የመጀመሪያው ኩላሊት ለጋሽ !የወንድሜን ህይወት በማትረፌ ደስተኛ ነኝ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @RahelAbera-p9r
    @RahelAbera-p9r 2 дні тому +10

    አንተ በጣም ጀግና ወንድም ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ልጆችህ ለቁምነገር ይድረሱልህ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ

  • @Tigistzeleke-v6y
    @Tigistzeleke-v6y 2 дні тому +9

    ጀግና ልጆችህ ይባረኩልህ ወንድም ማለት አንዳንተ ነዉ ዘመንህ ይባረክ

  • @سينكا
    @سينكا 2 дні тому +6

    ዬኔ አባት እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይስጥህ በልጆችህ ተደሰት

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 2 дні тому +7

    Welcome
    ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ዋዜማ በሰላም አደረሰን🙏

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 2 дні тому +8

    ❤❤እንኳን ደህና መጣሽ መሲዬ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ሂወትን ማዳን እድለኝነት ነው❤❤ ውዶቼ መስራት እችላለውና በሞያዬ እንድሰራ ስራዬን በማያት አበረታቱኝ ፈጣሪ ሁላችንችም ባለንበት ይጠብቀን❤❤❤❤

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 2 дні тому +3

    ጀግና ወንድም ነህ የምር አላህ ያበርታህ

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 2 дні тому +4

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይባረክ🙏❤

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 дні тому +6

    ያህ ደግ ስው መረዳት መላው ኢትዮጵያ ሊረዳ ያገባል ህይወቱ እንደስጠ ሚቆ ኩላሊቱ ያለው በጥንቅቃእንዲ የተሻለ ቤት መኖር ምግብ የተመጣ ምግብ ያስፈልገዋል

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 19 годин тому

    ጀግና ወንድም

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 2 дні тому +2

    Egzabeher yetebeklen Amen 🙏

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 2 дні тому +2

    Yelbhn ayto Egzabher begodele yimulalh Egzabher tenahn yisth.

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 дні тому +9

    አንድ አንዱ ገንዘቡን ለግሶ ሰው ያተርፋል አንድ አንዱ ደግሞ ከአካሉ ለግሶ ሰው ያተርፋል ለኔ ሁሉቱም ልበ ቀና ጀግኖች ናቸው ፈጣሪ አብዝቶ ከማያልቀው በረከቱ አብዝቶ ይባርካችሁ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም መልካም ይሆናል መሲ ጋር ቀርቦ ያፈረ የለም የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ።

  • @Aklile-lb1fs
    @Aklile-lb1fs 2 дні тому +1

    Egzabheir yemarh

  • @bediluzewdie6059
    @bediluzewdie6059 2 дні тому +2

    tebarek

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 дні тому +1

    Blessed