የ ኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን ይወቅልን!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 528

  • @YIDNKESlSAY-hy2yy
    @YIDNKESlSAY-hy2yy 22 години тому +346

    አምላኬ ሆይ የአንተ እንጂ የሰዉ ጥገኛ አድታድረገኝ

  • @AbeAbe-g8l
    @AbeAbe-g8l 22 години тому +132

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን ያንተ እንጂ የሰዉ ጥገኛ አታረረገኝ አምላኬ ጤና ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለዉ🙏🙏🙏

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 21 годину тому +203

    መንግስት ምንም ይቅር ከተማውንም አያሳምር ይቅርብን የኩላሊት በሽተኞችን የሚረዳልን ብቻ ሆስፒታል ይከፈትና ህንድ መሄድ ቀርቶ አገራችን ይኑረን

    • @Badema1991
      @Badema1991 18 годин тому +10

      አብይ ከሰማሽ ጥሩ ነበር ነገር ግን አብይ አስፏት ማስጌጥ ማብለጭለጭ ላይ ነው ሰው ሞተ ተጎሳቆለ ለሱ ግድ የለውም😮

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 16 годин тому +5

      ተባረኪ እውነት ብለሻል

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 14 годин тому +4

      ወላሂ ጥሩ አሳብ

    • @zeritutube
      @zeritutube 13 годин тому +1

    • @SelamZnashi
      @SelamZnashi 10 годин тому +1

      endi bideregma betam tru neber wegenochachi endi angelatam neber

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 22 години тому +72

    ወገኖቼ በዚህ እጅግ አንገብጋቢ ጉዳይ ሀላፊነታችሁን ለመወጣት በፍጥነት ወደ ሚዲያ መውጣታችሁ እጅግ በጣም ያስመሰግናችኋል። እናንተም በጣም ጠንካሮች ናችሁ። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ።

  • @FhsxjFjfcjfj
    @FhsxjFjfcjfj 22 години тому +235

    እንኳን አደረሳችሁ ለባታ ማርያም

    • @frezermekonnen2172
      @frezermekonnen2172 22 години тому +4

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @EdenKifle-zb8bw
      @EdenKifle-zb8bw 22 години тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @TinaTina-jp4wd
      @TinaTina-jp4wd 22 години тому +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 22 години тому +2

      እንኳን አብሮ አደረስን

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 21 годину тому +2

      አሜን፫እኳን አብሮ አደረሠን. ደምሩኝ እህቶቸ🎉❤

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 20 годин тому +32

    በጣም አዋቂና ጨዋ የሆነ ሃሳብ ነው ያላቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው ሃሳባቸውን ይሙላላቸው።

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 21 годину тому +72

    "ሰው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል" ?
    አምላኬ ሆይ ከነብስ ጉድለት ጠብቀን!

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 20 годин тому +127

    ወንድማችን ጀግና ነው ቤትም መኪናም እንገዛለታለን አለቀ

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 21 годину тому +45

    በጣም ጠንካሮች ጀግኖች ታማሚ እንኳን እማትመስሉ ናቹ ፈጣሪ ይርዳቹ አቦ ልቤን ነካችሁት ከምር😢😢😢

    • @captainayub6482
      @captainayub6482 2 години тому

      እኔንም🕊️💙🤷🏽‍♂️

  • @RehmaAbdela-e3o
    @RehmaAbdela-e3o 22 години тому +152

    ፈጣሪዬ ሆይ የድሮዋ ኢትዮጲያ አምጣልን ደጉንም አሰማን

    • @AhmedK-x6e
      @AhmedK-x6e 22 години тому

      Masi cic nure
      Mareeeeee1000000000000🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 22 години тому

      Amen Amen ❤❤❤

    • @feleku1490
      @feleku1490 22 години тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @zizi-y1f
      @zizi-y1f 21 годину тому

