🛑"በጋሻውን በስልክ ያወራሁት እኔ ነበርኩ" | ዘማርያም ዘለቀ || Arganon Podcast

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 490

  • @mikiyas2928
    @mikiyas2928 Місяць тому +470

    መናፍቃን ሆይ እናመሰግናችዋለን በእናንተ ምክንያት ቅዱሳን መፃፎቻችንን እንድንመለከት በሃይማኖቻን እንድንጠነክር ስለ ረዳችሁን እናመሰግናለን

    • @yhdmdslfsz5021
      @yhdmdslfsz5021 Місяць тому +13

      ደሞ መፃፍ እንድያነቡ አድረግናቸው ይበሉ እንደዚ አይነት መልክት አትፃፉ

    • @AynalemSefu
      @AynalemSefu Місяць тому +2

      ❤😂

    • @marthabruzac9777
      @marthabruzac9777 Місяць тому +24

      በእውነት ከሐይማኖታችን ርቀን ስንኖር ለነበርነው የመናፍቃን መውረግረግ ቆም ብለን እንድናስብ እና እንድናነብ በትክክል ቤታችንን እንድናውቅ አድርጎናል ።የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምትጣፍጥ ናት ። እድሜና ጤና ለመምህሮቻችን ይስጥልን ።🙏🙏🙏

    • @finotaraga-qo7bg
      @finotaraga-qo7bg Місяць тому

      ​@@yhdmdslfsz5021ይሄ ትዕቢት ከእውቀት ነፃ ያደርጋል

    • @FikirMoges
      @FikirMoges Місяць тому

      ​@@yhdmdslfsz5021 ሊቁ አውገስጢኖስ እኮ ነው ያለው ዛሬ እኛ ያመጣነው ንግግር አይደለም😁

  • @NetsanetAmare-j6z
    @NetsanetAmare-j6z Місяць тому +309

    ወንድማችን ዲያቆን ቴድሮስ ዘለቀ በሻሸመኔ የተሀድሶን ሴራ(የነ በጋሻውን) እግር በግር እየተከታተለ ያገለጠና የበታተናቸው እንቁ የቤተክርስቲያናችን ልጅ ነው ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

    • @inewnegnyiwnet7637
      @inewnegnyiwnet7637 Місяць тому +12

      በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

    • @jembia7857
      @jembia7857 Місяць тому +1

      ⁠Edemyeseteh

    • @አድነኝአምላኬ
      @አድነኝአምላኬ Місяць тому +4

      አሜን እግዚአብሔር በቤተ ያፅናልን

    • @ahanamesert6742
      @ahanamesert6742 Місяць тому +2

      አሜንንንን

    • @inpskhalifa701
      @inpskhalifa701 Місяць тому +2

      አይጠቅማችሁም ወንጌል እዳይበራላችሁ ገድሉን መፈተሽ የማይችሉ መምህርን ነው ምታደቀው የት እየወሰደን ነው በሉ ንቃ ትውልድ

  • @kebromweldegebreal1461
    @kebromweldegebreal1461 Місяць тому +167

    ዘ-ማርያም ወንድሜ እግዚኣብሄር ይርዳቹ
    ከኤርትራዊው ወንድምህ (ከነርወይ)

    • @mekonentesfamichael402
      @mekonentesfamichael402 21 день тому

      እዚህ የማይገኙ አማዞን ወይንም ሌሎች መፅሀፍት መሸጫዎችን የማግኘት እድል ስለሚኖርህ መፅሃፍቶችን በስጦታ በመላክ ማገዝ ትችላለህ ወንድሜ ከቻልክ❤

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 18 днів тому +13

    በመናፍቃን ፊትታችንን ቀና ብለን እንደለሄድ በደከመን ጊዜ የምታበረቱን እንቁ የቤተክርስቲያን ልጆች ህወታችሁ በሙሉ የተቀደሰ ይሁን ውዶቼ❤❤❤

  • @ባለማህተብ
    @ባለማህተብ Місяць тому +131

    ወንድሞች በቲክቶክ የምትሰሩት ነገር ከቤተክርስቲያን የወጡት ብቻ ሳይሆን ማህተብ አስረን ግራ የገባን በመናፍቃን ስብከቶች የተመሰጥን ለመውጣት ቋፍ ላይ የነበርን ሰዎች እንድንፀና አድርጋችሁናል በርቱ እንዳታቆሙ አሁንም ብዙ ግራ የተጋባ መሀል መንገድ ላይ ያለ ብዙ የተዋሕዶ ልጆች አሉ ።

    • @ኢትዮጲያአገሬ
      @ኢትዮጲያአገሬ Місяць тому +1

      Ed I sigeban des ylal

    • @alem8640
      @alem8640 Місяць тому

      Wode eiesus bimetu yarfalu

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Місяць тому +1

      ​@@alem8640 ወደየትኛው ኢየሱስ ?

