ታላቅ ወንድሙን ለማትረፍ ነው በጎርፍ የተበላው Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Follow us also on
    Subscribe @EthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 2 роки тому +113

    ውሃውን ወደ ወይን የቀየረ አምላክ እባክህ የዚህን ህፃን ሂወት ታደግልን አሜን 😭🙏

  • @hermelaethiopia5563
    @hermelaethiopia5563 2 роки тому +285

    የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ፍፁም የሆነ መፅናናቱን ያድላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 2 роки тому +18

    የኔ እናት አንጀቴን በላችን አይ እናት 😭😭😭😭😭 አስታሞ መቅበርም ተስፋ ነው ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይሁንልን

  • @rozabati3686
    @rozabati3686 2 роки тому +111

    እንደው አላህ አይቸግረውም በተአምሩ በህይወት ይገኝ ያረህማን መድርና ሰማይን የዘረጋህ ጌታ እባክህ በህይወት አስገኝው😭😭😭😭😭😭😭

    • @lyatesfaye4432
      @lyatesfaye4432 2 роки тому +7

      የኔም ምኞት ነው። እግዚአብሔር የተአምር አምላክ ነው።

    • @dangotedangote7910
      @dangotedangote7910 2 роки тому +1

      Amen Amen 🙏

    • @makiyakhan7425
      @makiyakhan7425 2 роки тому

      Ameen

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 2 роки тому +1

      አሜን ማማዬ ምኞቴ ነው እኔም ሀዘናቸውን በደስታ ይቀይርው

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 2 роки тому +1

      አሚንንንንንንን ያርቢይይይይይ

  • @tisi3500
    @tisi3500 2 роки тому +136

    ቃላት የሌለው ልብ የሚሰብር ሃዘን፣ ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላምን እድልልን

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 2 роки тому

      ውይይይይይ አምላከ እስራኤል እንደው በቃበለን እባክህ።

    • @rahelfekadu
      @rahelfekadu 2 роки тому

      እግዚአብሔር ያፅናች

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 2 роки тому +6

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
    ያረቢ ከእንደዚህ አደጋ እንደወጡ ከመቅረት ይጠብቀን አላህ ሶብሩን ይስጥሽ

  • @tihetenad3710
    @tihetenad3710 2 роки тому +14

    I feel sorry for his big brother yene geta he is just a kid 12year, they need to make sure he dosent feel guilty poor boy🥰

  • @user-qu2zo4mv6q
    @user-qu2zo4mv6q 2 роки тому +64

    አቤቱ ቸሩ መዳናለም አባቴ ታሪክ ቀይረህ ይሔን ልጅ በሂወት አምጣው ላተ ምንም አይሳንህ እባክህ ስለ እናትህ ስለ እመብረሐን ብለህ 😭😭😭

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 роки тому +2

      እቤቱ ቸሩ መዳናለም እባቴ ታሪክ ቀይረህ ይሔን ልጅ በሂወት እምጣው. ላተ ምንም. እይሳንህ እባክህ ስለ. እናትህ ስለ እመብረሐን ብለህ

    • @ayngedadessie7076
      @ayngedadessie7076 2 роки тому +2

      Amen ወሀን ወደ ወይን የቀየረ አምላክ የሚሳንህ የለም

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 2 роки тому

      Amen amen amen

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 роки тому

      አሜን

    • @Hiwot-b8v
      @Hiwot-b8v 2 роки тому

      እባክህ ጌታ ሆይይይይይይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 роки тому +68

    እንባዬ ማቆም አቃተኝ እፍፍ ምን ይሻለናል ዘንድሮ ጌታ ሆይ ቸርነትህ ይምጣልን ወንድምዬው በልጅ አቅሙ እንዴት ይቋቋመው ህመሙ?? እግዚአብሔር ያስገኝላችሁ እማምዬ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ

  • @Sofi-kz2kb
    @Sofi-kz2kb 2 роки тому +5

    ሀያሉ ጌታችን አላህ ያስገኝልሽ የኔ እናት 😭😭😭😭😭እደው መከራሽ ብዛቱ የኔ እናት አላህ ይድረስልሽ ያረብ

  • @user-qi7de1hp2h
    @user-qi7de1hp2h 2 роки тому +3

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ልብ ይሰብራል መፅናናቱ ይስጣቹ ፈጣሪ😭😭😭😭😭😭

