዬ እኔ የመን ነበርኩ ግን ዛሬም ስደት ነኝ አይ ጊዜ እግዚአብሔር ስደት ያላችሁ ሁሉ በሰላም አገራችሁ ያሰገባችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ገንዘብ የለኝም ተመስገን ግን ልጆች አለኝ

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 3 роки тому +13

    አቶ ቃቂ " መሬት ላይ ወድቆ እንዳይቀር ነው የሰራሁት " የምትለው ነገር ትክክል አይደለም።ቢያንስ ስለምወደው ስለምወዳት አድናቂው አድናቂዋ ስለሆንኩ ነው ብለህ ለአፍህ እንኳ ብታወራ ጥሩ ነበር።ማድነቅና መውደድ የሰዎችን ስራ በመዝረፍ የሚገለፅ ባይሆንም። የአስቴር ከበደ ስራ ግን ሜዳ አልወደቀም አይወድቅምም።

    • @banafinan9617
      @banafinan9617 3 роки тому

      እግዛብሄር ይስጥህ እሄ በጫት የደነዘዘ ሰውየ ራሱን ቆለለ እኮ እንዴዴዴዴዴ ቀላቀለ

    • @chichilayebatulij4916
      @chichilayebatulij4916 3 роки тому

      @@banafinan9617 betam astawsalew bercha eyekamn yesuwan yizefin neber endezi esuan yilal biye altebipm never koshasha nw

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 3 роки тому +1

      የእብድ ጥርቅም ሆነ ሀገሩ ምናምኑን ይስባል ያልቸጠየቀውን ያወል ማነህና ነው ምን ዘፍነህ ነው አላሰራም የሚሉህ እዲህ እየዘባረቃቹሁ አትርሱን በሉ

  • @nubiannubi3928
    @nubiannubi3928 3 роки тому +15

    Btw lapis betam mood lemeyaz temuamauate , I don’t think that’s fair , kaki sounds knowledgeable and respectful , can’t wait for his album , he is undoubtedly very talented

    • @user-gy4lq1id1z
      @user-gy4lq1id1z 3 роки тому +1

      I felt the same way. The journalist seems no respect for the artist. I don't know both but just from the conversation, the journalist sounds sarcastic and rude.

  • @zerihunteznanu8146
    @zerihunteznanu8146 3 роки тому +8

    የአስቴር ከበደን ሙሉ ስራ እንዴት ገልብጠህ ትሰራለህ ?

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 3 роки тому +2

    የህወሃት ጭራቅነት ዋና ማሳያ ፍርድ ቤትን ሽፋን ማድረጉ ነው። የደረሰበት ያውቃል። ዳር ቆሞ በቃቂ ላይ የሚፈርድ ሰው ይገርማል። ንፁሃንን የሚጨፈጭፍ ጭራቆች የብዙሃንን ህይወት አበላሽተዋል። ጠያቂው የስነ ምግባር ድርቀት አለብህና አርም። ቃቂ በተሻለ ሥራ ዳግም ብቃትህን አሳይ። መልካም የስኬት ዘመን ይሁንልህ!

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 роки тому +6

    ፍቅር የሰፈነው መልካም በዓል ይሁንልን 🙏🏼

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 3 роки тому +3

      ጁቲት አንቺ የሌባ ልጅ አባትሽ ከኢትዮጲያ ሕዝብ ሰርቆ የሰጠሽን ብር እስኪ ለቃቂ ተስፍዬ አካፊይው እሺ ሌቦ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 роки тому +7

    እችን የመሰለች ዘመን ተሻጋሪ ምርጥ ዘፋኝ መሬት ወድቆ ከሚቀር ትላለህ እረ ይደብራል ተሳስቻለው ይቅርታ ማንን ገደለ ሙሉ አልበሟን ሰርተህ ትንሽ አታፍርም ብቃት ካለህ የራስህን አትሰራም ዛሬ ወተህ የሃዲህ ስርአት ከማለት ሰርተህ ማሳየት ነው እንጂ መዘባረቅ አያስፈልግም ጊዜው ተቀይሯል በራስህ ጥሩ ስራ ሰርተህ ትልቅ መሆን ትችላለህ

