ETHIOPIA | በሽታ ተዋጊ አስደናቂው ቅመም | እርግጠኛ ነኝ ይህን ሰምተው እርድን (Turmeric)ሁልግዜ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 808

  • @yenetena
    @yenetena  3 роки тому +178

    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    እርድ ( Turmeric)
    ፈዋሽ አስደናቂ ቅመም
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
      @እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 3 роки тому +1

      የደም ግፍት ያለበት ሰው ሻይውን ብጠጣ ችግር አለው?

    • @yerusalemtsadik7739
      @yerusalemtsadik7739 3 роки тому +1

      ኣሜን በርታልን

    • @rimtube1335
      @rimtube1335 3 роки тому +1

      ጥያቄ በኮመንት ብትመልስልን ጥሩ ነበር በተለይ ለተቸገርነው
      ጉልነቴ የተወሰነ አበጠ እና ያቃጥለኛል ፕሊስ መድሀኒቱን ወይም በቤት ውስጥ እንዴት ማከም እንደሚቻል ብታስርዳኝ

    • @dvdv3479
      @dvdv3479 3 роки тому +2

      ደም ማነስ ያለበት ሰው እና ደም ግፊት ያለበት ሰው መውሰድ ይቺላል? በጣም የሚጠቅም ሃሳብ ነው ስለ በሶብላ ብትሰራልን በጣም ነው የማመሰግነው ረጅም እድሜ ከነበተሰቦችህ ይስጥልን

    • @abebahaile8225
      @abebahaile8225 3 роки тому +2

      L

  • @mesfin8094
    @mesfin8094 3 роки тому +17

    አዳሜ ስድብ ጥላቻ ከመስማት እደዚ ህይወት የሆነ ቁምነገር መስማቱ ይበጃል

  • @jerrygebrekirstos8006
    @jerrygebrekirstos8006 3 роки тому +76

    ድንቅ ነህ በውስጥም በውጭም ብሩክ ነህ ዘርህ ቤትህ ትውልድህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @wuedaaweke3202
    @wuedaaweke3202 3 роки тому +22

    ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ አመሰግንህ አለሁ።

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ዶ .ዳንኤልን በጣም የምጠቀመውን ቅመም ይዘህልን ቀርበሃል ፍሬሹን እርድም በማር መዋጥ እርዱን በወተትም መጠጣት በምግብም ላይ ሰርቶ መጠቀም እጅግ ጠቃሚ ነው እኔ በጣም ነው የምንጠቀመው ዶክተር እናመሰግናለን ተባረክ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 роки тому +28

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ዳንኤል ግሩምና ጠቃሚ ምክር በርታ ጠንክር

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 3 роки тому +4

    ሰላም። ትምህርት ስትሰጥ በጣም ትቸኩላለህ ትምህርትህ በጣም ቆንጆ ነው። ባትቾክል አመስግናለሁ

  • @abebechwakweya9858
    @abebechwakweya9858 3 роки тому +5

    ጌታ ይባርክህ እዉነት ነዉ ዶ/ር እኔ ምስክር ነኝ እኔ የማዉቀዉ ሰዉ ስካሩ ያለ መድሃኔት ተስተካክላል እኔም ሁል ጊዜ ምግብ ስበላ እርድ;ጅንጅብል ;ሎሚ green tea ማር ጨምሬ እጠጣለዉ ክብደት ቀንሻለዉ በጣም ጤነኛ ነኝ ከጌታ ቀጥሎ በጣም በጣም ጥሩ ነዉ🙏🙏🙏🙏ተባረክ

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 3 роки тому +6

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ቀጥልበት እየረዳኸን እያስተማርከን ነዉ ፈጣሬ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @አድዋአድዋ
    @አድዋአድዋ 3 роки тому +9

    ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 2 роки тому +3

    ዳክተር ስለ ትምህቱ በጣም እናመስግን አለን በጣም ጥሩ ነው ግን ትንሽ ትፍጥናለህ ከተቻለ ቢስተካከ እናመስግናለን እረጆም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!