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 2 роки тому +54

    ወላዲተ አምላክ።።
    እስቲ ትልቁን ልጅ ዘወር አድርጉት።
    የስነ ልቦና ችግር እንዳይገጥመው።እባካችሁ።

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 роки тому +55

    እፍ ልብ ያደማል 😭😭💔💔 በምንኛው ቃላት እናፅናናሽ 💔 እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እማ

    • @aslafayela9078
      @aslafayela9078 2 роки тому +2

      Uuuuuufffffff😭😭😭😭😭😭

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 роки тому +2

    ዬኔ ግታ ሲያሳዝን ሁፍፍፍፍ💔💔💔😭😭😭😭እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው በጣም ከባድ ነው እናት ምን ቃል እንደሚያፅናናሽ አላውቅም 💔💔💔😭

  • @user-nq3rg7cs1m
    @user-nq3rg7cs1m 2 роки тому +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናችሁ አይይይ

  • @user-zl4vr6hg4q
    @user-zl4vr6hg4q 2 роки тому +41

    በጣም ልብ ይሰብራል ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ አይ እናት😢😢😢😢😢😢

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 роки тому +3

    እግዚኦ እንዲህ አይነቱን ሰቅጣጭ አደጋ ለጠላትም አይስጠው !!!
    እናቴ እግዚአብሔር ቶሎ ትልቅ መፅናናትን ይላክላችሁ!!!
    እንኳንም ትልቁ ተረፈ!! ግን እባካችሁ ታላቅ ወንድሙን በጣም ጠብቁት :: ጥፋተኝነት ተሰምቶት በጣም ሊጏዳ ይችላል!!

  • @emiye5930
    @emiye5930 2 роки тому +9

    አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ያድነን ወይኔ 😢😔እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 роки тому +48

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ምህረትህ ታግኘን እናት ስታለቅስ ማየት እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ከጠፋው በህይወት ያለው በዘመኑ ሁሉ ከዓይኑ የማይጠፋ እግዚአብሔር ሆይ በተአምር በህይወት አስገኘው የአልአዛር አምላክ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !

    • @rebeccablessed7214
      @rebeccablessed7214 2 роки тому

      Amen Amen Amen

    • @aditube9825
      @aditube9825 2 роки тому

      Amen amen

    • @Hiwot-b8v
      @Hiwot-b8v 2 роки тому +1

      የኔም ምኞት ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም

    • @rchimnjarewatubechannel
      @rchimnjarewatubechannel 2 роки тому

      amen amen amen ewunet dngl Maryam tamran tsra 🙏🙏🙏😭

    • @birhanayele1130
      @birhanayele1130 2 роки тому +1

      አምላኬ እረ በዚህ ህጻን ታምርህን አሣየን አቤቱ እራራልን እዘንልን በልጅ አትፈትነን

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c 2 роки тому +31

    አቤት የዘላለም እሳት😭😭😭😭😭😭😭 እናቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ውይይይይይይ ያማል ይዘገንናል 😭😭😭😭

  • @katybe6690
    @katybe6690 2 роки тому +1

    አላህ ሶብሩን ይስጣቹ እናት አባትና ታላቅ ወንድሙ እና እዚ ኮሜንት ውስጥ ያላቹሁ ሁላችንም ሶብሩን ይስጠን ያማል

  • @meseyabrham9831
    @meseyabrham9831 2 роки тому +3

    በእዉነት የህፃን ልጅ አምላክ ከእነ ህይወቱ ይገኝ🤲🤲🤲🙏

  • @hareg6874
    @hareg6874 2 роки тому +21

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም: የሆነ ቦታ በህይወት ይገኛል ይለኛል ልቤ:: መድሐኔአለም ለዚህ ቤተሰብ ይድረስለት: ምስኪኑን ህፃንም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ከቤቱ ይመልሰው:: እኔ ሞቷል ብዬ ማመን አልቻልኩም:: እግዚአብሔር ይችላል::

    • @mekeds1195
      @mekeds1195 2 роки тому

      እንደአፍሽ ያድርገው ተቃጠልን እኳ

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 2 роки тому +48

    የን እናት አላህ ያፀናሽ አላህ ሰብር ይሰጠሽ እባካቹ እናት የምትወደው እርዳት አላህ ይድርስልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 роки тому +2