      አሚን

    • @mastewalgetahun4025
      @mastewalgetahun4025 21 годину тому

      አሜንንን

  • @marinamarina226
    @marinamarina226 20 годин тому +35

    ጌታዬ እኔን ሃጣተኝዎን ልጅህን ይቅር በለኝ ስራ አጣው ብዬ አማርርህለው ጌታዬ ይቅርታህን አትፍገኝ በስው ሃገር በጤና እየጠበከኝ ስራ በማጣት ተነጫነጭኩብህ እግዚኦ ይቅር በለኝ ወገኖቼ ከዚ በሽታ ይስውራችሁ ጤናን የመስለ ነገር የለም ማግኝት ማጣት አለ ባጣንም ባገኝንም ጊዜ ተመስገን እንበል ተመስገን አምላኬ ክበርልኝ

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 16 годин тому

      አሜን እኔ ሁሌም ጤና ያለው ሰው በሌላ ሲያጉረመርም ጤነኛነቱን እጠራጠራለሁ ተደጥሮየ ሆኖ ከጤነኛነቴ እና እናት ከመሆኔ በላይ አስደስቶኝ የሚያቅ ነገር የለም የፈለገ ቢተርፈኝም

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 14 годин тому

      🙏🙏🙏👍

    • @clickcell7393
      @clickcell7393 3 години тому

      Amen Amen ❤❤❤

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 16 годин тому +50

    ስንቶቻችን ስላለን ጤና እናመሰግናለን⁉️ የእግዚአብሄር ምህረት በእናንተ ላይ ይብዛ::
    Let's support!

  • @MunaGossa
    @MunaGossa 21 годину тому +121

    ቴምር እሪል እስቴት እባክህ አትረብሸን በትችል እነዚን ሰዎች አግዝልን እባክህ

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 21 годину тому

      ደምሪኝ ውዴ

    • @ramarama5784
      @ramarama5784 20 годин тому +6

      ምን አደረገሽ ቴምር ቤቱን ስለማታገኝው ነው የረበሸሽ😂😂😂

    • @NejatLemmesa
      @NejatLemmesa 20 годин тому

      Tekekel

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u 19 годин тому

      ​@ramar😂😂😂😂😂ama5784

    • @ZuzuMosa
      @ZuzuMosa 19 годин тому

      😂😂😂😂 ሀሰቤን ገለጽሽዉ

  • @salamagonzaga7985
    @salamagonzaga7985 22 години тому +37

    በጣ ያሳዝናል ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 20 годин тому +11

    በጣም ትክክል ናቸው ተባረኩ

  • @JMGD44
    @JMGD44 22 години тому +72

    ለምን ጠቅላላ ህክምናው በመንግስት በነፃ አይደረግም። ህዝቡም ድጋፉን አንድ ቦታ ብቻ አይደረግም😢😢😢

    • @EdenKifle-zb8bw
      @EdenKifle-zb8bw 22 години тому +12

      የቱ መንግስት 😅😅😅

    • @SaraMekonen-ym1ob
      @SaraMekonen-ym1ob 22 години тому +2

      ​@@EdenKifle-zb8bw😂😂😂😂እኮ

    • @abab-ql9zo
      @abab-ql9zo 22 години тому +5

      መቀለድ ከባድ አባዜ ነዉ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 21 годину тому

      ጥቁር አንበሳ ሚኒሊክ ​@@EdenKifle-zb8bw

    • @JMGD44
      @JMGD44 21 годину тому +9

      @@abab-ql9zo ቀልድ አይደለም። መጀመርያ መንግስት ለጦርነት የሚያባክነውን ገንዘብ በህዝብ ላይ ያውላል። በግል ከመርዳት በህብረት መርዳት ይቀላል። + ወገን ያለው ሲረዳ ወገን የሌለው አይወድቅም።

  • @emabet578
    @emabet578 19 годин тому +4

    Great people, clean and skilled explained. Very calm, sensitive and fully of compassionate. Thank you.

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 19 годин тому +16

    እርዕሱን አይቸ የልጅቷ አባትና ወንድም መስለውኝ ነበር ። ፈጣሪ አምላክ ጤናና ሰላም ይስጠን አሚን ።

    • @KalkedanAdugha
      @KalkedanAdugha 19 годин тому

      ይሔኔ እኮ ወር ከወር ምደርሽው ተበድረሽ ተለቅተሽ ይሆናል እንኩዋን መኪና አሮፒላን ግዢለት ምን አገባን ዝም ብሎ እንደቁራ ለጮኸው ሁላ እንደ ከብት መከተል እስቲ ለመቆዶኒያ የ10ሰው ወጪ ቻይላቸው ይህ ነው ጀግንነት ምን.......

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 5 годин тому

      እኔም

  • @ዜድ-ዐ5ኀ
    @ዜድ-ዐ5ኀ 20 годин тому +13

    በጣም ትክክል ናቸው በተለይ ወጣቱ ያነሳው😢😢 አላህ ሁሉን ነገር ያሳካላችሁ😢

  • @bettyethiopia7688
    @bettyethiopia7688 22 години тому +17

    አግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 15 годин тому +4

    እግዚአብሔር ይማራችሁ በጣም ጠንካራ ናችሁ እውነት በጣም ያማል እየሆነ ያለው ልቦና ይስጣቸው

  • @SaraVeneziani-x9b
    @SaraVeneziani-x9b 10 годин тому +17

    ዛሬ ጁማአ ነዉ ሰሉአለነቢ ሰለላህ አለይወሰለም ከክፉ በሽታ አላህ ይጠብቀን ከሁሉም በላይ ጤና ይሰጠን አሚን ❤

    • @FazelMuhammad-y8k
      @FazelMuhammad-y8k 7 годин тому

      ሠለላሑአለይሒ ወሠለም

    • @amina0099-h9k
      @amina0099-h9k 7 годин тому

      ሀቢቡና ሠለሏሁ አለይሒ ወሠለም አሚንን ያረብ

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s 7 годин тому +1

      አሚንን ያረብ አላሁመ ሠሊ ወሰለም አላ ነብይና ሙሀመድ ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 7 годин тому

      ❤❤❤❤❤ሰ አ ወ❤❤❤❤❤❤

    • @RukyaHussain-o8t
      @RukyaHussain-o8t 6 годин тому

      صلله عليه وسلم🌷🌷

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    አላህ የኩላሊትን በሽታን የካንሰርን ያጥፍልን

    • @SelamAssefa-n1x
      @SelamAssefa-n1x 18 годин тому

      Amen Amen Amen

    • @ጦጢት
      @ጦጢት 18 годин тому

      ከበሽታ በላይ የሰው በሽታ ይበዛልና እሱን ያስተካክልልን ህመም በህክምና በፀበል በፀሎት እንታገለዋለን የሰውን በሽታ ምን እናደርገዋለን😢😢

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 18 годин тому +4

      አላህ ቁርአንን ሺፍአ ነዉ ብሎናል የኛ ለቁርአን ያለን ትሰሰር አነሰና አዳኝነቱን አነሳብን በነብያችን ዘመን በፍቲሀ ብቻ ብዙ በሸታ ይፈወሰ ነበር አሁን ልባችን ደረቀና በሸታዉም በዛ😢😢😢😢😢😢እኛ ያመጣነዉ እዳ ነዉ እኛ ወደ አላህ ሰንመለሰ የበሸታዉም ፈዉሰ መድሀኒት ይሰጠናል የተነሳዉ ሺፍአ ይመለሳል ቢኢዚኒላህ🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢

    • @asterwoldmicheal843
      @asterwoldmicheal843 16 годин тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @nejatabdella4725
      @nejatabdella4725 14 годин тому

      AMEEN YAREB 🤲 🤲

  • @hayatmohamed4238
    @hayatmohamed4238 19 годин тому +8

    Well said thank you guys for coming and sharing your experience,
    It’s really very hard , I know the pain my nephew has been through dialysis for last three years and he is just 23 years old,it’s very hard and sad, I am just praying to Almighty Allah to help my nephew and others and wish miracles happen for all the patients,in our family only me and my sister so far helping my nephew . I feel you guys your pain, 😭😭😭

