Nice Video. Thank you! I do not understand the language, but i like the paintings, and the music, and the Holy places very much! Greetings from Holland! Blessings!
@@tadessealemayehu7250 That would be lovely. Saint Yared is such a great man. I heard, they still have his wooden Cross. YES, THAT CROSS of SAINT YARED will march alongside YeshuaKing. When He comes to pick up the Holy Torah Stone-tablets in Axum. Then the CROSS of Saint Yared will follow Jeshua to JeruSalem in triumphe, good over evil. Mountains will run flat and make the road plain for the arrival of the True King. JeshuaKing will reach the hill of Golgatha, where He and Adam passed away. THERE on the hill of skull and bones, JeshuaKing will open the Tabot as the Rightful Owner. Then GODLY LOVE UNIMAGINABLE will flow out fill the whole earth, cover everything, brings light to everywhere. Then JESHUA will hold up the Torah and show the written Commandments of His Father to the whole world. The Truth will come out, finally. The whole Creation is waiting for this BLESSED REVELATION, and Saint Yared, Jesus friend, will come back and delight everybody again with his Godly music. And he will thank you all for keeping his Cross in honour. Much Love from Jesus-Dread!
የታላቁ ሊቅ የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን ።
አባቶቻችን እድሜ ይስጥልን።
በጣም ደስስስስ ይላል, መንፈስን ያድሳል!!! እግዚአብሄር አምላክ በቃሉ ለቃሉ እነድንኖር ይርዳን, ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን, ህዝቦቿን ሁሉ ከመከራ ይሰውርልን 🇪🇹🤲🙏
የታላቁ አስደናቂ አስደማሚ የዜማው ባለቤት ሊቁ የፃዲቁ የቅዱስ ያሬድ ማህሌታዊ። በረከት ይደርብን !
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
Amen 💚💛❤💒💐🙏🏼🙏🏼
አሜን ።
Amen
አሜን! የፃዲቁ የቅዱስ ያሬድ ፀጋ እና ረደኤት በረከታቸው አይለየን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ቃለ ህይወት ያስማልን!
የቅዱሰ ያሬድ ረድኤቱ በረከቱ ይደርብን ፤ የቅዱስ አባታችንና የበፁአን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን። ይሕንን ቅዱስ ያሬዳዊ ኢትዮጵያዊ ኦርቶደክሳዊ ተዋሕዶ የሆነውን '' የቅዱስ ያሬድ ዘጋቢ '' በድርሰትና በፊልም መልክ አዘጋጅታችሁ ላቀረባችሁ ወንድሞቻችንና እሕቶቻችን ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ የቅዱስ ያሬድን በረከት ረድኤቱን ያድለን አሜን ።
Amen
የታላቁ ቅዱስ ያሬድ እረዴት በረከት በሁላችን ይደር ። አባቶቻችን እናንተንም በእድሜ በፀጋ በበረከት ያቆይልን።ማህቶት ቲዩብ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ ።
እግዚአብሔር ይመስገን የፃድቁ የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ሬድኤቱ አይለየን አሜን ለአቦቶቻችንም ቃለ ህይወትም ያሰማልን አሜን በረከታቸው ይድረሰን አሜን👏👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን
ጠሸ
እጅግ ግሩም ዘጋቢ ፊልም! በጣም እናመሰግናለን!!! የኢትዮጵያ ባለውለታ የሊቁ ቅዱስ ያሬድ በረከት ይድረሰን!!!
🙏🏾🇪🇹💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ያሬድ በረከታቸው ረድኤታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን የቅዱሱ አባታችን ቅዱስ ያሬድ በረከት ረድኤት ይደርብን እናመሰግናለሁ አባቶቻችንም እድሜ ይስጥልን💒💓💓💓💓💓💓
I'm so glad to be from Ortodox Christian church, lt is blessing. Thanks God!