  • @እግዛብሔርመልካምነው
    @እግዛብሔርመልካምነው 3 роки тому +17

    አንተስ ተባረክ ዘርህ የብዛ።

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 3 роки тому +2

    ዳንይበጣም አመሰግናለው እመብረሀን ከነልጇ ትባርካቹ እኔ እርድ በጣም ነው ምወደው የበለጠ ስላስተማርከኝ ደስ ብሎኛል ቀጥልበት ብዙ ነው እውቀትህ በተለይ ሳትሰለች ላገርህ ልጆች ጤና ማሰብህ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይጠብቅልህ እኛንም ይጠብቀን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ሰውነኝ-ቀ8ሐ
    @ሰውነኝ-ቀ8ሐ 3 роки тому +3

    እግዝአብሔር ይስጥልን እኔ እጠቀማለሁ ግን እንደዚህ ዘርዘር ያለ ጥቅሙን አላውቅም ነበር ስላሳወከኝ እጅግ አመሰግናለሁ መልካም ሰው ቀጥልበት

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 роки тому +1

    ዶ/ር ደስ የሚል መረጃ ነው ተባረክልን ። የእርድን ጥቅም እኔም ሰምቼ ነበር ነገር ግን እንዲህ ግልፅ አድርገህ ስላስተማርከን ከልብ እናመሰግንሀለን ። ብዙ እውቀት ለወገኖችህ እያስተማርክ ስለሆነ በርታልን አምላክ ከጎንህ ይሁን አሜን።

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 3 роки тому +9

    ይህውል እኔ ቤቴ ወሰጥ ቤት ወስጥ ከማዘጋጀው,ማለትም ለሩብ ኪሎ እርድ 5 ፍሬ ኮሪማ,3ት አናት ነጭ ሸንኩርት አድርጌ ነው የማዘጋጀው ,ከዚህ ላይ ለራሴ እንደ ሻይ ቅጠል ነው የምጠቀመው,ሌላው ልጆቼ ሲወድቁ ለቁሰል እሱን ቁሱሉ ላይ ሳደርግላቸው ቁሱሉ ወዲያው ነው የሚደርቀው.

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 3 роки тому +4

    ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ!!

  • @merryjesus3723
    @merryjesus3723 3 роки тому +1

    ስለጤናችን ልዩ ግንዛቤን እያስጨበጥከን ስለሆነ በጣም ከልቤ አመሰግንሀለው እርድ ጠዋት ጠዋት ሞቅ በለ ውሀ እጠጣ ነበር አሁን ግን ጥርሴን ሀሊውድ ስማይል ተሰርቼ ያበጭጭብኛል ብዬ ፈርቼ አቁሜ ነበር አሁን ግን ከነበረኝ ኔውሌጅ በላይ ብዙ አወኩ ስለእርድ ጥቅሞች thank you Dr Dani

  • @woyinshetwondesen3629
    @woyinshetwondesen3629 3 роки тому +1

    ዶክተር እኔ በግሌ በጣም አድናቂህና ተከታታይህ ነኝ በተለይ በጤና በኩል ለምትሰጠን ትምህርት እጅግ ጠቃሚና አስተማሪ ምክርና ስለሆነ በጣም አመሰግንሀለሁ በርታ ቀጥልበት!!!እግዛብሄር ከነመላው ቤተሰብህ ይባርክህ

  • @denkulebelo4451
    @denkulebelo4451 3 роки тому +2

    በጣም ነው እማመስግንህ ግዜ ወስደህ ይህን ጠቃሚ ትምህርት ለህዝብህ ማካፍልይ እግዝአብሄር እብዝቶ ይባርክህ ! ቀጥልበት በጣም እየተጠቀምን ነው :: ሌላም በጣም ትልቅ ጉዳት እያመጣ ያለ "የጡት ካንሰር" ለብዙ እህቶች ና እናቶች በሰፊ እያጠቃ የለ በሽታ ነው በተለይ ከአገር ውጭ በረዶ ያለበት አገሮች ያለነው : ከነሱም አንድዋ ነኝ እና ብትችል እንድ እግዝአብሄር ፍቃድ በዚህ ትምህርት ብታቀርብ ለብዙህን ይረዳል ! ጌታ እብዝቶ ይባርክህ

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 3 роки тому

      ትክክል ነሸ በጣም እናመሰግናለን ዶክቶር

  • @meronyealmaz4001
    @meronyealmaz4001 2 роки тому +5

    እኔ የእግዚአብሔር ስራው ነው የሚደንቀኝ ሰይጣን በሽታን ሲፈጥር እግዚአብሔር ደግሞ በፈጠራቸው ፍጥረታት እንድንታከም ማድረጉ.እኛ አላወቅንም እንጂ

