ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ || አዎን ይሆናል || ሙሉ አልቤም ከነLYRICS (full album with lyrics )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 256

  • @AmberberAmberber-nb6tp
    @AmberberAmberber-nb6tp 7 місяців тому +41

    መጋቢ እና ዘማሪ ተስፋዬ ገቢሶ በእግዚሐብሔር ቤት ፀንቼ እንድቆምና ለአገልጋይነት እንድበቃ ካደረጉኝ አንዱ ከልጅነቴ ጀምሮ የእርሱን ዝማሬ በማዳመጤ እንደሆነ አስባለው የእርሱ ዝማሬዎች ትክክለኛ የክርስትና ሕይወት ምን እንደሚመስል የክርስትና ተስፋችን ኢየሱስን አድምቆ ማሳየት በፈተና መጽናት እንዲሁም ድንቅ የሆኑ የፀሎት ዝማሬዎቹ በተለይም የንስሃ መዝሙሮቹም ዛሬም ድረስ አይጠገቤነት ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ ክብር የሚያስጠጉ ናቸው ብል ማጋነን አይሆንም ባጠቃላይ ዘመን ተሻጋሪ
    ናቸው አብዛኛዎቹ ዝማሬዎች ሕይወት ሕይወት እና ክርስትና
    ክርስትና የሚሸቱ ናቸው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እረጅም ዕድሜ ከጤና እንዲሁም በሰማይዊ ባርኮት ይስጥልን

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 7 місяців тому +27

    አማኝ ሳልሆንያንተን ዝማሬዎች እሰማ ነበርና በህይወቴ የራሳቼውን አሻራ አሳርፈውብኝ አልፈዋል ዛሬም ይቀጥላሉ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ ጌታን በዘመንህ ያሳየህን ኑርልን

    • @chherekabalcha8710
      @chherekabalcha8710 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @solomondesta4683
    @solomondesta4683 7 місяців тому +15

    ምንግዜም ለህይወት ምግብ የሆኑና ከላይ ከፀባኦት የተቀበልከው ዘላለማዊ መዝሙሮች መሆናቸውንም ህይውትህም ይናገራልንል፣ እነኚህ መዝሙሮች ጌታ ሲመጣም በህብረት የምዘምራቸው ፣ የሀያላን ሁሉ ሀያል ነህ እንላለን ፣ ተባረክልን አሜን

  • @henokyergedu
    @henokyergedu 7 місяців тому +16

    በዘመናችንና በዘመንህም ላይ መልካም ተፅእኖ ፈጣሪ የሆኑ ዝማሬዎች ናቸውና ጌታ እየሱስ ይባርክህ።

  • @FeyselHussen-bv9gh
    @FeyselHussen-bv9gh 7 місяців тому +14

    ወንድማችን ያንተ ዝማሬ በህይወቴ ላይ ያመጣው ብርታት የሚነገር አይደለም ፡ ስላንተ ጌታን አሠግናለሁ።

  • @hailufantaye3074
    @hailufantaye3074 7 місяців тому +11

    መጋቢ ተስፋዬ ጌታ ዘመንህን ቤተሰብን ሁሉ ይባርክ!! ዕድሜህ በአገልግሎት ይርዘም!

  • @easypc8806
    @easypc8806 7 місяців тому +8

    አሜን አሜን አሜን አሜን በጣም መልካም መዝሙሮች ናቸው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ያብዛሎት ❤❤❤

  • @girmakebede1860
    @girmakebede1860 7 місяців тому +14

    ዘመን ተሻጋሪ ስለሆነዉ ዝማረህ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ !

  • @easypc8806
    @easypc8806 7 місяців тому +22

    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክህ ይሁን ❤❤❤

  • @kiflemariambekele2089
    @kiflemariambekele2089 8 місяців тому +25

    አንተን ያቆይልን:እድመህ ን ያርዝምልን!"!❤❤❤❤❤❤❤

  • @wendmuWmekle
    @wendmuWmekle 7 місяців тому +8

    ❤ወንድም ልበልህ በርግጥ ወንድሜ ነህእግዚያብሔር ዘመን ይጨምርልህ።

  • @BinyamHKebede
    @BinyamHKebede 7 місяців тому +8

    ድንቅ ዝማሬ! እጅግ በጣም የሚወደድ ነው!
    🙏🙏🙏

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 7 місяців тому +18

    ፓስተርየ ተስፋየ በመዥሙሮችህ ተባርኬአለው እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርክ ሔወትህ ይለምልም!!!

