ልጅ ሚካኤል የእኔን ስራ ወስዷል - Mabriya Matfiya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лип 2021
  • ልጅ ሚካኤል የእኔን ስራ ወስዷል -Mabriya Matfiya
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @boruyaya1563
    @boruyaya1563 3 роки тому +1037

    የህን ልጅ ከዚህ በፊት ዘፋኝ መሆኑን ራሱ እንደኔ የማታቁት ከአላችሁ እስቲ በ Like አሳዩኝ😄

    • @ababamekuria2342
      @ababamekuria2342 2 роки тому +3

      እረ እሂ ዥልጥ እኔነኝ 1ኛ ከእትዮጵያ አላለም 😆😂🤣😂 ኧረ ወየው

    • @gojo6252
      @gojo6252 2 роки тому +1

      አላውቀውም ለወደፊቱም አልሰማውም

    • @user-id3ly9yo3g
      @user-id3ly9yo3g 2 роки тому

      እረ እኔም ካወኩት ገና 15 ቀኔነው ዩቱብ ላይ በፈጣሪ ግራ ገብትታል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @eyualtesfaye9966
      @eyualtesfaye9966 Рік тому

      😅😅😅

    • @user-qb2js3rp3g
      @user-qb2js3rp3g 3 місяці тому

      jil

  • @honeyselametube
    @honeyselametube 3 роки тому +603

    ኪኒኔ ፡ የሚል ፡ ዘፈን ፡ ሰርተክ ፡ እንዲ ፡ የሆንክ ፡ ኪኒኑን ፡ ብትሰራ ፡ ምን ፡ ልታደርገን ፡ ነበር😖😖🤣

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 2 роки тому +33

    ምላሱ በሳማ ይገረፍ ምትሉ 👍 አርጉ

  • @rediatmamuyea1151
    @rediatmamuyea1151 3 роки тому +136

    የሰው ልጅ አፉን በከፈተ ቁጥር የጭንቅላት ባዶነቱን ያሳያል

  • @yaredab2960
    @yaredab2960 3 роки тому +914

    አባቱ ፌመስ መሆን ፈልገሽ እንደሆነ ባነናል 😜😜
    ዝም ብለሽ ኪንንሽን ለራስሽ ዋጫት
    ኪኒኔ 😂😂😂

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 3 роки тому +4

      😂😂😂😂

    • @clickcell6454
      @clickcell6454 3 роки тому +3

      😂😂😂

    • @addisabebayehu6963
      @addisabebayehu6963 3 роки тому +8

      እረ ውሸት ደሞ አንተ ባላገሩ ላይ ወድቀሀል።ደግሞ ጥሩ ባህሪ የለህም።

    • @abmo321
      @abmo321 3 роки тому +2

      ባላገሩ ላይ አባረውታል

    • @samrawittesfaye85
      @samrawittesfaye85 3 роки тому +2

      በእናትህ አፌ ቁርጥ ይበልልኝ

  • @eyobhaile2071
    @eyobhaile2071 3 роки тому +193

    እደኔ ኮሜት ለማበብ የገባ

  • @user-jw6uz6pc7v
    @user-jw6uz6pc7v 3 роки тому +127

    ኮመንት እያነበብኩ የሱን ንግግር እየሰማው በሳቅ ነው ሞትኩኝ አይ ያንተን ያክል ድፍረት ቢኖረኝ አገሬ ገብቼ ምርጥ ማፊያ እሆን ነበር የሰው ሀገር ኑሮ ምንም አልለወጥ ብሎኛል😂😂😂😂

    • @bereketjw8249
      @bereketjw8249 2 роки тому

      ፈላብሽ 😝😝😝

    • @miseabigu4528
      @miseabigu4528 2 роки тому

      Ene erasu yesun defret bagegn Hashesh azore nebere yetefetro tuzet alebet meselegn

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 3 роки тому +78

    ዘመድ ካለው ሳይብስበት ወደ ፀበል ቢወስዱት ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ

    • @ethioaddis154
      @ethioaddis154 2 роки тому

      belesh nber ahun abede

    • @user-kr7zs2mf3x
      @user-kr7zs2mf3x 2 роки тому

      እኛም እንራዳ እንፀልልለት ማርያምን ጤነኛ አይደለም

  • @user-ip5gw2ww3l
    @user-ip5gw2ww3l 3 роки тому +323

    ይሄ ፕሮግራም ቀጥታ ከ አማኑኤል ሆስፒታል ነው እንዴ ሚተላለፈው?

  • @clickcell6454
    @clickcell6454 3 роки тому +614

    የኔ ቢጫ ወባ ይቅር በለኝ 😳😳🙈😂😂😂😂

  • @danielwegayehu897
    @danielwegayehu897 3 роки тому +26

    ጩባው በስንት ጣዕሙ 🤣🤣

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan5477 2 роки тому +78

    I don't think his voice is harmful, i feel his speech voice is palatable and good for music. The problem is his discipline, rudeness and overconfidence.

  • @aletube7868
    @aletube7868 3 роки тому +399

    ያንተን "interview "በመስማቴ ብቻ ንስሀ ገብቻለሁ!!

    • @abushtube2024
      @abushtube2024 3 роки тому

      Kkkkk🤣🤣🤣🤣

    • @aminadabsamri8812
      @aminadabsamri8812 3 роки тому +1

      ክክክክክክ ኧረ የት ሂጀ ልሳቅ

    • @girmamekdes9326
      @girmamekdes9326 3 роки тому

      😂

    • @user-si4tj7qg1z
      @user-si4tj7qg1z 3 роки тому

      🤣🤣🤣አረ ኮሜንት

    • @aletube7868
      @aletube7868 3 роки тому +2

      @@user-si4tj7qg1z እውነት እኔ ሲጀመር ዘፈን ብዙም አይደለሁም ግጥሙን ግን እመረምራለሁ ግን ይሄ ጤንነቱ ያሳስበኛል ትውልድ እንዲህ ሲታመም ይገርማል

  • @et52media76
    @et52media76 3 роки тому +135

    የኔ ቆንጆ ኑሪ እና የኔ ቢጫ ወባ ይቅር በሉኝ🙏🙏🙏🙏

  • @getasewtaddesse168
    @getasewtaddesse168 3 роки тому +99

    መልኩን አይቸ ነው ዘገምተኛ መሆኑን ያወኩት

    • @davetechnocenter8668
      @davetechnocenter8668 2 роки тому

      melkun enkuan tew kant ga eko and new

    • @sultanadanil7728
      @sultanadanil7728 2 роки тому

      😅😅😅😅😅

    • @samyhabte2821
      @samyhabte2821 2 роки тому +1

      አይባልም ነውር ነው የማድነቅም ያለማድነቅም መብት አለው ስሜታዊ ባንሆን ጥሩ ነው

    • @fatumajamal685
      @fatumajamal685 2 роки тому

      ክክክክክክክ

    • @Mikey12102
      @Mikey12102 2 роки тому

      Yes 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yohannesgulilat4986
    @yohannesgulilat4986 3 роки тому +6

    ይህንን ልጅ እና ጌታቸዉን እረዳ የሚረሽን ይጥፋ እባካችሁን ተባረሩኝ ዉረታዉን እከፍላለዉኝይህንን ልጅ እና ጌታቸዉን እረዳ የሚረሽን ይጥፋ እባካችሁን ተባረሩኝ ዉረታዉን እከፍላለዉኝይህንን ልጅ እና ጌታቸዉን እረዳ የሚረሽን ይጥፋ እባካችሁን ተባረሩኝ ዉረታዉን እከፍላለዉኝይህንን ልጅ እና ጌታቸዉን እረዳ የሚረሽን ይጥፋ እባካችሁን ተባረሩኝ ዉረታዉን እከፍላለዉኝይህንን ልጅ እና ጌታቸዉን እረዳ የሚረሽን ይጥፋ እባካችሁን ተባረሩኝ ዉረታዉን እከፍላለዉኝይህንን ልጅ እና ጌታቸዉን እረዳ የሚረሽን ይጥፋ እባካችሁን ተባረሩኝ ዉረታዉን እከፍላለዉኝ

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 3 роки тому +234

    ጅል አይሙት እንዲያጫውት አለች የኔ እናት.... ወይ ፈጣሪ ኪኒኔ ኪኒኔ ብሉ ዘፈን

  • @henokafro1523
    @henokafro1523 3 роки тому +366

    ያንተ ሙዚቃ የሚለቀቀው መስማት የተሳናቸው ፕሮግራም ላይ ነው እንዴ አልተስማም 😜

    • @ephremabebe3427
      @ephremabebe3427 3 роки тому +5

      Andanda comment sinareg eyastewalen behone tru new sanasebew laloch akalochen lenasazen enchelalen maybe alastewalkwem yehonal wendma

    • @betelihemtadesse90
      @betelihemtadesse90 3 роки тому +2

      😂 😂

    • @tube-ph4nb
      @tube-ph4nb 3 роки тому +1

      Bal nigarilignima yihe😏😏

    • @Yared542
      @Yared542 3 роки тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @sanadgandari409
      @sanadgandari409 3 роки тому

      ክክክክክ

  • @aswanaswan5941
    @aswanaswan5941 3 роки тому +77

    ላፒስ ግን ምርጥ ያራዳ ልጅ ነክ ይመችህ አቦ

  • @bereketkelemu7443
    @bereketkelemu7443 3 роки тому +8

    ድሮ መርፌ ስለምፈራ ኪኒን እመርጥ ነበር። የስራህን ይስጥህ ባንተ ሰበብ ኪኒን የሚባል ጠላሁ።

  • @iwashere3832
    @iwashere3832 3 роки тому +223

    ጉራ ብቻ የሚለውን የቴዲ ጋብዝልኝ በናትህ

  • @binieman4600
    @binieman4600 3 роки тому +74

    ጌታዬ ኮሜንት የሚፅፋትን እጃቸውን ባርክልኝ
    ወደኩ እኮ በሳቅ🤣🤣🤣🤣

  • @user-to4uy7wu4v
    @user-to4uy7wu4v 3 роки тому +15

    ጠያቂው የጨሰ ያራዳ ልጅ ይመችህ
    ተጠያቂው ለመድረክ አይደለም ለምንም የማይመች የመጨረሻ ጨለሌ

  • @kalkidanabekalyenat4289
    @kalkidanabekalyenat4289 Рік тому +3

    ኮመንት ልፅፍ ብዬ ምን ብዬ ልፃፍ Ethiopia ውስጥ ዘፍኝ የለም አለ የምስማው መዝሙር መሆኑን ግን አልነገሩንም እኮ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ወንድሜ በተለይ ደግሞ ጤነኛ ብቶን ኣይ ብቻ በቶሎ ይማርህ 😭😭😭😭😭