    • @emano5974
      @emano5974 Місяць тому

      በጣም አንዳንድየ የሆነነገር ሲመጣ ለበጎነው😢

    • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
      @ኤፍታህወለተትንሳኤ 26 днів тому +1

      በእውነት ግልፅነታችሁ በደነቅም በመናፍቃን መሰናክል ግፍ ነው እምነታችሁ ሲፈተን ቤተክርስትያን ማበመሳለም በማስቀደስ እና የራሳችሁን እምነት ብቻ ማፅናት በፈተና ግዜ መፅናት መቻል ዋናው ተጋድሎ ነው እና ይህንን አባትህን አክብር ቤተክርስትያንንም ስንዱ እመቤት ጸበሏን በመጠመቅ እንኳን ከስንት ፈተና ደህና እንድንሆን ያጠነክራል አክብር ነው ለመናፍቃን መገዛት ውርደት ነው እግዚአብሔር አንድ ነው ይቅር ይበለን ይህ ልጅ ባይኖር ሄደሽ ነበር

  • @TomTedy
    @TomTedy Місяць тому +101

    ወይ ዲያቆን ዘማርያም። አንተ ነህ ለካ፡ቴዲ የሚባል የሐዋሳ ልጅ ደውሎ በጋሻውን አጋለጠው እየተባለ ስትመሰገን የነበርከው ልጅ,።ጌታን ትዝ ባለኝ ቁጥር ምን አይነት የቤተክርስቲያን ልጅ ቢሆን ይሆን እንደዚ በቀላሉ ተታሎለት ከባድ የሚመስለው ሴራቸውን በአንድ ስልክ የበታተነው እል ነበር።ባንተ የስልክ ልውውጥ ነው ሁላችንም ባንዴ ተኩላነታቸውን የተረዳነው።እግዚኣብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።እንዳንተ የተባረኩ ልጆች ይስጥህ።

    • @አድነኝአምላኬ
      @አድነኝአምላኬ Місяць тому

      አሜን❤❤❤

    • @ahanamesert6742
      @ahanamesert6742 Місяць тому +2

      አሜን አምላክ ረድቶት እንዲጋለጥ አደረገው ብዙ ህዝብ እንዲድን ይህን ያደረገ አምላክ ይመስገን

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s Місяць тому

      ምን አድርጎነዉ​@@ahanamesert6742

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu Місяць тому +97

    ኦ ዘማርያም አንተ በእውነት ትለያለህ በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 😇😇😇

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 Місяць тому

      የምትጠላውን ስለጠላልህ ? ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስተምህሮቷ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ፤ ቢያምኑም ቅማሽ አማኝ ናቸው። መናፍቃን የምትሏቸው ሰዎች ሁሉም በክርስቶስ አምነው ስለተመላለሱ ብቻ ነው። ዲያቆን አሸናፊ መኮንን ፤ መምህር አሰግድ ፤ ሁሉም የ ቅዱስ መጽሐፍ እውነትን ብቻ ነው የሚያስተምሩት። ለእናንተ ከበባ የሚደነግጥ የለም።

    • @Mob_110
      @Mob_110 Місяць тому

      @@Biniyam3832 መናፍቅ

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 Місяць тому

      @@Mob_110 እሳት የላስክ ደንቆሮ ነህ ባክህ። እንዴት እስካሁን መፃፍ እንጂ ማንበብ አልቻልክም ?

    • @Mob_110
      @Mob_110 Місяць тому

      @@Biniyam3832 መናፍቅ

  • @Maletube-nh6oy
    @Maletube-nh6oy Місяць тому +7

    ዲያቆንዬ ፀጋውን ያብዛልን ❤ የተሐድሶ ራስ ምታት😊

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 18 днів тому +5

    በእናታችሁ በመዋቅርውስጥ ሊቃውንት ባሉበት ይሁን እናንተ ማለት እኮ አይኖች ናችሁ በስስት ነው የምናያችሁ እመብርሃን ትጠብቅልን ፀጋውን ታብዛላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሰርኬአምዴ
    @ሰርኬአምዴ Місяць тому +15

    ሁለት ደስ የምትሉ መምህሮች❤

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk Місяць тому +20

    ክርስትና በቀጭን ገመድ የምንጓዝበት መንገድ ነው ❤❤❤ በጣም ጥሩ ውይይት ነበር ተባረኲ በርቱ 👏👏👏

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 Місяць тому +4

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ ❤

  • @Tedros-hk1md
    @Tedros-hk1md Місяць тому +12

    በታዋቂ ሰዉ የሚቆም ሃይማኖት የለም በአዋቂዉ(በእግዚኣብሔር) እንጂ። well said ዘማርያም

  • @afro90s78
    @afro90s78 Місяць тому +56

    ያቺ የስልክ ምልልስ ናት በጋሻውን እንዳውቅ የረዳችን ለካ ዘማሪያም ነበርክ ዎው ድንቅ ነው ያደረከው

    • @bekijida05
      @bekijida05 Місяць тому +3

      የስልኩ ንግግር አለ እንዴ

    • @afro90s78
      @afro90s78 Місяць тому

      ​@@bekijida05አው ዩቱብ ላይ ፈልገው

    • @Bigdream63425
      @Bigdream63425 27 днів тому +1

      Benath yet endale ngeregn lsmaw

    • @afro90s78
      @afro90s78 27 днів тому

      @@bekijida05 ethio live የበጋሻው ዛቻ ብለ ሰርች አድርግ ዩቱብ ላይ

    • @afro90s78
      @afro90s78 27 днів тому

      @@Bigdream63425 ethio live የበጋሻው ዛቻ ብለ ሰርች አድርግ

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels Місяць тому +33

    ሁለቱም የማከብራቸው መምህራን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል Місяць тому +20

    የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያስማልን ይሄ ትልቅ የህይወት ትምህርት ነው እግዚአብሄር እናንተን የመሰለ ወንድሞች የሰጠን ይክበር ይመስገን

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye Місяць тому +56

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ዲያቆን ዘማርያም ሰላንተ እግዚአብሔር ይመሰገን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MohmedAlay-h3u
    @MohmedAlay-h3u Місяць тому +8

    ዲያቆን ዘማርያም ዘለቀ ለእኛ ለስደተኞች ጀግና መምህራችን ነህ ጸጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 Місяць тому +17

    እናንት እግዚአብሔር ለአገልግሎት የመረጣችሁ ድንቅ ወንድሞች በቤቱ ያቆያችሁ ከነቤተሰባችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @AbebaFrehiwot
    @AbebaFrehiwot Місяць тому +20

    እኔ ወደ ቤተክርስቲያን በመጀመሪያ የተመራ ሁት አባ መፍቀሬ በታቦቱ ዙሪያ አበባ ይዘው ሽቶ እየነሰነሱ በድሮ ቴፕ ሲያዘምሩ በጣም ደስ ይለኛል በዛው መንፈሳዊነት በህፃናት ፕሮግራም ጀመርኩ፡ ክብር ለአባቶች❤❤❤

    • @zewdymekonnen
      @zewdymekonnen Місяць тому

      መዳን በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ና ብቻ ነው እየሱስ ጌታ ነው መጽሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው ማንበብ የሚጠበቅብን ❤❤❤❤

  • @MikaleMiki
    @MikaleMiki Місяць тому +19

    ዋው የሚ ገራርሙ ወንድሞች አሉን አግዚአብሔር ይመስገን በርቱ

  • @ChristianSolomon-k5p
    @ChristianSolomon-k5p Місяць тому +10

    ዘ ማርያም አና ከሱ ሰለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብዙ ያወኩባችሁናቹ ተባረኩልኝ

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 13 днів тому +1

    ኦ ዘማርያም አንተ በእውነት ትለያለህ በርታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mulugetaabebe7300
    @mulugetaabebe7300 18 днів тому +3

    እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ የራሱ ሰራዊት አለው ፤ ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ አካል መሆኗን እና የገሃነም ደጆች እንደማያሸንፏት የተገለጠውን ወንጌል በዓይናችን እንድናይ የረዳንን እግዚአብሔር አመሠግናለሁ ። ወንድሞቼ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ ፤ በርቱ !!!

