የተኖረ ክርስትና ያልተሞቱ ሞቶች መጋቢ በቀለ ወልደኪዳን ክፍል 2 | EVANGELICAL TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 15

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Рік тому

    ጋሼ በቀለ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ኣገልግሎትህን 👨‍👩‍👧ቤተሰብ ህን ያንተ የሆነ ሁሉ ይባርክልን እንኳን ጌታ ኢየሱስ በጊዜወ አገኘህ እርሱ ኣዋቂ ነዉና ለቤተክርስቲያን ለግለሰብ ለግለሰቦች ይጠቀምብህ ስለሚያውቅ ነው ይኸው !!!ኣገልግሎትህ ጎመራ ፍሬ አፈራ እንኳን ሆነ በጌታ ደስ ይበልህ 🍓ፍሬህን ኣይተሃልና❤🙏😍

  • @te0B
    @te0B 2 роки тому

    ጋሽ በቄ እግዚአብሔር ይባርኮት፤ ቅዱሱ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጦት፤ በርሶ አግልግሎት ብዙ ተባርኬአለሁ፤

  • @mehretyebezalat9857
    @mehretyebezalat9857 4 роки тому +2

    መጋቢ ጋሽ በቄ እግዝአብሄር ዘመኖዎትን ይባርክ በአገልግሎትዎ በጣም ተጠቅመናል።

  • @tigisttadesse1291
    @tigisttadesse1291 Рік тому

    Jesus is lord i cry my sweet cantr so beautiful 😢

  • @mominahassen7580
    @mominahassen7580 4 роки тому +4

    እባካችሁ ቁጥር 1 የት ነው ልቀቁልን. ጋሽ በቀለ ምላሱ እንኳን የተቀባ ነው ብዙ ተባርኬያለሁ ከትምህርቱ .ጌታ ዘመኑን ዕድሜውን ይባርክ.

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 10 місяців тому +1

    ቁጥር 1 ላገኘው አልቻልኩም አጉዙኝ

  • @ete3584
    @ete3584 2 роки тому

    ተባሬኩ

  • @bezawitmerid933
    @bezawitmerid933 4 роки тому +5

    Where is part one it's important please we need it

  • @ephremgirma6751
    @ephremgirma6751 4 роки тому

    ክፍል ሶስት please

  • @mpiyomasilvasiilva4782
    @mpiyomasilvasiilva4782 3 роки тому

    🙋‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️😍😍😍🥰🥰🥰

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 2 роки тому

    ጋሽ በቄ ጌታ ዘመኖትን ያለምልምልዎ!

  • @ፍቅርየማይገባውንኣያደርግ

    ክፍል ፩

  • @megersaayele1861
    @megersaayele1861 3 роки тому

    በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ ማለት ምን ማለት ነው።የዞረበት ሽማግሌ አሁንም ገና አልዳንክም።

    • @tedb7578
      @tedb7578 3 роки тому

      ስድ !

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 11 місяців тому

      ሽምግልና ላይ አትድረስ
      19:32 በሽበታሙ ፊት ተነሣ፥ ሽማግሌውንም አክብር፥ አምላክህንም ፍራ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።