  • @olanaa4803
    @olanaa4803 3 роки тому +158

    ኪኒኑን ሳይጨርስ መቶ ነው በጆሮችንና በአይናችን የቀለደብን በናት ላፒስ እዮ ጩፋን ጥራውና በካራቴ ያውጣለት ቅዥቱን 🤣🤣🤣

  • @user-vr9lh9it9e
    @user-vr9lh9it9e 3 роки тому +86

    በጣም አብጠሀል እንዳትፈነዳ ተጠንቀቅ

  • @firemekonnin6566
    @firemekonnin6566 3 роки тому +7

    ያመዋል በሉኝ በጌታ
    ኪኒኑን ዋጠው ለራስህ

    • @yohannesgulilat4986
      @yohannesgulilat4986 3 роки тому

      ያመዋል በሉኝ በጌታ
      ኪኒኑን ዋጠው ለራስህያመዋል በሉኝ በጌታ
      ኪኒኑን ዋጠው ለራስህያመዋል በሉኝ በጌታ
      ኪኒኑን ዋጠው ለራስህያመዋል በሉኝ በጌታ
      ኪኒኑን ዋጠው ለራስህ

  • @bettytube2
    @bettytube2 3 роки тому +8

    ቴዲ አፍሮ ባንተ ምክንያት ዘፈን እንዳያቆም እየፈራን ነው

  • @abrehambelay2639
    @abrehambelay2639 3 роки тому +67

    ኪኒኑ ሳይውጥ አምጥጠከው ግራ ታጋባነለ አይደል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-sj6ni3zw3i
    @user-sj6ni3zw3i 3 роки тому +92

    ሲዘፍን እኮ ጉማሬ የሚጭው ነበር የመስለኝ ላፒስ ግን ትግስተኛ ነክ እኔ ብሆን በቦክስ አይኑን አጥፍቼለት ነበር ማባረው

    • @makilove6350
      @makilove6350 3 роки тому +6

      አረ አታስቁኝ በማርያም አረ የጉማሬ አያምርም ከዚህ ድምፅ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@makilove6350 😁😁

    • @dagietu2838
      @dagietu2838 3 роки тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Рік тому

      ድንግል ማርያምን እኔ ብሆን ወይ አስወጠዋለሁ ወይ እመተዋለሁ

  • @bettyadamu4859
    @bettyadamu4859 3 роки тому +16

    ፅበል በጣም ያስፈልጋል እዚህ ጋር!!

  • @peace3726
    @peace3726 3 роки тому +10

    እንዲህ ያለ ጢባር ፊልም ላይም ቲያትር ላይም አላየሁም። ሲጀምር ዜማ አይችልም። ግጥሙ እጅ እጅ ይላል። ጥሩ ነገሩ ድምፁ ነው። አረፍ ካለ እና ግዜ ወስዶ ከሰራ ሊያድግ ይችላል። ኪኒኔ ግን አባቱ በጣም ይደብራል።

  • @djmuleethiopia9590
    @djmuleethiopia9590 3 роки тому +42

    ጅል አይሙት
    እንዲያጫውት🤣

  • @fasilman8550
    @fasilman8550 3 роки тому +193

    ምርጥ የፋርማሲ ዘፈን

  • @tigistabyne3116
    @tigistabyne3116 3 роки тому +13

    እንደኔ ጤናዉ ያሳሰበዉ ሰዉ አለ የልጁ

  • @mustefamohammed4549
    @mustefamohammed4549 3 роки тому +4

    ከአማኑኤል የተሰጠውን ክኒን ሳይውጥ መቶ እኛን ያስቸግራል በዚህ ግጥም እና ድምፅ ነው ከኔ ውጭ ሀገር ውስጥ ዘፍኝ የለም የምትለው ዘፍኝም ዘፈንም እንዳለክ ማንም አያውቅም

  • @henokafro1523
    @henokafro1523 3 роки тому +82

    አንት አማኑኤል ሆስፒታል ነው ኮንስርት የምታቀርበው እብድ 🙃🙃🙃🤨🤨

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 3 роки тому +63

    ይህንን ልጅ እና ጌታቸዉን እረዳ የሚረሽን ይጥፋ እባካችሁን ተባረሩኝ ዉረታዉን እከፍላለዉኝ

    • @bayatachnef4913
      @bayatachnef4913 3 роки тому

      Kkkkkkkkkkk

    • @bayatachnef4913
      @bayatachnef4913 3 роки тому

      Are besk motkuing🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @godasaababa6412
      @godasaababa6412 3 роки тому