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Місяць тому +5

    አቤቱ የትንቢት መፈጸሚያ አታድርገኝ እስከመጨረሻው ህቅታ በቤትህ እንድኖር ፍቀድልኝ ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ዘርህ ይለምልም ፣ ሚስትህም በቤትህ ውስጥ የምታፈራ ወይን ትሁንልህ!!!

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c Місяць тому +13

    መምህሬ ዘማርያም በናንተ ቲክቶክ ትምህርቶች ብዙ ተጠቅመናል ነቅታቹ እኛም አነቃቹን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @አ6318
    @አ6318 Місяць тому +16

    ዘማሪያም በጣም እምወድህ እማከብርህ መምህሬ ከትግስት ጋር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u Місяць тому +26

    ዳቆን ዘማርያም(ቴዲ) የ ትሃድሶ እንቅስቃሴ በ2004ዓ.ም ወይም የትሃድሶ እንቅስቃሴ በ ሐዋሳና ሻሸመኔ የሚል መፅሃፍ ለልጆቻችን መፃፍና መቀመጥ አለበት:: እባክህ አስብበት::

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c Місяць тому +15

    ካስዬ ጀምረህው የነበረው አጫጭር መጽሀፍ ቅዱስ ትምህርት በጣም ተምሬበታለሁ ቀጥል ❤❤❤

  • @worknehwondimu1672
    @worknehwondimu1672 14 днів тому +1

    ዘማርያም ዘለቀ፣ ድንቅ የተዋህዶ ልጅ ! እኔ ካወኩህ 1 ሳምንቴ ነዉ ። ኤረ ትህትናህ፣ ዕዉቀትህ፣ ....እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ። 👏👏👏👏 ካንተ ጋር ድበት አድርጎ የማያምን ጰንጤ የለም። በልባቸዉ አምነዉ ነዉ የሚወጡ። ግን በተግባር ለመመለስ ጊዜ ሊወስድባቸዉ ሊችል ይሆናል እንጂ ።

  • @pamagranetfruit3592
    @pamagranetfruit3592 Місяць тому +3

    ዘማሪያም የምንወድህ መምህራችን እግዚአብሄር ይባርክህ ከአንተ እና ቲክቶክ ላይ ካሉ መምህራን ብዙ ተምረናል እግዚአብሄር በህይወትህ ሁሉ ሃሴትን ያድርግልህ ከነቤተሰቦችህ. ቤትህን ትዳርህን በልጆች ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ. ትምህርትህ እንደ ማር ወለላ የሚፈስ ድንቅ ነው አንተን የወለዱ ወላጆችህ ያስተማሩህ መምህሮችህ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ. አሜን🙏🥰

  • @chuchubusinesscentercbc1129
    @chuchubusinesscentercbc1129 Місяць тому +8

    በጣም በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ውድ ወንድሞቼ ፈጣሪዬ 1000 የአገልግሎት፣ የጤና፣ የሰላም ፣የፍቅር ዘመን ይስጣችሁ።

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 8 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሕር ይመሰገን ወደሙቻችን ፀጋወን ያብዛልችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies Місяць тому +13

    ዘማርያም ብዙ እየተማርን ነው ባንተ በቪዲዮ የመገለጡን ዩቱብ ላይ በደንብ ባይጠፉብን መልካም ነው

  • @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ
    @ጎዶልያስ-ፈ9ቸ Місяць тому +11

    በውነት እጅግ የምወዳችሁና የማከብራችሁ ወንድሞቸ በጣም ነው በናተ የተጠቀምነው ከዚህም በላይ በርቱልን

  • @Alemayehu-x3k
    @Alemayehu-x3k Місяць тому +6

    ዘማርያም ውንድሜ

  • @bizualemzelelew-dy6uo
    @bizualemzelelew-dy6uo 26 днів тому +1

    በትክክል! ዘማርያም መጨረሻ ላይ የተናገረዉ እዉነት ነዉ። ትምህርቱን በስፋት መስጠት ከ ክርክር መቅደም አለበት። እባካችሁ አስተምሩን!!!

