What I love about this man is his openness to tell what other people are afraid to tell. Besides, he has the right attitude to handle any situation despite it makes him to sacrifice a lot. He is such a loveable person with character and utter boldness to express his views in spite of the piles of stones that could be thrown at him. May God bless you Gash Bekele. Lots of love and respect to you sir!
Gash Beke, I have been emotionally touched and i can see that there is an immortal love in you to take all the blame on you. May God Almighty provide you ti
Gash Beke, I know you while I was teenage and didn’t know all this way long. My reflection is how you were strong enough that you handled all the ministries and impacts despite this hilarious challenge! You are iconic and the other side example that testified the Lord alone guided, provided and protected you! I see that your wellbeing is great enough both inside out with transcended knowledge, ministry and selflessness! I definitely shared the purpose of God in your life as the way it is! Brother & Sister Don’t feel sorry for him but maybe for yourself if you’re amongst in the traps of purposeless marriages with zero or negative outcomes! Marriage is not success by itself until we found out it’s complement of the blue print beyond biological multiplicity,even though this also a challenge for some of you! Gashe Beke, Much of Love and Blessings abundantly! 2 You lived a life worth living❤
Gash Bekie! I believe and trust things may still change. We have seen it happening in tht Etiye Truye and Gash Girmay (Getayawkal's) after so many years. Their story at one point relates somehow with yours and as we know it theirs ended beautifully. God can do the same with yours!!! Thanks a lot for this honest testimony which K always wanted to hear directly from your mouth. You are a father to this generation and I benefited a lot from your teachings in the past.
Gash Bekele 1) shared his experience truthfully 2) Never wanted to divorce and not encouraging divorce 3) Never blamed his wife but himself 4)still not married. 5) we have to learn a great lesson.. from our wonderful spiritual father and prophetic teacher in our time.
Gashe Beak I Read your book but still love to listen i love Gene and gashe beka . it's ok we will warship Jesus together when we go Haven God bless you
This story is familiar with the prodigal son story / the prodigal wife Luke 15:11-32. I hope and pray God put you two back together in the Mighty name of Jesus Christ of Nazareth I pray. Peace ✌🏾
I listen your conversation I respect you you can be my father but thcomment that you giving about orthodox when you said you are orthodox and but you don’t know God that means People that Orthodox religion they don’t know God they don’t know how to pray To God I need explanation for this please
There are so many ways that orthodox religious people believe in other than the true God. Because they have no enough knowledge about God but they know more about like Abuye or tsadkane Mariam .......so on ....so, they cant know properly the true God. It is all about what he wanted to say. only Jesus is the way John 14 ; 6
ሰው ሲተው የማይተው ጌታ ከእርስዎ ጋር ስለሆነ ስሙ ይባረክ ጌታ ዕድሜ እና ፀጋን እንድሰጥዎ ፀሎቴ ነው 😭😭
መጋቢ በቀለ ወ/ኪዳን ወንጌልን ላለፈውና አሁን ላለው ትውልድ በቅንነት በመንፈሳዊ መረዳት ያገለገለ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው!!እድሜና ጤናን ረጅም ዘመንን ተመኘን!!
ይገርማል ይህ ምስክርነት የኔን ህይወት እንድመረምር እረድቶኛል እኔ እና ባለቤቴ አስር አመት በትዳር ቆይተናል አንድ ወንድ ልጅ አለን አብረን:: ግን አሜሪካን ከመጣው በዋላ ሁሌ እንለያይ እለዋለሁ ምክንያቱም ስራ ስራ ነው ምለው እሱ ግን ሁል ግዜ መጽሀፍ ቅዱስ ነው ሚያነበው ። አሁን ግን አንድ ነገር ተረዳው አሜሪካን መኖሬ አይኔን አውሮ ባክኜ እንዳልቀር ጥሩ የሆነውን በረከቴን እንዳላጣ ተግቼ ጸልያለሁ እግዚያብሄር ጣልቃ እንዲገባ :: የምድርን ትቼ የሰማዩን ብቻ አስባለሁ እግዚያብሄር ይባርኮት።
Amen yene ehete
Tedar Tiru new , ebakesh chegerochen openly tenegageru
Stay blessed
አሜን!!