  • @turkatoturto4871
    @turkatoturto4871 6 місяців тому +45

    የትውልዶች አባት መጋቢ ተስፉ የነገስታት ንጉስ ለትውልዶች ቀብቶ ያስነሳህ፣ በመከራ ሁሉ እንደ ወርቅ ተፈትነህ ነጥረህ የወጣህ አምላክህን በኑሮህም ሆነ በአገልግሎትህ ሁሌም ያከበርህና ያስከበርክ ጀግና አባታችን ነህ። እግዚአብሔር አምላካችን በቀሪ ዘመንህም ክብሩን እየገለጠብህ እስከ ክብር አክልል ሽልማቱ ቀን ድረስ በታላቅ ሞገሱና በጤና ይምራህ!! አንተ በረከታችን ነህ። ሠላምህ ይብዛ ጋሼ!!

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 7 місяців тому +8

    ዘመንህ በእዉነት የበረከት ይሂን ❤❤❤

  • @Bezabezaejeta
    @Bezabezaejeta Місяць тому +3

    መጋቢና ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ተባረኩልኝ

  • @YirgalemAsfaw
    @YirgalemAsfaw 7 місяців тому +8

    እረጅም እድሜ ይስጦት!!!❤❤❤❤❤

  • @immanuel342
    @immanuel342 8 місяців тому +11

    "የእግዚአብሔር ብርሃን ፤ጨምሮ በላይህ ይብራ!!!

  • @tesemawanoro5316
    @tesemawanoro5316 Місяць тому +4

    እግዝአብሔር ሆይ ለዘላለም ተባረክ እንደዚህ ያሉትን መልእክተኞችን የሰጠሀን አንተ ነህ።

  • @MenduMendu-l5h
    @MenduMendu-l5h 8 місяців тому +10

    አባታችን ፖስተርዬ በብዙ ተባረክልን ለምልምልን እንወድሀለን

  • @HenokGetahun-ue6vp
    @HenokGetahun-ue6vp 7 місяців тому +3

    Hi my name is Henok Getahun I am Jesus Christ may God bless you all and make your life Wonderful 🙏 ✨️ 💖 your song is beautiful it covers all

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 7 місяців тому +4

    Patser Tesfaye God bless you to much all of you song bible verse and amezing fo all of christian comunity .❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @מזלדמסה
    @מזלדמסה 7 місяців тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኧሚንንንን ❤❤❤lelelelelelelele 🎉🎉🎉🎉ameeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልል❤❤❤❤ተባረክ በቡዙ አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @lymaluab
    @lymaluab 6 місяців тому +8

    የሱስ መኖሩን እንዳምን ምክንያት ሆነሃል። ረጂም ዕድሜ ይስጥህ። ኣስመራ መጥትህ ብመዝሙር ትባርከናለህ። በ ጌታ ሃይል። ያለፉት ኣመታት ኣልተመቸንም። ጌታ ግን ኣኑሮናል።

  • @degaregewondafrash3660
    @degaregewondafrash3660 7 місяців тому +4

    Waw paster betam new yetebarekubet tebarek Hulu negerh ybarek

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 4 місяці тому +7

    ወንድሜ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ዘመን ተሻጋሪ ጌታን አክብረህ ያስከበርክ አንተን የመሠለ የጌታ አገልጋይን ስለሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ። በሕይወትህ በአገልግሎትህ በኑሮ በስርዓትህ ጌታን ያሳየህ ወንድመችን ተባረክ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ልጆችህ ዘርህ አንተ የምትኖርባት ምድር ስለአንተ አክብረህ ስለኖርከው ምድሪቱ ቤተክርስቲያን ትውልድ በጌታ በእየሱስ ስም ይባረክ አሜን። ዘመን ተሻጋሪ የዝማሬ አገልግሎትህ ከቅባት ላይ ቅባት ከፀጋ ላይ ፀጋ ከዕድሜ ላይ ዕድሜ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሥም ይጨምርልህ የሚገዳደርህ ማንኛውም የአጋንንት ሥራ በስሙ ስልጣን እንደቅጠል የረገፈ ይሁን የአጋንንት የስራው የክፋት ምንጩ ላያቆጠቁጥ ይድረቅ በክርስቶስ እየሱስ ደም ሸፈንኩህ ጌታን እናመሠግናለን ወንድማችን እንወድሃለን ተባረክ።