  • @mekdeswundieGhrma
    @mekdeswundieGhrma 21 годину тому +11

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ለሁላችንም ማሰተዋልን ያድለን

  • @yemisrachyohannes3737
    @yemisrachyohannes3737 20 годин тому +22

    አቶ መኮንን እና አቶ ዮሐንስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ያለውን ችግር በመግለፅ ህዝቡ ግንዛቤ እንዲኖረው አድርጋችኇል እግዚአብሔር ይደግፋችሁ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 22 години тому +14

    አቤቱ አድነን ጌታ ሆይ

  • @ferozaawol2946
    @ferozaawol2946 21 годину тому +5

    Thanks so much for information ❤❤

  • @Aberit
    @Aberit 14 годин тому +8

    ትክክል 👍 ሚዛናዊ እንሁን 😢አንዲት ሴት ከምአት ወንድ ጋ ተኝታ የልጇ አባት ማን እንደሆነ ለማታቅ ሴት ስትረዳ እንደማየት ሚገርም ነገር የለም😢የሰዉ ተቀጣሪ አልሆንም ብሎ የወጣን ሰዉ እንደመርዳት መጃጃል የለም🤷‍♀️እኛ በቀላሉ ሽንት ስንሸና የቀለለብን ነገር ለህመምተኛ ግን ከባድ ነዉ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 20 годин тому +5

    አላህ ያሺራችሁ ያርብ

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 21 годину тому +9

    ብዙ ሀቀኞች እንዳሉ ሁሉ ብዙ አጭበርባሪዎች አሉ። ብዙ መረዳት ያለባቸዉ ሰዎች እያሉ ብዙ አጭበርባሪዎች ይረዳሉ።

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel 21 годину тому +13

    አምላኬ ሆይ የሰው ጥገኛ እንዳታረገኝ ያንተ እንጂ አቤት የሰው ልጅ ከአውሬ ከፋ 😭😭😭

  • @LedetAbeRA-mj9be
    @LedetAbeRA-mj9be 5 годин тому +3

    እግዚአብሔር ይህ እያየ ነው ቁጣውን
    መከራውን ያበዛብን ሁላችንን ይማረን 🎉🎉🎉🎉

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 22 години тому +50

    አሁንኮ የተቸገሩትንም መረዳት አልተቻለም ልብ ይስጣቸው

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 6 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይማራችኹ በእውነት
    አምላኬ ሆይ ስለሰጠህኝ ጤና አመሰግንካለሁ

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 21 годину тому +27

    ትክክል ናቸው ይቺ ሆዳም ኩላሊት ተሰጥቶአት ድና አይደለም እንደገና ልለምን ብላ ትዳርዋን የፈታችው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 22 години тому +14

    ምን ይሻላል የሚታመን ሰው ጠፋ እኮ እንዴት ነው አገራችን ውስጥ የሚቆጣጠር የጠፋው?

    • @ነፃነት-ዸ5ኀ
      @ነፃነት-ዸ5ኀ 20 годин тому +2

      ወይ ኢልሲ😂 የትኛው መንግስት?እራሱ መንግስት አጭበርባሪ ነዉ የጫካ ፕሮጀክት የሚያብለጨልጭ ነገር ከመስራት እንደዚህ አይነት ነገሮችን ቅድሚያ ቢሰጥ የድያልሲስ እና ለካንሰር ሕሙማኖች ዉጭ ያለዉ ሰዉ ለእንደዚህ አይነት ነገር ወደ ኋላ አይልም ነበር ብልፅግና #ድንቄምብልፅግና#

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን እንጂ ሌላ ምን ይባላል ወገኖቼ 😢😢😢

  • @EmebetZelelew
    @EmebetZelelew 20 годин тому +3

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ለእንድ ሰው የሚረዳውን ያክል ወስዶ ሌላውን ቢረዳ ምን ችግር አለው የኛ ሰው አለሌብነት ሌላ እናውቅም ባለመኪናዎችም ስራ እርገውታል ሞላጫ ሁሉ ነገምእነሱ ምን እንደሚሆኑ አያውቁም ተባረኩ ጥሩ አስተያያት ነው

  • @asterwoldmicheal843
    @asterwoldmicheal843 16 годин тому +6

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አረ አንተ እነደክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ በጣም ያሳዝናል

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 22 години тому +8

    እግዚአብሔር ይማረን ሌላ ምን እላለሁ😢

  • @yilem1073
    @yilem1073 21 годину тому +15

    ሰው በሰው በሽታ ገንዘብ ለመጠቀም ማሰብ ምን አይነት አምሮ ነው ያላቸው😢😢😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 20 годин тому +1

      እረ በጣም! እንዴት እንቅልፍ ይተኛሉ?