በጣም የሚገርም ኢንተርቪው ነው በኣጋጣሚ ሁለቱንም ኣውቃቸዋለሁ፤ በተለይ ገነትን ፤ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው ከመጋቢ በቀለም ጋር የመጽሀፍ ቅዱስ ጥናት ኣብሬ ተካፍዮኣለሁ ፤ መለያየታቸው ሁል ጊዜ የብዙ ሰው ጥያቄ ነበር ፤ በኔ ግምት ኣንድ ቀን ኣብረው ይሆኑ ይሆናል የሚል ግምት ኣለኝ
የኔ አባት ጋሽ በቄ ይህን በመስማቴ በጣም አዝኛለሁ😭😭😭 በጣም የምወዶት አባት ኖት ግን እስካ አሁን እሷም ከላገባች የቀራችሁን ዘመን አብሮ ብትጨርሱ ደስ ይለኛል።
ጋሽ በቄ በጣም የምወድህ የማከብርህ አባቴ ነህ ብዙ ተምሬብሃለሁ ዘመንህ ይባረክ
ጋሽ በቄ ድንቅ ሰው ፡ከእርሶ ህይወት ብዙ ተምርያለው፤ጌታ እድሉን ቢሰጠኝ ከእግሮህ ስር ቁጭ ብዬ ብማር እወዳለው፤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው
ጋሽ በቄ እወድሃለሁ ፤ጌታ እግዚአበሔር በሰማያዊ በምድራዊ ባርኮአል ፤ በልዩነት በአላማ ለአላማው የተጠራህ የተደልክ ባለጸጋ አከፋፋይ በመሆን ለብዙሃን በቃልና በሕይወት ትርፋማ ሕይወት እንድትኖር ለምድራችን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን !እድለኛ ነህ፤ እግዚአብሔር ብቻውን ከበቂ በላይ ነው ፤ሮሜ 8፥28_29,መዝ 34፥19(የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው ግን እግዚአብሔር ከሁሉም ያድናቸዋል ) ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።በኢየሱስ ስም ፤አሜን !
ጋሽ በቄ እግዚአብሄር ይባርኮዎት በብዙ ትህትና በብዙ ፍቅር በብዙጥንቃቄ ስለህወትዎት፡ስለአገልግሎትዎት ስላካፈሉን ጌታ ዘመኖዎትን ይባርክ ።
እጅግ በጣም ፅናት የተሞላበት ምስክርነት እና የምገሪም ፅናትና እምነት ጌታ ይባሪኮት በዘመኖት።
አባታችን ፖስተር በቀለ ሰው ቢተው ፈጽሞ የማይተዎው ማትረፊያ እየሱስ ብቻ ነው እንኩዋን የእየሱስ አብሮነት አልተለዬት አይዞት🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ❤️❤️❤️
ጋሽ በቄ ቀሪው ዘመንህ በአባቶችና በልጆች መካከል የፈረሰውን ድልድይ ጠጋኝና አገናኝ ስለሆንክ ተባረክ። (ሚልክያስ 4፥6)
ጋሽ ፖስተር በቅዬ በጣም ነው ምወዶት ጌታ ይባርኮት፡ እግዚአብሄር መልካም ነው።
What I love about this man is his openness to tell what other people are afraid to tell. Besides, he has the right attitude to handle any situation despite it makes him to sacrifice a lot. He is such a loveable person with character and utter boldness to express his views in spite of the piles of stones that could be thrown at him. May God bless you Gash Bekele. Lots of love and respect to you sir!
