Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ታሜ ተባረክ ለምልምልን እረጅም እድሜ ይሥጥህ ክፉ አያግኝህ ወንድሜ ኑርልን የእኛ መድሀኒት።
Pleasure to see you Dr እንኳን አደረሰህ🙏🏽 Blessings to you
Tame selam new leshotelay meftehe alew ebakih
እባክን ስለፓርኪሰን ታማሚ ነኝ 35 አመቴ ነው በርካታ ሰውች ከኔም ባነሰ እድሜ እየተያዙ ነው እባክን መፍተሄ እና መረጃ ስጠን
መልካም አዲስ አመት!ሰለምታደርግልን የጤና ምክር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
Thank you
ተባርክ ወድም አለም ፈጣሪ ይጨምርልክ
እንኳን አደረሰህ ታሜ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ!!!
አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሰን።
ሰላም ሰላም ታሜ እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን ሐኪም ታሜ
Happy ETHIOPIAN new year🎉🎉🎉
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ታሜ ታይሮይድ አለብኝ ተመርምሬ ያች ምንም ችግር የማያመጣው ነው አሉኝ ግን ፔረደ ሲመጣ በጣም ያመኛል ደሞ ይዛባል ደሜኤ- ነው ምን ላድርግ አላህ እወቀት በውቀት ከረጅም እድሜ ተመኝሁልህ አተ መልካም ሠው ነህ
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏 smply liver cyst ተብዬ በጣም ጨንቆኛል ምን መመገብ ወይም ማረግ ይኖርብኝ ይሆን?
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼 ይሁንልን
You are very important in my health thanks. I well call you.
ሰላም ዶክተር ልጅ ታማብኝ ነዉ የመገጣጠሚያ በሽታ ነው ባለፈው እረዳችዋለሁ ብለህ ነበር እና ስልክ ማግኘት ፈልጌ ነበር
ሰላም እንደት ከረምክ ሌሎችን በሽታወች ስታነሳ ስለ hiv አታነሳም አብዛሀኛው የዚህ ተጠቂ ነውና ይህን መድሀኒት ለምንወስድም አመጋገብንም ሆነ የእፀዋት ሻይ የምናስተካክለውን ንገረን
እንኳን አብሮ አጀረሰን
Mimi
Selma Ato Tamerat. I have a HEALTH problem.. is it possible to call you?
እኔ አንተጋር የስኳር ታካሚ ነኝ በትክክል ነው የምመገበው ኪልዬ 6 ቀንሻለሁ ግን ልቤ አንዳንዴ ይመታል ሰላም ነው
ትኩስ ነገር ብዙ አትውሰጅ እና በቀስታና በእርጋታ ተመገብ ውሀ መጠጣት አትርሽና ደም ስያንስ ይመታል
Thanks
እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣህ
Selam Tame, I wish you did not move to Ethiopia, I can’t ask any questions and follow your live show because of time differences there are people I referred them to you not able to get in touch with you. Very difficult.
እንኳን አደረሰንህ ወንድሜ
እንኮን አደረሰህ ታሜ ምን ነው ጠፋህ እናመሰግናለን ጠቃሜ ነው
ሰላምህ ብዝት ይበል እንኳን አብሮ አደረሰን ብሩክ ነህ❤❤
ታሜ እዉቀትህን ያብዛልህ😊
My question to you , do you have clinic in Addis.
❤
እንኳን አደረሰህ ወንድማችን ታምራት: ጥያቄ አለኝ ለአራስ ምክር ፈልጌ ነው ህጻኑ ወዱ ሲቆርጦው ምን ባትመገብ (ብትመገብ) ጡሩ ነው?
