Edmond, thank you so much for deciphering the hidden faces of Tigray's transitional government trading in the name of Tegaru victims. You're absolutely right in your assertion of the current conundrums of Abiy's Tegaru agents including Getachew Reda!
አማራን: እ ንዲበላ:!ያሳዳ ጋችሁት:ያ በ ደው:ኦ ሮሞማው:ዉሻ: first bite the master TPLF then now it is eating the Amhara. The mad Oromoma are eating the northern Ethiopian. How we get here ? The little TPLF oppressed the Amhara and introduced the constitution. Today this constitution hurt the minority Tigray people more than Amhara. When TPLF was on power, it was ok for TPLF and Tigray people. Now , where the TIGRAY people can go other part of Ethiopia other than Addis? What the Tigrian benefits from this constitution? የ ትግራይ :ህዝብ : ምንአ ተረፈ? TPLF for the last 50’years what benefit the Tigrian people? Democracy? Freedom of speech? No Freedom of Assembly? No? What the TIgray people benefit? Nothing
Ethiopian government abbey Ahmed Ali and his godfather Eritrean criminals still they are to protect each other general said excuse weyaney tigray TPLF one thing Ethiopian government abbey Ahmed Ali and his godfather Eritrean criminals killers they have to know something about tigray people weyaney tigray TPLF means a father mather sister daughter son family grandfather grandmother wife husband original weyaney tigray TPLF free independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF 💪💪💪
Pastor Edmond you are special person God bless you and your family protect you all the time and stand with you all the time brother 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
Thank you so much Edmondye you're right 💪💪❤💛❤️💛❤️💛
የኤድሞንድ ብቃት ይገርማል ይደንቃል አዲስ አበባ መወልድ ጥቅሙን አየነው እነ አሉላ ሰለሞን ሲዝረከረኩ ኤድሞንድ የህዝብ ድምፅ በርታ
Edmond, thank you so much for deciphering the hidden faces of Tigray's transitional government trading in the name of Tegaru victims. You're absolutely right in your assertion of the current conundrums of Abiy's Tegaru agents including Getachew Reda!
EDMOND thank you for telling the truth. This is eye opening report
Edmond our warrior brother Tigray is lucky to have a son like you 🟥🟨🙏🏽
Thank you, Edmond absolutely true❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you 🙏🏾 our brother for your voice for voiceless I appreciate your hard working and efforts ❤❤❤❤
Man of Principle and Truth.
ኤድመን አንበሳው በርታ እንደዚህ በግልጽ አጋልጣቸው!
Thank you Edmond ‼️
የአማራ ወጣቶች ❤❤❤
ከቤትህ ተቀምጠህ አትታሠር አትሙት
ውጣ ከፋኖ ገር ተቀላቀል የአብይ ገረዶችን አሰወግድ ❤❤
thank you for your dedication ediman
You are write thank you God belles you!!
ጌታቸው የሚባል ባንዳ የትግራይን ህዝብ ትግል ወደ ዋላ እየጎተተና ወደ ማይነሳበት አዘቅጥ ውስጥ እየከተተ ነው የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ጎን ሆኖ መታገል አለበት!!!!
ሕውሓት ያረጀ ድርጅት ነው ከዚህ ዘመንጋ ማለትም አለም ከምትጎዝበት ፈጠራ ቴክኖሎጂ ጋ ምንም ንክኪ የለውም በፓለቲካም ቢሆን ያለው አንድ ነገር መስመርና ሀይልና ነው እንዲያም ፎክሮ ሺዎችን ለረሀብ ለስደት ለእርዛት ከዚያም የተረፉት ለከተማ ልመና ዳረገ ይህም ሆኖ አለኝ የሚለው የፓለቲካ ሀሳብ አንድ ነው(አሽአ)አድዋ አክሱም ሽረ የበላይነት እያለ ከሚያስጨርሰን ጌታቸው ረዳ በምን ጣዕሙ
ትክክል እኛ ግን ምን እየጠብቅንነው
Debretsion ye issyass ashker@@almazadamu9175
ሰላም ነው የምንፈልገው የሚሉት ከስልጣናችን ከወንበራችን አትነቅንቁን እያሉን ነው እነጌች ጀነራል ፃድቃን ያው የአብይ የብልፅግና ናፍቃቸዋል ተጠቅሞ እስኪያስወግዳቸው እነሱ ከለማ ከደጉ አይበልጡ😊
እውንተን ግዛት አትቨጣት ተባረክ አንተ ከእውነት ጋር ሰለ ቆምክ
ኢድሞን ሓውና ትግራይ ሰብ ኣለዋ!!