ጋሽ በቄ የኔ አባት የህይወት ምስክርነቶን ስሰማ ውስጤ ተረበሸ ግን እግዚአብሔር ሳያውቀው የሆነ ነገር የለም ያሉትም እውነት ነው። የሚበልጠውን የህወትን መንገድ እግዚአብሔር በባለቤቶ ምክንያት አድርጎ ወደ ህይወቶት መጣና አዳኖት ተመስገን። እግዚአብሔር አዋቂ ነው። ❤️🙏🕊
Wow Gash Beke God Bless your time. ለእግዚአብሔር ያለዎት ልብ እጅግ የሚገርም ነው፡፡ ደግሞ የትውልድ አገሬ ሰው መሆንዎን ስሰማ ደግሞ እጅግ ደስ አለኝ፡፡ከዚህ የህይወት ምስክርነትዎ እጅግ የሚደንቅ ጥንካሬን ተምሬያለሁ፡፡ ሁሉንም የሚያውቅ እግዚአብሔር ነው፡፡ በሃሳቡ ጌታ ትክክል ነው፡፡ እርስዎ የብዙ ልጆች አባት እንዲሆኑ ግን ጌታ መልካምን ነገር ደግሞ በአገልግሎትዎ አድርጓል፡፡ ብዙዎችን ወደ ጌታ የማረከ ማንነት ሕይወት ኖረዋል፡፡ ቀሪ ዘመንዎን እጅግ አብዝቶ ይባርክ::
ጌታ ሆይ አንተ ድንቅ ብቻ ነክ ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥልን
የኔ አባት እንዴት ደስ ትላለህ ተባረክ።
Gash Beke, I have been emotionally touched and i can see that there is an immortal love in you to take all the blame on you. May God Almighty provide you ti
ጋሸ በቄ ታሪክህ መሳጭ ነው።
ልክ እንዳተው ተመሳሳይ ታሪክ የለኝ ሰው ሰለሆኩ በጣም ነው
የገረመኝ። የሰው ልጅ በሕይቱ
በዙ ገጠመኝ አለውና ይህን ሀሳብ
ለመጨው ለአተም ለባለቤትህ
ጌታ የባርካችሁ።
It is amazing story! God bless you pastor Bekele and Evangelical tv crew.
ጋሽ በቄ የተባረከ የአገልግሎት አለህ እንድ አባት እንደ ወንድም ቅንነት የሞላበት በእግዚአሔር ቃል የታጨቀ ምክርህና የአገልግሎትህ ተካፋይ ነኝ አሁንም የሰጠኽው ምስክርነት በጣም ጥንቃቄ የተሞላበት በትዳርህ ዙሪያ የነበረውን ታሪክ አካፍልኽናል ጌታ ዘመንህን ይባርክ በልቤ ያለውን ቃል ልናገርና ልጨርስ ካሌብ ለኢያሱ “አሁንም፥ እነሆ፥ እግዚአብሔር ለሙሴ ይህን ቃል ከተናገረ በኋላ፥ እስራኤል በምድረ በዳ ሲዞሩ፥ እርሱ እንደ ተናገረኝ እግዚአብሔር እነዚህን አርባ አምስት ዓመት በሕይወት አኖረኝ፤ አሁንም፥ እነሆ፥ ለእኔ ዛሬ ሰማንያ አምስት ዓመት ሆነኝ : ሙሴም በላከኝ ጊዜ እንደ ነበርሁ፥ ዛሬ ጕልበታም ነኝ፤ ጕልበቴም በዚያን ጊዜ እንደ ነበረ፥ እንዲሁ ዛሬ ለመዋጋት ለመውጣትም ለመግባትም ጉልበቴ ያው ነው “ ኢያሱ14:10-11
Gash Beke,
I know you while I was teenage and didn’t know all this way long.
My reflection is how you were strong enough that you handled all the ministries and impacts despite this hilarious challenge!
You are iconic and the other side example that testified the Lord alone guided, provided and protected you!
I see that your wellbeing is great enough both inside out with transcended knowledge, ministry and selflessness!
I definitely shared the purpose of God in your life as the way it is!
Brother & Sister
Don’t feel sorry for him but maybe for yourself if you’re amongst in the traps of purposeless marriages with zero or negative outcomes! Marriage is not success by itself until we found out it’s complement of the blue print beyond biological multiplicity,even though this also a challenge for some of you!
Gashe Beke,
Much of Love and Blessings abundantly!
2
You lived a life worth living❤
Gash Bekie!
I believe and trust things may still change. We have seen it happening in tht Etiye Truye and Gash Girmay (Getayawkal's) after so many years. Their story at one point relates somehow with yours and as we know it theirs ended beautifully.
God can do the same with yours!!!
Thanks a lot for this honest testimony which K always wanted to hear directly from your mouth.
You are a father to this generation and I benefited a lot from your teachings in the past.
Gash Bekele 1) shared his experience truthfully 2) Never wanted to divorce and not encouraging divorce 3) Never blamed his wife but himself 4)still not married. 5) we have to learn a great lesson.. from our wonderful spiritual father and prophetic teacher in our time.