  • @ashenafiabebe1419
    @ashenafiabebe1419 3 роки тому +23

    እዚ ፕሮግራም ላይ ቀርቤ ጤንነቴን ማረጋገጥ እፈልጋለው

  • @godbless7978
    @godbless7978 3 роки тому +11

    በ አደባባይ የ ሰው ዘፈን ሰርቆ ለምን ታሰርኩኝ ይላል እንዴ

    • @efobka5974
      @efobka5974 3 роки тому +1

      የት አባህ አየህው ሲሰርቅ አንተ ጁንታ ነህ ኢትዮጵያውያን የሚያነሳ የሚጠራ አርቲስት ስታዬ ደማችሁ ይፈላል

    • @godbless7978
      @godbless7978 3 роки тому +1

      @@efobka5974 😂😂😂 ቅማላም በለው እንደኔ በቅርብ የሚያውቀው የለም ስንቅም ነበር የምንውለው ደነዞ

    • @tesfutefera4643
      @tesfutefera4643 2 роки тому

      ኧረረ ምን ሆነህ ነው አድምጠው ቃለ መጠይቁን አስፈቅጄ ነው ብሏል

  • @henokalemu9130
    @henokalemu9130 3 роки тому +6

    ተው ቃቂ የማይመስል ነገር አታውራህ?

  • @ፍZ
    @ፍZ 3 роки тому +8

    እንዴት ያለኸው መሐይም ነህ አባቴ!!! ለውድቀትህ ተጠያቂ ፍለጋ አትንከራተት። የፈረደበት ወያኔ

    • @banafinan9617
      @banafinan9617 3 роки тому +1

      ክክክክክክክ የሰው ስራ እሰረቀ ለምን ተጠየኩኝ ብሎ አካኪ ዘራፍ ወይ አለማፈር ሃሃሃሃሃ

  • @tarikucoffee1157
    @tarikucoffee1157 3 роки тому +28

    ዘንድሮ ሁሉም እዬዬ የሚል በዛ ሁሉንም ነገር ከኢህአዴግ ጋር አገናኝተን እንችላለን

    • @መከባበርጠፋ
      @መከባበርጠፋ 3 роки тому +1

      ወያኔ ቡሽቲ በጽዳትም ገብቷል በተሸካሚ ወዛደርም የጃችሁን ታገኛላችሁ እናንተ እባቦች

    • @tarikucoffee1157
      @tarikucoffee1157 3 роки тому +6

      @@መከባበርጠፋ ወንድሜ ወይም እህቴ ተረጋጊ ዘንድሮ ኮሜንት መፃፍ ከብሄር ጋር ምን ያገናኘዋል ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣልን ሁላችንም ከልባችን እንፀልይ ማንነቴን በምን አውቀሽ /ህ ነው እባብ ለማለት የቸኮልከው

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 роки тому

      ቃሊቲና ቂሊንጦ አስረውት ታድያ ምን ያድርግሽ?

    • @sameerasameera335
      @sameerasameera335 3 роки тому +2

      በጣም እንጂ ምናባቱ ሌባ ስለሆነ ታሰረ እንጂ ህወሓት ደሞ የሴት ዘፋን ዘፈንክ ብሎ ያስራል hahahah

    • @123hulu
      @123hulu 3 роки тому

      እውነት ነው አነሱ ያላፍለሱት ምን አለ ??