"ንስኻን ከማኻን"!!
ኤድመንየ አንተ እውነት አለህ የትግራይ ሕዝብም የአንተን ሐሳብ ነው ያለው እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥክ
አንተ ጀግና ለህዝብ ትግራይ የቆምክ ሃወልታችን ነክ በጣም እንወዳሃለን እናከብራሃለን ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ክቡር ወንድም ኤድሞንድ ብርሃነ ለሃቅ ቆማሃልና እግዚኣብሄር ካንተ ጎን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አማራዬ እየሰማክ መሬትክን አንድ ክንድ ስንዝር እዳትለቅ ፋኖ የጀግናዎች ጀግና ወደፊት ✊
እውነት ብላሃል እናመሰግናለን
እዉነት ነዉ ፓለቲካ ማለት ቃላቱ ደሰ ባይልም ሸርሙጣነዉ ይባላል
እውነት ኤድመድ ለትግራይ ሕዝብ ማለት ለተገፋው ለተራበው ለተክፋው የቆምክ ነህ እግዚአቤሔር ይባሪክህ አንጀቴነው ያረስከው እድሜና ጤና ይስጥህ
ብጣዕሚ ዝገርም እዩ !!!!!!
I don't what to say, but I am glad we have to expose everything especially Getachew Keda lies
🫡 እኔ እኮ በምክናት በጣም የምወድህ ❤
የትግራይ ህዝብ እግዚአብሄር ይርዳህ🙏🥲Thank Edmond !
በመሳሪያ ሀይል ሰላምን ማምጣት እንደማይቻል ታይቷል።እውገትን ይዞ መነጋገር ተመራጭ ነው።የማንነት ጥያቄ የለባቸው አካባቢዎች ምላሽ በጦርነት ይሳካል ብዬ አላምንም።ለፌደራል ተጠሪ አድርጎ የተፈናቀሉ መልሶ ህዝቡ እንዲወስን ማድረግ አንድ አማራጭ ይመስለኛል።በጦርነት ፈልገህም ሳትፈልግም በርካታ ፍላጎቶች ስለሚፈጠሩ አደጋው ከባድ ነው።አቀነባብሮ እንደማውራት ቀላል አይሆንም።እውነትን ማግኘት ከባድ ነው።ፈጣሪ የትግራይን ህዝብ እና ምድር ከጦርነት ያርቀው።ይበቃል።
#ግምግምት የትግራይ እናቶችና ህፃናት ገዳይ እራሱ ነው!!
በታሪክ ይጠየቃል ቮድካም!!
በትክክል ሰላም አንዴት ነው የሚመጣው ትክክለኛ ጥያቄ ነው ግን
የነጌታቸው ፕሮፖጋንዳ ህወሓትን ኣጥፍቶ ለህዝቢ ትግራይ ረግጦ አኛ ያልንክ አየስማህ ተርግጠህ ኑር ማለታቸው ነው አንጂ ሰላም ኣንፈልግም ያለ የለም ህዝቢ ትግራይ ንቃ ኣስተውል ።
Edmond በርታ ብሮ
With the TPLF and TDF our Tigray in good hands.
