Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዶ/ር ማሙሻ በመልእክቶችህ ብዙዎቻችን ተጠቃሚዎች ሆነናል ተባረክ ብርክ በል
እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው የተወደድክ ዶክተር ማሙሻ ትምህርቶችህ ሁልጊዜ እራሴን እንዳይ ያደርጉኛል አሁንም ፅጋ ይብዛልህ እኛንም በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር መንፈስ ያግዘን 🥰
Amennnnnn ጌታችን ሆይ መልሰን 🙌🙌😭🙌😭😇😇😇😇መልስን እንመለሳለን ጌታ ሆይ 🙌🙌🙌🙌🙌
እግዚያብሔር ይመልሰናል
God Bless You More Dr. Mamusha 😇😇🙏🙏❤❤❤😇😇🙏🙏🙏
True True God bless you 🙏
Lamentations 3 (አማ) - ሰቆ ኤርምያስ40: ።መንገዳችንን እንመርምርና እንፈትን፥ ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ።
God bless you Pastor mamusha
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክ በዚህ ዘመን ስላስነሳህ :: ቤተክርስቲያን መሄድ የአንዳንዶቹን ስብከት መስማት የሚያመን ብዙዎች እየሆንነው ! ክርስትያን ነን የሚሉ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ሆድ አደሮች አገልጋይ ነን ባዬች ጌታ እግር ስር ሳይሆን ባለስልጣናት እግር ስር እየወደቁ የሚፀልዬ ባለስልጣናት አምላካቸው ያደረጉ ወዬውላቸው ወዬውላቸው ወዬውላቸው ! የዬሐንስ እራእይን አስታወሰኝ እነኚህ ከሀዲዎች !!
ጌታ ኢየሱስ እባክህን መልሰኝ
Amen 🙏
እውነት ነው ዘመኑ አስጨናቂ ነው
ዶ/ር ማሙሻ በመልእክቶችህ ብዙዎቻችን ተጠቃሚዎች ሆነናል ተባረክ ብርክ በል
እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው የተወደድክ ዶክተር ማሙሻ ትምህርቶችህ ሁልጊዜ እራሴን እንዳይ ያደርጉኛል አሁንም ፅጋ ይብዛልህ እኛንም በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር መንፈስ ያግዘን 🥰
Amennnnnn ጌታችን ሆይ መልሰን 🙌🙌😭🙌😭😇😇😇😇መልስን እንመለሳለን ጌታ ሆይ 🙌🙌🙌🙌🙌
እግዚያብሔር ይመልሰናል
God Bless You More Dr. Mamusha 😇😇🙏🙏❤❤❤😇😇🙏🙏🙏
True True God bless you 🙏
Lamentations 3 (አማ) - ሰቆ ኤርምያስ
40: ።
መንገዳችንን እንመርምርና እንፈትን፥ ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ።