Thank you so much for your help. I have been following you for a while my health has been improving a lot better in every way and lost weight since I started to follow your teaching. I truly appreciate you very much. My health was affected before very badly because of the way and the kind of food I eat I am blood type O I strictly follow your advice. Be safe 🙏🏽
Ewent new yeseran Esu Manualachenen Yawekak Ena Asama Weye Yemiyamenzege Ateblu Yalen Segachew Selmayetkemn New Choma Bezu Selalachew New God Bless Him
እጅግ በጣም ተወዳጅ አገላለጽና ትህትና የለብህ ነው እናመሰግናለህ። ዕውቀትህ ለብዙ ተመልካች በማስተላለፍህ እግዚአብሄር ይባርክህ። እኔ የኦ O ደም ነኝ። ተሳስቼ ካልሆንኩ ስለ ሩዝ ጠቀሜታ ወይም ጉዳቱ የገለጽክልን አይመስለኝም። ከአራት ቪደዎች ተከታትየው ነበር።
ተባረክ እዴሜ ጤና ይስጥህ
ጊዜህን ሰተህ ይህን የመሰለ ትምህርት ስለሰጠሄን እጅግ እናመሰግናለን
ከልብ እናመሰግናለን
ተባረክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መልካሙን ሁሉ እመኘልሃለሁ
እደምንሰነበት አብዝቶይጠብቅህ እኔተጠቅሜአለሁ ዘመንህይባረክ
አብዝቶ አብዝቶ እግዚአብሔር ጤናና ፍቅር ይስጥልን ፡፡
አሜን
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክልኝ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እየሰጠኸን ያሐኸው እድሜ ይስጥህ
እናመሰግናለን ፈጣሪ የሰጠህን እውቀት ሰላካፈልከን
እናመሰግናለን ትትናክ አክበሮትህ እጅግ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ
አናመሰግናለን
ጌታ እዉቀትህን
ያብዛልህ ዘመንህይባረክ
ወንድሜ እድሜ ከ ጤጋር ይስጥ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አኔ የ ደም አይነቴ ኦ ነው
እግሮዜአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ኑርል በጣም ጨጋራ በሽተኛነኝ ደ0ነው
ማሽላ። ጥሩ ነው። ?
ተባረክ ብርክ በል ግን ሳማ አጣሁኝ ከየት ይፐኛል
ተባረክ ፡ ግሩም ፡ ትምህርት ፡ ❤❤❤❤❤
በጣም፡ቆንጆ፡vedio ነው፡የሰራህው፡፡
ደሜ፡O+ነው፡፡
አመሰግናለሁ
ተባርክ በጣም ጥሩ ንው ዘይትን የሱፍ መመገብ ይችላል ውይ ደሜ እና ነው
በጣም ጥሩ ምክር አስተማሪ ነሕና እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
Betam new ymnamesgnh
Amlak edma ysth.
ወንድሜ ተባረክልኝ እኔ የደም አይነት ቢ+ ነኝ እንቅርት ከ2አመት በፊት አሰወጥቻለሁ ሆናም ብዙ የጤና ለዉጥ አላገኘሁም ሰዉነቴን ዝም ብሎ ያሳክከኛል ጉበቴ ላይ ስብ አለ ከተባልኩኝ 10. አመት ሆኖኛሎ ባብዛኛዉ ሞግቤ አትክልት ነዉ ለዉጥ አጣሁ ድካም አለብኝ ባክህ እርዳኝ
ቢተ.ነኝ.ወንድሜ.ለአገልግሎትህ.ጌታ."የሚከበርበት.ስለሆነ.ተባረክልን.ጌታ.በሁሌተናዊ.ይክበር
በመጀመሪያ በጣም እናመሰግናለን ስለ ቀይ ስር የተናገረውን አጠቃቀም በዉስጥ መስመር አጠቃቀም መልእክት ብትልክልን ስኳር ጶዘቲቭ ነበርኩኝ ከምስጋና ጋር ስላም ሁን ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይግለፅልሕ በተለይ ስለ አሳማ የተናገርከው በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱ ብዙ የኛ ሰዎች እያወቁ እግዚአብሔር እንደማይፈቅድ ውጭ ሀገር መኖር ሱጀምሩ እንድ ነጮቹ ለመሆን ብለው መሰለኝ ይበሉታል እና በጣም አዝን ነበር ግን አንተ በአደባባይ በመናገርህ እግጅ አከብርሀለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ፋሲካ
ገና ዛሬ ነው ያየሁህ ግን የሚገርም ትምህርት ነው ያገኘሁት ተባረክ
Remain blessed my beloved brother
የሜትሰጤው ትምህርት በጠም ጥሩ ነው በእርታ
ለሐቅናለጥሩ መረጃ ከጥሩ ትህትና ጋር የመታቀርበውን አደንቅሀለሁ።በርታ።አላህ ኢትዮጲያንናሕዝቧን በሰላም በጤና ይጠብቃት።
እድሜ ጤና ይስጥልን ወድም ከልብ እናመሠግናለን እስ ኪ ስለኤችአቪ ኤድስ በሽተኛች ምን ትመክራለህ የምታዉቀዉን አስርዳን
እግዚአብሔር የሰጠህን ዕውቀቱን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ምንም ሳትነፍግ ፈጣሪ የቸረህን ለሰው ልጅ እያገለገልክበት ነውና በርታልን ዕድሜና ጤናውን ያድልህ::
Wow so helpful. Tebark i can't wait the next part...
Sun flower zeyit metekem yichalal?
Betam arif timirt naw enamesegnalen tinshua doro keb doro naw yemibalew
እናመሰግናለን ወድማችን
እግዚያቤር እድሜና ጤና ይስጥክ
ዶር፣በጣም፣አመሠግናለሁ።
ወንድማችን ለህብረተሰባችን የሚመች የጤና ትምህርት እየሰጠህ ነው በርታልን ከልብ አንወድሀለን በተለይ ሠው የሚመገበው እንደደሙ አይነት ነው ስለአልክ እኔ በግሌ በጣም ነው የእማመሰግንህ ።
Wonderful teacher
በጣም ሚገርም ሀሳብ ነው ያቀረብከው ተባረክ ከሁሉ ደግሞ እግዚያብሔርን መካከለኛህ አድርገህ ስለምትሠራ ደስ ነው ሚለኝ በርታ ተመችቶኛል ሞክሬው ለውጡን አይቼ እፅፍልሐለው።
Bersenal menager yvhalal
እድሜ ጤና ይስጥህ አላህ በእምነትህ በፈጣሪህ ተመስጋኝ ነህ
Thank you I am new for this video. Very helpful 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾👍🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተባረክ ብዙ ጥቅም እየአገኘን ነዉ እናመሰግናለሁ
ሰላም ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልህ በጣም ጥሩ ትህምህርት ነው ያስተላልፈከው አመሰግናለው የኔ የደም አይነት A+ ነው 🙏👍👏❤️
Ye blood group A+ new betastemiregn
እሺ
Thank you so much for your help. I have been following you for a while my health has been improving a lot better in every way and lost weight since I started to follow your teaching. I truly appreciate you very much. My health was affected before very badly because of the way and the kind of food I eat I am blood type O I strictly follow your advice. Be safe 🙏🏽
በጣም እናመሰግናለን
ፕሬግራሙ በጣም ቆንጆ ነው ግፋበት
ተባረክ ትምህርትህ ደሰ ይላል በዛ ላይ ትንትን አድርገህ አርጋታህ ደሰ ይላል ተባረክ ጉልበት ህመም ምንድን ነው ምክንያቱ አባክህ
Docter btm enamesegenalen btelq aseredahen enam lewutun enegerhalehu balkew meseret adergawalhu
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም በሚገባን መልኩ ነው እያስተማርከን ያለህው ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ
አሜን
እግዝአብሔር ይባርክህ
Egziabiher ymesgen
በጣም በጣም እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን
አምላኬ ካለህ በላይ ፅጋና በረከት ይጨምርልህ!!! በጣም እወድሀለሁ - ተባረክልኝ:: መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ::
How can I get the menu for blood grpup b and additional advice for a diabatic
እናመሰግናለንበጣም🙏🙏🙏
የእምነት ሰው በመሆንህ አድናቆቴ ክፍ ያለነው በእኛ ቁርአን ውስጥ የተከለከሉ ነገሮችን በተወሰነ ነው የገለጽከው እውቀትህን ይባርክልህ
Thanks thanks god bless you
"የኔ ወንድም በጣም ጥሩ ነው የምታስተምረው አመሠግናለሁ ጉራጌ ነኝ ቆጮ ቡላ አባክህ ኦ ደም ይበላል ወይ
ወንዱሜ እግዛብሔር ይባርክህ አኔ አዲስ ነኝ ሜለትም አልከታተልህም አላዉቅህም ነበር ሰለ ጤነና በጣም ነው የምከተሠታ ግን አሀሁን ሰለአኩህ ደስ ብሎኛል የምኖረው አሜሪካን ቤጋስ ነው እኔም ባለቤቴም ታማሚ ነን ባለቤቴ ሰኳር እኔ ኮልስትሮል ነገር ግን ትንንሽ ዶሮ ምን ይባላሉ የትስ ይገኛል ተባረክ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ጤናህን ይስጥህ
ጌታ ይባርክህ
አሜን
እጅግ በጣም ደስ እና አገላለጽ የአድማጮቹን ልብ የሚስብ ነው።እግዚብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ምንም እንኳን የተቀላቀልኩህ አሁን ቢሆንም ጠቀሜታዉን ተገንዝቤአለሁ አመሠግናለሁ
Tebarek
Betam amesegnalehu!!!!
ሥለለግዚብሂር ያወራሀው ይበልጥ እዳከብርህ አረገኚ
ሰለ እግዚአብሔር::
Ewent new yeseran Esu Manualachenen Yawekak Ena Asama Weye Yemiyamenzege Ateblu Yalen Segachew Selmayetkemn New Choma Bezu Selalachew New God Bless Him
በርታወድሜ እናመስግናለን
Man Thank you.You are the Man!!!Learn a lot.God bless you.
2
GBU For sharing what is best with correct feeding in connection to our blood group. You are adorable stay safe with the Almighty protection. I
የዋትስብ አድራሻ ብትልክልኝ ወንድሜ
Betam enamesegnalen it’s important 🙏🙏💚💛❤️
እንወድሃለን በጣም በጣም
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጤና
ለአንተም ጤና እና ሰላም እንመኝልሀለን🙏
ወድ ወንድሜ ብዙ ትምህርትህን እከተላለሁ በጣም አመሰግንአለሁኝ ፡፡ከዚህ በመቀጠል ከባድ ሳል ያሰለኛል ብታከምም እንቢ አለኝ አላርጂክ ነው ይሉኛል እኔግን ተሰቃየሁ 2አመቴ ነው ለዚህ እባክህ ምታውቀው ካለ ንገረኝ ወንድምዬ
የኑግ ዘይት አይሆንም ወይ?
ተባረክ ወድም
Betam eyrdahn new. Enwdhaln tebark. But I want to talk to you in private. I will call you.
Thank you very much
For info keep up for good work
Batame amesgenlhu yane wondeme
Bless you brother
በርታ ወድሜ አሪፍነውበጣም
Excellent thanks
Ab+ ለሁነው አመጋገብ ሰርአት ቢነገረኝ መልካም ነው ወንድሜ
Well done brother to explain healthy eating from religious and scientific aspects!
እውነት በጣም ነው እማመሰግነው አንተ የእየሱስ መልክተኛ ነክ ለኔ ጌታአብዝቶ ይባርክክ !"
አሜን
Dinblal wuhaw yifelal square yichemera ?
አይፈላም ስኳርም አይጨመርም
Thank you so much, for your advice my blood type is o+ so I will avoid wheat.
ሰእላም ወንድማችን ምስክርህን በ ጣምነው የማመሠግነው በርተ አላህ ይተብቅህ
አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️
I want to ask you when you have time please teach as about bone health. How to prevent/treat osteoporosis. Thank you.
I’m O too , 100% blood type eating or eating right for your blood type works! I been researching and works for me !🙏🙏🙏
አው ስነምግባር የተሙላ ትምህርት ስታስተምርን እናዳምጥሀለን አኔ እግዚአብሔር። ይመሰገን ምንም አይነት በሽታ የለኝም ስለ ትምህርትህ አመሰግናለሁስለ እህተ ማረያም። ትክክል ሆነች አልሁነች ፍርድ ከእግዚአብሔር ፍርዱን ለእግዚአብሔር። መተው ነው እኛ ፍራጆች። አይደለንም
በጣም፣እናመስግናለን፣በርታ፣በዚሁ፣ቀጥልበት።
እ/ር ይባርክህ
እናመሠግናለን
አሜን አሜን 🕊🕊🕊
Linkochun "download" madreg yichalal? yemichal kehone stepun bitlikilign womdime ewedihalehu!!!
Thanks for you doctor 👏👏
መልካም ነው። እናመስግናለን ። የኔ ደም አይነት o nagtive (o _ )
I thank my GOD for you , He bless you by knowing Him & for health knowledge .
I'm so glad for you & I learn a lot of things .
ውይ ስሙ ሲጠራ ገና ይሸከኛል አሳማ ርኩስ ነው
Zemenk ybarek
Wow where were you
ዎንድማሽን የምትሰጠን ትምህርት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ::እኔን dr ከነገረኝ ሱካር አለብህ ካለኝ ማግስት ስለሆነ :ትምህርትሕን :ማየቴን :በጣም ይጠቅመኛል ብዬን አምናለሁ ::አንተንም :ግዜህን :ሰውተሕ :የምታውቀውን :ስላካፈልከን :በግሌን :በጣም :አመሰግናለሁ ::
0
Pppppp