      ክክክክክክ

    • @yohannesgulilat4986
      @yohannesgulilat4986 3 роки тому

      Ereee uuuuuuuuuuuuuu besak gedelkegn Henaa. Thank you Brother.
      I copied your comments brother!!
      hahahahahahaha

    • @geregirmay4261
      @geregirmay4261 2 роки тому

      MENGIST 10,000.000 BIRR ENA 200,000 WETADER/YEMOTUT/ MALETE NEW KEFLO YALRESHENEWUN ANTE NETELA CHMA BE NECH KALSI LEBSEH QETIHIN MESHEFEN YALCHALK BUSHTI BEMTKEFLEW WERETA GETACHEW AYLEKAM WEDEDKIM TELAHM GETACHEW LE HIZBU INA LE RASU NETSANET BEREHA YEWETA JEGINA NEW. MIRKOGNA ABAT , WENDM , GOREBET , GUADEGNA , WEY LELA ZEMEDKIN TIGRAY MIDEA HOUSE YE MIRKOGNOCH SELAMTA LY TEMELKET

  • @njadnjad3902
    @njadnjad3902 3 роки тому +2

    እኔ የምለውለጋዜጠኛው ምነው ሠውአጣህምናለ ጊዜከተረፈህ በህፃናትላይ ብትሠራ ለልጆቻችንነው የማዝነው የትእየሄድንእንደሆነ ወገኖቼ አገሬ ታሪክ ለዘላለም ወደሇላ አስተምሪኝ ይሄዘመን ማንነቴን ሊያጠፋየመጣ ሴጣንነው አገሬንም ፈጣሪ ጠብቅልኝአሜን...

  • @mikiasbogale7831
    @mikiasbogale7831 3 роки тому +11

    የመጨረሻ አስቂኝ ድምፅ ግጥም ከመጠን በላይ ጉራ የሌለ ቀፋፊ ሙዚቀኛ

  • @user-kx5po3iq8r
    @user-kx5po3iq8r 3 роки тому +108

    አሁን ኪኒኔ የሚለውን ዘፍን ፍልገን እድንሰማልህ ነው አማንኤል ገብተህ ኪኒን ዋጥ አባቴ ይፍግራል እዴ

  • @kikidoyouloveme4322
    @kikidoyouloveme4322 3 роки тому +85

    flow flow ብሎ ሊሞት ነው እንዴ አቦ የፈላ ውሀ ድፋበት😂

  • @eliasmesfingrimay5606
    @eliasmesfingrimay5606 3 роки тому +12

    From what i heard he should see pyschatrist because had Narcissistic personality disorder - one of several types of personality disorders - is a mental condition in which people have an inflated sense of their own importance, a deep need for excessive attention and admiration, troubled relationships, and a lack of empathy for others. But behind this mask of extreme confidence lies a fragile self-esteem that's vulnerable to the slightest criticism.

    • @adiamalem9246
      @adiamalem9246 2 роки тому +1

      I just realized I have this trait and working on myself

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA 2 роки тому

    ብዙ ያለማችን ቢሊየነሮች መጥፎ አጋጣሚወችን ወደ በጎ አዙረዉ ነዉ ሰዉ የሚሆኑ። ስለዚ ይህ ልጅ የማብሸቅ አባት ብንለዉና የመጀመርያዉ አብሽቅ TV Show መስራች ቢሆንና ቢያልፍለት። ምናልባት በሻቂወች የሚያወርዱትን ኮሜንት ማንበቡ ደግሞ እጅግ ስለሚያዝናና በግሌ በሱ ቸነል ተደፍቸ እንደምዉል ቃል ገባሁ።

  • @innouttube7411
    @innouttube7411 3 роки тому +69

    ኢትዮጽያ ውስጥ ዘፋኝ የለም ብለክ ሙሉ ዘፈን ኪኒኔ ስትል አይሸምምክም ሀሀሀሀ

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 роки тому +89

    የአመቱ ምርጥ ስም አጥፌ ብዬሀለሁ አተን የምሠድብበት ቃል የለኝም።

    • @fiyametafiyameta7634
      @fiyametafiyameta7634 3 роки тому

      Yehone defene new be geta

    • @tube-qu4uw
      @tube-qu4uw 2 роки тому

      @@fiyametafiyameta7634 ምነው ሸዋ ድፎችንን ለቀቅ ክክክክክክክ

  • @tigistgebretsadik807
    @tigistgebretsadik807 2 роки тому +1

    ላይክ የሰጠሁት ለጋዜጠኛው ነው;;;;ይመችህ ብሮ😄😄

  • @yoyogebrekirstos7336
    @yoyogebrekirstos7336 2 роки тому +8

    I think M understood confidence in a wrong way. Confidence is not being disrespectful for others.