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማን ከአባታችን ከሊቁ ቅዱስ ያሬድ በርከቱ ያሳድርብን
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ያሬድ በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከት ከሁላችን ጋር ይደርብን አሜን🙏
የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን አሜን+++
እግዚአብሔር ይመሰገን ናይ ቅዱሰ ያሬድ በረኸቱን ረዲኤትን አይፈለየና ሃገርና ሰላም ይገበረልና ጎይታና መድኃኒናን ኢየሱስ ክርሰቶሰ... ማኀቶት እናመሰግናለን ለምታደርጎት አገልግሎት ::
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር እሄን ድንቅ አባት የዜና የቅኔ የመሀሌት ሰው ስለሰጠን በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ድንቅ ነው
አሜን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን
የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
አባቶቻችንም በዝህ መልካም ስራ ለተሳተፋቹ ሁሉ እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ያደርግላቹ አሜን
የጻዲቁ የባህታዊ ቅዱስ ያሬድ ዘኢትዮጵያ በረከቱ ይደርብን፣ ፈጣሪ በጻድቁ ጸሎት ይማረን፣ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን።
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን
የቅዱስ የታላቁና የልዩ አባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብኝ በእውነት የቅደስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን አሜን፫
እጅን በአፍ የሚያስጭን የእምነታችን ያላት የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ታሪካች ብቻ ነው። የቅዱስ ያሬድ በረከት አይለየን።
ቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን አሜን ኑ የተዋህዶ ልጆች የተዘጋጀ የቅዱስ ያሬድ በረከት እንመገብ በጣም ልብ ያረሰርሳል ሀገራችን ሰሌም አድርግልን አሜን💚💛❤️🙏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏🙏
አሜን አሜን አሜን
የ ቅዱስ ያሬድ በረከት ይድድረሰን
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ፡ እግዚአብሔር ከቅዱስ ያሬድ ረድኤትና በረከት ይክፈለን፡ ቅድስት አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፡
የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
የአባታች የታላቁ ቅዱስ ያሬድ ረድኤቴ በረከቱ አይለየን አሜን፫
የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ሬድኤቱ አይለየን አሜን
የፃድቁ ቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የሰማታ ልጅ ደምሩኝ
የልኩ ያባታችን የቅዱስ ያራዳ አረዳ በረከት አይለየን የኢትዮጵያ አምልክ ልቆቺን ያኑርልን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹ተዋህዶን ዘላልም ያኑራት
በጣም በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ያክብርልን! 👏👏👏👏
የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን
የቅዱስ ያሬድ ዘጋቢ ፊልም በጣም እናመሰግናለን ስለቅዱስ ያሬድ ብዙ መረጃ እና ትምርት ሰታችሁናል
ግሩም ነው። ቅዱስ ያሬድ በረከታቸው ይደርብን።
የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን
ኑራኬወ ይድረሰን አባታችን
አሜን አሜን አሜን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን 💚💛❤😍
አሜን የቅዱስ ያሬድ በረከቱን ጸሎቱን ይደርብን!!!
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን ለኛም እዝነ ልቧታችንን ፈጣሪ ያብራልን
Amen amen amen
ስሙን ብቻ ይዤ ቀረሁ ። አባቴ በረከትህ ይደርብን
አሜን አይዞን
የሊቁ ቅዱስ ያሬድ በረከት እረደኤት ይደርብን አሜን ይኸንን ዘጋቢ ፊልም ለመስራት የወጣችሁ የወረዳችሁ የደከማችሁ አባቶቼ እናቶቼ ወንድም እህቶቼ ሁላችሁ ላቅ ያለ ምስጋናየ ይድረሳችሁ ዋጋችሁን ሰማያዊ ያድርግላችሁ የቅዱስ ያሬድ በረከት እረደኤት ለዘላለም አድሮባችሁ ይኑር አሜን
በእውነት ለአበባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
የቅዱስ ያሬድ ረደት በረኩቱ ይደረብን አሜን!!!