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ 16 годин тому +8

    ከጤና የበለጠ ሀብት የለም ! ጤና እስካለ መኖር ደህና 😢

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 21 годину тому +7

    አላህ ያሽራቹህ😢😢

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 21 годину тому +7

    ወይ ዘንድሮ ማንን እንመን!!

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ4ዠ 20 годин тому +6

    እድሜው ይርዘም. ሀብታሙ. ሚስጥራችሁን ዘረገፈባችሁ ሚስጥራችሁን አወጣባችሁ. ሀኪሞችም. እርዳታ የምሰበስቡት ሰወች በህግ መጠየቅ ረለባችሁ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 12 годин тому +11

    እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ ወንድሞቻችን ። እግዚአብሔር ስለሰጠህን ጤንነት እናመሰግናለን

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 20 годин тому +5

    አነታቸውነው በማህበር ሲሰብስላቸው ይተሻለ ራሳቸው ተባብረው በማህበር ለምን አይለሙንም ።
    ህመሙ በጣም አስቸጋሪ ነው።
    እግዛብሄር መንይሳነዋል🙏🙏🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 21 годину тому +5

    በእውነት ግን በጣም ነው ልብ የሚሰብር እውነት በህመምተኞች ስም ገንዘብ መሰብሰብ ማለት በጣም ያማል 😢 አምላኬ ሆይ እባክህን ማስተዋል ስጥልን በተሳሳተ መንገድ ሀብት የሚሰበስቡ 🤲😥

  •  20 годин тому +4

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፡ 🙏🏼ግን ምንአይነት ፡ ጭካኔ ነው እንዴት እንደዚ ይደረጋል😢 ደሞ የምትሉት ትክክል ነው ፡ ቶሎ ወደ ፡ ንቅለተከላው ቢኬድ 🙏🏼

  • @RahelAbera-p9r
    @RahelAbera-p9r 20 годин тому +4

    በእዎነት በጣም ያሳዝናል

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 14 годин тому +5

    አሳባቸው በጣም ጥሩ.ነው እሱም ድርጀቶችን መርዳት ያረብ ለታመሙት ሁሉ ጤናቸውን ሰጣቸው 🤲🤲🤲

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 21 годину тому +7

    አሁንማ መርዳት አስቸገረን አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube 21 годину тому +5

    ያአላህ ምን ጉድ ነዉ ዘድሮ 😢

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 22 години тому +6

    ወይ ዘንድሮ አሁንስ ለማንም አልሰጥም እንዴ ጉድ ነዉኮ 😣

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 21 годину тому +10

    እራሳቸው ታማሚዎቹ ወይም ቤተሰባቸው ይሰብስብ ምክንያቱም በመሀል የሚጎዱት በትክክል የታመሙት ናቸው እንዳውም የሚከታተሉበት ሆስፒታል ይሰብሰብላቸው ባይ ነኝ።

    • @medyia4031
      @medyia4031 20 годин тому +2

      ቤተሰብ አንድ ቀን ሁለት ቀን ሊተባበር ይችላል !ይህ ደሞ የረጀም ግዜ ስለሆነ አሰልቺ ነው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 21 годину тому +11

    ይሄ ነው እውነቱ 100% ኩላሊት በሽተኞች እውነተኞቹን ማግኘት እና መርዳት ብቻአለቀ

  • @ter2065
    @ter2065 22 години тому +8

    አስቲ ጨርሸ አዳምጨ እኮምታለሁ ለመፍረድም ከባድ ነዉ አብሶ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ እናት አባቶቸ ዉሀ አብዝተን እጠጣ እድሁም አርጓደ ሻይ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 9 годин тому +1