    ቃላት የሌለው ልብ የሚስብር ሃዘን ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-db7xm5qo8l
    @user-db7xm5qo8l 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እኔ እምለው እንዴት የ4 አመት ህፃን ለ12 አመት ህፃን አደራ እንተዋለን ትልቁ እራሱ መትረፍ እግዚያብሄርንአመስግኝ እውነት በጣም ስሜታዊ ሆኝለሁ እኔ የምኖርበት አውሮፖ ኬጂ ተማሪ እንዲሁም ህፃናት ከትልቅ ስው ጋር ነው የትም ይሁን የት ወደ ውጭ የሚሄዱት በታሪ አንድ ህፃን ብቻውን እንዲሁም ዘሎ ላልጠገበ አይስጡም ህጉም ክልልክል ቢሆንም ይሄን ነገራቸው ሳላደንቅ አላልፍም እባካችሁ ወላጆች ህፃናትን እባካችሁ ሀላፊነት ይሰማን እሷ እቤት ቁጭ ብላ ልጇን አጣች ምን አልባት ሊተርፍ የሚችል ልጅ ይሆናል የኔ አባት እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ድንግል ትርዳሽ እህቴ 😭🥲🥲🥲🙏🙏🙏🙏

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +14

    ኡፍፍፍፍ አይዞን ሙሉቤተሠቡ ፈጣሪ ያፅናቹ

  • @abrahaselam1867
    @abrahaselam1867 2 роки тому +20

    እግዚኦ ጌታ ሆይ አረ መከራችን በዛ አባት ሆይ ምህረትህን ላክልን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 2 роки тому

    እጅግ በጣም ያሰዝናል ፈጣሪ ያፅናሽ አይ እናት መካረሽ

  • @selamsisay4956
    @selamsisay4956 2 роки тому +1

    ይሄ ልጅ ብዙ ስነልቦና እትዳታ ይፈልጋል! እግዜብሄር ያፅናቸው

  • @ephremarega5345
    @ephremarega5345 2 роки тому +21

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም ልብ ይሰብራል

  • @ahmednjemai9098
    @ahmednjemai9098 2 роки тому +45

    የምንከፍለዉ ግብር ለነሱመቀናጫ እንጂ መች ለደሀ ይደርሳል መንግስት የሌለበት ሀገር አላህ ይድረስላቹ

  • @hayathayat6586
    @hayathayat6586 2 роки тому +3

    በጣም ልብ ይሰብራል እኔ ለሰማሁት እዲህ ያለቀስኩት እናት አባት ቤተሰብ ብቻ ከባድ ነዉ ፈጣሪ መፅናናቱ ይስጣችሁ

  • @Yeruki1993
    @Yeruki1993 2 роки тому +1

    በጣም አሳዛኝ አደጋ ነው የደረሰው😭ግን ከዚህ አደጋ ወላጆች እንዲማሩ ብታደርጉ ጥሩ ነው ወላጆች ዝናብ መዝነቡን ሲያቁ ልጆቻቸው ን ሄደው ማምጣት እንዳለባቸው አስተማሪዎችም ቢሆኑም ወላጅ እስኪመጣ ልጆች ትምህርት ቤት እንዲቆዩ የማድረግ ግዴታ እንዳለባቸው ማሳወቅ መልዕክት በማስተላለፍ ወላጆች እንዲጠነቀቁ አድርጉ ልጁ ተገኝቶ በሰላም ነፍሱ እንድታርፍ ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @semharhaile9908
    @semharhaile9908 2 роки тому +12

    እኔን የወላድ አንጀት😭😭😭😭 እናትየው በጣም ታሳዝናለች በፈጣሪ
    ምናልባትም ሊገኝ ይችላል እግዛብሄር አዋቂ ነው

  • @tsigeredaashenafi8934
    @tsigeredaashenafi8934 2 роки тому +10

    ውይ ውይ 😭😭; እጅግ ልብ ይሰብራል 💔 ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ :: አፅናኝ መንፈስ ይላክላችሁ ...

  • @surafeleyoutube6999
    @surafeleyoutube6999 2 роки тому

    በእውነት ያማል አይዟችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 2 роки тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቸው ከባድ ሀዘን ነው

  • @seblenegussieofficial7960
    @seblenegussieofficial7960 2 роки тому +9

    ጌታ ሆይ እባክህ ታምራትህ ብዙ ነው የሚሳንህ የለም ልጁ በሂወት ይገኝ ::

    • @hareghaile3172
      @hareghaile3172 2 роки тому

      አይዞሽ ድንግል ማርያም ትርዳሽ

  • @garuma955
    @garuma955 2 роки тому +3

    Am speechless ! Holy spirit comfort those helpless family !!!