  • @KakuKakush-uu1ut
    @KakuKakush-uu1ut 7 місяців тому +5

    hulem talke sewu nehi fetar lezelalem ybarekeh

  • @AliyasDeneke-d9z
    @AliyasDeneke-d9z 12 днів тому

    አበተችን እግዚአብሔር ያላ ሞት ብያኖሪ ነው ዬኔ ምኞት እግ/ር ይጠብቀቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 7 місяців тому +2

    Amen hale luya amen hale luya paster enate aglglu ትውልድንም ለጌታ አስገዙለት bewnet ena bemefs legeta amlko bewnet ena benfs bchihot adelm benfes new hale luya

  • @AdmiringIcedSoda-ds4vq
    @AdmiringIcedSoda-ds4vq 7 місяців тому +4

    Medan belela yelemena sew hulu adagne wedhonew wed geta eyesus meteto nebsun yasemelt amen

  • @EyerusalemAmdemariam
    @EyerusalemAmdemariam 8 місяців тому +10

    Pasterye geta erejem edeme kitena gar yestehi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 8 місяців тому +6

    Amen 🙏 amen 🙏 God bless you 🙏 🙌
    Thank you so much 💕

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 8 місяців тому +4

    His sovereignty, birth, death, resurrection, and His coming back
    All his songs Bible verse only amezing me Holy Spirit's presence ❤❤amen God bless him our father tesfaye Gabiso

    • @RakiRaki-n5r
      @RakiRaki-n5r 7 місяців тому

      That's is a good comment i love it😊

  • @yorda46
    @yorda46 6 місяців тому +3

    አሜንንንን ይመስገን የሱስ ምስጋንኡ ቡዙሕ እዮ ቡሩኽ ሓዉና አቦና አያና ተስፋየ ጋቢሶ አዝየ እየ ዝፈትወካ፡፡

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 7 місяців тому +11

    Kibir legeta yihun Rejim Edmnina Tena yistachue Abatye❤❤❤🙏💒👏🙌🏻🍀

  • @melkamumerid827
    @melkamumerid827 Місяць тому

    Can't stop listening to this powerful gospel song to let the joy of blessing keep flowing...🥰🥰🥰
    Listening from Lund, Sweden.
    May God bless Pastor Tesfaye Gabiso with more of His Grace.

  • @HeneryThegreate
    @HeneryThegreate 7 місяців тому +6

    Ohhhh.what a heart touching song 😮😮😮

  • @haileolani2380
    @haileolani2380 5 місяців тому +3

    መዝሙህርህን በመስማት ነፍሴ ሁል ጊዜ ሀሴት ታደርጋለች በእያንዳንዱ የመዝሙር ቃላቶችህ ውስጥ ነፍሴ አሻግራ ጌታዋን ታያለች።

  • @moliso
    @moliso 7 місяців тому +1

    ወንድም አስማሩ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma 4 місяці тому +3

    አሜንንን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ለዘላለም እግዚአብሔር ይባርኮት እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጦት 👏❤️

  • @mulumuludemise5133
    @mulumuludemise5133 7 місяців тому +3

    We love you. So much God bless you more ❤🎉

  • @MichaelTekle
    @MichaelTekle 7 місяців тому +4

    ❤Haleluya Geta tebarek

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 6 днів тому

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤tebareku

  • @AmenMarta-cx4vd
    @AmenMarta-cx4vd 5 місяців тому +9

    የምወድህ የማከብርህ መታለል ነው እግዚአብሔር ማመስገን እግዚአብሔር ከእነቤተሰብችህ ዘመንህም ይባረክ አባቴ እንዳንተ በክራር ይዘምራል ከጅጅጋ እንወድሃለን

  • @Mehrat-y5t
    @Mehrat-y5t 17 днів тому

    Erjina aygedbh ❤❤❤❤❤❤ tebarek lk ende pawlos eruchayen chershalew haymanoten xebkiyalew endaleh zare ene edezi elhalew zemenh ende pawlos ylek ❤❤❤❤ amen amen amen amen amen amen amen

  • @AbeniZ-i4p
    @AbeniZ-i4p 2 місяці тому

    ለትውልድ እግዚአብሔር መልኅክተኛ አድርጎ ያስነሳህ የወንጌል አርበኛ አባት ነህ ። ኑሪልን ዘመንህ ይባረክ።

  • @mesfinyakob
    @mesfinyakob 8 місяців тому +3

    ጌታ ይባረክህ❤ አባታችን።

  • @danielalemu2572
    @danielalemu2572 Місяць тому +1

    ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @enatendiryas1161
    @enatendiryas1161 7 місяців тому +1