  • @oromay9113
    @oromay9113 3 роки тому +16

    የወደቀ ዛፍ መጥረብያ ያበዛዋል ነው የሚባለው ሁሉም ድክመቱን እና ቅጥፈቱን በወያኔ ላይ ያላክካል አጭበርባሪዎች

    • @banafinan9617
      @banafinan9617 3 роки тому +4

      እግዛብሄር ይስጥህ በጫት የለቀቀ ሰውየ ክክክክክ እሱን ሰው ቆጥረው ሲከታተሉት አልታየህም😂😂😂😂

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +8

    I recently came to know this person and I love the way he thinks, wise and stands up for what he believes, admirable really👍🙏😍

  • @tilahunchrnet1800
    @tilahunchrnet1800 3 роки тому +8

    ቃቂ በጣም ምርጥ እና እምቅ ብቃት ያለው ድምፃዊ ነው ጋዜጠኛው ግን ትንሽ ስነምግባር ይጎልካል respect መስጠት አለብክ

  • @nubiannubi3928
    @nubiannubi3928 3 роки тому +1

    What a talent , a lot of ma’arey been sleeping on this man

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 роки тому

    ትክክል ገልፁን የተናገረው ኢትዮጵያዊ ከሁለት ዘር የተፈጠረ ሠው መገለጫ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 3 роки тому +7

    በራስህ መስራት ሳትችል ስትቀር በድንቅ ጥበብ የተሰራ የአስቴር ከበደን አልበም ወድቆ ከሚቀር ስትል አለማፈርህ ገና የልጅ ልጅህ እንዳደዲስ የሚሰማው ድንቅ ስራ ነው መስራት ሲያቅትህ መነካት የማይገባህን ነገር ነው የነካኸው ደሞ ከፓለቲካ ጋር የአስቴር ከበደ ዘፈን መዝፈንህ ምንም አያገናኘውም ምነው ቴዲ አፍሮ ነኝ አልክ

    • @raheltesfaye8386
      @raheltesfaye8386 3 роки тому

      እውነትህን ነው ቂቂቂ

    • @leulgirmay4129
      @leulgirmay4129 3 роки тому

      Teddy Afrom bihon, mkinaw sw bemgichtu nw ytaserw (esu mkinawn sinda aleneberem ymibal anegagroch binorum). Minalebat ayiwdutim nber malet yichalal enji.

  • @redeatbekele8357
    @redeatbekele8357 3 роки тому +7

    ላጲስ ጥያቄክ አያምርም

  • @BujuStar
    @BujuStar 3 роки тому +16

    ሰላም ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @yasinnuru6525
    @yasinnuru6525 3 роки тому +5

    በወያኔ አታሳብ አዲስ ስራ መፍጠር ስላልቻልኩ ነው በል።

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 3 роки тому +2

    Yezare engdak mirte nw I love you kake❤❤😍😍😘

  • @absizane
    @absizane 3 роки тому +10

    This guy is very confused 😕 I don't know what his talking about...
    Tks lappis.

    • @banafinan9617
      @banafinan9617 3 роки тому +1

      me to ሃሃሃሃሃሃሃ ይቀላቅላል ጫታም

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada 3 роки тому

      @@banafinan9617 don't judge

  • @abiniyam
    @abiniyam 3 роки тому +8

    ያልተጠየቀውን ነው የሚመልሰው። እኔ ይሄ ልጅ ስለ ኢትዬጵያውነት ሲናገርም ሲዘፍንም ሰምቼው አላውቅም። ሙሉ የሰው አልበም መዝረፍ የሚያሳፍር እንጂ የሚያኩራራ ስራ አይደለም ።

  • @nomore3027
    @nomore3027 3 роки тому +13

    አንበሳ ነህ😍😍

  • @mitikutesema7937
    @mitikutesema7937 Рік тому

    እውነት ነው እሚለው በዚህ ጉዳይ በጣም አውርተንበት ነበር

  • @rodabaye3700
    @rodabaye3700 2 роки тому +1

    ለሃገርህ የለህ ነገር ደስ ይላል ተባረክ

  • @MyHeroes12dotcom
    @MyHeroes12dotcom 5 місяців тому

    በጣም ያናደደኝ ሌብነቱን ለመሸፉፈን ጉዳዩን ወደ ፖለቲካ ሲያጠጋጋው ነው ። የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ።