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናችሁ እጅግ በጣም ልብ ይስብራል😭😭😭😭😭

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 2 роки тому

    የእውነት ይከብዳል የወለደው ያቀዋል ጌታ ያፅናሽ እናቴ

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 2 роки тому +5

    ልብ ይሰብራል የልጅ ሃዘን እህህህህህ አይ እናት የዘላለም ፀፀት እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @simrethaile9751
    @simrethaile9751 2 роки тому +31

    The brother needs psychological support. Otherwise he would be blaming himself his whole life and that definitely will destroy his life.Parents need to be aware the impact on him and must not blame him in anyway as he still kid and was unable to save his younger brother.

    • @user-uy2vk5pd6p
      @user-uy2vk5pd6p 2 роки тому +2

      This must be taken seriously...he will definitely blame him self for the rest of his life.

    • @genetgebeyehu2116
      @genetgebeyehu2116 2 роки тому

      That is what i was thinking

    • @helenferede8013
      @helenferede8013 2 роки тому

      That was what I was thinking

    • @habeneyob1678
      @habeneyob1678 2 роки тому

      Weyne lje betame yasaznal fetari yaxnachu

    • @dagidaggo7833
      @dagidaggo7833 2 роки тому

      😭😭😭😭 egzber yatsinachu

  • @user-if3jd1jo2c
    @user-if3jd1jo2c 2 роки тому +1

    አይ ቃላት ይጠፋል ለማፅናናት አቤቱ ጌታ ሆይ መቻያውን ስጣት የኔ እናት ምን ላርግሽ እማዬ💔😭😭😭😭

  • @sarahsarah1335
    @sarahsarah1335 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር. መፅናናቱ ይስጥሽ በጣም ከባድ ነው 😭😭😭😭💔 💔

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 роки тому +8

    እህታች እግዚአብሔር ያፅናች ልጅ ማጣት እጅግ ከባድ እግዚአብሔር የሚያፅናና ልጅ ያጥሽ እውነት ከልቤ ያስለቀሽኝ እግዚአብሔር ምትክክክክክ የሆ ልጅ ያስጥሽ

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 2 роки тому +5

    እኔንእህቴ አይዞሽ በጣም ልቤ ተሰብሯል አስኪ ተፅናኚ ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው እማ አይዞሽ

  • @Haimanot-zn9vl
    @Haimanot-zn9vl 10 днів тому

    እግዛብሔር ያፅናሽ እህቴ ቃል የለኘም

  • @fikremerahi287
    @fikremerahi287 2 роки тому

    በጣም ያሣዝናል እግዚያብሔር ያጽነችሁ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 роки тому +5

    ወይኔ ዛሬስ ወዴት ልግባ ማየት አቃተኝ እንባን እሚያብስ አምላክ እምባችሁን ያብሰልኝ ይህን ልጅ ልቦናውና እይምሮው እንዳይበላሽ ጠብቁት አይ እናት ሁሌም እናት በርቺ ባካችሁ እጃችንን እንዘርጋላቸው ይሄ ቦታ በጣም ያስፈራል እባካችሁ ተጠንቀቁ

    • @user-hg5ns3rl6x
      @user-hg5ns3rl6x 2 роки тому

      😭😭😭💔💔💔

    • @user-eu2vn1ns2w
      @user-eu2vn1ns2w 2 роки тому +1

      ለኔ ሲል እያለ መቼም ከአይምሮው አይወጣም ደሞ በሶሻል ሚዲያ ባያወጡትና ደጋግመው ባይጠይቁት ይሻል ነበር እናትስ መቼም አንደዬ መከራውን ተሸከች አይይይ😭😭😭

  • @user-kb5mc3rn2v
    @user-kb5mc3rn2v 2 роки тому +12

    በማርያም ሕጻኑን ትሪት አድርጉት ራሱን እንዳይጎዳ ተከታተሉት። አቅፋችሁ ደባብሱት ጥፋተኝነት እንዳይሰማው አድርጉ

  • @bezaacham330
    @bezaacham330 2 роки тому

    ምን አይነት ቃል እንደሚያፅናናሽ አላቅም ፈጣሪ ቸር ያሰመችሁ

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b 2 роки тому +25

    😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍ አምላክ ሆይ የሆነ ተአምር ሥራ ኡፍፍፍፍ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 роки тому +7

    ወይስቃይ ከአእምሮ በላይ 😭😭😭 ምንዱብዳነው እግዚያብሄር መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭

  • @emyefrata3202
    @emyefrata3202 2 роки тому +1

    በጣም ከባድ ነው መድሃኒአለም አባቴ ካለበት እንዲገኝ ይርዳሽ እናት 🙏🙏🙏የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል 😭😭😭😭😭