  • @gashawbekele905
    @gashawbekele905 3 роки тому +1

    እኔ አሁን መጠቀም ከጀመርኩት ወደ ስምንት ወር ይሆነኛል በጣም በጣም ጠቃሚ ነው። እኔ የምወሰደው ዱቄቱን ነው የምበላው ስጀምረው ትንሽ ከበድ ይል ነበር አሁን ግን በጣም ነው enjoy የማደርገው ከመተኛቴ በፊት ሁለት የሾርባ ማንኪያ ትንሽ መጠን ያለው black paper አደርግበታለሁ። ከፍተኛ የሆነ የአንጀት ችግር ነበረብኝ አሁን ግን በጣም ደህና ነኝ። ለሚጠቀመው ሠው በጣም ይረዳል።

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 3 роки тому

    ዶ/ር እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለቤተሰብህ ይስጥልን፡፡ እጅግ የሚደንቅ መረጃ ነው በእየለቱ የምትሰጠን በተለይ የአንተ ደስ የሚለው በሙያህ ስለሆነ ለጥንቃቄ የምትነግረን ነገር ሁሉ በጣም በጣም እናመሰግናለን፡፡ እውቀትህን ጤናህን ያብዛልን፡፡

  • @mushirettube878
    @mushirettube878 Рік тому +3

    ይገርማል እኔ ሳላስበው በጣም እጠቀመዋለሁ።

  • @agimie2291
    @agimie2291 3 роки тому +8

    ቀጥልበት ከሌላ ሦስት ቦታ ስለ እርድ ቱመሪክ ወይ ኩርኩማ ስምቼ ዶር. ዳንኤልን ልጠይቀው ባልኩ ሰዓት ከመጠየቄ በፊት ይህን አገኘሁ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ስለ ወገንህ ስለምታቀርበው

  • @gisheba7022
    @gisheba7022 3 роки тому +9

    እርድ በሻይ መልክ በድሮ ጊዜ በህንድ እንዲሁም በአገራቸን ለወሊድ መቆጣጠሪያ ይጠቀሙበት ነበር::ስለሆነም መውለድ የሚፈልጉ ሴቶች ጨርሰዉ ባየጠቀሙ ይመከራል ለሴቶች በተከታታይ መውሠድ 30አመት በላይ ለሆኑ ጨርሶ የወር አበባን የማቆም ጉልበቱ ከፈተኛ ነው:ጉዳቱንም ታሳቢ አድርጉ:ዶክተር እናመሰግናለን

    • @ageriekassie
      @ageriekassie 5 місяців тому

      Endih kehon tensh yekebdal ewnet new woy

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 5 місяців тому +1

    ተባረክ በጣም ጠቃሚ ስለሆና ቀጥልባት

  • @eldikassu7867
    @eldikassu7867 3 роки тому +16

    ጭራሽ ህጻን ልጅ እኮ ነው የመሰልከው ተባረክ!!!

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 роки тому +1

    ይገርማል በጣም እንሞክራለን.ዶክተርዬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ከይቅርታ ጋር , እኔ ቡና አልጠጣም እና አንድ ወዳጅ chikory የሚባል የስር አይነትነው ተቆልቶ የፈጨ ነው እና እኔ በ አመንድ ሚልክ ወይ በ አጃ ወተት ትንሽ ማር እና ካካዎ ፓውደር አጌ በቀን እንዴ እጠጣለሁ በጣም ወድጄዋለሁ.ጊዜ ሲኖርህ እስቲ አጥንተህ ንገረን. ተባረክልን.

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu9928 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 3 роки тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዶክተር ሳላመስግንህ አላልፍ ቀጥልነት እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ።

  • @elizabethhaile1320
    @elizabethhaile1320 Рік тому +1

    በቅመም ዙሪያ ያለው አውቀት ለሁላችንም ጠቃሚ ሰለሆነ እጅግ በጣም አናመሰገናለን ተባረኩልኘ

  • @birukwakene7568
    @birukwakene7568 3 роки тому +2

    Well done Dani, you are helping us to keep us healthy. Especially because of you speak in Amharic language things are very easy to understand. God bless you and your entire family. Cheers!