  • @alemekonjo4002
    @alemekonjo4002 3 роки тому

    Only that i like good man never forget you kakiy

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 роки тому +13

    አላዘርፍ አላሰርቅ አሉኝ ነው የሚባለው።ደግሞ እኮ ቅጣቱ ተገድቦለት ነው የወጣው። ይህ ምንም እንዳልተማረ ያሳያል።

    • @werkenateethiopia245
      @werkenateethiopia245 3 роки тому +3

      የአስቴር ከበደን ሙሉ ካሴት ዘፍኖ ነው የታሰረው
      የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል ይባላል ሰርቄ ማለት ስላሳፈረው በፓለቲካ ነው ይላል ወሬኛ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 роки тому

      ይዝፈን እስከፈቀዱለት ድረስ:: ደግሞ ገና ላልታተመ ካሴት ለምን ያስሩታል:: ደግሞስ ለዚህ ትንሽ ነገር ከሀገር እንዳይወጣ ብሎ መገደብ ምን የሚሉት ግፍ ነው?

    • @banafinan9617
      @banafinan9617 3 роки тому

      ለምን አለዘረፍኩም የሰው ድካም የሰው ንብረት ብሎ አካኪ ዘራም ማፈሪያ ክክክክክክ በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @MubarekansarKemal
    @MubarekansarKemal 5 місяців тому

    ቃቂ ይመችህ እወድሀለው

  • @davidzeru5219
    @davidzeru5219 3 роки тому +1

    Credit ለልጅቷም መስጠት ነበረባችሁ።
    "ግደይ(ደይ) ሰሙና" የሚለው ዘፈኑ ካስታወሰችን በኃላ እኮ ነው ዛሬ እናንተ አስታውሳችሁ ኢንተርቪው የምታደርጉት!
    ስለዚህ ክሬዲት የሚሰጠውን እየሰጣችሁም ይሁን። ለማንኛውም ቃቂየም እንወድሀለን!
    መልካም አመት በአል!

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 3 роки тому +3

    ፕሮግራሙ ቃርያ ነው መባል ያለበት

  • @hiwehabshawityoutub8342
    @hiwehabshawityoutub8342 3 роки тому +7

    ቃቂየ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል tplf ሰንቱን ድምፃዊ አሳጣን ደበቀብን ገደለብን አንተ ጀግና ነህ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️😍😍😍😍😍😍

  • @zerihunteznanu8146
    @zerihunteznanu8146 3 роки тому +23

    የአስቴር ከበደን ስራ የሰራሁት መሬት ላይ ወድቆ ከሚቀር ብዬ ነው ስትል ቅሽሽ አይልህም ?...የአስቴር ከበደ ሙዚቃዎች ዘመን ተሻጋሪ ናቸው። መቼም አይወድቁም።
    አንድ ሙዚቃ ሰርተህ ይኼንን ሁሉ አመት ተዘፍዝፈህ ትቀባጥራለህ እንዴ ?! ጤነኛ ነህ ግን ?

    • @amenopia8377
      @amenopia8377 3 роки тому +1

      እውነት ለመናገር ሙዚቃውን የወደድኩት በ ቃቂ ነው

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 3 роки тому

      Ewenet new ye Aster kebede zefenoch betam konjo nachew. Mederek laye zefen bebale eko demetse yelewem.

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 роки тому +6

      ለማንቋሸሽ ሳይሆን እሷ መዝፈን ስላቆመች ግን ልፋቷ እንዳይረሳ ለማለት ነው የፈለገው:: የቆሸሸማ ከሆነ ማን ልዝፈነው ይላል?

    • @nahi1640
      @nahi1640 3 роки тому

      Aygermim lik esu zefnot tewedaj endehone nw eko miyaweraw aster ko bedenb zefnawalech mayreba

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 3 роки тому +2

    ቃቂ የ አደሬ እና የ አምሐራ ልጅ... ሐረር የተወለደ ልጅ ነው...ሐረር የ አክስቴ ጎረቤት ነው .. ኢትዮጵያዊ ነኝ ስለሚል ነው ወያኔ ሲያሰቃየው የነበረው. ብዙ ጊዜ ታስሯል ..... አይዞህ ወንድሜ አሁን አጋሜ ትግሬ ድራሹ መትፍያው ጊዜ ነው. አምሐራን ሲያሳድድ እንዳልንበር አሁን አንበጣ እየቆረጠመ ገደል ለገደል እየተሯሯጠ ነው.... ሁሉም የዘራውን ያጭዳል 😕😡

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 3 роки тому

      Lelochu artistoch Ethiopian aleneberum ?