መልካም አደስ አመት ታሜ እኔ በተደጋጋሚ ደዉዬ የአፕሬተረዋ ስልክ አንስታ የለምአለችኝ እኔ ያለሁት አሜርካ ነኝ ለአልተራይሰስ የሚጠጣ ነወ ወይስ የ
እንኳን አብሮ አደረሰን
ሰላም ወድማችን እኳን በሰላም መጣክ
ሰላም ላንተ ይሁን ፕሮግራምህን በጣም ነው ምከታተለውና ምወደው ለማህበረሰቡ ለምትሰጠው ምክርና ህክምና ከልብ እያመሰገንሁና እድሜህን ያርዝምልን ።ሰውነቴ ላይ ሽፍታ ይወጣብኝና ህክምና ሒጀ lichen nitidus ሚባል በሽታ ነውና መድሀኒት የለውም አሉኝ መፍትሔ ካለው?!!የደም ወገኔ A+ ነው።
Shingles be koda lay yemiweta besheta be amaregna men endemibal alawekem
ታሜ እዉቀትህን ያብዛልህ
enkuan adereseh abren and high school temrenal
ታሜ እንዴት አለህ?ወደ አንተ መፍትሔ ፈልገው መጥተው መድሐኒት ወስደው ከጀመሩ በኋላ ለማማከር ሲፈልጉ በግል ማለት ነው ለማግኘት ችግር አለ እባክህ ለአንተ ስራ መሳካት ጥሩ የሚሆነውና በጤና ችግር ለሚሰቃየው በጣምና በጣም አዋጭ የሚሆነው ጥሩ መንገድ የቀጥታ አንተን የምናገኝበት የስልክ መስመር ነው። ገና በስማ በለው መልእክት የማስተላለፍ መንገድ ጥሩ አይደለም ቢታሰብበት
ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህአኔ እንደምገምትዉ የጡንቻ ችግር እንዳለብኝ አስባለሁ አነተ ጋ መጥቼ ሁለተኛ ዙር መዳህኒት ወስጄ እየተጠቀምኩ ነዉነገር ግን ኪሎዬ (ክብደቴ)ከመቀንሱ በስተቀር ብዙም ለዉጥ እያዬሁ አይደለም
Can I have your clinic address in Addis I wanted to comeThanks
Adrashahn asawiken iski
90 አመት ነው
Live የሚገባበት ጊዜ የተወሰነ ጊዜ አለው ወይ ? እኔ ብዙ ጊዜ video ላይ ነው የምደርሰው
Please madiyat fiten abelashen min yeshalale
ሰላም ቤቲ እኔ ማድያት ነበረብኝ ያልተጠቀምኩት ክሬም የለም የሆድ ምርመራ አረጌ ጨጋራ በሽታ ተገኘብኝ መድሀኒቱን ስጀምር በመገርም ፍጥነት ጠፋ ኤች ቫይሎር ተመርመሪ
Tayp 1 Dm yidinal pakiras yinekakal mels etebkalohu
እባክህን ስለደም 0 ደም የሰራቨው 2 አመት በፊት ነው እና አብግሬድ ብታደርገው ጥሩ ነው
yekirta doctor be deodrant alergy bibite sir nech honuwal bemin yetakemal
ቻናልህን አሁን ነው ያገኝሂት ደም ግፊትን በቸመለከተ ንገረኝ
እንኳ አብሮ አደረሰን
ሰላም ታሜ የቅባት እህሎችን ከጥራጥሬ እና ፍራፍሬ ጋር መቀላቀል ይቻላል
ሰላም ታሜ እኔ ሁለት አስር አመት ሆነኝ ጥዋት በባዶ ሆዴ ውሀ ስጠጣ የተዝለገለገ አረፋ ቅይጥ እስከዛሬ ይወጣል መጠቀም ያለብኝ ነገር ካለ ነገረኝ እስቲ ፣ኦ የደም አይነት ነኝ
ሰላም እንኳን አደረሰህ በስልክ ቀጠሮ ይዘን ነበረ ከወር በላይ ሆነኝ መልስ አላገኘውም?
ሰላምወንድሜ በጣምአመሰግናለሁእኔአሞኝም አያውቅም መድሀኒትም ተጠቅሜ አላውቅም። እናእግሬን ሲያመኝ ምርመራብወስድ። ምንምበሽታ የለሽም። ሲሉኝ። አድሳበባ። ምንትዋብሆብርታል። ተመርምሬምንም የለሽም። አሉኝአረብ ሀገርሄድኩኝ። አሁን ልብ የጠናብኝ ሄደብየነው። እንዳልከው። ማረጡነው። መሰልእናላቡእንድሁ ሌትም ቀንም ነውእንደትያቆማል ታድያ።
Selam tamiye endet walk ❤❤❤
እኔ እዚህ አስጨምቄ ነዉ ሞጠመቀዉ❤️🙏
ታሜ እድሜእና ጤና ይስጥህ❤️❤️❤️❤️
Be deodrant mekniyat bebite sir nech hone be min letakem
ባለፈው ክረምት አሰም ጀመረኝ ሊጠፋዐይችላል?