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን አሜን (፫)
የሊቀ ቅዱስ ያሬድ እርድኤት በርከት ይደርብን
ደሰ የሚል ተሰምቶ የማይጨገብ አቀራርብ የቅዱስ ያሬድ በረከት አይለየን 🙏🙏🙏
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ ረድኤትና በረከቱ በምናምን በእኛ በህዝበ ክርስቲያኑ ላይ ይሁን አሜን ፫
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
አባታችን ቅዱሥ ያሬድ በረከት እሬድኤቱ ይድረሠን አሜን
ቅዱሥ ያሬድ አባታችን ለንሥሐ ሞት አብቃኝ አሜን🤲🤲🤲 ሐገራችንን ጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲
አባቶቻችን ቃለ ሒወትን ያሠማልን አሜን በረከታችሑ ይድረሠን አሜን🤲🤲🤲
በአባቶቻችን ጾለት የፅናች አገር ቅድስት አገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከት አይለየን አሜን💒👑👑♥️♥️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏👏👏👏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በርከት ይደርብን።
ቅዱስ ያረድ በረከቱ ይደርብን
ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን የፃድቁ የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ሬድኤቱ አይለየን አሜን፫
አሜን ፫ የቅዱስ ያሬድ በርከት ይደርብን ለአባቶቻችን ለሊቃውንታት ቃለ ህይወት ያሰማል💒🌿🌿🌿
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን የፃዲቁ የሊቁ ቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
Mahtot wuletachu anresam amen abatachn burakewot yidresen yabatachn yekdus yared bereket yidresen betselotu yimaren slemayineger stotaw egziabher yimesgen 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ለዚ ያበቃቹ
አባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏
ቻናሌን ተቀላቀይ
አሜን ፫ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን
የታላቁ የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን አሜን(፫) አምላኬ ሆይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ👏
Thank you for having this Historical video of Saint Yared
ቅዱስ ያሬድ ኩራታችን በረከትህ ይደርብን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
አሜን አሜን አሜን የቅድስ ይሬድ በርክታችው ይድርብን
Amen amen amen Kale yiywet
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነው የቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከት አይለየን በፀሎቱ እግዚአብሔር ይማረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ አባቶቻችን ውንድምችችን ቅዳስ ያራድ በርከቶ ያደርብንአሜን
የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
በጣም ግሩም የሆነ አቀራረብ ነው፤ ክብር ይስጥልን በረከቱም ከሁላችን ጋር ይሁን።
ኣባቴ ቅዱስ ያሬድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ብርሃን በረከት ይደርብን አሜን
Nice Video. Thank you! I do not understand the language, but i like the paintings, and the music, and the Holy places very much! Greetings from Holland! Blessings!
Thank you we have a plan to translate it into English
@@tadessealemayehu7250 That would be lovely. Saint Yared is such a great man. I heard, they still have his wooden Cross. YES, THAT CROSS of SAINT YARED will march alongside YeshuaKing. When He comes to pick up the Holy Torah Stone-tablets in Axum. Then the CROSS of Saint Yared will follow Jeshua to JeruSalem in triumphe, good over evil. Mountains will run flat and make the road plain for the arrival of the True King. JeshuaKing will reach the hill of Golgatha, where He and Adam passed away. THERE on the hill of skull and bones, JeshuaKing will open the Tabot as the Rightful Owner. Then GODLY LOVE UNIMAGINABLE will flow out fill the whole earth, cover everything, brings light to everywhere. Then JESHUA will hold up the Torah and show the written Commandments of His Father to the whole world. The Truth will come out, finally. The whole Creation is waiting for this BLESSED REVELATION, and Saint Yared, Jesus friend, will come back and delight everybody again with his Godly music. And he will thank you all for keeping his Cross in honour. Much Love from Jesus-Dread!
