🔴ሆስኚታል ‼️ዉጤቱ ምን ሆነ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 220

  • @AbigyaSolomon-ks4ir
    @AbigyaSolomon-ks4ir 2 дні тому +52

    5ወር ጨርሼ ወደ ስድስት እየጀመርኩ ነው ፆታ ሴት ነች።ቀሚስ አምሮኛል 😢 ልጅ መውለድ አምትፈልጉ እህቶች ሁሉ ሰቶ የማያልቅበት ጌታ በልጅ ይባርካችሁ ❤❤

  • @Sre-e7o
    @Sre-e7o 2 дні тому +32

    ፆታው የሆነ ይሁን ዋናው ጤነኛ ልጅ ይስጣቹሁ የምወዳቹሁዋየ በጣም ነው እምወዳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ልደትዬእናቴ
    @ልደትዬእናቴ 2 дні тому +48

    እርጋታዋን ስወድላት እማቀብጥ እንዴ ዘመኑ ሴት አርቲፍሻል የማትጠቀም በራሷ አለም የምትኖር ሴት❤

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk 2 дні тому +20

    100k እናስገባቸው❤❤❤❤

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 2 дні тому +18

    እኔ ግን ሴትም ይሑን በቻ አይምሮው የተባረከ ጤነኛ ልጅ ጌታ ይሰጣቹ ተባረኩ

  • @shetayk7232
    @shetayk7232 2 дні тому +12

    ወንድና ሴት መንታ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlmazAbabu
    @AlmazAbabu 2 дні тому +9

    ጤነኛልጅ ልጅ ይሰጣችሁ ተባረክችዃል ደግሞ በጣምነወ እምዋዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 2 дні тому +13

    መቲን የመሰለች ቆንጆ ሴት ልጅ

  • @feriyal2957
    @feriyal2957 2 дні тому +7

    ፍቅር የሆንሽ ልጅ ስወድሽኮ❤እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እርጉዝዬ 10:55 11:04

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 2 дні тому +7

    ግርጋታሽ አለማድነቅ👍👍👌👌

  • @ZanabAlshamsi
    @ZanabAlshamsi 2 дні тому +7

    ሴት ነት መቲን የመሰለች ቆንጄዬ❤❤

  • @Daisy12345e
    @Daisy12345e 2 дні тому +5

    እውነት ነው በጣም ነው ምወድሽ የኔ ቤተሰብ ጤነኛ ልጅ ይስጠቹ ❤❤

  • @Marsilase
    @Marsilase 2 дні тому +9

    በመጀመሪያ ዋናው ጤነኛ ልጅ ፃታ ከመረጥን እኔ የመጀመሪያ ልጅ ሴት ስለምወድ ሴት ይመስለኛል 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜በድንብ ተንከባከባይ እማን መትዬ እንደኔ ዝም ብላ ትስቃለች ስወዳት

  • @zinetzinet3330
    @zinetzinet3330 2 дні тому +4

    አይ መቅለጥ አናቶቻች ስንትና ስንት አደርገው ነው የወለዱን እሪሜ ለነሱ ያሁኑ ዘመን ትቅለጠለች ግን እናተ ምን ታረጉ ጊዜው ነው ለማንኛውም በሰላም ወለደሺ የምናይሺ ያርገን አሺ እህት አዳትቀየሚብ የመጀመሪያየ ነው በይቱብ ስኮምት

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 2 дні тому +3

    እኔ ወንድ ብያለው ጌታ ደግሞ ያረገዋል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maditube2
    @Maditube2 2 дні тому +3

    Dhiras ta'e durba omaa miti rabbin kam qaama gutu qabu ilmo fayyaa isinif haa kennu

  • @milenaashifaa5268
    @milenaashifaa5268 2 дні тому +5

    እህቴ የ 3ወር morning sickness እንዴት አንዳለፍሸው share ብታደርጊኝ please እኔ አልቻልኩም ህመሙን 😔

  • @konjeteweldemickael3453
    @konjeteweldemickael3453 2 дні тому +5

    ወንድ ነዉ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 дні тому +7

    ያኔውድ አላህ ባሰላም ይጋላግልሽ😢🎉🎉🎉😊😊😊

  • @ZerihunChala-g2n
    @ZerihunChala-g2n День тому

    JAM Family እንኳን ደስ አላችሁ። ዶ/ር ኤልናታን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ።