    • @mrsa3706
      @mrsa3706 3 роки тому

      Kake ayechelem leza new::

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 роки тому +6

    አይይይይ ቃቂ የንፁሀን ደም እየፈሠሰ ለውጥ አለ አልክ ፍትህ ለንፁሀን ቃቂ ይመችህ

  • @banafinan9617
    @banafinan9617 3 роки тому +4

    ወይኔ ወንድሜ ወያኔ አለዘፍን አለው ክክክክክክክ አሯሯሯሯሯ ወይኔ እንዴት እንዳሳቀኝ ቃቂየ ለቀሻል ጋዜጣኛው ግን እግዛብሄር ሞገሱ ያብዛልህ

  • @kibrukebede705
    @kibrukebede705 3 роки тому +3

    ምንድነው ሚዘባርቀ ግን ጤነኛ ነው?

  • @selamhaylegiorgis8573
    @selamhaylegiorgis8573 3 роки тому +10

    Seratu nw😂😂😂😂😂 Tedi aferom yanten yehal alalem. Kenkenam

  • @sertsefekade9580
    @sertsefekade9580 2 роки тому

    kaki mert muziqnna besefere yalf neber

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 3 роки тому +4

    💚💛❤️ one love

  • @ethiopiatikdem3949
    @ethiopiatikdem3949 3 роки тому +5

    ምን ህወሃትን ታላክካለህ? 24 ሰዓት ከመቃም ከለውጡ ወዲህስ ዘፍነህ ኣታሳየንም ታድያ? አዎ ወያኔ ልታስቸግርህ ትችላለች ያኔ አሁንስ ታድያ? ወይ ጉዳችን

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada 3 роки тому

      ዝም ብሎ ሲፎግር ነው።

  • @mimia6063
    @mimia6063 3 роки тому +1

    ቃቂዬ አደነቅኩህ አይዞህ በርታ ❤️❤️

  • @tilahunchrnet1800
    @tilahunchrnet1800 3 роки тому +3

    አቅራቢው ለ እንግዶችክ ክብር ሊኖርክ ይገባል የመንደር ወሬ እየለቀምክ ሙድ አትያዝባቸው

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 3 роки тому +2

    Kakiya betame temchegalehe merte lji ❤️

  • @ባርኮትባላአገሩ
    @ባርኮትባላአገሩ 3 роки тому +5

    የምን ስርዓት ነው የምታወራው ወያኔ ክፉ ናት ግን ተራውን ሰው አትነካም እናውቃለን ሰው በፖለቲካዋን እንድትነካ አትፈቅድልህም እና በውሸትህ በስንፍናህ ሌላው ላይ አታላክክ ። አንተ ፖለቲካ ውስጥ አልነበርክም ሰው ያዝንልኛል ብለህ ፉፋህን አትንፋ