MO TPLF. NO NO OLY GECH. IF YOU DONT LIKE GO TO ERITREA
እእምሮ ዘለዎ ከምዙይ እዩ ዝጥይቅ ዘሓትት ሰላም ኢና ንደለይ ሰላም ዝፀልእ ትግራዋይ የለን ግን ከመይ ኢላ ትምፃእ ታሰላም አብ ትሕቲ ፀላትሃ ኮይንካ ሰላም አይግነን ሰላም ሶኢኖም እኮ ተመዛበልቲ ተመሊሶም ይስደዱለው ፀላእትና ሰላም ክህብዎም እይካአሉን ከመይ እያ ታሰላም ትመፅእ?
ባንዳታት ትግራይ ከለው ህዝብናን መሬትና ክምለስ ሰላም ክረክብ አይክእልን ጉንብሕ ጉንብሕ ዝብላ ባንዳታት
የቡሩሃኑ ጅላና ጅልነት እውነትነት የትራይ እናቶች ሚሰኪኖች ደም ፈሶ ዝምእንደማይል እውነት ሲገለጥ እናመሰግናሃለን እንዲሁ ኢድማንድ እፈልጋሃለሁ እባክህ በሂወትህ ትልቅ ታሪክ እየሰራህ ነው። እየሰነድክነው! እንዲሁ እፈልጋሃለሁ ኣንዲት ደቂቃም በቂናት ለኔ በቅንነትህ ጠየኩህ
🙏🙏🙏👍👍👍👍👍💊💊💊💯
Nice idea....
እዚ ኢዩ እቲ ሓቂ ዝባንዳ ብልጽግና ብትግርኛ ሓሳዊጉሒላ ናይ አቡኡ ሽዋ ተገዛኢ የልግሰልና ብጣዓሚ ሓሳዊ ኢዩ ከመቡኡ ቻው
Ty as always
እድመንድየ የልብ አድርስ እድሜና ጤና ይስጥህ
ኤድመንድ እግዚአብሔርእድሜና ጤና ይስጥህ ግምት ለስልጣንና ለሆዳቸው ትግራይን ሽጥዋታል ህዝብ ፊት ሲቀርብ ግን የሕዝቡን የልብ ትርታ የሚነካ ነገር እየተናገረ ህዝቡን እያታለለ ልክ እንደ 4ኪሎው አረመኔነው አካሄዱ እኔ በበኩሌ እንዲህ ይዘቅጣል ብየ አስቤ አላውቅም ነበር ካሃዲ ነው የትግራይ ህዝብበራሱ ልጅችም ተክደዋል በአሁኑ ስዓት TDF ብቻ ነው የትግራይ ህዝብ ዋስትና እሱንም ግን እንዲዳክም በሰፊው እየተስራ ነው በአጠቃላይ ትግራይ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነው ያለችው sad
ዕድሜ ይስጥህ በትክክል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 God bless you dear brother ❤❤❤❤❤❤
Spot on Edmond!✔️✔️✔️
Edmon you are so smart. Can I tell you the truth? I wish you were the leader of Tigray get rid of those Banda Hodamzzzz
ኢድሞንዬ አድናቂህ ነኝ። ግን መንደርደሪያ ማጋነንና ማደነቅን አታብዛ።ቀጥታ ወደገደለው ይሁን። በነዚህ ላይ ጊዜ አትብላ።
❤❤❤❤❤🎉
የተከበርክ ለሃቅ የቆምክ ወንድምኣለም፡ እንኳን ያለፈው ያልነበርነው ታሪክ ትወውና የየእለቱ ተግባራት እንኳን በተተገበረው መንገድ ሳይሆን በተቃራኒው ሊሆን በሚፈልጉት የድራማ ድርሰት ሲደርሙት እያየንና እየሰማን ነው። ልክ እንደ የብርሃን ዘመን በጨለማ ዘመን፡ እንደ የጨለማ ዘመን በብርሃን ዘመን እንድሚቀያይሩት ሁሉ።🎉🎉🎉
አናመሰግናለን በደንብ አጋልጥ
Very true
ሰላም ጀግና አያና ኤድመን 💪💪💪💪
Your right brother ❤❤❤
ኤድመንድ ሰላም ሰላም
TPLF is right to defend their people and territory but the Ethiopian military never save tigraians
በጦርና ፖለቲካ ስትሸነፉ በዛፍና ኢሬቻ ማሳበብ ጀመራቹ:: 😅😅😅😅😅😅😅😅. Abichu has outsmarted your dumb brains.
