ጣልቃ እየጋባ መጋቢ በቀለ ወልደኪዳን ክፍል 3 | EVANGELICAL TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 30

  • @te0B
    @te0B 2 роки тому

    ጌታ ሆይ ለጋሼ ዕድሜ ጨምርለት፤ ጌታ ሆይ በብዙ አጽናናው፤ ቅዱስ ሆይ ደግፈውም! አበርታውም፤ ክብር ላንተ ይሁን፤ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም አሜን፤

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 3 роки тому

    Gash Bekye Geta ፀጋና ረጅም እድሜ ይጨምርልህ ። ሁሌም በረከት ነህ። የመንፈስ ቅዱስ ወዳጅ ነህ ። የተትረፈረፈ ሀይል ይሙላህ። ታላቅ ትህትና ያለህና ትህትናን ከህይወትህ እንድንማር አድርገኽናል ። we love u

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 4 роки тому +5

    ጋሽ በቄ የማይጠገቡ የእውቀት ማህደር ናቸው እረጅም እድሜ በፀጋም ላይ ፀጋ ተጨምሮ ይብዛሎት...ክብሩ ሁሉ ለዚህ ሸክላ ሰሪ ይሁንለት፤

  • @solomonnunumamo9744
    @solomonnunumamo9744 4 роки тому +3

    ጋሽ በቄ በጣም ነው የምወዶት፡በሚናገሩት ሁሉ እማራለሁ እባረካለሁም፡
    ጌታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።
    አሜን

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 4 роки тому +1

      እውነት ነው ለሁላችንም የሚጠቅም አስደናቂ እውቀትና በረከት የሚሰጡ ልዩ የጌታ ባርያ ናቸው፤

  • @SamuelTecle
    @SamuelTecle 3 роки тому +2

    Beloved man of God 💞💞💞💞🖐🖐

  • @ሃሊሉያቲቪ
    @ሃሊሉያቲቪ 4 роки тому +3

    በጣም የምውደው የሚያከብረ ሰው ፓስተር በቄ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 роки тому +1

    ጋሽ በቄ አገላፅዎ በጣም ያስደስታል እውነቱን የሚናገሩ ኖት በጣም የምትወደዱ አባት ኖት እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ጋሼ
    ብዙ ተማርኩበት 😇🙏🏽

  • @mimitadesse8768
    @mimitadesse8768 4 роки тому +1

    Thank God for people like Gash Beke. In this world full of doubts, I can 100% testify that he is the only living testimony I know who has lived the life of Christ. Gash Beke, thank you for being part of our lives.

  • @tinadagne8580
    @tinadagne8580 4 роки тому

    Ur strong pastor Bekele God bless your life

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 3 роки тому +3

    ♦️ፓስተር በቄ ልዩ የወንጌል መልዕክተኛ አባታችን ናቸው::
    ♦️እጅግ በጣም ጥንቁቅ የእግዚአብሔር ሰው ናቸው:: በጣም ነው የሚወዳቸው‼️

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 Рік тому +1

    ፓስተር በቄ በብቸኝነት ጊዜ በውጭ ሀገር ስኖር ያንተ ስብከት ለኔ መፅናናትን ሰቶኛልና አመሰግናለሁ አግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏ww🙏🙏🙏

  • @bogaletadesse8687
    @bogaletadesse8687 4 роки тому +1

    Gash Bekele,
    You are a living testimony. We love you always!
    Glory to the Highest God!
    Thank you for sharing your amazing life testimony.
    You are greatly blessed!

  • @hiwotkifle3736
    @hiwotkifle3736 3 роки тому +1

    God bless you

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 4 роки тому +1

    May God bless you pastor Bekele, you are exemplary.

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 3 роки тому

    Gesh Beke zamanot yeberek!!
    That is why you still shinning

  • @MT-lk1dg
    @MT-lk1dg 4 роки тому +2

    You are like an angel of the Lord gash bekey!!!

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 3 роки тому +1

    ውድ አባቴ ጋሼ በኬ ከወ.ሮ ገነት ጋር ትታረካለህ , ነገር ግን እንደባህላችን እንደገና እንተ ልትጠይካት ይገባል , እባክህን አባቴ ያኔ የተሞላሀውን መ.ክዱስን ና እኛንም አስደስተን !!! እባክህን !.እባክህን

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 4 роки тому

    Elele Elele Elele

  • @AlmiHailu
    @AlmiHailu 9 місяців тому

    Negeger Awakew Gase Baka Endat Denk meskernat Naw Dagma Naw Ysmahut zaram. Edmana Tanan Emanalhu

  • @bafenahurissa2916
    @bafenahurissa2916 3 роки тому

    ጋሽ በቄ አሁንምእኮ ሚስትህን አልፈታህም ፀንተሀል እሰከመ ፈሻው አግዚአብሔር ካንተገርይሁን።አሜን

  • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ

    ጌታ የሱስ ይባርኮት ጋሽ በቄ በጣም ነው እምንወዶት እኔም ጌታን ከተቀበልኩ 8አመት አለፈኝ ነገር ግን ልሳን አልተሞላሁም ብዙ ጊዜ ፀልያልሁ ምንም አልተሰጠኝም አሁን ግን ተስፋ ስለቆረጥኩ በልሳን ወደማያምኑት ቤተ ክርስቲያን ልሄድ ነው ምን ይመስሎታል ? ይህን ስሎት ሉተራን ቤ .ክ ነው የምሄደው::

    • @deboradawite4527
      @deboradawite4527 4 роки тому

      ሰላም እህት/ወንድሜ
      እኔም ብዙ አመት ሆኖኛል ጌታን ካገኘሁ ግን በልሳን አልናገርም።
      ያ ማለት ጌታን ስንቀበል መንፈስቅደስ በእኛ ውስጥ ነው የርስቱን መያዣ ሰጥቶናል አትሞናል እና ስለዚህ ወዴትም አትሂጆ/ድ
      ሰዎች የሚናገሩንን ትክክል ያልሆነ አስተያየት አንስማ።
      እግዚአብሄር እንደወደደ ይሰራልና ። አሁንም መፀለያችንን እንቀጥል ተባረኪ/ክ።

  • @rakiHT
    @rakiHT 3 роки тому

    What a living sacrifice

  • @asefaeba7128
    @asefaeba7128 4 роки тому

    Betam new yemiwedot Gashe Beke rejim edemen emegnilotalew!

  • @wirohode506
    @wirohode506 3 роки тому +1

    Padtor beke tilik abat neberu ahune gin tineshe hoyahoye kemizefnu sewoche ga tedebaleku enji

  • @tesfayederessa4345
    @tesfayederessa4345 3 роки тому +1

    ስ ብ ከ ት ዎ ቀ ኑ ን ሙ ሉ ብ ሰ ሙ ት አ ይ ጠ ገ ገ ብ ም እ ግ ዝ አ ብ ሔ ር አ ብ ዝ ቶ ይ ባ ር ክ ዎ ት አ ሁ ን ም ከ ማር የ ሚ በ ል ጥ ት ም ህ ር ት ዎ ን ለ ሕ ዝ ቦ ች እ ን ዲ ያ ዳ ር ሱ አ ም ላ ክ እ ድ ሜ ዎ ን ያ ር ዝ መ ዉ አ ሜ ን!!

  • @mehretendale3085
    @mehretendale3085 3 роки тому

    ጋሽ በቄዬ

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 2 роки тому

    Bekele you are funny .