  • @kaltesfaye1007
    @kaltesfaye1007 2 роки тому

    Teyakiw teregagana akibrew.. mesferiyahin asetekakil

  • @sertsefekade9580
    @sertsefekade9580 2 роки тому

    kakai bro lik neh egna tekebelenhal

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 3 роки тому +5

    እግዚሐብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
    ደምሩኝ ፕሊስ

  • @genfa223
    @genfa223 3 роки тому

    Lapis zare begeza TorSh new yetewegashw. Hard talk mnamn. በል ኪኒኔን ጋብዝ አባቴ በባዶ

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 3 роки тому +1

    ጀግናዉ ጀግና

  • @BlueSky-zn8wp
    @BlueSky-zn8wp 2 роки тому

    ወይኔ እግዚያብሔር ይማርህ ቃቂዬ።

  • @ምስሪየማርያምልጅ
    @ምስሪየማርያምልጅ 3 роки тому +5

    ወይኔ የምወደው ልጅ ያውና😍😍😍

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 3 роки тому

      አትገረሚም እኔም የምወደዉ ልጅ😍😚😚😚

    • @ምስሪየማርያምልጅ
      @ምስሪየማርያምልጅ 3 роки тому

      @@hanagerma9528እንደኔ ግን አቶጂውም😉

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 3 роки тому

      @@ምስሪየማርያምልጅ አማላይ የሚለዉን ዘፈን በጣም ነዉ የምወደዉ የነበረ የምር አልሚዬ ነሽ እንዴ ???

    • @ምስሪየማርያምልጅ
      @ምስሪየማርያምልጅ 3 роки тому

      @@hanagerma9528 ወይኔ ጌታን እኔ ራሱ እሱን ዘፈኑን በጣም ነው የምወደው

  • @nigusugizachew3939
    @nigusugizachew3939 2 роки тому

    I used to hate Kaki before...but now =, I realized everything

  • @btin1791
    @btin1791 3 роки тому +1

    አይጥ ስለ ባንዲራ ምን ታውቃልህ?

  • @sertsefekade9580
    @sertsefekade9580 2 роки тому

    like eko new yeneberew sereat kebade new lik new

  • @yohannesgirma3184
    @yohannesgirma3184 3 роки тому +2

    ሱስ እና ግራ መጋባት ነው የጣለህ ለውድቀትህ ሌላ ምክንያት አትፍጠር እዬዬ......

  • @mekdestamiru9259
    @mekdestamiru9259 3 роки тому +1

    የፓለቲካ ፕሮግራም

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 2 роки тому

    KAKIYE BTM NEW MEWDEH BERTA YESEFERE LIJ AYZON WONDEME TESTO ALEK BTM

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 роки тому +2

    ቃቂ አለሕ እንካን ደናመጣሕ

  • @zeamanuel360
    @zeamanuel360 3 роки тому

    Kaki ma best you are awesome

  • @abeltedy423
    @abeltedy423 3 роки тому +1

    Weregna

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 роки тому

    ጠያቂው የማያውቅ መስሎ እነማን ናቸው ይላል።
    ደነዝ ፍርድ ቤቱ ብዙአየሁ ደምሴ አሜሪካ ስለመሆኑ እንዴት ያውቃል /ቢያውቅስ የመጥሪያ አደራረስ ምን ታውቃለህ!!?

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 3 роки тому

    Gobez lij ,Ayzoh!!

  • @ariamdawit891
    @ariamdawit891 3 роки тому +2

    ኪኪኲኪ ሲሉ ሰምታ ደሮ ታንቃ ሞተች ኣይይይ

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 3 роки тому +1

    Hard talk ነው ወይስ መዝናኛ ነው?

  • @ismaelyasin6013
    @ismaelyasin6013 3 роки тому +8

    ለዉድቀትህ ሰበብ እየፈለክ ዙሪያ ጥምጥም

  • @milameleyon
    @milameleyon 3 роки тому +3

    የሴት ዘፈን ስትዘፍን ቅሌታም መሆንህን ያሳውቃል በሄር ምናምን ትላለህ በጥራቃ

  • @binufilms1
    @binufilms1 3 роки тому +3

    መቃብር ላይ የበቀለ ጫት ስትቅም 😳😳

  • @wegahta7598
    @wegahta7598 3 роки тому +3

    Ethiopian artist always use poltics to win peoples heart Useless he is one of them

  • @selamteddy7548
    @selamteddy7548 3 роки тому +1

    Men asebehe newu ateyayekehe ersu dese ayilem ashimuregna neh seataset arogit

    • @yeewnetlij3323
      @yeewnetlij3323 3 роки тому

      ቴዲም አላለም ወቅቱ ወቅቱ
      አትበሉብን እየመጣቹ መንግስት በተቀየር ቁጥር
      እንደዚ ስትሉ ልትኖሩ ነው

  • @teibmussa6235
    @teibmussa6235 2 роки тому

    Lemndin yerasehin lebnet wede sraatu mastegat felek wshetam koy ezih mimeta engeda mabedu teregagto nw mimetaw