👍👍👍👍👍👍👍👍
ዕውነት ነው። "የትግራይ መሬት እንመልሳለን: ሰላም ነው የምንፈልገው:የተፈናቀሉ ቤታቸው ይመለሱ ወዘተ በሁለቱም ወገን የሚደረግ ትርጉም የለሽ ዘፈን መሆኑ ሕዝቡ ገብቶታል። እንዳልከው ሰርተው ሲያሳዩ ሕዝብም ይመርጣቸዋል።ያልደፈረሰ አይጠራምና ለሕዝብ የሚሰራው ነጥሮ ይወጣል።
Tbarke 🎉❤🎉😂🎉😂
Chellelle
viva admond to the point
እውነት ነው ፋኖማ ከእስር ተዋግቶ አስፈትቶ ሸኝቶዋል
irrecha Dechassa minamin bahilachew new silezi bititewew yishalal. yerasachew pastor yingerachew.
Selam Edmondo hawey 🙏🏾 ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቦ ኤድመንድ የልብ አድሽ ነህ። በትክክል ጥያቄዎቹን ይመልሱ። አድማጭህ ከትግራይ ተራሮች።
ኤድመንድ እናመሰግንሀለን ለ ትግራይ ሕዝብ ለምታረገዉ ሁሉ፡ ብርሀኑ ይሄ የ ጅብ ፊት ቀኑን ይጠብ ለ3ኛ ጊዜ እስኪማረክ
The moment of truth prevail 😢😢😢😢😢😢😢😢
ኤዶም ይህ ሁሉ ድንፋታ ምንድን ነው ?
አማራ ክልል የሕወሓት ወታደሮች ዩኒቨርሲቲዎችን ፣ ፋብርካዎችን ፣ የግለሰብ ሱቆችን ፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛዎችን ፣ ሆስፒታሎችን ዘርፈው የተረፈውን አውድመው የሄዱት መብት አላቸው ማለት ነው ?
security is consumer
it needs a lot of support
Getachew Reda is better than the whole Tigrai elites .
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በኢትዮጵያ ትግራይ ላይ ለተፈጸመው ጆኖሳይድ ቀን ይብዛም ይነስም ፍርድ ላይ ትቀርባላችሁ
አማራን: እ ንዲበላ:!ያሳዳ ጋችሁት:ያ በ ደው:ኦ ሮሞማው:ዉሻ: first bite the master TPLF then now it is eating the Amhara. The mad Oromoma are eating the northern Ethiopian. How we get here ? The little TPLF oppressed the Amhara and introduced the constitution. Today this constitution hurt the minority Tigray people more than Amhara. When TPLF was on power, it was ok for TPLF and Tigray people. Now , where the TIGRAY people can go other part of Ethiopia other than Addis? What the Tigrian benefits from this constitution?
የ ትግራይ :ህዝብ : ምንአ ተረፈ?
TPLF for the last 50’years what benefit the Tigrian people?
Democracy?
Freedom of speech? No
Freedom of Assembly? No?
What the TIgray people benefit?