    የአላህ የድሮዋን ህዝብ አምጣልን አይሀገራችን ሰላምሽ ይመለሥ

  • @emmuabraham1522
    @emmuabraham1522 20 годин тому +1

    Betam arif program enamesegnalen ❤

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 21 годину тому +3

    አቤቱ ማረን እሔሁሉ የኛ መተላለፍ ነውና በምሕረትሕ ማረን😭😭😭😭🤲

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 8 годин тому +1

    ሰላም መሲ እግዚአብሔር ይኤን በሽታ ያጥፍለን እግዚአብሔር በሰው ሰም የሚነግዱትን የስራቸውን ይስጣችሁ

  • @Helen-w8i
    @Helen-w8i 3 години тому +1

    አምላኬ ስላማረርኩብህ ነገር ሳጠፋ ስለታገስከኝ ይሄ አልተሳካልኝም ብዬ ባማረርኩት ነገር በምንም ነገር የማይተመነውን ጤና የሰጠኸኝን ከምንም ሳልቆጥር በተነጫነጭኩብድት ነገር ይቅር በለኝ ያለኝ በቂዪ ነው ጤናን የሚያክል ነገር የለምና ለሰጠኸኝ ጤንነት ተመስገን

  • @Genetteferi-o8u
    @Genetteferi-o8u 10 годин тому +1

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ስለሠጠን እለት እለት በጣም ልናመሠግነው ይገባል ። ሁሉም ነገር ከንቱ ነው ዋናው ጤና ነው እና እግዚአብሔር አባት ሆይ እናመሠግንሀለን ። ለታመሙትም የማያልቀው ምህረትህ ይድረሣቸው መፈወስ ይሁንላቸው ❤❤❤

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 20 годин тому +7

    አላህ እኮ በራህመቱ ነው የያዘን. የአንዳዲሰወችክፉት

  • @Timmy-x9h
    @Timmy-x9h 13 годин тому +1

    Thank you everyone for the information

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 4 години тому

    በእውነት ጥሩ ማብራሪ ነው
    ይህን ሀሳብ ጥሩነው ምክንያቱም ታማሚዎች የሰው መጠቅሚ ከሚሆኑ
    እንድዚህ መንግስት አውቆት እንዲረድ
    ዲሊዙ ሀገር ቤት ካለ ወንድሞቻች እንዳላችሁት ንቅለ ተከላ ሀገ ር ቤት ቢኖርና ሁላችንም ያቅማችን በንደግፍ ለወገን ደራሽ ወገን ነውና አይዞችሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ ❤❤

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 22 години тому +61

    ልጁ ይረዳ ለማንኛውም😢😢😢የሌባ ጥርቅም ነው ኢትዮ ውስጥ ያለው አበዛዛቸው ኤጭ የታመመ እንዳይረዳ እያደረጉ ነው😢

  • @mimicherinet948
    @mimicherinet948 22 години тому +12

    እንዴት ሰዉ ፈጣሪዉን ይረሳል ? 100 አመት ላይኖር ይህን ያህል በበሽተኞች ስም ለገንዘብ ብለን… መዝቀጥ …ነገ እኛ የማንታመም መሆናችንንስ በምን እርግጠኛ ሆንን ?? በሰፈሩት ቂና መሰፈር አይቀሬነዉ 😢😢የዘሩትን ማጨድ ቢዘገይም አይቀሬነዉ???