  • @Furgosefer
    @Furgosefer 3 роки тому +51

    ይኬ ኮንፊደንስ ሳይሆን ቅናትም አለበት የማንንም የታዋቂ ስም መጥራት አይፈልግም ማንን ታደንቃለህ ማንንም ድምፅህ ከማን ጋር ይመሳሰላል ከማንም መልሱ በሙሉ ጠማማ ነው ፀባዮ አይሆኑ ነው

    • @tsion6307
      @tsion6307 3 роки тому +1

      በናታቹ ይሄ ምኑ ጀላቲ እራስ ነው በፈጣሪ

    • @TUBE-hh8ls
      @TUBE-hh8ls 3 роки тому +1

      አይ ሳያመው አይቀርም ጤነኛማ አይመስለኝም ወይ ጉድ እኔ እራሱን እሚቆልልሰው እደት እደሚደብረኝ ኤጭ

  • @benyam8137
    @benyam8137 3 роки тому +109

    አንተ እንኳን ዘፋኝ ሲዲ አዟሪም አትሆንም መሳቂያ

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 3 роки тому

      ኽክክክክክክክክክ በጣምጅ

    • @makikmaki8091
      @makikmaki8091 3 роки тому

      አረ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

    • @fiyametafiyameta7634
      @fiyametafiyameta7634 3 роки тому

      Yihama yibezabetale yeha kubete lkame

  • @bitwdedgavie6098
    @bitwdedgavie6098 2 роки тому

    ከማብሪያ ማጥፊያ ማለትም በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነበር ከአንድ ስው ማያስፍልግ ቃላቶች አስተላላፊ ነው ወጠጤ በአሁኑ ዘመን ይህን አማርኛ ያስፈልጋል ብዬ አልገምትም

  • @HilinaT-ef5pz
    @HilinaT-ef5pz 3 роки тому +3

    በቃ ትችቱን አቁሙ ሰው የሚያልፍበት የህይወት ልምድ ነው የሰው ማንነት የሚገነባው በምን አይነት ህይወት እንዳለፈበት ስለማናውቅ ዝም እንበል ምን ያህል ተጽኖ እንደምትፈጥሩ አታውቁም

  • @vermivvermiv4591
    @vermivvermiv4591 3 роки тому +124

    የግመል ድምፅ ይዘህ ከኔ በላይ ማንም የለም ምናምን ትላለህ ደግሞ ቀጣዩ አልበም ሠርቄዋለው ሽሮፕዬ የሚለው አይደል 😁😁😁

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 3 роки тому +3

      ምን የግመል የአህያ ነውጅ ምን ይመስላል ጎንፎ ፊት ቅቅቅቅቅ

    • @yohannesgulilat4986
      @yohannesgulilat4986 3 роки тому +1

      የግመል ድምፅ ይዘህ ከኔ በላይ ማንም የለም ምናምን ትላለህየግመል ድምፅ ይዘህ ከኔ በላይ ማንም የለም ምናምን ትላለህየግመል ድምፅ ይዘህ ከኔ በላይ ማንም የለም ምናምን ትላለህየግመል ድምፅ ይዘህ ከኔ በላይ ማንም የለም ምናምን ትላለህየግመል ድምፅ ይዘህ ከኔ በላይ ማንም የለም ምናምን ትላለህ

    • @emuuyetatiyelij8850
      @emuuyetatiyelij8850 3 роки тому

      ክክክክክክ

    • @frezyteshome3805
      @frezyteshome3805 3 роки тому

      🤣🤣🤣

    • @lula5425
      @lula5425 2 роки тому

      Melisilet minm ayaregilikim 😝😝😝😁😁😁. Sew yelefabet nw 😁😁😁😁

  • @Isoyisehak
    @Isoyisehak 3 роки тому +32

    በልጅነቱ ብዙ ያመለጠው ኪኒን አለ መሠለኝ አማኑኤል ውሰዱት

  • @eyobastudio6422
    @eyobastudio6422 3 роки тому +8

    የምር ስሙን ራሱ አላውቀውም …ዘፋኝ ነው
    ኪኒኔ ኪኒኔ ማን ናት ..

  • @gizewamare5267
    @gizewamare5267 2 роки тому +1

    ከተናገረ በኋላ ግን የደነገጠ መሰለኝ ቢሆንም አትፍረዱበት፤ኢትዮጵያ ዉስጥ ሙዚቀኛ እኔ ብቻ ነኝ አለ እኮ! ሃሃሃሃ

  • @user-sj6ni3zw3i
    @user-sj6ni3zw3i 3 роки тому +55

    ልጅ ሚኪ ካንተ ስርቆ ካካካካካካካካካካካ አድማሱ ዋና እጥፍ ይበልጥሀል ጅብ ድምፅ

  • @yusgsh6416
    @yusgsh6416 3 роки тому +45

    ላጲስ ትእግስትህ እኔ ብሆን ኖሮ አጠገብህ ባለው ብርጭቆ አናቱን ብዬ ነበር የምገላግለው ለነገሩ ደፋር ለመሆን ምንም መስፈርት የለውም ዶን ቆሮ መሆን ነው