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 3 роки тому +1

    ቃቂ ልክ ነው።

  • @zemzemh815gmilcom
    @zemzemh815gmilcom 3 роки тому

    ወይኔ ይህ ልጅ ጎበዝ ልጅ ነው ይህ ልጅ

  • @mimia6063
    @mimia6063 3 роки тому

    አስጨርሰው እንጂ ላጲስ የሚናገረውን ሳይጨርስ ሌላ ትጠይቀዋለህ

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 роки тому

    አማላይ ...አሪፍ 90s ዘፋኝ አዲስ ስራ እንጠብቃለን ይመችህ የሀረር ልጅ !!! ላጲስ ኸረ ስምህን ንገረን 🤔

  • @abeltube6479
    @abeltube6479 2 роки тому

    Kaki sos

  • @btin1791
    @btin1791 3 роки тому

    አስመሳይ ነገር ነው! ከሰሜን ከመጣህማ አማራ ነህ! ዱንዝ

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 3 роки тому

    ኢሄ ቻናል የጁንታዎች ነው አሉ 🤔🤔🤔🤔

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 3 роки тому

    kaki best lej .....ere pls be adis sera bek belelen

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 3 роки тому +1

    ቃቂዬ አሁን ሁሉ ነገር ያስጠላበት ጊዜ ነው ሙዚቃ ድሮ ቀረ

  • @rodabaye3700
    @rodabaye3700 2 роки тому

    ቃሊቲ
    ቂሊንጦ
    በሳቅ ገደልከኝ

  • @kibrukebede705
    @kibrukebede705 3 роки тому +1

    ምንድነው ሚለው ግጥም እና ዜማ መስራት ሱያቅትህ ስርዓቱ ትላለህ እንዴ ሲጀመር ወንድ ልጅ የሴትን ዘፈን ለዛውም ሙሉ አልበሙን ምን ሆነህ ነው? ስለ ኢትዮጲያ እንድ ዘፈን ሳትዘፍን እኔ ኢትዮጲያ ነኝ ምናምን እብድ ነው እንዴ ግን

  • @emiliadawitmuluneh9991
    @emiliadawitmuluneh9991 3 роки тому +1

    kaki endet neh Dani negn asitawosikegn 22 kanite suk jerba yasimeletikuh

  • @alemekonjo4002
    @alemekonjo4002 3 роки тому

    Yeni marr

  • @behyluoaeyyl8652
    @behyluoaeyyl8652 2 роки тому

    "kaki"laeba new atmnut"chat"kmo mrkno new"tplf"mftrunm ayakutm.belive me

  • @tofekkeder9394
    @tofekkeder9394 3 роки тому +3

    ወንድሜ አታስጨንቀው ወያኔዎች ከጠሉህ ጠሉህ ምንም ምክንያት አስጡህም በቃ ፍርድ ቤቱ ፖሊሱ ሁሉም አንድ ናቸው

  • @jossyr6662
    @jossyr6662 3 роки тому +2

    አንድ single ሰርቶ ምንድነው ሚቀባጥረው? ኢትዮጵያን ብሎ ዘፍኖ አያውቅም። ወዝጋባ። ለዚህ መንግሰት አቃጥሬ እጠቀማለሁ ብለህ ከሆነ ተበልተሃል፣ ብራዘር። ሌላ መላ ፈልግ።

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 3 роки тому +1

    Awo ahune mabera matefa akele gezetehale edzihe harife harife sew ametalene ymanenme kotete eyametahe kemtazegene

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 3 роки тому +3

    Jezba , befqr wodqeh stnzelazel newu endih honeh yeqerew

  • @selamawitkassahun1403
    @selamawitkassahun1403 3 роки тому +2

    ጠራቄ ፆታህንስ አላስቀይር አላላሉህም 😂😂😂😂

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 3 роки тому +1

    I love you kake ❤❤😍😘