    • @mastewalgetahun4025
      @mastewalgetahun4025 21 годину тому +1

      በትክክል
      ይሄን ማሰብ የተሳነው ህዝብ ሆኖል ሁሉም😢😢😢😢😢😢

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 20 годин тому +22

    እናተንም እግዚአብሔር ይማራችሁ በሰው ህመም የሚለምኑትን ልብ ይሰጣቸው በእውነት

    • @almazali4784
      @almazali4784 20 годин тому +1

      ኢትዮዺያ ውስጥ መኪና ውስጥ እንደታመመ አስተኝተው የሚለምኑ ብዙ አሉ አትመኑ ውሸት አይደለም

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 16 годин тому

      ነገ የዘሩትን ያጭዳሉ 😢

  • @medyia4031
    @medyia4031 20 годин тому +5

    እውነት ነው!አይጥ በበላው ዳዋ ተመታ ይባላል!አንዱ ባጠፋ ሁሉንም መቅጣት አግባብ አይደለም

  • @enatdamtew8280
    @enatdamtew8280 17 годин тому +3

    ለልጆ እኛ እንረዳዋለን

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 17 годин тому +4

    በጣም የሚያሳዝ ነው ።ሰው የራሱን ከተወጣ ብኃላ ስለ ሌላው መጨነቅ ትቷል ።ለናንተ ለታማሚዎች ሁሉ "መዳሃንያለም" ይድረስላችሁ።

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 21 годину тому +3

    አይ ዘንድሮ ማንን እንመን አቤቱ አምላኬ ሆይ 😢😢😮😮😮😮

  • @johnnykassa9508
    @johnnykassa9508 21 годину тому +6

    ጌታ ሆይ እመቤታችን ቅድስት ሆይ ምን ያህል በደላችን የከፋ ቢሆን ነው እንደዚህ የተጨካከነው ያ ሁሉ መዋደድና መከባበራችንን ምን ወሰደብን እባካችሁ የሁሉም እምነት ተከታይ የሆናችሁ በየ እምነታቾሁ ይቅር በለን እንበል ፈጣሪን ትተን ሰውን በማምለክ ነው ለዚህ ሁሉ የተዳረግነው ።በአስተያየቴ ካጠፋው ከልብ ይቅርታ

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi 21 годину тому

      ልክ ነሽ መፍትሄ ከፈጣሪ ብቻ ነው

    • @johnnykassa9508
      @johnnykassa9508 21 годину тому

      @Betty-yf9yi ??ልክ ነህ

  • @ፋሲካYouTbe
    @ፋሲካYouTbe 4 години тому +1

    ሰላም ለሀገሬ ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ከሰዉ ስጦታ ይልቅ የማያልቅ ስጦታ ይስጣችሁ💖💝🙏ክፉ አይንካችሁ

  • @hiath
    @hiath 14 годин тому +12

    ወድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኩዋን ለእናታችን ለባአታ ለማሪያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏ፈጣሪ ለሀገራችንን ሰላም ያምጣልን

    • @berhandejene968
      @berhandejene968 9 годин тому

      የዮሐንስ ወንጌል 14 6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝበእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @RabiyaMohamed-zn3tu
    @RabiyaMohamed-zn3tu 3 години тому

    ያርህማን ለካስ አልተውከኝም አልሀምዱሊላህ ጤናየን ስለሰጠኸኝ

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 4 години тому

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለታመሙ ወገኖቼ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችው

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 21 годину тому +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ግን በዚ ዘመን ሰው ምነው ርህራሄ አጣ እግዚአበሔር መፍራት ጠፋ በታማሚ እንዴት ይነገዳል ይሄን ፈራሽ የሆነና የበሰበሰ ስጋ ተይዞ እነዛ ታማሚዎች እኮ ትላንት እንደነሱ ነበሩ ምነው ነግ በኔም ይመጣል የሚል አስተሳሰብ ከአምሮአችን ጠፋ አቤቱ ልቦና ስጠን!!

  • @yeabbelay9374
    @yeabbelay9374 9 годин тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ታማሚዎችን ይማራቸው ጎዶሎአቸውን አንተ ሙላላቸው ያንተ ይበልጣል ጌታሆይ የሰው ፊት ከባድ ነዉ 💔

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 21 годину тому +4

    አላህ።ቀልብህ።ይስጠን።አውን።ብቀለድ።ብቀለድ።በበሽተ።ይቀለደል😢😢😢😢😢

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 22 години тому +3

    እግዝዮ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 12 годин тому +1

    ሀገራችንንሰላምያርግልን❤❤❤

  • @senaitgezahegn3739
    @senaitgezahegn3739 9 годин тому

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ስለሠጠን እለት እለት በጣም ልናመሠግነው ይገባል ። ሁሉም ነገር ከንቱ ነው ዋናው ጤና ነው እና እግዚአብሔር አባት ሆይ እናመሠግንሀለን ። ለታመሙትም የማያልቀው ምህረትህ ይድረሣቸው መፈወስ ይሁንላቸው