አዎ ይጠፋል
ሰላም ወንድሜ ለራስ ምታት መዳኑት እናንተጋ አለ
Pls,parkinson desses bemin yetefal? My hand is shaming help me
Blood type b
እንካን አደረሠህ ወንድሜ
ታሜየጊሸጣ ቅጠል በሳምንት ሁለቴ እጠቀም ነበር ፤ በቀን በቀን ብጠቀም ችግር አለው?
ሰላም ታሜ እንካ አበረዉ አደረሰን እንካን ደና መጣክ
የስልክ ክትትል መጀመር ፈልጌ ነበር በምን ላግኝህ።
Enkwan abro adersen
ጥያቀ አለኝ
ቁጥርህን ማግኘት ፈልጌ ነበር ወንድሜ
ሰላም ለአንተ ይሁን የስኳር ታካሚ አለኝ በንተ የተጀመረ ነው ነገር ግን አመጋገብ ላይ ልጁ አይመችም እባክህን በእናንተ ገ ተጨማሪ የተዘጋጀ ካለ በትረዳን
ሰላም ታሜ❤
ሰላም ላንተ ይሁየን የሲስት በሸታ መፈቴው ንገረኝ
ሰላም
ስራ ቦታ ሰሞኑን የለህም ደህና ነህ ወይ
ታሜ እንዴትላግኝህ አፍንጫዪላይያለውቆዳዪእየሳሳነው።ደግሞይበላኛልእባክህንአንድ በለኝ።።
እባክህ ወንድሜ ልጅ ያንኮራፋል በጣም የደም አይነት A ነው እድሜው 30 ነው ከዚህበፊት ጠይቄ ነበርግን እኔ የማ ነኝ ህ live ላይ አይደለምዘመንህ ይባረክ
ታሜ ተባረክ ለምልምልን እረጅም እድሜ ይሥጥህ ክፉ አያግኝህ ወንድሜ ኑርልን የእኛ መድሀኒት።
Pleasure to see you Dr እንኳን አደረሰህ🙏🏽 Blessings to you
Tame selam new leshotelay meftehe alew ebakih
እባክን ስለፓርኪሰን ታማሚ ነኝ 35 አመቴ ነው በርካታ ሰውች ከኔም ባነሰ እድሜ እየተያዙ ነው
እባክን መፍተሄ እና መረጃ ስጠን
መልካም አዲስ አመት!
ሰለምታደርግልን የጤና ምክር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
Thank you
ተባርክ ወድም አለም ፈጣሪ ይጨምርልክ
እንኳን አደረሰህ ታሜ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ!!!
አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሰን።
ሰላም ሰላም ታሜ እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን ሐኪም ታሜ
Happy ETHIOPIAN new year🎉🎉🎉
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ታሜ ታይሮይድ አለብኝ ተመርምሬ ያች ምንም ችግር የማያመጣው ነው አሉኝ ግን ፔረደ ሲመጣ በጣም ያመኛል ደሞ ይዛባል ደሜኤ- ነው ምን ላድርግ አላህ እወቀት በውቀት ከረጅም እድሜ ተመኝሁልህ አተ መልካም ሠው ነህ
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏 smply liver cyst ተብዬ በጣም ጨንቆኛል ምን መመገብ ወይም ማረግ ይኖርብኝ ይሆን?
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼 ይሁንልን
You are very important in my health thanks. I well call you.
ሰላም ዶክተር ልጅ ታማብኝ ነዉ የመገጣጠሚያ በሽታ ነው ባለፈው እረዳችዋለሁ ብለህ ነበር እና ስልክ ማግኘት ፈልጌ ነበር
ሰላም እንደት ከረምክ ሌሎችን በሽታወች ስታነሳ ስለ hiv አታነሳም አብዛሀኛው የዚህ ተጠቂ ነውና ይህን መድሀኒት ለምንወስድም አመጋገብንም ሆነ የእፀዋት ሻይ የምናስተካክለውን ንገረን
እንኳን አብሮ አጀረሰን
Mimi
Selma Ato Tamerat. I have a HEALTH problem.. is it possible to call you?