Well said brother
God bless you brother
@@salemlealem618 God bless you more!!!
አባቴ እግዝአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ አዝኛለው ም ብዙ ነገር ተምሬበታለው እውነት እግዚአብሔር ሀያል አምላክ ነው
Gashe Beak I Read your book but still love to listen i love Gene and gashe beka . it's ok we will warship Jesus together when we go Haven God bless you
ጋሽ በቀለ ተባረክ መልካም ሰው
Gash Beke bewnet betam enamesegnalen , Egziabher Amlak qeri zemenwon ybark 🙏🏾 enwedwotalen ❤️
ጌታ ይባርክህ ከበደ (ከባሌ)
Gash Bekele - you are a great person. I wish you many more years of blessing into your life.
God bleas you, amazing testimony
wow i love our great father. ከ ሌልቱ ስንት ሰዓት ነው" የሚለውን መጽሐፍ መቸም አልረሳውም ፡፡ መጽሐፋ ግን አሁን ታትሞ ብበተንና ሰው ብያነበው መልካም ነው ጋሼ
ጋሽ በቀ በጣም የምወዶትና የማክብሮት የእግዚአብሔር ሰው ኖት ይህንንም ምስክርነት ስሰጡ እግዚአብሔርን በማክበርና በመፍራት ነው ምስክርነት የሰጡትና የእግዚአብሔር ስም እንዳይሰደብ ብሎ ነዉ ግን አንድ ነገር ማለፍ ያልቻሉኩበት እሷም ሆነች በቤተሰቦቿ ሁሉም ብወሰኑትም አብራቸው እስከመጨረሻው እንድትኖሩ ፈቃዱ ብሆን የማንንም ውሳኔ ጥሶ እግዚአብሔር የማኖር ሃይል አለው። ምክንያቱም ቃል ሳይገቡ የተጋቡት ወላጆቻችን እና ዛሬም በኛም ዘመን በከባድ ሁኔታ የማይቻለውን የስንቶቹን ቤተሰብ አኑሯቸዋል መስሎት።ምናልባት የእሪሶ ለዝ ዘመን ክሪስቲያን ምሳሌ እንደሆን ሆኖ ይሆናል እንጂ እርሶን ለመሰሉ ታማኝ አገልጋይ እግዚአብሔር አቅቶት አይደለም የማንም ውሳኔ ጌታን አይዘውም ነገር ሁሉ ለቦጎ ነው ተለይቶ ምን በጎ አለ ልትል ትችላለህ ይህ እንዳይሆን በሞትም ልለያይ ይችል ነበር እንዲህ አይነት ለጌታ የወሰኑት ለኛ ለትምህርት ያለ ዝሙት ሌላ ትዳር መመስረት የእግዚአብሔር ቃል ስለማይፈቅድ
What a touching life story God bless both of you hope you guys agree and be together again ut maybe hard but nothing impossible in God's eyes
Thank you
ልብ ይነካል በጣም ባይሆን ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ጋሽ በቄ ለሰማነውም ፀጋን ይጨምርልን በትዳር አብሮ መዝለቅ ብዙ ውጣ ውረድ አለው ራስን በማሸነፍ ብዙውን ችግር ማለፍ ይቻላል
ጋሽ በቄ ጌታ ይባርኮት፥ እወድዎታለሁ
I read the book......GBU be ewonet eysusen asayetehegnale be hiwote
ጌታ ከርስዎ ጋር ይሁን.
Father bring them together plz let them be together
God bless you. Gash Beke
የምታገለግሉት ጌታ እየሱስ መልሶ ያጣምራችሁ ::ግን ሁሌ የማይለይ ስጦታ ሰታወታለች
👉👉👉👉ጌታ እየሱስን ::🙏🙏🙏
This story is familiar with the prodigal son story / the prodigal wife Luke 15:11-32. I hope and pray God put you two back together in the Mighty name of Jesus Christ of Nazareth I pray. Peace ✌🏾
We love pastor Bekele
ልብ ይነካል በጣም:: እምባዬ ነው የመጣው:: እግዚአብሄር ይባርኮት ይጠብቆት እምባዎትን ያብስ::
አሜን
አሁንም ይህ ምዕራፍ አልተዘጋም ግን እኛ እንጸልያለን እግዚአብሔር እንዴት እንደምሰራ አናውቅምና ተስፋ አንቆርጥም
ጃንደረባ ኖት። እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!!!