  • @z_amen87
    @z_amen87 Місяць тому +11

    ዘ ማርያም ወንድማችን በእውነት ፈጣሪ ትላንትም ካንተጋ ነበረ ዛሬም አለ ነገም ይኖራል ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ እንቁ የሀገሬ ልጅ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
    @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Місяць тому +5

    መድሐኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ለናንተም የማስተማርን ፀጋ ለእኛም የመማርን እና የማስተዋልን ፀጋ ያብዛልን አሜን።

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 8 днів тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ቃለሃውት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Місяць тому +5

    ዘማርያም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታልኝ ወንድም ዲያቆን ሁናችሁ እንድህ እምነታችንን ስትጠብቁ ከተኩላ በጣም ድንቅ ስራ ነው በርቱልኝ ❤

  • @mahakada2873
    @mahakada2873 Місяць тому +2

    ዘማርያም እግዛብሄር በቤቱ ፍፃሜህን ያሳምር! እውነት ለመናገ በጋሻው ሀይማኖቴን እንድወድ ያደረገኝ ሰው ነው ሁሌም እንገራለሁ ግን እኛ መከተል ያለብን አምላካችን እንጅ ሰው አደለም ሰው ስቶ ያስታል እና እሱንም ልቡን እግዛብሄር ወደ ቤቱ ይመልስለት

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox Місяць тому +3

    ዘማርያ ዲ ወንድሜ በእድሜ በጤና ያቆይልን የተዋህዶ እንቁ

  • @ቬሮኒካYouTube
    @ቬሮኒካYouTube Місяць тому +2

    በጣም የምንወደውን ወንድም ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን። በእናት ቤተክርስቲያን ተኮትኩቶ ያደገ በምግባሩ ጭምር የሚሰብክ የስስት ልጆችን ነው ። ስለእርሱ ሙሉ መረጃ እንዲኖረን ስላደረጋችሁን በድጋሚ እናመሰግናለን ። በእውነት ወንድማችን ዘማርያምና መሰል ወንድሞች በተለይም በቲክቶክ ላይ የሚያደርጉት የወንጌል አገልግሎት አይደለም የተዋህዶ ልጆችን ሌሎችን ሳይቀር እጅ በአፍ አስጭኗል። ፍሬም አፍርቶ ወደ እናት ቤተክርስቲያን የሚተመው በርክቷል። ትንሽ ቅር ያለኝ ግን ሌሎች ወንድሞችን ለማብጠልጠል የተኬደበት መንፈስ ቦታው አይደለም። ይህ ቢታረም።

  • @Rediat-z6o
    @Rediat-z6o Місяць тому +8

    Wow ሁለት እንቁ መምህሮች❤❤❤

  • @binigirma-k27
    @binigirma-k27 Місяць тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Місяць тому +2

    ወንድሜ ዲያቆን ዘማሪያም አንተና ሌሎች ዎንድሞች የምትሰሩት ሥራ ታላቅ ነው ከናንተ ብዙ አትርፈናል እግዚአብሔር የበለጠውን ፀጋ ያብዛላችሁ!

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 Місяць тому +4

    ወይይይይይ የኔ ጀግና አንተነ ጎልያድን ከቤታችን የነቀልከዉ እግዚአብሔር ይስጥክ 😂😂😂😂😂7አመት ተደብቆ መዉጣት በራሱ ከባድ ነዉ

  • @Biniyam3832
    @Biniyam3832 Місяць тому +3

    የዲ/ን አሸናፊ መኮንን መጽሐፍት ለህይወቴ መቀየር ምክንያት ናቸው። መጽሐፍቱን ማንበብ በጣም ያረካል። ብዙ ጥያቄዎቼን አምላኬ በእርሱ መጽሐፍት በኩል መልሶልኛል። በጸጋ የሚጽፍ ሰው ለመሆኑ የኔ ሕይወት ምስክር ነው።

  • @BasazinewWeji
    @BasazinewWeji 8 днів тому

    ዘማርያም ቸሩ መድሀኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ ወላዲተአምላክ በህይወት ዘመንህ ትጠብቅህ ቅዱሳን ሁሉ በምልጃቸው ይርዱህ አምላከ ተክለሀይማኖት ዋስ ጠበቃ ይሁኑህ አሜን

  • @ruthkas9268
    @ruthkas9268 Місяць тому +3

    proud to be part of this generation you guys are ROCk!!!! ዘማያርያም ❤

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 11 днів тому

    ተባረኩልን ምርጦቻችን ❤️❤️❤️❤️💒💒💒🙏🙏🙏

  • @EyobeDegefa
    @EyobeDegefa Місяць тому +4

    ዘማሪያም እውነት ከትምህርትከ በላይ መረጋጋትክ እና ሰራትክ በጣም ደስ የምትል ነክ እና እግዚአብሔር ካንተ ይሁን

  • @emano5974
    @emano5974 Місяць тому +1

    ወንድማችንን አይቶ የመጣ እንደኔ መምህሬ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 Місяць тому +5