  • @DiborahEndriyas
    @DiborahEndriyas 2 дні тому +2

    የአባቴ ብሩካን ጌታን ስወዳችሁ ደገሞ ሴትናት 🥰🥰🎂🥰🙏🙏

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 2 дні тому +5

    ውንድ ነው ❤❤❤❤

  • @Tejeshlteva-x5d
    @Tejeshlteva-x5d 2 дні тому +4

    ዋናው ጤነኛ ልጅታችሁ ወንድሜ ሴትን ችግር የለውም ልጅ ነው ነገሩላችሁ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ትጠብቅ🙏🙏

  • @BarakaBaro-l8u
    @BarakaBaro-l8u День тому +1

    ዋናዉ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹዉ በሆድሽ ያለዉን በእጅሽ ያሳቅፍሽ አቤት እርጋታ እዚህ ቤት ነዉ ያለዉ ተባረኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rt7uj7fy1
    @user-rt7uj7fy1 2 дні тому +4

    ያአላህ ወንድ ልጅ ይሁንላችሁ ያዉ የእኔ ፍላጎት ቢሆንልኝ ብየ የማስበዉ ነዉ የመጀመሪያየ ልጀ ወንድ ቢሆን የመጀመሪያ ልጅ ወንድ ሲሆን ሁለተኛ አባት በሉት እናም ይስጣችሁ

  • @tesemategegne8686
    @tesemategegne8686 2 дні тому +2

    አማን የጥሩ ባል ምሳሌ ነህ ለሚስትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል መቲም እንደዛው መቲ እርግዝና የከበደሽ አይመስለኝም ምክንያቱም በዚህ ሰአት በብዙ ሴቶች ላይ ያለ ችግር አንቺ ላይ አላየሁም እግዚአብሔር ረድቶሻል እስከ አራት ወር ያለውን ስቃይ ስለማውቀው አንቺ እድለኛ ነሽና መጨረሻውንም እንዲያቀልልሽ እፀልያለሁ።

  • @addisdesta8891
    @addisdesta8891 2 дні тому +4

    ሴት

  • @msrak4498
    @msrak4498 2 дні тому +1

    እመብርሐን,የተባረከ,,ፍሬ,ትሥጣቹ❤❤❤❤

  • @SarkalamSdar
    @SarkalamSdar 2 дні тому +2

    ወንድ አንተ ኩል ነህ አንተን የመሠለ ሚስቱን የሚያከብር ባል በዚህ ዘመን እንደ አንተ ባል ሚስትህን ስለምትወዳት በጣም እወድሀለዉ አሪፍ ባል አለሽ ቆንጆ ።

  • @kukuberhane
    @kukuberhane 2 дні тому +3

    ተው አማረኝ በይ አትበል ከባድ ነገር በይው።በናትስ አዋሳ ፣ዱባይ ፣ መናምን በይው አንቺ ምግብ አያምርሽም።ስትታዪ

  • @FANOSKASAHUN
    @FANOSKASAHUN 2 дні тому +1

    ሴት ናት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @soolankebede3482
    @soolankebede3482 2 дні тому +2

    Maatii jaalala❤❤❤❤❤❤

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 2 дні тому +1

    አላህ ጤነኛ ልጂ ይሥጣቺሁ በተርፍ እወዳቺኋለሁ በተቻለሺ ሠፊ ልብሶችን ተጠቀሚ እማ እናት ሥለሆኩ ነው ውደ😘😘🤔

  • @LobabaMokhtar
    @LobabaMokhtar 2 дні тому +2

    ወድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @MekdesWondu
    @MekdesWondu 2 дні тому +2

    ወንድነው

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 19 годин тому

    አልትራሳውንድ ላይ ሳየው ግን አማንን ይመስላል😅😅❤❤❤ ጌታ በጤነኛ ልጅ ይባርካችሁ

  • @zadewale2472
    @zadewale2472 2 дні тому +1

    በፈጣሪ የሰጣችሁን ወድም ሆነ ሴት ብቻ ጤነኛ ይሁን❤

  • @warkuhaaliw3535
    @warkuhaaliw3535 2 дні тому +3

    ምንም ድርድር የለሁም ሴት❤❤❤😂😂😂

  • @BayushMamuye-oz1gt
    @BayushMamuye-oz1gt 2 дні тому

    Egzabher yasetachun yehun Wedochy ❤❤❤❤❤ tenaye lej ya setachu

  • @FatimaMuhammed-z7f
    @FatimaMuhammed-z7f 2 дні тому +4

    እኔ ሳያት ሴት ትመሰለኛለች

  • @AlshammarMaids
    @AlshammarMaids 2 дні тому +1

    ወንድ ነው ❤❤

  • @babayg8131
    @babayg8131 2 дні тому

    Egzerea ysethewa atwekea yeseathewa egzabhear ysthewan teabko

  • @BarakatAndualam-ke4dl
    @BarakatAndualam-ke4dl 2 дні тому

    weyyy yane wedoch tenegnaa lij yestachu gen set betehon betam dess yelgnal endanee egzaber gen tilek derja lay yaderselachu betbebu yasadeglachu enaa beselam 3endetonu melkam megnote new🙏🙏❤