  • @adnamaregu134
    @adnamaregu134 Рік тому +1

    ያባቴ አምላክ ድፍን ያድርግክ ሌላው ቢቀር ጥላሁንን ረስተከው ነው

  • @menaljemal1199
    @menaljemal1199 2 роки тому +2

    ይሄ ሰውዬ ነገ ኤምኔም ነኝ ይላል

  • @uaeuae2200
    @uaeuae2200 3 роки тому +28

    ይቆር በለኝ ቢጫ ወባ ለካ ካንተ የባሰ ደፋር አለ ፍትህ ለጆሮ

    • @yohannesgulilat4986
      @yohannesgulilat4986 3 роки тому

      ይቆር በለኝ ቢጫ ወባ ለካ ካንተ የባሰ ደፋር አለ ፍትህ ለጆሮይቆር በለኝ ቢጫ ወባ ለካ ካንተ የባሰ ደፋር አለ ፍትህ ለጆሮይቆር በለኝ ቢጫ ወባ ለካ ካንተ የባሰ ደፋር አለ ፍትህ ለጆሮይቆር በለኝ ቢጫ ወባ ለካ ካንተ የባሰ ደፋር አለ ፍትህ ለጆሮ

  • @Sami-uq1gm
    @Sami-uq1gm 3 роки тому +35

    Best comedian of the year believe me lij mic be like excuse me Who are you I don’t even know you man 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @addisalemayehu1520
    @addisalemayehu1520 3 роки тому +2

    ባንተ ኪኒኔ ዘፈን እኔን ኪኒን አስጀመርከኝ. አንተ ስርዝ ድልዝ የሆንክ ሰዉ እዛው ላዲስ ባጠፋህ.

  • @hareg7792
    @hareg7792 3 роки тому +7

    እዳተ አይነቱን አቡቹ መምራት ቸግሮታል

  • @Rassolata14
    @Rassolata14 3 роки тому +64

    አንተ ኪኒኔ ብለህ ዘፈንክ ኪኒኑን ብትሰራ ጠቅላላችንን
    ነበር ቀኑ ባለፈበት ኪኒንን የምትደፋን አንተ የጥበብ ጁንታ

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 3 роки тому +26

    የባላገሩ ተወዳዳሪ ነው ቢጫ ነው የሰጡት ሼም ይዟቸው

  • @henokkabtamu4263
    @henokkabtamu4263 2 роки тому +1

    ጉድ ሳይስማ መስከረም አይጠባም አሉ 😂😂

  • @manunitedfanss3149
    @manunitedfanss3149 3 роки тому +1

    የሆንክ ክኒናም ነክ በናትህ ይሄንን ድምፅ ሽንት ቤት ተጠቀመው እኛን አታደንቁረን

  • @niwayemishaw4211
    @niwayemishaw4211 3 роки тому +20

    ከቢጫ ወባ ወተን
    ሌላ ታሪክ ዉስጥ ነን🙄🙄🙄🙄

  • @fikerbella6896
    @fikerbella6896 3 роки тому +61

    ሆሆሆሆሆሆ ዘንድሮ የምንሰማው የለም ዘፋኝ የለም አላለም ቴዲን ጎሳዬን ማዲንጎን አይችሉም ወቸጉድ አለ ያገሬ ሰው

    • @girumkassa9064
      @girumkassa9064 3 роки тому +1

      አፍ ሴክፍት አይዴል ሚባለው ተይው አፍን ይክፈት

    • @rutdebele5163
      @rutdebele5163 3 роки тому

      ምርጤ አገኘሁሻ እዚህ የኔ ክኒል

    • @fikerbella6896
      @fikerbella6896 3 роки тому

      @@girumkassa9064 ባዶ ጭንቅላት እንደሆነማ አሳየን እኮ ይገርማል

    • @fikerbella6896
      @fikerbella6896 3 роки тому

      @@rutdebele5163 ወይዬ ሰውኮ መገናኛው ብዙ ነው ሀኪሜ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 роки тому

      @@fikerbella6896 😁😁Betasab Hugege Emalsalhu fqr

  • @gizawtekle2860
    @gizawtekle2860 3 роки тому +11

    ይሄ ልጅ እራሱን ፈልጎ እንዲያገኝ ባለሙያ የሆናችሁ ብትረዱት ጥሩ ይመስሉኛል እንደ እኔ ባጠቃላይ ድምፃዊ መባል የሚችል ሰው አይደለም ።
    እዚህ አገር ድምፃዊ የለም ካለ ጤናው ያጠራጥራል ምናልባት እሱ እንዳለው ኪኒኒውን ፈልገን ብንሰጠው ሳይጠቅመው አይቀርም ።

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 2 роки тому

    ተው ላጲስ ተው ይህንን ምስኪን ልጅ አምጥተህ የምትሽቅበት እና የምታስቅበት ምን ሆነህ ነው?
    አየህ እናቱ ቤቷን ሸጣ አልበም አሰራችለት።ኮንዶሚኒየም ውስጥ ትኖራለች።ሚዲያ ላይ ጋብዘህ ስትስቅቨት እና ስታስቅበት ደስ የሚላት ይመስልሀል በጣም ነው የምታናድደው።ይሄንን ልጅ ሚዲያ ላይ አውጥተህ ነገ መንገድ ላይ የሚያየው ሰው ሁሉ እንዲስቅበት ልታደርግ ነው? ለአይምሮው አልተጠነቀቅክለትም።የምታቀርበው ሰው አጥተህ ነው? ትልቅ ስህተት ነው የሰራኸው። ሁለተኛ እንዳይለመድህ።🙏🙏🙏