    አምላከ ቅዱሳን አበው ሁለታችሁንም በጸጋው ጠብቆ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse Місяць тому +4

    ዘ ማርያም ❤❤❤ ድንቅ መምህሬ በእውነት ባንተ ከተጠቀሙ ፣ ክርስትናቸውን ካፀኑ ደካማ ምእመን መሀል እኔ አለሁበት ❤❤❤❤❤❤❤ ወንድሜ እንቁ መምህሬ ዲያቆን ዘ ማርያም ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ ይብዛልህ እግዚያብሄር ዘርህን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmiHailu-j3n
    @AmiHailu-j3n Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @biruheyesuskifle
    @biruheyesuskifle 28 днів тому +1

    ለሁሉም ጊዜ አለው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ እንደዚህ እውቀትን የሚያስጨብጥ ቃለምልልስ ቢቀጥል እናመሰግናለን

  • @FinoteSelam
    @FinoteSelam Місяць тому +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን:: ዲያቆን ዘማርያም በእውነት በዚህ ክፉ ዘመን ያገኜንህ ማረፊያችን ነህ :: የበለጠ እውቀትን ጥበብን ይግለጥልህ ዘመንህ ይርዘም መጨረሻህን ያሳምርልን❤❤❤

  • @scooterific2335
    @scooterific2335 14 днів тому

    Thank you inviting him .He is so good❤❤❤

  • @Psalm23.
    @Psalm23. Місяць тому +4

    ዘማርያም ወንድሜ እንዳንተ ዓይነት ዲያቆናትን ያብዛልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @NhomNhood
    @NhomNhood Місяць тому +2

    በርቱ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በእውነት በየፊናቹ እየተንቀሳቀሳቹ በምትሰብኩትወንጌልእጅግ ኮርተንባቹዋል እናመሰግናለን ጅማሬው ድንቅነው ፍፃሜውነውና ዋና በቤቱያቆያቹ ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን አሜን ።

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 Місяць тому +6

    ውይ እኔም የ አሰላ ደብረሰላም ቅእዱስ ሚካኤል ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ ነበርኩ ምናልባት ካንተ በፊት ይሆናል እኔ የወጣሁት ግን በጣም ደስ አለኝ እዛ ነበር የተማርኩት ስትል
    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቺሁን ይባርክላቺሁ

  • @tewodrosadanu
    @tewodrosadanu Місяць тому +7

    ዘማሪያም አለማዊም መንፈሳዊም ትምህርት አስተምሮ ነው ያሳደገን
    ተሃድሶን ለማጥፋት ስራውን ትቶ ረጅም አመት ነው የታገለው

  • @bammesi6542
    @bammesi6542 Місяць тому +7

    ይበል የሚያሰኝ podcast ነው የቤተክርስቲያን አገልጋዮች በምን መንገድ እያለፋ እንደሆነ ማሳየት ምዕመኑ ለቤተክርስቲያንም ለአገልጋዮቿም ያላቻውን መጥፎ ግምት እንዲስተካከል ይረዳል
    በርታ ቀጥልበት ቃልአብ ዘአርጋኖን

  • @HanaDejen
    @HanaDejen Місяць тому +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ክርስትናዬ
    @ክርስትናዬ Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተወደዳችሁ ወንድሞች 🥰

  • @paulosalelign4766
    @paulosalelign4766 Місяць тому +2

    ዘማርያም በጣም እናመሰግናል እግዚአብሔር የበለጠዉ ጥበብ ፍቅሩ እና ሚስጥሩን ያሳድርብህ።

  • @sulamtise
    @sulamtise Місяць тому +2

    ዲቆንዬ በእዉነቱ ከዚህ በላይ ክብሩን ይግለፅብህ ፀጋዉን ሞገሱን ደርቦ ደራርቦ ይስጥህ ለስንቶች አርያ የምትሆን ዘማርያም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ💚💚💛💛❤❤🙏

  • @sarataye4822
    @sarataye4822 Місяць тому +6

    ወድማችን ዘ ማርያም በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መድኃኔዓለም በቤቱ ያቆይህ❤❤