Nothing
ኢትዮጵያ ታስከፍላለ ማፈርይ እኒ ይልኩት ብቻ ልክ የምቆርሱት እኒ ልባርክላቹ እኒ ቅዱስ ካለ እኔ አገር የለም እያለ 50ዓ የኖረኩት
እኒን አምልኩ ህወሓት ጫንቃ
ላይ ተሸክመ ስለ ኢትዮጵያ ወጋ ማስከፈል አፍእን ሞልተ ታወራለክ
ቢገባክ አጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ
በዚ ሰዓት ወጋ እየከፈለ ነው አውን ደሞ ከኢርትራ ጋር ሊላ ወጋ
የሚይሰከፍል ልክ እንደሚሊሊኩ ታሪክ
ኦሮሞ እና አማራ እንደሚባላው ኢርትራ እና ትግራይ ,አማራ በማይባራ ጦርነት
ይገባሉ ለዚህም ቁሰልክን የሚነካ አውልት እየተከሉል ነው ሞንም ሆን ምንም በተዘጋጀል አጀንዳ እሪ አትበል
መክላከያችንም ላይ የተሰራውን ግፍ እንጠይቃለን በደለኞ ሁሉ ቅጣቱን ማግኝት አለበት👌
@@ethiopahagera8861 ያንተ መከላከያ ሰይጣን ገዳይ የዱር አራዊት ሰብሰብ አለም ያወቀው ጀኖሳይድ መፈጸሙን አሁንም በየቦታው እየተንጠባጠበ ያለ ወራዳ ሰራዊት ነው በቅርቡም መፍረሱ አይቀርም!
🙏🙏🙏
ስም ፀውዕ ሓደ ዓይነ ስውር ቴድሮስ ወዲ መቐለዝምሕርሕር ወዲ መቐለ ሪኦት አምላኺ ምኒልክ ወያነ ክጠፍእ አለዎ ዝበለ ሰብ ኢዩ ሎሚ ድማ ትግርኛ ኾይኑ መጺኡ ጉሒላ ካልኦት ውን ካልእ መዓልቲ ክበካ ኢየ
ብሐቂ ብሐቂ ጀግና
ኣይ ጌታቸው በቃ የትግራይ ሰራዊት እኔን ካልደገፍክኝ ብሎነው ለካ ልብስና ምግብ ሲቆርጥላቸው የነበረ
ኤድመንድዬ መዓር አፉ 😂😂😂😂 የወፍጮ ቤት በግ መስለህ ተመቸችኝ❤❤❤😂😂😂😂😂😂 love ❤ you Brother!
በሀላዊ ጭፈራ ቢቀር ይሻላል
ትክክል
Getachew is dranker and band.ጌታ እየሱስ ይፍረድብት የስንቱቤት ሕዝብ ወጣቶች አስገድልሕ እግዚአብሔር ይፍረድብሕ።
ሰላም ኤድመንድ ሓወይ❤❤❤
ጠ/ሚንስቴር ለመሆን የአማራ ይሁንታ ለማግኘት የትግራይ መሬት የሰጡ የጊዜው በለግዜዎች ወደ ልባቹ ተመለሱ።
❤❤❤
ወንድም ኤድሞንድ ጉድእኮ ነው ይሄ የደርግ ወታደር ሙርከኛ በወያነ ነፃ ወጥቶ ኣምነውት ጀነራል ኣድርሰው በሃላፊነት የመደቡት ጓዶቹ ኣስገድሎ ባልዋለበት የፊልድማርሻል መኣረግ በመለጠፍ ያለኣቅሙ እታማዦር በመሆን ለ 27 ኣመት የእድገትና የሰላም ጉዞ ወደየመገዳደል ኣልኬዳማ ቀይረውታል። ያለኣግባብ የገፋ ሁሉ በእግዚኣብሄር ይፈዳል፡ የእጁን ያገኛል።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ethiopian government abbey Ahmed Ali and his godfather Eritrean criminals still they are to protect each other general said excuse weyaney tigray TPLF one thing Ethiopian government abbey Ahmed Ali and his godfather Eritrean criminals killers they have to know something about tigray people weyaney tigray TPLF means a father mather sister daughter son family grandfather grandmother wife husband original weyaney tigray TPLF free independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF 💪💪💪
#OnlyOneTPLF.