ጋሸ በቄ እዉነትም የተኖረ ክርስትና ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ።
God bless your ❤❤❤
GASHE BEKELE God bless you
ጋሼ በኬ እባክህን አባቴ በባህላችንም እኮ ወንድ ልጅ እባክሽን ብሎ ሲለምን ነው የሚያምረው ስለዚህእባክህን እባክህን እንደገና ጠይካትና እንደገና ልእኛም ለጎታም ደስታ ሁንልን !!እባክህን .................ንንንንንንን
Thanks ጋሽ በቄ
በጣም መስማት የምፈልገው
አቤት ! የእግዚአብሔር ፀጋ
it touches at my heart!
ጋሽ በቄ ጌታ ይባርክህ ቀሪው ዘመንህ አሁንም ለብዙዎች በረከት ይሁን!
እምቢ ለሰው ችግር የለም:: ለእግዚአብሔር ድምፅ አለመታዘዝ ግን ::????እግዚአብሔር ከርሰዎ ጋር ነው :🙏🙏🙏
O! Gad it is very touched story!
Melkam Genna. Happy New year Pastor...
እግዚአብሔር ይባርኳት
መለያየታችው በጣም ያሳዝናል በጌታ ሆናችው ይከብዳል :: ይህን ያህል ትስስር ኖሯችው ::
የተፋቱበት ምክንያት ግልጽ አላረጉትም ሁሉንም መግለጽ ባያስፈልግም አንድ ለሰዉ መንገር የማይፈልጉት ችግር አለ በርግጥ እሳቸዉ አብረዉ መኖር ፈልገዉ ነበር. ያሁኑ ትዉልድ ቢሆን እንኩዋን እንዲህ ሊለምን ወጡ ቀጠነ ብሎ ተፋቶ ሊላ ያገባል የድሮዉም በዛ የአሁኑም ተዛዛ
Blessed u are blessed
So sad story, may God give his strength.
እኔ ደሞ የምለው ቢኖር እሷ ካላገበች ቢያንስ የሚያስታርቅ ሰው ቢኖር መልካም ነው
Geta bahulu melikam naw❤
ጋሽ በቄ ቀሪህ ዘመኖትን ጌታ ይባርክ።
ከሰማሁት ምስክርነት ተነስቼ ምንአልባት የትዳራችሁ ችግር አብራችሁ ልጅ መውልድ አለመቻላችሁና በቂ ገንዘብ አለማግኘታችሁ ይሆን ?
Ye balebitehne selke lakelge ebakehene 🙏
sometimes we lose what we eagerly look forward to
P.Beka Geta yebark anbebyalhu hywetan yenkawu tark newu . Asedenak heywet newu. Telke sewu ye hunet yetnor kersetna.
ይሁዳም እኮ ተከታይ ነበር ነገር ግን አርስዎ እግዚአብሔር ከድተው የእግዚአብሔር ፍጡር ህዝብ ከነዳኒኤል ክብረት ጭፍጬፋ ያወጁ ጋሻ አጃግሬ መህንዎት በጣም ያሳዝናል
የእግዚአብሔ መልካምነት ሁል ያለ ነው
Eufffff Gash beke Weste new yetelawesew .geta melkam new
Lij alemewled lebizu tidar mefres miknyat new, lelaw degmo genzeb new EGZIABHER yigesetsew AMEN!!! Gin beserg endetegabachu giltse alhonelignem!😔
ብዙ ተምሬአለሁ ጋሽ በቄ ከእርሶ
" በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ። ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ።"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:1-2)
ትልቁ መንፈሳዊነት ከሰዎች ጋር በፍቅር እስከ መጨረሻው መዝለቅ ነው የፍቅር ባለቤት በፍቅር የሚገለፅ መንፈሳዊትን ያድለን ጋሽ በቄ ከተናገሩት ነገር በእርስዎ ላይ የፍቅርን ባህርያት ለመታዘብ ችያለሁ
" ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም፤ ትንቢት ቢሆን ግን ይሻራል፤ ልሳኖች ቢሆኑ ይቀራሉ፤ እውቀትም ቢሆን ይሻራል።"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:8)
Pastor you are awesome
ጋሽ በቄ ምን ያህል ጨዋ ሰው እንደሆንክ ባለቤትህ ገነትም ምን ያህል ትልቅ ሰው እንደሆነች ማየት ይቻላል ተለያይታቹ እንኳን በጨዋነት ነው ስለእርሷ የምትናገረው ደግሞም ተስማምተን ነው የምትላቸው ብዙ ነገሮችን ሰምቻለው። እግዚአብሔር የፈቀደው ሁሉ ሆነ። አንተ መልካም አገልጋይ ነህ የእግዚአብሔር ጸጋ ከአንተ ጋር ይሁን።
I listen your conversation I respect you you can be my father but thcomment that you giving about orthodox when you said you are orthodox and but you don’t know God that means People that Orthodox religion they don’t know God they don’t know how to pray To God I need explanation for this please
There are so many ways that orthodox religious people believe in other than the true God. Because they have no enough knowledge about God but they know more about like Abuye or tsadkane Mariam .......so on ....so, they cant know properly the true God. It is all about what he wanted to say. only Jesus is the way John 14 ; 6
Egziabeher hulun awaki new gash beke keri zemenwo yibarek.