እኔ አንተጋር የስኳር ታካሚ ነኝ በትክክል ነው የምመገበው ኪልዬ 6 ቀንሻለሁ ግን ልቤ አንዳንዴ ይመታል ሰላም ነው
ትኩስ ነገር ብዙ አትውሰጅ እና በቀስታና በእርጋታ ተመገብ ውሀ መጠጣት አትርሽና ደም ስያንስ ይመታል
Thanks
እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣህ
Selam Tame, I wish you did not move to Ethiopia, I can’t ask any questions and follow your live show because of time differences there are people I referred them to you not able to get in touch with you. Very difficult.
እንኳን አደረሰንህ ወንድሜ
እንኮን አደረሰህ ታሜ ምን ነው ጠፋህ እናመሰግናለን ጠቃሜ ነው
ሰላምህ ብዝት ይበል እንኳን አብሮ አደረሰን ብሩክ ነህ❤❤
ታሜ እዉቀትህን ያብዛልህ😊
My question to you , do you have clinic in Addis.
❤
እንኳን አደረሰህ ወንድማችን ታምራት: ጥያቄ አለኝ ለአራስ ምክር ፈልጌ ነው ህጻኑ ወዱ ሲቆርጦው ምን ባትመገብ (ብትመገብ) ጡሩ ነው?
መልካም አደስ አመት ታሜ እኔ በተደጋጋሚ ደዉዬ የአፕሬተረዋ ስልክ አንስታ የለምአለችኝ እኔ ያለሁት አሜርካ ነኝ ለአልተራይሰስ የሚጠጣ ነወ ወይስ የ
እንኳን አብሮ አደረሰን
ሰላም ወድማችን እኳን በሰላም መጣክ
ሰላም ላንተ ይሁን ፕሮግራምህን በጣም ነው ምከታተለውና ምወደው ለማህበረሰቡ ለምትሰጠው ምክርና ህክምና ከልብ እያመሰገንሁና እድሜህን ያርዝምልን ።
ሰውነቴ ላይ ሽፍታ ይወጣብኝና ህክምና ሒጀ lichen nitidus ሚባል በሽታ ነውና መድሀኒት የለውም አሉኝ መፍትሔ ካለው?!!
የደም ወገኔ A+ ነው።
Shingles be koda lay yemiweta besheta be amaregna men endemibal alawekem
ታሜ እዉቀትህን ያብዛልህ
enkuan adereseh abren and high school temrenal
ታሜ እንዴት አለህ?
ወደ አንተ መፍትሔ ፈልገው መጥተው መድሐኒት ወስደው ከጀመሩ በኋላ ለማማከር ሲፈልጉ በግል ማለት ነው ለማግኘት ችግር አለ እባክህ ለአንተ ስራ መሳካት ጥሩ የሚሆነውና በጤና ችግር ለሚሰቃየው በጣምና በጣም አዋጭ የሚሆነው ጥሩ መንገድ የቀጥታ አንተን የምናገኝበት የስልክ መስመር ነው። ገና በስማ በለው መልእክት የማስተላለፍ መንገድ ጥሩ አይደለም ቢታሰብበት
ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ
አኔ እንደምገምትዉ የጡንቻ ችግር እንዳለብኝ አስባለሁ
አነተ ጋ መጥቼ ሁለተኛ ዙር መዳህኒት ወስጄ እየተጠቀምኩ ነዉ
ነገር ግን ኪሎዬ (ክብደቴ)ከመቀንሱ በስተቀር ብዙም ለዉጥ እያዬሁ አይደለም
Can I have your clinic address in Addis I wanted to come
Thanks
Adrashahn asawiken iski
90 አመት ነው
Live የሚገባበት ጊዜ የተወሰነ ጊዜ አለው ወይ ? እኔ ብዙ ጊዜ video ላይ ነው የምደርሰው
Please madiyat fiten abelashen min yeshalale
ሰላም ቤቲ እኔ ማድያት ነበረብኝ ያልተጠቀምኩት ክሬም የለም የሆድ ምርመራ አረጌ ጨጋራ በሽታ ተገኘብኝ መድሀኒቱን ስጀምር በመገርም ፍጥነት ጠፋ ኤች ቫይሎር ተመርመሪ
Tayp 1 Dm yidinal pakiras yinekakal mels etebkalohu
እባክህን ስለደም 0 ደም የሰራቨው 2 አመት በፊት ነው እና አብግሬድ ብታደርገው ጥሩ ነው
❤
yekirta doctor be deodrant alergy bibite sir nech honuwal bemin yetakemal
ቻናልህን አሁን ነው ያገኝሂት ደም ግፊትን በቸመለከተ ንገረኝ
እንኳ አብሮ አደረሰን
ሰላም ታሜ የቅባት እህሎችን ከጥራጥሬ እና ፍራፍሬ ጋር መቀላቀል ይቻላል
ሰላም ታሜ እኔ ሁለት አስር አመት ሆነኝ ጥዋት በባዶ ሆዴ ውሀ ስጠጣ የተዝለገለገ አረፋ ቅይጥ እስከዛሬ ይወጣል መጠቀም ያለብኝ ነገር ካለ ነገረኝ እስቲ ፣ኦ የደም አይነት ነኝ
ሰላም እንኳን አደረሰህ በስልክ ቀጠሮ ይዘን ነበረ ከወር በላይ ሆነኝ መልስ አላገኘውም?