  • @BelayAsfaw-j7z
    @BelayAsfaw-j7z 20 годин тому +3

    ሴትየዋ በሽተኞችን በየትኛውም መንገድ ትርዳቸው ምክንያቱም ብዙው ታማሚ ቆሞ የሚለምንለት ወገን ዘመድ ልጆች ስለማይኖራቸው ግን ልጂቱ ሙሉ በሙሉ ትክክል ናት ማለቴ ሳይሆን ያንን ጪንቀት እንዳልኩት ወገን ለሌላቸው ቢያንስ የየለቱን ስቃይ በትንሹም ቢሆን መፍትሔ ይሆናል ብየ አሰብኩ ፣፣፣፣፣ ግን ግን ግን ትልቁ ችግር ከመከዳት በላይ ሚዲያ ላይ ሔዳ ስታላግጥ ማየት በጣም ያማል ስለዚህ የልጁ ጉዳይ በጤናውም በስነልቦናዉ በኢኮኖሚዉም ጉዳይ ደጉ የሀገሬ ህዠብ ያስብበት።።።።።።።።

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 22 години тому +3

    እንኩአን ደህና መጣሽ መሲ ከነ እንግዶቺሽ 🌹🌹🌹

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ 21 годину тому +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መሲዬ ❤

  • @EyerusEyerus-p8g
    @EyerusEyerus-p8g 3 години тому

    እግዛብሔር ይማራችሁ

  • @tsehaisorbara4934
    @tsehaisorbara4934 3 години тому

    ጌታ መጨረሻችን ያሳምር እነዲህ አጠያፊ ስራ የሚሰሩትን ልቦና ይስጥል
    ን በጣም ያሳዝናል 💚💛❤️🙏

  • @tsigeredasenbete4234
    @tsigeredasenbete4234 16 годин тому +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ🙏🙏🙏

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 22 години тому +5

    ለምን ግን ታማማው ሙሉ ብሩን እሚአገኙበትን እድል ሀሳብ አይመቻችም😢😢😢😢

  • @meazi.g6485
    @meazi.g6485 8 годин тому

    sheger info ጥሩ እንግዶች ነው ያቀረብሽው፡፡ በተጨማሪ ሰይፉ ሾው ላይ ቢቀርቡ ጥሩ ነው፡፡

  • @EthiopaLove-p2r
    @EthiopaLove-p2r 21 годину тому +5

    ምንም አልገባኝ የዚች ሀገር ጉድ ዝብሎ ማየት ብቻ ነው ግን ተጎጂወች ህክምና ሊያጡ ነው

  • @Heesum-j9b
    @Heesum-j9b 20 годин тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርልን

  • @letebrhanambaye2155
    @letebrhanambaye2155 9 годин тому

    You are right tanks you are right

  • @AyeleBeru
    @AyeleBeru 3 години тому +1

    አብዛኛው. የ አማራ ዉች. ና ችው. !!!!!!!!!!!

  • @HimanotNebiat
    @HimanotNebiat 7 годин тому +1

    ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን!

  • @GizeLekulu-i1c
    @GizeLekulu-i1c 21 годину тому +7

    የምር ዛሬ አባቴ ይለኝ የነበረው ነገር ገባኝ በዚህ አካውንት ብር አስገባልኝ ስለው ቀጥታ ባለጉዳዩን ካላገኘሽ አልክም ይለኝ ነበር😢😢😢😢

    • @senaitbereket9530
      @senaitbereket9530 21 годину тому

      እኔም እንደዛው ነኝ ከቻልኩ በቀጥታ እንጅ በጎፈንድሚ ብሞት አላግዝም

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 22 години тому +15

    ልጁ እውነቱን ስላወጣ ሊመሰገን ይገባል የታማሚ ገንዘብ የምትበሉ አፈር ብሉ የነሱን ህመም ለናተ ያድርገው

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 16 годин тому

      ግዴለም መልካም ያደረገም ክፋትን ያደረገም የዘራውን ያጭዳል