    አሜንንን ሃሌሉያ ኢየሱስ ተመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kebeneteressa8110
    @kebeneteressa8110 7 місяців тому +7

    🥰🥰🥰🥰 You are our gift from God stay blessed in Jesus Name. Ytabarakubh Abat Neh 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb3839 7 місяців тому +7

    hall luya temesegen geta

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 5 місяців тому +3

    ለምድራዊ ነገር እራሡን የማይሸጥ የሚአምልከውን አምላክ የሚቅ የእግዛብሄር እውነተኛ አገልጋይ በአደበቱም በአካሄዱም ጌታን ያከበረ ዘመንህ እንዲሁ ይለቅ ተመሥገን እንኮን ተወለድክ።

  • @tayetariku641
    @tayetariku641 3 місяці тому +1

    እኔ ሀይማኖቴ ሌላ ነው መዝሙሮቹን እወዳለው❤

  • @workenhetesfayiedeneke8596
    @workenhetesfayiedeneke8596 6 місяців тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም አሁንም ዘመንህን እያደሰልህ ዕድሜና ጤና እየሰጠህ ያድህ ኑርልን ቆይልን የትውልድ ማምለጫና መሸጋገሪያ ያርግልን ተባረክ!!!

  • @tiebezere6579
    @tiebezere6579 5 місяців тому +2

    በኡነት አንተ ቡሩክ ነህ ስለ አንተ ጌታን ኣመሰግን አሎው እግዚአቢሄር ዘርህ ሁሉ ይባርክ, በጌታ ኢህትህ

  • @Holychrist-g4n
    @Holychrist-g4n 2 місяці тому

    ጌታ ይባርክህ ባተ ዝማሬ ከጌተ ተጣብቄ የቀረሁት

  • @MulughetaHailu
    @MulughetaHailu 4 місяці тому +4

    anyone listening this amazing song just now, blessings

  • @yebaleworkhailu4999
    @yebaleworkhailu4999 7 місяців тому +5

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ዘበን የማይሽረው መዝሙር ነው

  • @emmidegu
    @emmidegu 5 місяців тому +3

    ዘርማንዘርህ ይባረክ ረጅም ዓመት ኑርልን

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n 3 місяці тому

    ጉልበት ሁሉ ለአንተ ጌታ ሆይ ይንበርከክ 🙏🙏🙏🙏 ወንድሜ አንተ ወንጌልን ኖረህ ወንጌልን መስክርሀ ወንጌልን ዘምረህ የኖርክ የወንጌል አርበኛ ነህ ለኛ ደግሞ በርክታችን ነህ 🙏🙏🙏🙏

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 4 місяці тому

    የምናከብርህ የምንወድህ ውድ ወንድማችን የአባታችን ልጅ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ትውልድህን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes Місяць тому

    Yengstat hulu ngus ,ye almu hulu ngus yesus twbrk temsgn kef kef kef bel.p tesfye tebrk zemnh begta bet yelek amen

  • @tesfahunzekewos3737
    @tesfahunzekewos3737 2 місяці тому

    Zmnih yibark egizabiher minyahil endtetkmh yemiyasay mezimur nw midir midir yemash kirstosin agulito yemiysay mezimur nw GBU ❤️❤️❤️

  • @kennakumsa2184
    @kennakumsa2184 8 місяців тому +6

    tebareku🥰🥰

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 3 місяці тому

    Pastor Tesfaye, you’re the ANCHOR of all gospel music that are present now in Ethiopia. GOD gave you this Divine Wisdom, so have strength, blessings as well as Divine Knowledge from above. AMEN❤❤❤

  • @mktube5086
    @mktube5086 8 місяців тому +1

    When I heard this music I filled with joy of holy sprit, Thanks God

  • @BezuneshYilma
    @BezuneshYilma Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊ተባረክ😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ZinaZenat
    @ZinaZenat 20 днів тому