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 3 роки тому +53

    ይሄ ሰውየ ባላገሩ ተወዳድሮ ነበር፡ ሶፊ እና አረጌ በስሙ የተነሳ ትንሽ ምልልስ ነበረ ! ኪኒኔ እያልክ ነው ቴዲ አፍሮ እና ጎሳዬ አልችሉም ምትለው ፡ኮቪድ ፊት።

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 3 роки тому +33

    እባብ ልቡን አይቶ እግር ነሳው ኪኒናም!!!መጀመሪያ ከእኔነት ውጣ ከዛ ካንተ ለሚበልጡትም ሆነ ለሚያሱት ክብር ይኑርህ!!!!

  • @sarawube4098
    @sarawube4098 3 роки тому +3

    እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡት የጨለሉና የጀመራቸው ናቸው ይሄኛው እንኳን እብደቱን ጨርሷል ለሁለተኛ ጭለላ እየተንደረደረ ነው ።

  • @-hadra-tube4213
    @-hadra-tube4213 2 роки тому +1

    የመጨረሻ አስቀያሚ የሚጥርለት የለም እንዴ አማኑኢል ለመግባት

  • @zebra8028
    @zebra8028 3 роки тому +21

    ክኒን ይዘሽ መጠሽ አላስገባ አሉሽ አንቺ ዱቄት 😂
    ልጅ ማይክ የሂፕ ሃፕ ክኒን ነው በቃ በሙሉ ውጠነዋል 😂

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 3 роки тому +33

    ላጲስ- ከቴዲ፡ማዲንጎ እና ጎሳዬ ማን ይበልጣል?
    እንግዳ- ሰውስቱም አይችሉም 🤔።
    እኔ - Runnnnnnnnnn እና ከባድ ህመም

    • @tunut9140
      @tunut9140 3 роки тому

      እኔ ክኒን ወጥ

  • @kate_bush_is_bae
    @kate_bush_is_bae 2 роки тому

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ከ tiktok አይቼው YT ላይ search አርጌ አይቼ comment ለማየት የገባውት

  • @user-id3ly9yo3g
    @user-id3ly9yo3g 2 роки тому +3

    ወይኔ ምርጥ አርቲስቶቻችንን ጠቀሰን አንጨርሳቸውም ሰላማቸው ብዝት የበልልኝ ስወዳቸው

  • @iwashere3832
    @iwashere3832 3 роки тому +33

    ፋርማሲ አጠገብ ቁመህ ኪኒኔ ብትልበት ያዋጣሀል ምንአይነቱ አሽቃባጭ ነው።

    • @makilove6350
      @makilove6350 3 роки тому +1

      አረ ንገርልኝ አማኑኤል ስራ አቆመ አንዴ።የኔ ቢጫ ምርጥ ይሄ አያስቅ ምን አይል ዢልጥ

    • @fakrtamaryma1909
      @fakrtamaryma1909 3 роки тому +1

      ክክክክክ

    • @seblemekonen2648
      @seblemekonen2648 3 роки тому

      Kkkkkkkkkkkk kefu

    • @makilove6350
      @makilove6350 3 роки тому

      @@seblemekonen2648 እውነት የማቅሽ መሰለኝ የት ነው ስፈር ንገርኝ Please

    • @seblemekonen2648
      @seblemekonen2648 3 роки тому

      @@makilove6350 ere menshe new ezaw charkos nag

  • @fatmaksaksa7304
    @fatmaksaksa7304 3 роки тому +21

    ድንቄም ኮንፊደንስ የኢትዮጵያ ህዝብ ጸባይ አልገባህም ገና እውሀ እንደገባች አይጥ ነክሮ ያወጣህ የለም ወይ ጠብቅ እንከፍ

  • @user-wj4kx2me7l
    @user-wj4kx2me7l 3 роки тому +10

    ሱልጣን ኑሪ አመሰግንሀለሁ ይሄን ቀጄላ ከባላገሩ ስላሰናበትክልኝ

  • @tekamimereja4500
    @tekamimereja4500 3 роки тому +2

    strategy #1 አልበምሽ አልደመጥ ሲልሽ የተጠቀምክበት መንገድ ትንሽ ቢከብድም የራስሽ ፈጠራ በመሆኑ ወድጄዋለሁ🤞🤞🤞

  • @saratube1230
    @saratube1230 3 роки тому +30

    አሹሩካ ቆይ ያስተካካለዋል የተረፈውን ደግሞ እኔ እፈተፍታለሁ በጣም ጉረኛ ነው😂😂😂

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h 3 роки тому +63

    አልቻልኩም አግዙኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣ቆይ የት ሀገር ተወልደህ ነው በጣም ተቀደድክብን እኮ 🙄