  • @sufiyasufi9403
    @sufiyasufi9403 2 дні тому +1

    በሠላምውለጅየኔደርባባወች❤❤❤❤❤❤

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ

    ወንድ ይመስላለኛል እኔ❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 2 дні тому

    ፆታዉ የሆነ ይሁን ዋናው ጤነኛ ልጅ ይስጣቹሁ ይስጣቹሁ💜💜💜🙏🙏🙏አሜን የኔ ወድ መቲዬ የኔ ቆንጆ ጌታ በመልካም በደግ ይረዳሽ🙏🙏🙏💜💜❤❤❤❤❤❤

  • @mahመህቡበቁረን
    @mahመህቡበቁረን 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤ ይመነኝ ሴት ነቲ

  • @jaaabiya8745
    @jaaabiya8745 2 дні тому +1

    JAM FAMILY 🥰🥰እንኳን ዳስስ አላቹሁ 🎉🎉❤❤

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 дні тому

    Set bihon destaye new yemejemeriya set sthon des slemilegn gn wend ymeslegnal ❤❤❤❤❤

  • @EtaeLema
    @EtaeLema 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ሁለቱም ይሁን እኔም የምለው ጤነኛ ልጅ ይሁን

  • @AbcdEfghi-b1d
    @AbcdEfghi-b1d 2 дні тому

    ዋናው ወደሴት መሆኑ አደለም ጤነኛልጂይስጣቺሁ ሁለነገሮ ያማርትሁት ቀልጣፋ በፍቅርየተሞላልጂ ይስጣቺሁ

  • @RomanToube
    @RomanToube 2 дні тому

    Esu sawuye❤ gen yagoten lij tmeslalek 🎉ewedachualewu

  • @SimretAddisu-c4r
    @SimretAddisu-c4r 2 дні тому

    Setim tihun wendim yihun beselam wuleji yene inat geta yibarikachew

  • @TsigeeHabatamuu
    @TsigeeHabatamuu 2 дні тому

    Garidhaa garuu farfannaa kenyaa itti fayidamani kaa!?

  • @MahiDesta-jn2fy
    @MahiDesta-jn2fy 2 дні тому

    ሁለትእርግትያሉትለያላችሁ በእውነት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 День тому

    ሲጀመር ማወቅም አያስፈልግም እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ

  • @HananHamdan-p8i
    @HananHamdan-p8i 2 дні тому

    Sete nate simumi bastaloteeee👗❤mata bihoni dasiyilagnali🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌🙌💯💯💯💯💯

  • @bezitube2671
    @bezitube2671 2 дні тому

    እኔ ወንድ ይመስለኛል ጌታ እየሱስ ሰላም ይገላግልሽ መቲዬ እወዳቹሀለው🥰🥰

  • @sebledire4899
    @sebledire4899 2 дні тому

    Metiyeee yene enate genfo atabzi Eshiii 🥰

  • @BayushMamuye-oz1gt
    @BayushMamuye-oz1gt 2 дні тому

    Embet Ka chegr tehun wed

  • @bizunesh.begna2222
    @bizunesh.begna2222 2 дні тому

    Sewadachuu 100000 amet nuruliny ❤❤❤❤❤

  • @BushTush
    @BushTush 22 години тому +1

    ሴትትትትትትትትትትትትት❤

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral День тому

    እግዚአብሔር የተባረከ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ።

  • @WeynshetGari
    @WeynshetGari День тому

    Tebareku🙏🙌 ❤❤

  • @AbigyiaBrhanu
    @AbigyiaBrhanu 2 дні тому +1

    Tolo telo sru 🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @YoakinYoadan-zo2rd
    @YoakinYoadan-zo2rd 2 дні тому

    Betam new yemwedachhu❤❤❤ lj egzhaber stota new emebete tkrebsh yenenat gn sgemt set tmeslegnalech