This story sound like the prodigal wife is going back to her husband I pray. God help us.
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉልን::
Watch "ESAT ENA WOHA እሳትና ዉሀ" on UA-cam
ua-cam.com/channels/AHlrjS2Ee3ZSe3Y5Ef3j7w.html
Ewnetenga yegzabhare sewu
Semeseker enkuan yegeta Mogese
Besu Laye yetayal !!!!!!🔔🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🔈🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🔈🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
ጋሽ በኬ እባክህን አባቴ
It’s so sad
😥😥😥😥
If god well she wll came
ውይ ጋሽበቄ የሚያሳን ታሪክ
sad reality in life- divorce!
አንተ ፡ የምታደርገው ፡ ሁሉ ፡ ለመኖር ፡ ብለህ ፡ ነው ፡ አንጂ ፡ አሁንም ፡ ኤይቲኤስ ፡ ነህ ፡ እምቢ ፡ ብለህ ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ንሰሀ ፡ ብትገባና ፡ በእግዚአብሔር ፡ ፊት ፡ አንተነትህን ፡ ብታዋርድ ፡ ይሻላሀል ፡ እንዚአብሔርን ፡ በመለፍለፋችን ፡ በዛት ፡ ልናታለው ፡ አንችልም ፡ እሱ ፡ ሰው ፡ አይደለምና
If god well she came
Beka Getan meketel gid new tiyakem bimelesem bayemelesem! Sorry gash beke
ኪኪኪኪኪኪኪ ሀይማኖትን ክዶ፣ ማንም ያላስተማሮትን ሀይማኖት ተከትሎ ድሮስ እግዚአብሔር የሌለበት ትዳር ሊሰምር ነው።😅
ይሄ ሰነፍ ሽማግሌ አባታችን ሆይ ፀሎት እስከዛሬ ደጋግመን ሲንፀልይ ድግምት ነው ማለት ነው ? የበታችነቱን ሲገልፅ አያችሁት? የፀሎቱ አድራሻና ኮንቴንቱ ነው መታየት ያለበት የዳዊትን ፀሎት ደጋግመን የምፀልየው እንደ መመሪያች መማሪያችን እንጂ ለሰይጣን ውዳሴ ራሱ ንጉስ ዳዊትም እኛም እንደግምም
አልተረዳኻቸው:: ከራሴ በራሴ ህሳብ ፀልዬ አላውቅም:: የተፃፉ ፀሎቶችን መድገም ነበር ስራዬ ነው ያሉት:: በጣም ጨዋ የጨዋ ቤተሰብ ናቸው እና አንተ እንደተረዳኸው አይነት ሰውም አይደሉም:: አትቸኩል ወንድሜ::
SIDIB BICHA
እንደመሰለኝ ሰውየው ያወሩት ከዛ በፊት የፀሎት መፅሃፍትን መደጋገሙን ነው ድግምት ያሉት ጥንቆላ ለማለት አይመስለኝም ያን ቀን ግን ያልተፃፈ የማይደገም ከልብ የመነጨ ንግግር አደረግኩ ለእግዚአብሔር ለማለት ነው