    • @yohannesgulilat4986
      @yohannesgulilat4986 3 роки тому +1

      አልቻልኩም አግዙኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣ቆይ የት ሀገር ተወልደህ ነው በጣም ተቀደድክብን እኮ 🙄አልቻልኩም አግዙኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣ቆይ የት ሀገር ተወልደህ ነው በጣም ተቀደድክብን እኮ 🙄አልቻልኩም አግዙኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣ቆይ የት ሀገር ተወልደህ ነው በጣም ተቀደድክብን እኮ 🙄አልቻልኩም አግዙኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣ቆይ የት ሀገር ተወልደህ ነው በጣም ተቀደድክብን እኮ 🙄

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 роки тому +3

    ልጁው ጤነኛ ወላሂ አይደልም ሙዚቃ ብዙም ባልሆነ ቴዴ ጎሳዬ ማዲንጎ አይችሉም ትላለህ እንደኢትዮጵያ ዘፋኛ የትም አገር የለም ትገርማለ

  • @weshela-in-chief
    @weshela-in-chief 3 роки тому +8

    4:30 ላይ የሆነ ሰው ፈስቷል 🤣🤣🤣

    • @asdclr4127
      @asdclr4127 3 роки тому +1

      😅🤣🤣🤣🤣

    • @Arkaqixa
      @Arkaqixa 3 роки тому +1

      😂😂😂awoo

  • @tube-cf5zv
    @tube-cf5zv 3 роки тому +59

    የክፍለ ዘመኑ ምርጥ አህያ 😃

    • @user-jn4vp4zq6k
      @user-jn4vp4zq6k 3 роки тому

      🤣🤣

    • @bezawitmulugeta9800
      @bezawitmulugeta9800 2 роки тому

      Ere ahya ko serta new mitblaw yehma yehone werag new

    • @tube-qu4uw
      @tube-qu4uw 2 роки тому

      ክክክክክክክክ

    • @dollar225
      @dollar225 9 місяців тому

      አህያ ምስኪን ፍጡር ነው እባካቹ በእንስሳት ስም አትሳደቡ

  • @rutdebele5163
    @rutdebele5163 3 роки тому +28

    አንተ. ክሊን ከኔ ውጭ ዘፋኝ የለም አላልክም ድርብ ደነዝ እነ ቢጫ ወባ ሁላ ይበልጡሃል

  • @fitsumfiseha5778
    @fitsumfiseha5778 3 роки тому +7

    የ አመቱ ምርጥ ደደብ!

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 3 роки тому +13

    አንተ ድንጋይ ቴድ አፎሮ እና ጎሣይን አይችሉም የልከው ተመርመርና ኪኑን አንተ ዋጠው ወደ ራሥህ ተመልሥ

  • @amsalumekonen8725
    @amsalumekonen8725 3 роки тому +10

    አንተ ልጅ የራስህን ሾዉ አታጥፋ እንዲህ አይነት ሰው እያቀረብህ።

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 3 роки тому +17

    እዉነት እንደዚህ አይነት ደባሪ ሰው ገጥሞኝ አያውቅም 🤣

  • @user-cu5rv1lp7j
    @user-cu5rv1lp7j 2 роки тому +1

    እንዳኔ Comment ለመምባብ የግባ

  • @yoniarts4806
    @yoniarts4806 2 роки тому +1

    ሌሎችን አትችሉም ለማለት ከእነሱ የተሻለ ስራ ሰርቶ መገኘት ያስፈልጋል፡፡ ‹‹ውሃ ያለው በርሜል ድምጽ አይኖረውም ውኃ የሌለው በርሜል ግን ገና ሳይነካ ድምጹ አያስጠጋም›› ይባላል፡፡ ምን ለማለት ነው እውቀት ለራስ ነው፡፡ እናም በዚህ ደረጃ ሌሎችን ማጥላላትና አትችሉም በማለት ሊቅነት አይለካም፡፡ እና አስተሳሰብህ ላይ ማስተካከያ ብታደርግበት መልካም ነው ወንድሜ (ምናልባት ሙድ እየያዘብን እንዳይሆን)

  • @yosef5988
    @yosef5988 3 роки тому +13

    በጣም እራሱን ይሰቅላል በባላገሩ ላይ ስለስሙ M ማለት ምን ማለት ነው ሲባል ስነስርአተቢስ🐵

  • @meethiopia7484
    @meethiopia7484 3 роки тому +14

    ይሄን ስው ባላገሩ idol tv 📺 ላይ አይቼዋለሁ ልበል😂😂😂😂😂😂

  • @bluesticker3762
    @bluesticker3762 2 роки тому +1

    አልበሙ አልሰማ ሲለው እንደዚ አወዛግቦ እንድንሰማለት እኮ ነው. አንተን አይቼ አልበምህ ምን ሊመስል እንደሚችል አሰብኩት! ኢንተርቪውን መጨረስ አቃተኝ

  • @teddytesfaye1540
    @teddytesfaye1540 3 роки тому +5

    አፈ ሲከፈት ጭንቅላት ባዶ መሆኑን ያሳያል ማለት ይሄኔ ነው።