  • @tech_7hd
    @tech_7hd 2 роки тому +1

    ሀይ ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ለምትሰጠው ትምህርት አመሰግናለሁ። ለሽንተማጥ መፈወስ ጠቃሚ የሆኑ ቅመሞች ወይም ሌላ መፍትሔ ካለ ከትምህርትህ ጋር ብትገልጸው ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ።

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 9 місяців тому +1

    ቀጥልበት እጅግ በጣም አከብርሀለሁ!

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናል ዶክተር እርድ እኔም በጣም ነው የምጠቀመው ተባረክ 🥰🙏

  • @romanmekuria1051
    @romanmekuria1051 3 роки тому +1

    ዳኒ በርታ ተባረክ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርበው ብዙ ተጠቅመናል በርታ

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 роки тому +4

    እዉቀቱን ጨምሮ ይስጥህ ወድምዬ😍🙏አወ አረቦች በብዛት ይጠቀሙታል እኔም አገሬ ስገባ በደብ ከቤተሰቦቼ ጋር እጠቀመዋለሁ !

  • @soldieralison8440
    @soldieralison8440 10 місяців тому +1

    ቀጥልበት ዶክተር በጣም ተመችቶናል ፈጣሪ ይስጥህ በዉቀትህ ላይ እዉቀት ይጨምርልህ

  • @wubayehuwoldeamanuel468
    @wubayehuwoldeamanuel468 3 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @solomonguta9596
    @solomonguta9596 12 днів тому

    አመሰግናለሁ ለረህ ከወተት ጋር ማረ በአንድነት ተዋሕዶ የተረጋገጠ ነው እየተጠቀምኩ ነው ።

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 3 роки тому +1

    ሰላም በጣም እናመሰግናለን እንዴት የሚጠቅም ነው 👍🙏

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ዶክተር። ወገንን መጥቀም እንዲህ ነው። እንዳተ ለሁሉም ልብ ይስጥልን።

  • @senitesahile5727
    @senitesahile5727 3 роки тому +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክ የምትስጠውን ትምህርት በጣም ውድጄዎለው በዚህው ቀጥል ፀጋውን ያብዛልህ

    • @kidestyigzaw6256
      @kidestyigzaw6256 3 роки тому

      ኧረ ተባረክ ዘርክን ያብዛልን ድንቅ ቅድስ ሰው ነክ

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 3 роки тому

    ስራ ላይ ሆኜ እየዘጋው እየከፈትኩኝ ነው ያየሁት ቤቴ ስገባ ተረጋግቼ አየዋለው በጣም እናመሰግናለን Dr .

  • @aynalemketsela5556
    @aynalemketsela5556 3 роки тому +1

    ተባረክ ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @wedii1
    @wedii1 3 роки тому

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ጠቃሚ ነገር እያደረግክልን ነው ለጤናችን።

  • @us2256
    @us2256 3 роки тому +1

    ዋዉ ዶክተር በጣም እንመሰግናለን በዚው ቀጥል እግዚአብሔር ይስጥልን !!!

  • @peaceaddis7563
    @peaceaddis7563 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነው!!!በዚሁ ቀጥል……እናመሰግናለን!!!

  • @genetdebele9480
    @genetdebele9480 3 роки тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር ጤና እና ሰላም ለአንተና
    ለቤተሰብህ ይሁን። እኔም ስለ ዕርድ ግን
    ደም ያቀጥናል ይባላል። ሌላም ነገር ሊኖረው
    ይችላል ብዬ ብዙም አንደ ሻይ ለመጠጣት
    አልደፈርኩም። አሁን ግን ግልፅ ሆኖልኛል
    አመሰግናለሁ ።

  • @deew6795
    @deew6795 11 місяців тому

    Thank you Dr.Daniel please continue this kind of videos. God bless you more!!

  • @sabateketay2307
    @sabateketay2307 3 роки тому +1

    Tebarek Dr. blood pressure yalbet sew newsfeed? Menm aynet medhanet lemaywesd

  • @keflemusse5092
    @keflemusse5092 Рік тому +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዘግይቼ ብቀላቀልም ቢያንስ በቀን አንድ ተምሬ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሬያለው

  • @fikiretube6797
    @fikiretube6797 3 роки тому +1

    በጣም አመስግናለሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር እብዥቶ ይባርክህ

  • @emraanibrahim
    @emraanibrahim 3 роки тому +2

    Thank you so very much. I can’t appreciate enough for giving your time into this beneficial health informatics.