  • @fetsegufestegu1860
    @fetsegufestegu1860 2 роки тому +2

    በጣም ልብ የምሰበሪ ፈጣሪ ፀናቱ ይሰጥሸ የኔ እናት😭😭😭😭

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому +13

    እህህህህህ😭😭😭😭 ልብ ሰባሪ 💔💔 እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ😭😭😭

    • @AlAl-lh3pj
      @AlAl-lh3pj 2 роки тому

      እእእእእእ አቤትአ በጣም ልብ ይሰብራል ፈጣሪ መፅናናትን ይስገጣችሁ

  • @mekdes2722
    @mekdes2722 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ሆይ የሚሳንህ የለምና እባክህ ታረቀን በልጅስ አትቅጣን እናታለም አይዞሽ የሃዘን መጨረሻ ያድርግልሽ

  • @bigmanbigman9328
    @bigmanbigman9328 2 роки тому +2

    ፈጣሪ መጽናናቱን ለቤተሰቦቹ ይስጥልኝ እውነት ነው ሀዘኑ መራር ነው

  • @nardiyebrham8956
    @nardiyebrham8956 2 роки тому

    የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ እህህህህ አረ ወየው

  • @my2973
    @my2973 2 роки тому +4

    የመጽናኛ አደበት የለኝም እንዴት እናጽናናቸው ልብ ይሰብራል። እግዚአብሔር ያጽናናችሁ።😢😢💔💔

    • @Max-ek9mp
      @Max-ek9mp 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @fafi5397
    @fafi5397 2 роки тому +8

    የኔ እናት አላህ ጽናቱን ይስጥሽ ምንኛ ተቃጥለሻል ኡኡፍፍፍ የልጅ ነገር ከባድ ነው እኮ ውይ እንቦቆቅላ ልጅ ሲቦርቅ ነው ሚያስደስተው እኮ እናት በልጅዋ አታንባ ብርታቱን ይስጣሽ ላንዱ ልጅሽም አስቢ አንድ ነገር እንዳይሆን ሲጨንቀው እኔስ አልቻልኩም ከባድ ነው

  • @haregtilahun9752
    @haregtilahun9752 2 роки тому

    እግዛቤር ያፅናችሁ ከሚባለው በላይ ከባድ ነው ግን አይዟችሁ ድንግል ታፅናናችሁ

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y 2 роки тому +1

    በጣም ልብ ይሰብራል በእውነት እግዚአብሔር ያፅናችሁ ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 роки тому +8

    ጌታ ሆይ እባክህ አስክሬኑ እንኮን እንዲገኝላት እንኮን እርዳት። ማንም በልጅ አይቀጣ አይዞሽ የሚያፅናና መንፈስ ቅዱስ ፅናቱን ይስጥ😭😂

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i 2 роки тому +2

      እናየምትጠቀሚውን.እስቲከር.አታቂምዴ.

  • @elualex2626
    @elualex2626 2 роки тому +5

    ውይ ውይ እናቴ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ያድልሽ 😭😭😭😭

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 2 роки тому

    የኔ ጣፋጭ ነብስክን ይማረው

  • @helmedia6703
    @helmedia6703 2 роки тому

    ውይ እናቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ።

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 роки тому +6

    ወይኔ እውነት አንድ ነገር ሲፈጠር አንድ ነገር ሳይጠፋ አይቀርም እውነት መጽናናትን ያድላችሁ😭💔

  • @user-ou3py7ep4s
    @user-ou3py7ep4s 2 роки тому +4

    ለመላው በተሰብ መፅናናቱን ይስጣችሁ የኔናት ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 2 роки тому

    ሁፍ ያማል ፈጣሪ ህልም አርገውና በሒወት ያግኙት ባክኸ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yehasatenat7158
    @yehasatenat7158 2 роки тому

    የኔ እናት እግዚያብሔር ያፅናሽ

  • @alemzetube3978
    @alemzetube3978 2 роки тому +7

    ቆይ እንዴት ነው ይህን ስቃይ ያየው ልጅስ በሂወት የሚኖረው እፉፉ
    አግቶ መቅበርም ትልቅ ነገር ነው😭😭😭

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d 2 роки тому +3

    እግዝኦ ፈጣሪ ሆይ አንተ ፅናቱን ስጣቸው በጣም ልብ ሰባሪ ነው 😥😥😥😥

  • @jijiayela63
    @jijiayela63 2 роки тому

    ወይ የኔ እናት ምን እንደምል አላዉቅም ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 2 роки тому