    TEBREKI❤HIWOTI❤YIBARKI

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 Місяць тому

    ተባረክ ጋቢሶ

  • @etenshsaleyesus
    @etenshsaleyesus 6 місяців тому

    በመዝሙርህ ተባርኬአለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ አገልግሎትም ይባረክ

  • @yonastunta1718
    @yonastunta1718 19 днів тому

    ተባረክ

  • @Adizwhoo
    @Adizwhoo 7 місяців тому +1

    ጌታ ለዘላለም ይባሪኪ

  • @AmeleworkBelay
    @AmeleworkBelay 4 місяці тому

    ተባረክ እረጂምእዲሜ ከጤናጋ ይሁንልሕ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wonjishoaKalehiwot
    @wonjishoaKalehiwot 6 місяців тому

    እጅግ በጣም ነብስን የምባርኩ መዝሙሮች ናቸዉ
    ዘመንህን ጌታ ይባር አሁንም ጨምሮ አብዝቶ ባርክህ

  • @miiltookoo3
    @miiltookoo3 Місяць тому

    pasttor ye anten mezmur sisma libe ba desta yifndiqal ba awnet bexam dinq mezmur naw geta zamnkin abzito yibarkh tebark lamlim kazi baly bexam wadikalw

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 2 місяці тому

    ያስለቅሳል የጌታ ፍቅር

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Місяць тому

    አሜን አሜን ተባረክ ❤❤

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta3864 8 місяців тому +3

    Always, love this!💯💯🙏🙏

  • @mulumuludemise5133
    @mulumuludemise5133 7 місяців тому +4

    ❤🎉TIWLIDIH YILEMILIM PATORYE❤

  • @jinujinu-di4py
    @jinujinu-di4py Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል

  • @MimiAyele
    @MimiAyele 7 місяців тому

    ዘመንህ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @Zekarias-e8z
    @Zekarias-e8z 2 місяці тому

    Semayawi zemare hulgizem zemen yishageral
    besemawt kuter hule alselchewm yanth bezi mehone legna melkam new

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 7 місяців тому +5

    አሜን አሜን አሜንዝማሪ መላአክት ያስማልን🎉

  • @ayalewtaddese326
    @ayalewtaddese326 3 місяці тому

    Ever green songs!be thankful for the Holy Spirit who made you his instrument,!

  • @tsehaydirdira6795
    @tsehaydirdira6795 2 місяці тому

    ዘመንህ ይባረክ ❤❤

  • @DanielFek
    @DanielFek 6 місяців тому +2

    ❤❤❤ተባረክ ፖስተርዬ❤❤❤

  • @DiboraTegegnBesmartdibo
    @DiboraTegegnBesmartdibo 3 місяці тому

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @felekewedajo746
    @felekewedajo746 8 місяців тому +48

    ❤❤❤❤❤❤ ነብሰን የሚመልሱ መዝሙሮች ናቸው ተባረኩልኝ ፓስተር ተፋዬ ጋብሶ ዘመናችሁ ይለምልም

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 2 місяці тому

    God bless you Pastor Tesfay Gabiso

  • @WonduYohannes
    @WonduYohannes Місяць тому

    ❤❤❤You are blessed ❤❤❤❤

  • @KediOmar-ki6ez
    @KediOmar-ki6ez 5 місяців тому

    Gash tesfaye....ahunem geta beneger Hulu kefff yaderegeh. Tebarek kef belelegn!

  • @eliaskibatu5654
    @eliaskibatu5654 6 місяців тому

    Hallelujah Temesgen... I love every single track of this Album❤

  • @AdmiringIcedSoda-ds4vq
    @AdmiringIcedSoda-ds4vq 7 місяців тому +1

    Geta semu yebarek geta hoye ewedehalehu

  • @11amare
    @11amare 6 місяців тому

    Sing and continue praising the Lord, Tesfaye! You are a gifted singer.
    Dr. Behailu

  • @wengeltesfaye338
    @wengeltesfaye338 4 місяці тому

    Ewedhalew Pasterye be mezmurocheh Tebarkealew ❤❤❤

  • @BereketAbiraham
    @BereketAbiraham 4 місяці тому +1

    YETEWODEDIKI YEIGIZIYABIHERI SEWU TEBAREK NURILIGN.........
    🏵🏵♥♥♥♥♥

  • @tiruyadane3080
    @tiruyadane3080 7 місяців тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክ ፓስተሬ

  • @SenatGech
    @SenatGech Місяць тому

    አሜን አሜን 😇😇😇🙏🙏🙏

  • @zenebechhaylegiorgis3650
    @zenebechhaylegiorgis3650 4 місяці тому

    ተባረክ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @raheltadesse2601
    @raheltadesse2601 5 місяців тому +1

    ዘምንህዎት ይባርክ 😇😇😇