  • @tesyonedesalgne2034
    @tesyonedesalgne2034 Місяць тому +2

    ዲያቆን ዘማርያም በጣም እንወድሀለን ቴዲይ ተወዳጅ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤

  • @BirukEyob-y8h
    @BirukEyob-y8h Місяць тому +2

    ዘማሪያም በጣም እምወድህ

  • @afeworkafezekidusyared7974
    @afeworkafezekidusyared7974 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዘማርያም

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መናፍቃን እኛ እንድንበረታ አድረገሽሁናል ዘማራም ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹሁ

  • @JackJa-w1j
    @JackJa-w1j 26 днів тому +2

    Ake yekereb❤

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Місяць тому +2

    ዘማርያም እግዚአብሔር አምላከ ቅዱሳን ይባርክህ ያክብርህ በዘር በፍሬ እናመሰግናለን በርታለን ወንድማችን

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h Місяць тому +9

    ቃለ መጠይቅ ስለሆነ ጠያቂው አስጨርሰው አታቋርጠው ኤጭ

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 Місяць тому +2

    በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነበረ ወንድማችን ከሳቴብርሀን በጣም እናመሰግናለን። ዲያቆን ዘማርያምንም እግዚአብሑአር ያክብርልን። በርቱ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ Місяць тому +2

    በጣም የማከብረው የምወደው አስተማሪ። ተባረክ በድሜ በጸጋ ይጠብቅህ። ውለድ ክበድ🙏

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ Місяць тому +3

    ዲያቆን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እድሜና ጤናን መዳኒአለም ይስጥህ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ስለ አንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b Місяць тому +2

    ኡፍ ስታምሩ ተባረኩ

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Місяць тому +1

    ሁለት እጅግ የምንወዳችሁ ወንድሞቻችን ዘመናችሁ ይባረክ እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Місяць тому +2

    ወንድሞቼ ተባረኩ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ Місяць тому +2

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ😊😊🙌

  • @HavasiKhaiytea
    @HavasiKhaiytea 14 днів тому

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ የተዋህዶ እንቁወች ❤❤

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 Місяць тому +2

    እናመሰግናለን እናንተን የመሰለ መምህራንን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopiaprevail9553
    @ethiopiaprevail9553 Місяць тому +3

    ለዚ ለተበከለ ዘመን ጥሩ መልሰስ ነው “ትውልዴ ምድር ላይ “

  • @Erakeb
    @Erakeb Місяць тому +1

    ዳቆን ዘ ማርያም ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @tigistm3849
    @tigistm3849 Місяць тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ Місяць тому +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያበርታቹ በእውነት

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    ❤❤❤❤❤ ድንቅ መምህራችም እግዚያአብሔር ይጠብቅለን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b Місяць тому +2

    ዘማርያም መምህሪ ትሁት❤❤❤❤❤

  • @teztaseyfu
    @teztaseyfu Місяць тому +1

    ❤❤❤❤ጀግና የተዋህዶ ፍሬ❤

  • @Musicallyrics-k2v
    @Musicallyrics-k2v Місяць тому +1

    በምገርም ሁኔታ እኔም መቀበል አቅቶኝ ነበር። እናንተ ግን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @GeniTadesse-t2g
    @GeniTadesse-t2g Місяць тому +1

    ስወዳቹ እኮ ❤❤❤እናንተን የሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tesfayemekonnen124
    @tesfayemekonnen124 19 днів тому

    ቴዲ እ/ር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክልኝ

  • @HiwotKiros-r2s
    @HiwotKiros-r2s Місяць тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማል ወድሞቻችን 😊

  • @grummulatu8614
    @grummulatu8614 Місяць тому +1

    ዘ ማርያም እግዚአብሄር የመረጠው ድንቅ ወጣት ነው ፣ በዚሁ ያፅናው።
    አንደበተ ርቱዕነቱ ከመንፈስ ቅዱስ መሆኑ በደንብ ያስታውቃል
    በነገራችን ላይ ያቺ ስንዱ የምትባለዋን ቀውስ በመጀመሪያ እይታ ውድቅ ማድረጊያው አንዱ ስትናገር መንተባተቧና መደነባበሯ ነው ።

  • @mehret-f5w
    @mehret-f5w Місяць тому +1

    እግዛብሔር በቤቱ ያኑራቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b Місяць тому +1

    ሁለታችሁም
    እርጋታችሁ ደስ ሲል