  • @enkuayelakew4954
    @enkuayelakew4954 3 роки тому +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @nardosatlaw8954
    @nardosatlaw8954 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ስለጨው አስተምረን እባክህ የተኛው ጨው ነው ጥሩ

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 3 роки тому +1

    Thanks dr God bless you very important subject

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 роки тому +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ እውቀትን እንደምታካፈን የህዝብ ሁሉ ፀሎት ደርሶልህ የበለጠ በነፍስም በመንፈሳዊ ህይወትም እግዚአብሔር ይባርክህ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው እረጅም እድሜና ፀጋውን ያብዛል

  • @fatumaabafita3802
    @fatumaabafita3802 3 роки тому +1

    Thank you dr. Can you please organize in one like buletin all recipies you researched and communicated by you tube bc it is helpful as a reference and for us like who muss to follow your sessions. Thank u keep it up

  • @amityyelebe1965
    @amityyelebe1965 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክልኝ ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @letebrhanbayru2045
    @letebrhanbayru2045 3 роки тому +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት እየሰጠኽን ነው እናመሰግናለን: ለኩላሊትስ ችግር ይፈጥራል ወይ?

  • @amsalemekuria6109
    @amsalemekuria6109 3 роки тому +1

    ዶ/ር ለምትሰጠን ሳይንሳዊ ተጨባጭ ትምህርት ቃላት የለኘም እ/ር ይባርክህ ከማለት በቀር! ብዙ በዩቲዩብ ላይ እውቀቱ አለን የሚሉ ሰዎች የተለያዩ ነገር ያቀርባሉ እውነት ለመናገር ብዙዎችን ፤መቀበል እቸገራለሁ አንተ ግን ምንም ነገር ብትነግረን በጣም ነው የማምንህ፡፡

  • @medhanitbune9790
    @medhanitbune9790 15 днів тому

    በጣም ሚገርም ነው ለእርጉዝና ክብደቱ ዝቅተኛ ለሆነ ሰውስ ይቻላል?

  • @leuldesta8806
    @leuldesta8806 3 роки тому +1

    Wow wow wow that was the life saving lecture ever. May The Almighty GOD bless you so much.Keep go on Doctor

  • @saidahmed8961
    @saidahmed8961 3 роки тому +1

    I like it very good information continue all the spices and thank you so much

  • @misikirtsegaye1773
    @misikirtsegaye1773 3 роки тому +2

    ዶ/ር ዳኒ ስለ ቅንነትህ ከልብ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @seragerji3
    @seragerji3 3 роки тому

    ዶክተር ዳንኤል በጣም አመሠግናለሁ ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ በርታልን አስገራሚ ነው

  • @munaali4698
    @munaali4698 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Almaz1870
    @Almaz1870 3 роки тому

    እናመሰግናለን አረብ እንደ ሻይ ይጠቀማሉ እረ ቀጥል ብዙ ተጠቅመናል ዳክተር ተባረክልን

  • @haregwolde4023
    @haregwolde4023 3 роки тому

    ይገርማል!ዶክተር ዳኒ ጌታየሱስ ይባርክህ!! ለካስ ያገሬ ሰወች ጥቅሙን አስቀድመው አውቀውት ኖሮዋል እርድ በተለይ ሲበዛ ሽታውና ጣእሙ ስለሚያስጠላ ብዙም አልወደውም ነበር ብቻ መጠቀም ካለብኝ በጣም በትንሹ ለዛውም በጣም ለምስራው ነግር ካስፈለገኝ ማለት ነው ዛሬ ግን የሚያስገርም ትምህርት ነው ያስተማርከኝ ካንተ ብዙ ብዙ ነገሮችን እየተማርን አለን አቤት እንዴት የታደልክ ሰው ነህ በእውነት እግዚአብሔር ካላገዘ ይህንን ማድረግ ከቶ አይቻልም አሁንም በእውነት በብዙ እውቀት ይሙላህ አንተና ያአንተ የሆነውን ሁሉ በጌታ በረከት ተባረኩ ጌታ ፀጋውን ያፍስብህ ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @tarikaneley9846
    @tarikaneley9846 Рік тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ የመገጣጠሚያ ህመም ነበር አሁን ግን በጣም ደ ህና ነኝ