ሰላምወንድሜ በጣምአመሰግናለሁ
እኔአሞኝም አያውቅም መድሀኒትም ተጠቅሜ አላውቅም። እናእግሬን ሲያመኝ ምርመራብወስድ። ምንምበሽታ የለሽም። ሲሉኝ። አድሳበባ። ምንትዋብሆብርታል። ተመርምሬ
ምንም የለሽም። አሉኝአረብ ሀገርሄድኩኝ። አሁን ልብ የጠናብኝ ሄደብየነው። እንዳልከው። ማረጡነው። መሰልእናላቡእንድሁ ሌትም ቀንም ነው
እንደትያቆማል ታድያ።
Selam tamiye endet walk ❤❤❤
እኔ እዚህ አስጨምቄ ነዉ ሞጠመቀዉ❤️🙏
ታሜ እድሜእና ጤና ይስጥህ❤️❤️❤️❤️
Be deodrant mekniyat bebite sir nech hone be min letakem
ባለፈው ክረምት አሰም ጀመረኝ ሊጠፋዐይችላል?
አዎ ይጠፋል
ሰላም ወንድሜ ለራስ ምታት መዳኑት እናንተጋ አለ
Pls,parkinson desses bemin yetefal? My hand is shaming help me
Blood type b
እንካን አደረሠህ ወንድሜ
ታሜየጊሸጣ ቅጠል በሳምንት ሁለቴ እጠቀም ነበር ፤ በቀን በቀን ብጠቀም ችግር አለው?
ሰላም ታሜ እንካ አበረዉ አደረሰን እንካን ደና መጣክ
የስልክ ክትትል መጀመር ፈልጌ ነበር በምን ላግኝህ።
Enkwan abro adersen
ጥያቀ አለኝ
ቁጥርህን ማግኘት ፈልጌ ነበር ወንድሜ
ሰላም ለአንተ ይሁን የስኳር ታካሚ አለኝ በንተ የተጀመረ ነው ነገር ግን አመጋገብ ላይ ልጁ አይመችም እባክህን በእናንተ ገ ተጨማሪ የተዘጋጀ ካለ በትረዳን
ሰላም ታሜ❤
ሰላም ላንተ ይሁየን የሲስት በሸታ መፈቴው ንገረኝ
ሰላም
ስራ ቦታ ሰሞኑን የለህም ደህና ነህ ወይ
ታሜ እንዴትላግኝህ አፍንጫዪላይያለውቆዳዪእየሳሳነው።ደግሞይበላኛልእባክህንአንድ በለኝ።።
እባክህ ወንድሜ ልጅ ያንኮራፋል በጣም የደም አይነት A ነው እድሜው 30 ነው ከዚህበፊት ጠይቄ ነበር
ግን እኔ የማ ነኝ ህ live ላይ አይደለም
ዘመንህ ይባረክ
ታሜየጊሸጣ ቅጠል በሳምንት ሁለቴ እጠቀም ነበር ፤ በቀን በቀን ብጠቀም ችግር አለው?
ሰላም