  • @zinetmohamed
    @zinetmohamed 2 дні тому

    ሴት ትመስለኛለይ ❤❤❤❤❤

  • @LoveAbera-u1j
    @LoveAbera-u1j 2 дні тому

    አማን መልካም ባል ወንድ ልጅ ያሳቅፍ ለኔ ግምቴ ነው መትዬ ፍቅር ♥️🥰 ቀለል ያርግልሸ 🥰❤️🥰

  • @MilkomanGetahun
    @MilkomanGetahun 2 дні тому

    Tenenya lij!yihun

  • @Birahanekumsa
    @Birahanekumsa День тому

    Five months😊 ❤ Girl❤❤🎉🎉

  • @TamenechsigaSiga
    @TamenechsigaSiga 2 дні тому

    ስዎዳች ኮ ❤❤❤❤ሺ ዓመት ኑሪልኝ ❤❤

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 2 дні тому

    እግዚአብሄር የሰጣችሁን በደስታ ተቀበሉግን ወንድ ሲሆን ለአባት ደስ ይለዋል ግን ሴት የመጀመሪያብትሆን ይመረጣል

  • @serkalemaregademise5058
    @serkalemaregademise5058 2 дні тому

    ene gin wend lij mitwelji yimeslegnal

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 дні тому

    ወንድ ነው ግን እምመስለኝ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰

  • @sebscribes
    @sebscribes 2 дні тому +1

    dhiiratuu dhalataa🎉🎉🎉

  • @munaamormaa4530
    @munaamormaa4530 2 дні тому

    yene wudoch sii wadachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
    @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም 18 годин тому

    የኔ ሴት ❤❤

  • @sefjos3123
    @sefjos3123 День тому

    wend neaw alken eko tesastek .selezi wend neaw beselam tegelagey geta yetbekachu.

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 2 дні тому

    ሴት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ISAAC-Tube64
    @ISAAC-Tube64 День тому

    አምላኬ ሆይ ይህ እድል ለሁላችንም አድለን😘

  • @almazashebir5529
    @almazashebir5529 2 дні тому

    ወድ አማን ሚመስል ይመስለኛል🎉

  • @ሰላምገብረመድህን-ዐ8ዐ

    ወንድ ነዉ❤❤❤❤

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 дні тому

    Ergznaw eskiyabeka endih lekek yale kemis lbeshi

  • @BerhanuYesfaye
    @BerhanuYesfaye 2 дні тому

    Set

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 2 дні тому

    meti ahun genfo atabzi🎉🎉🎉🎉❤

  • @fethegebre-ck1kh
    @fethegebre-ck1kh 2 дні тому

    ስወዳቹ የእዉነት ወድ ይመስለኛል ተባረኩ

  • @woiynshettekile3401
    @woiynshettekile3401 2 дні тому

    ዎንድ ነው ለምን wofirshali 🤣❤️❤️❤️❤️❤️ጌታ xenana ልጅ yisxachu❤️❤️

  • @Misgana-il6oz
    @Misgana-il6oz 2 дні тому

    Gapo yemibela set yiwolidali

  • @TirusetNiguse
    @TirusetNiguse 2 дні тому

    አይላክ ገፎ አስቀናችሁኝ ወንድ ነው ፆታው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 2 дні тому

    እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን ዋነው ጤናማ ልጅ ይሰጣቹህ እደ ምርጫ ሴት ብትሆን እናቷን ትጠቅማለይ ❤❤❤

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 День тому

    እኔ ወደፊት ለማገባው ባሌ ልክ እዳች ትሁት ልባም ባሏን የምትከባከብ ሴት ነው የምሆነው❤❤❤

  • @tsayiabebe4990
    @tsayiabebe4990 2 дні тому

    ወንድ ልጅ❤❤❤

  • @SamreFikre
    @SamreFikre День тому

    ምርጫ የለንም የመጣውን እንቀበላለን

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 2 дні тому

    ጤናማ ልጅ ይስጣችሁ የልባቹ መሻት ይሰጣችሁ

  • @tenadessale8304
    @tenadessale8304 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤swdachu 🥰🥰🥰

  • @Gadoo-d4s
    @Gadoo-d4s 2 дні тому

    Kan waaqayoo jedhe isinfi haa ta,u

  • @mayatube557
    @mayatube557 2 дні тому

    100/100 boy 💙💙💙💙💙💙💙🎉🎉🎉

  • @GedluTekle
    @GedluTekle 2 дні тому +1

    ቀንሽ ከደረሰ ገንፎ አይበላም

  • @asantitola5619
    @asantitola5619 2 дні тому

    Wendi new❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RufhgDhdgg
    @RufhgDhdgg 2 дні тому

    Tengea.yegzaber.agelgaye.weldu