    እግዛብሔር መጽናናቱን ያድላቹ በጣም ይከብዳል

  • @lydiaephremlydia1073
    @lydiaephremlydia1073 2 роки тому +3

    አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ ያፅናሽ

  • @user-yt8hp5zl8j
    @user-yt8hp5zl8j 2 роки тому +5

    ወንድሙን ሊያነሳ የኔ ምስኪን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 2 роки тому

    የኔናት እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይላክልሽ ወይ እንዴት ልብ የሚሰብር ዜናነው ወይ እመብርሐን

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 2 роки тому

    በጣም የሚያሳዝን ።

  • @merimarlimar813
    @merimarlimar813 2 роки тому +5

    😭😭😭😭😭😭 እፍ እዴት ያማል እናቴ ፈጣር ፅናቱን ይስጥሽ ፣😭😭😭😭

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር እሱ ያስባችሁ ወገኖቼ ዘንድሮ የምናየው የምንሰማው ያሳዝናል እግዚአብሔር ደህናውን ቀን ያምጣልን🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢💚💛❤!!!!

  • @lemlemdesta4567
    @lemlemdesta4567 2 роки тому

    ኡፉፉፉፉ በጣም ያማል ምን እንደ ምል አላውቅም ፅናቱን ይስጣቹ

  • @mesfinmekonen6905
    @mesfinmekonen6905 2 роки тому

    ውይ አምላከ ቅዱሳን።ትክክል ያሳዝናል መጨካከን እረ ታረቀን።

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 роки тому +4

    ወይኔ እንደት ከባድ ነዉ ለቀረዉ ወንድሙ በጣም ከባድ ነዉ ፈጣር ያፅናናቹ

  • @netsanetdiriba8787
    @netsanetdiriba8787 2 роки тому +3

    ያማል!!!! እግዚአብሔር ፅናቱን ይሰጣቹ .

  • @musaratalimusarat7595
    @musaratalimusarat7595 2 роки тому

    እናቴ የድንግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 2 роки тому

    የኔ እናት ምድርና ሰማይን የፈጠረ አምላክ ያፅናናሽ.

  • @user-hp9nn1wn9q
    @user-hp9nn1wn9q 2 роки тому +4

    አይ ፍጣሪ ስራህ ብዙ ቀብሮ መቀመጥም አንድ ተስፋ ነው😭😭እግዚአብሔር ያጽናችሁ💔💔

  • @user-ze5og8gs7l
    @user-ze5og8gs7l 2 роки тому +3

    አፈር ይብላይ እኔን እዴት ልቻለዉ የእኔ እናት ፅናቱን ይስጥሽ

  • @semira7683
    @semira7683 2 роки тому

    ምን ቃል ያፀናሻል እግዚአብሔር ያፅናሽ እሱ ብቻ ነው የሚያፀናሽ እማ ከባድ ነው

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 роки тому +3

    እፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚያብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😢😢😢💔💔😢😢😢 ወንድሙን ደግሞ እንተርቪ ባታደርጉት የወለደ አልፀደቀ አሉ

  • @dggghhk6912
    @dggghhk6912 2 роки тому +12

    ከባድነው አላህ ያጥናሽ የኔ ናት 💔💔😭😭😭💔💔💔

  • @ayeshaayesha6536
    @ayeshaayesha6536 2 роки тому

    ያርብ አላክዋ ይችን እናት አጽናናት

  • @neenee5135
    @neenee5135 2 роки тому

    የአለማቱ ጌታ አሏህ ልጂሽን ያስገኝልሽ ያረብ ልብ የሚሰብር ሀዘን ነው ፅናቱን ይስጥሽ 😭
    ምን ቃል ነው ይሄን ቤተሰብ ሚያፅናናው ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 роки тому +6

    ልብይሰብራል 😭😭😭😭በይሆን አስከሬኑ በተገኘ እናቲቱ ባረፈች እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ብርታት ይስጣቹ

  • @Hagos1018
    @Hagos1018 2 роки тому +9

    እውይ ወንዱሙ ያሳዝናል በፈጣሪ በሃይሉ ፅናት ይስጣቹ 😭😭

  • @meazaagegnyoutubemeaza8654
    @meazaagegnyoutubemeaza8654 2 роки тому

    እግዚያብሄር ያፅናሽ እህቴ

  • @hawiasossakojokonjo8329
    @hawiasossakojokonjo8329 2 роки тому

    የኔ እናት ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