@@Regina-ws7sp are you orthodox
ስለ ማይነገር ስጦታው ልእል እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ከፃድቁ አባቴ ቅዱስ ያሬድ በረከት ይደረን አሜን አሜን አሜን አባቶቼ እንደምን ታድላቹሁ ነው ግዝያቹሁ በዝ የምታሳልፉ አየ መታደለ
ቃለህይወት ያሰማልን የእውነት ምን ማለት እዳለብኝ አላውቅም የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሰያሬዲ በረከት በሁላችንም ላይ ቃለህይወትያሰማልንየእውነትምንማለትእዳለብኝአላውቅምየቅዱሳንአምላክእግዚአብሔርይመስገንየቅዱሰያሬዲበረከትበሁላችንምይይዲርብን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
የአባታችን የቅዱስ የያሬድ በረከቱ ይደርብን
የአባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይድርብን
እምዬ ተዋህዶ ምስጢርሽ ጥልቅ ነው አባቴ ቅዱስ ያሬድ ሆይ በረከትህ ይደርብን
Amen amen amen kale hiwet yesamalen 👏
በእውነት በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ቅዱስ አባታችን❤❤
አቤት እደተመሰጥኩኝ አለቀብኝ።ትልቁ ችግር ማለቁ ነዉ። እፍፍፍፍፍ ቅዱስ ያሬድ እኮ ለቤተክርስቲያን ቋንቋዋ ነዉ። ዜማዉ አቋቋሙ ድርሰቱ ቅዳሴዉ.... እረ ስቱ ለየት የሚያደርገን ማን ሆነና።የዚህ ታላቅ አባት በረከቱ ዕረድኤቱ አይለየን አሜን።በእዉነት ደስስስስ እሚል ዘገባ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ማኅቶት ዩቲዩብ ❤my forever UA-cam ❤
እግዝአብሄር ከበረከቱ ያሳትፈን
አሜንአሜንአሜንለዚህ ቀን እና ለዚህ ስዓት ላደረሰን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን ቅዱስ ያሬድ ረድኤት በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏
የፃድቁ በረከት ፀሎት አይለየን!
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ቅድስ ያሬድን ሳቃልል የነበርኩ ሰው እግዚአብሔር ሆይ የቅድሳንህ ፍቅር ኣሳድርልኝ ኣሜን
ከእግዚአብሔር የሆነ ነገር መቼም አይጠገብም። እኛ ኢትዮጵያውያን የታደልን ነን
የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ለሁላችን ይደርብን
ግሩም ነው!!! ለቅዱስ ያሬድ ይሄ ሲያንሰው ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን፡፡
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
የኣባታችን ቅዱስ ያሬድበረከቱ ኣማላጅነቱ ኣይለየን
Kalehiwet yasemaln
ኦርቶዶክስ ላርገኝ አምላኬ ክቢርና ምስጋና ቃለህወት ያሰማልን በርከቱ ይድርሰን አሜን🙏🙏🙏👏👏👏👐👐👐
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የስመዐልና ክብራት ኣቦታትና እግዚኣብሄር ፀግኡ የብዝሐልኩም ናይ ቅዱስ ያሬድ ፆሎትን በረከትን ምስ ኩላትና ህዝብ ክርስትያን ይኹን አሜን
በጣም ደስ ይላል የቅዱስ አባታችን ቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን፡፡ ከቅዱስ ያሬድ ዘመን ጀምሮ እሰከ ዛሬ እተደረገ ያለው ምህላ በታኅሣሥ ብቻ ሳይሆን በአሥራ ሁለቱም ወራት የመጀመሪያዎቹ ሰባት ቀናት እተደረገ ነው ያለው፡፡ እርማት ብታደርጉበት
ሳሙኤል በጣም እናመሰግናለን ትክክል ነህ ነገር ግን እኛ የቀረብነው ከታህሣሥ 1 - 7 በተደረገው ምህላ እና ጸሎት ምክንያት የቅዱሰ ያሬድ ዜማ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የዋለበት ቀን ለማንሳት ስለሆነ ነው እንጂ ጸሎቱ በ12ቱም ወራት ወር በገባ 1-7 ነው፡፡
አሙአን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
በረከቱ ይደርብን አሜን ወስብሀት ለእግዚአብሔር
ቃለህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏💚💛💝💐
ቃለህወይት ያስማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
መዳኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ አባቴ የዜማ ባለቤት የሆነው የቅዱስ ያሬድ በርከታ ያሳድርብን 🙏💚
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን የታላቁ፡ያአባታች፡የተዋህዶ፡እንቁ፡የዜማ፡ደራሲ፡ቅዱስ፡ያሬድ፡ፆሎት፡በረኩቱ፡ይደርብን፡እንደው፡ነፍሴ፡ዝም፡ብላ፡ይህን፡ዜማ፡ብትሰማ፡እንዴት፡እንደትምትደሰት።