መሳሪያ ፍቱ የኔ ሰላም እንደሚመጣ ተየለችው
አይ ኢድሞን !! የደብሪፅ ጭፍን ደጋፊ ሆነህ ቀረህ በቃ ? የት ይድርሳል የተባለ ዛፍ ቀበሌ ቆረጠው አሉ !!!!! ምንም ሳታጣራ ከአንድ ወገን ሰምተህ ጌችን ሌባ ደብሪፅን ጀግና ማለትህ በጣም ስህተት ነው።ሁላችን የምንፈልገው ፍትሃዊ ሰው እንዲያሸንፍ ብቻ ነው ።አሁን ላይ ግን በሁለቱም በኩል ከባባድ ስህተቶች ውሸት እተፈፀመ ነው ።ሁሉም ሰክረዋል የሚንገሩት በሙሉ አስደንጋጭ ነው።በጥላቻ ንግግር አጠገቡን ።አንተ ግን እንደ ባለ አእምሮ ማሰብ ይኖርብሃል።ለምን ተጣሉ ? ጠቡስ መቼ ተጀመረ ? ግምግማን ለምን ማድረግ አልቻሉም? የደብሪፅ ደጋፊ ማነው ? የጌችስ ድጋፍ ማነው? ፃድቃን ማነው ?መልቲ ሚሊዮነር ሆኖ ሳለ ምን ፈልጎ በረሃ ገባ?ከአብይ ጋር ጠብ አልነበረውም ግን በትግራይ ከመጥህ አልደራደርም ብሎ መልሶለት ነው ትግራይ ውስጥ የቀረው እንጂ ቀጥ ብሎ ወጥቶ በሰላም አሜሪካ መኖር ይችል ነበር ? የሚሉትን ጥያቄዎች መጠየቅ አለብህ።ደብሪፅ በድሮ ታጋዮች ይደገፋል ።ጌች ደግሞ በተማሩ ተጋሩ ድጋፍ አለው።
Zalanbessa, Erob is ERITREA. For one reason they are better of in Eritreans hand than woyane
🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታቹው እረዳ ከሞት ከመጥፋት አድኖናል ትግራይ ከመጥፋቷ በፊት ጌታቸው ነፍስ ዘርቶብናል
TPLF FOR LIFE 😢😢😢😢😢😢😢TRUTH ALWAYS BEHIND FALSE PROMISES OF MARSHALL GENERAL JULLA WORD 😢😢😢😢
🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉❤
ዋኔው ተጠያቄ ጌታቸው ሠካራሙ ነው
Ante denkoro mehayem shaybia sele aremenew issayas ena arawit serawite Eirtiya tenager🐖🐷🦓🍴🍽🧉🏺🫙🍷🍼🥛☕️🫖🫖🍵🍶
Esayas hero game is over.
አሁንየሚናዘዙትከኤርትራጋርቅሬታስላላቸውትግራይንከሌላጋርለማጋጨትነው
💯 💯 💯 💯 💯 💯
ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለምድራችን ይሁን ❤🙏🙏🙏
Gutachew Reda is hero who fought all the way Molato is abandoned Eritrea
Tegaru tewegaru Teguarat Komalat
Meles Zenawe eko yetemareku yederg wetaderoch yemishom lenate gobez meri new
Yes beulu bota yalew .debelalkahew yebalu below new
Edmond! አሁን በቅርብ ጊዜ ሻእቢያ ምላሹን ይሰጣል ይሄም ለኛ ጥሩ አጋጣሚ ነው እርስ በራሳቸው መወነጃጀል ይጀምራሉ የፈፀሙት ጭፍጨፋ ዘረፋ ዕውነቷን ማውጣ ይጀመራ እኛ መሠነድ መጀመር አለብን