  • @zenebeshneby9485
    @zenebeshneby9485 Рік тому +3

    ሰላም ዶ/ር ስለ ነጭሽጉት ጥቅም ስራልን ጥቅሙ እንድናቅ

  • @Tigi-m9f
    @Tigi-m9f 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር እጅግ ጠቃሚ ነው ቀጥልበት

  • @Allinone-ge8kl
    @Allinone-ge8kl 2 роки тому

    የሠጠኸን የጤና አጠባበቅ ምክር በጣም እናመሠግናለን አዘገጃጀት ላይ መጠናቸውን በደንብ ዘርዘር ብታረግልን እጅግ በጣም ጥሩ ነዉ ተባረክ

  • @chachikebede2397
    @chachikebede2397 3 роки тому +1

    ወይ እርድ በቃላሉ የሚገኝ እኮ ነው ጥቅሙን አለመረዳታችን ነበር ከዚ ቡሃላማ በጣም እጠቀምዋለሁ ተባረክ ወንድማችን

  • @almazmebrate5550
    @almazmebrate5550 2 роки тому +1

    እነት ነው ቀጥልበት ጌታ በጥብ በማስተዋል አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ደግሞም ይባርክህ ,እንወድህ አለን,

  • @yoforjesus6263
    @yoforjesus6263 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @frehiwotkebede442
    @frehiwotkebede442 3 роки тому +1

    Thankyou it's wonderful information DR.keep up!!!

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 роки тому

    ተባረክልኝ በጣም ድንቅ። ትምህርት ነው

  • @frehiwotdemissie4697
    @frehiwotdemissie4697 3 роки тому +1

    በጣም የሚገርም ነው ደ/ር ቀጥልበት ተባረክ

  • @mennataye3397
    @mennataye3397 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @kidestkidane5626
    @kidestkidane5626 3 роки тому

    God bless you I have been using turmeric for long periods of time since I started using I see lots of change in my health

  • @ma1324
    @ma1324 2 роки тому +1

    Thank you so much I'm learning a lots and I use it too God bless you

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ውድ ወገናችን በርታልን እጅግ ጠቃሚ ነው።ተባረክ።

  • @emkidimalemayehu6987
    @emkidimalemayehu6987 2 роки тому +1

    በጣም የምትደነቅ የእግዚያብሔር ፍጡር ነህ:
    ክርስቶስ በደሙ ከነ ቤተስቦችህ ሽፍን አርግዎ ይጠብቅህ::
    ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ruth6614
    @ruth6614 3 роки тому +1

    This is amazing may God bless you bro,ለኛ ለአበሾች አስፈላጊ ትምህርት።

  • @kassahunshenkute5467
    @kassahunshenkute5467 3 роки тому +1

    I appreciated you , because you are one of the best and innocent doctors in the world , God blesses you and your families !!!

  • @tewabechtsige2341
    @tewabechtsige2341 3 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ🙏 ጌታ ይባርክህ!!!

  • @rinaazage8565
    @rinaazage8565 3 роки тому

    Dr dani betam enameseginalen fetari abzito yibarikh

  • @ምኞትጌ
    @ምኞትጌ 3 роки тому +1

    አቦ ተባረክ እግዚሀብሔር። እውቀቱን የበለጠ ይክፈትልህ አንተን በማወቄ እግዚሀብሔር ይመስገን ከነቤተሰብህ ሰላን ጤና ይስጥህ

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 3 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተርየ እረጅምና እድሜ ይሰጥልን

  • @Saron202
    @Saron202 3 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ዘርህ ይባርክ ትዳርህ ልጆችህ አእምሮህን የባረከው ቅንነትን የሰጠህ ጌታ ይባረክ ይጨምርብህ ተከናወን

  • @hanaendris8351
    @hanaendris8351 3 роки тому

    Tebarek dokter ewuketihn satsasa silakafelken tiyakeye yerdun shay endet endemezegaj btabraralin meche metetat endalebet ena lefi yalewun tikimna gudat betgeltsiln

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 роки тому

    በጣም እናመሠግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @kiwilvr411
    @kiwilvr411 3 роки тому +2

    Thank you Doctor! You’re teaching the Truth May The Lord Bless You.!

  • @ethiopiadagne
    @ethiopiadagne 3 роки тому +1

    Well done Daniel. It is so helpful for us who live in the west as most of the food could be a source of different diseases.

  • @beletetaye491
    @beletetaye491 3 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ነው በርታ

  • @sofiaseid3029
    @sofiaseid3029 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ።