⚜️ቢቀር ይሻል ነበር ⚜️መቲ ከስራ ስትመለስ ምን ገጠማት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 393

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 24 дні тому +171

    ለ እርጉዚት ቀሚስ ይምጣላት ምትሉ 👍👍😂

    • @MoniMoni-fm6wi
      @MoniMoni-fm6wi 24 дні тому +4

      ❤❤❤❤❤❤

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 24 дні тому +1

      weshw beta. Yastelale Aswetaw Abate enat yelelew lege Atasadegem wsha kemtasadege andaded sew kawn sew wsh yeshlalal yelale endet kesew wesh yeshlale ? hetan semetama chrsh wesh guwadjochchehun wesdut beluwachew yeshtute😊

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 24 дні тому

      ❤❤❤❤

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 24 дні тому +112

    መቲዬ የኔ ቆንጆ እስቲ አንድ ቀን አማረኝ እያልሽ ቅብጥ በይበት ደግሞ ለሊት ቢሆን ይመረጣል የኔ ድቡሽቡሽ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tre-pu2ky
      @Tre-pu2ky 24 дні тому +1

      ጥሩ ምክር😂

    • @gedam626
      @gedam626 24 дні тому +2

      አወ ምረጥ አሳብ❤❤😂😂

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 24 дні тому

      😂😂😂የስ

    • @wayenwayoutube4673
      @wayenwayoutube4673 20 днів тому

      የስ ልክ 11ሰአት ላይ ወይም 10ሰአት ላይ አንስተሽዉ ከባድ ምግብ ወይም የማይገኝ ነገር እዘዥዉ

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 24 дні тому +56

    እርግዝናሽን ተጠቅመሽ ፕራንክ አርጊው😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 24 дні тому +22

    ዋው ጸባይ ትጠላለህ ፕራንክ ነው ሲላት ደስ ነው ያላት ምንም አልተናደደችም ፍጻሚያችሁን ያሳምረው።

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen 24 дні тому +23

    ጥሩ ነው መቀሳቀስ ቁጭ ጥሩ አደለም በእርግዝና❤❤❤❤

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    መቲዬ የኔ ፍልቅልቅ ሰፋፊ ልብሶች ለእርግዝናሽ ምቾት የሚሰማሽን ልብሶች ልበሺ በተረፈ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ❤❤❤❤❤

  • @samsazerotwo5921
    @samsazerotwo5921 24 дні тому +48

    የዉሻ መንፈስ የተመታ ይሁን 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Dabreto-dd9gx
    @Dabreto-dd9gx 24 дні тому +22

    ስውዳችሁ እኮ ❤️እስት እንዴ እኔ እም wodachu😘🙏

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    መቴ ካሜራው ስታገኘው እህ ስትል መሳቄ🤣ብድርሽ መልሺ አላህ በሰላም ያሳቀፍሽ ውዴ

  • @AzebAhmad-y4e
    @AzebAhmad-y4e 24 дні тому +5

    የውልህ ሁለተኛ እንዲ እንዳታደርግ ውይ ታድለህ ግን የዋህ ሚስት ነች እግዚአብሄር በሰላም ሁለት ያርጋት አቦ በቃ ውድድድድድድ ነው ማረጋቹ

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg 24 дні тому +12

    ኧረዉሻዉ ሢያሥጠላ በተፈጥሮየ ዉሻአልወድም😢😢😢😢

    • @እዮሃ
      @እዮሃ 23 дні тому

      ውሻ አያስጠላም እሺ

  • @Marsilase
    @Marsilase 24 дні тому +4

    መትዬ ስራ ስሪ አሪፍ ነው እቤት ቁጭ እንዳትይ እኔ እስከ ስምንት ወሬ እስራ ነበር አንዳንድች እስከዘጠኝም ይስራሉ ግን ክብደት አታንሺ ወክ በጣም አርጊ ውሀ ጠጪ በደንብ አንተ አማን ግን ይሄን ፕራንክህን አተውም በዚህ ሰአት

  • @HananMuze
    @HananMuze 16 днів тому +1

    አላሀ ትዳራቹን ኢጠብቅላቹ ዉዶቺ በሰላም አለሀ ኢገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 20 днів тому +2

    የሚያምርሽን ሁሉ አሰሪው የኔ ማር ፀባይ ኤ እኮ ነሽ

  • @Zumrajemal-v9q
    @Zumrajemal-v9q 24 дні тому +5

    ለአንድ ቀን ብታረግዝና ብትሞክረው እፍፍ ብታይ እንዴት ስልችት ድክም ይላል😢😢❤❤❤ግን ጎበዝ ባል ነክ ማሻአላህ ❤❤መቲየ አማረኝ እያልሽ አሰቃይው እኔ ባሌን እያሰቃየሁት ነው😂😂

  • @user-rt7uj7fy1
    @user-rt7uj7fy1 24 дні тому +10

    አይ ዉሻዉ ዛሬ በህልሜ ሳይመጣብኝ አይቀርም ከመፍራቴ አንፃር ምን ይመስላል ጥቁር ያለ ቁራ የመሰለ😂😂😂😂 ጥቁር ባይሆን ጥሩ ነበር

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 24 дні тому +5

    የኔ ማረ ደሥ ሢሉ

  • @SofiaSaid-tl7iw
    @SofiaSaid-tl7iw 21 день тому +1

    አለባበስሽን ሰውነትሽንትንሽ ሸፊን ብታረጊ ጥሩነው ፀባይሽ ማሻአላህ❤❤ ነው እርጉዝየ

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 24 дні тому +6

    የኔ ጣፋጮች ክፉ አይንካችሁ

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ

    😂😂😂ዉሻዉ ካንተጋር ቪዲዮ ሚሠራ ከሆነ ግቢ ማነዉ ሚጠብቅ😂

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 24 дні тому +5

    Des Yemilu Tendoch Set Lej Erega Setel Des Yelal Yene Derbaba❤🙏❤🙏❤🙏❤)

  • @berhmeth
    @berhmeth 24 дні тому +6

    እረውዴ እርግዝናሽን ተጠቅመሽ አሥጨንቂው እዲያውም ለሊትቢሆን የተመረጠነው ❤❤❤❤❤

    • @BBiscuti
      @BBiscuti 14 днів тому

      😂😂😂😂

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 23 дні тому +3

    የዉሻ መንፋስ የተመታ ይሁን አሜን በሉ😢😮

  • @BarakaBaro-l8u
    @BarakaBaro-l8u 24 дні тому +12

    አረ አምሮኛል ብለሽ አሩጪልን 😂😂😂❤❤❤❤ የኔ ድቡሽቡሽሽሽ

  • @BirukTadsseMenedo
    @BirukTadsseMenedo 21 день тому +1

    የውሸ መንፈሰ የተመታ ይሁን አሜን ጡቁረ ውሸ አይምረም ቀይረ

  • @TrngoMeshesha
    @TrngoMeshesha 24 дні тому +9

    ዉዶቸ እኔ ተቃዉሞ አለኝ እሱም ምንድነዉ ሰፋ ያለ ቀሚስ ይለበስ ይቅርታ ግን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችሇለሁ

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 6 днів тому

    እረጉዝዬ ጠበቡልቢሲ አትልበሺ ለቻሚ ጡሩ አይዱለም ሙሉ ዉን ፈተፈተይለዉን ልበሺ😢😢

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 21 день тому

    አረ አታስጨንቃት እስከምትወልድ ታገስ አታሳዝንህም ተወጣጥራ እያየሃት እየውልሽ ማማዬ አማረኝ የሄ የሄን እያልሽ አጨልል አርጊው ደሞ ሰፊ ቀሚስ ልበሺ አይን ሰውም ጥሩ አይደለምና በሰላም ተገላገይ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @sofitube-hy1mp
    @sofitube-hy1mp 24 дні тому +6

    እነደ ኦረ የእርጉዝ ልብስ ልበሽ ግዢ በጣም ነዉ የሚደብረዉ እንደዚህ ተሁኖ ሰዉ ፊት አይኬድም ሀራም ፈጣሪን ፍሪ ከዚህ በሇላ ሁለተኛ እነሰደዚህ ሆነሽ ቪድዮ እነዳትቀርቢ

    • @BBiscuti
      @BBiscuti 14 днів тому

      Damrkhus wuda damrge

  • @tsion_koratsion_k5073
    @tsion_koratsion_k5073 23 дні тому +9

    100k ለመግበት ሀይሚ ገቢዙ ቅመሞን

  • @desalechtesfayelomboso929
    @desalechtesfayelomboso929 24 дні тому +6

    ስትቀመጭ. አትጠማዘዢ. እሺ

  • @winawina4119
    @winawina4119 22 дні тому +1

    ፍቅራችሁን እግዚአብሔር የበለጠ ይጨምርላቹ

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו 21 день тому

    የእኔ እናት እንዴት አይነት ፀባይ ነው ያለሽ ውድድድ ነው ማደርግሽ ዋው ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 24 дні тому +13

    አኡዙቢላሕ ሚን ከልብ ሚነሼያጧኒረጂም ቢሥሚላሒረሕማኒረሒም

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 24 дні тому +3

    በፍቅር እርጁ ጃጁ ብያልዉ ❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይብርካችሁ 🥰💋

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 6 днів тому

    ለእረጉዝዬ ሙሉቀሚሲ ፈተፈተየለዉን አምጠለት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MaasiiBaayechaa
    @MaasiiBaayechaa 24 дні тому +3

    Peles No prank 😢😢😢

  • @Tayba-ur5pw
    @Tayba-ur5pw 23 дні тому

    እረይሄነገር ግን ተወላሟልእሳሆዷ ጨርቅነውመሰል

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 22 дні тому

    እርጉዝዬ አንችን እርግዙዬ ፀባየ ሰናይ❤❤❤❤እመቤቴ ሁለት ታርግሽ

  • @ThomasTomas-d1l
    @ThomasTomas-d1l 24 дні тому +3

    በየሱሰ ሰም ዉሹ ያሰፋረል

  • @burtukanabrham5272
    @burtukanabrham5272 24 дні тому +1

    እርግዝና በጣም ከባድናው የኔ እናትparnkም ቢሆን አይገባም ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @TerefechdemisedawAna
    @TerefechdemisedawAna 24 дні тому +1

    አራ ፈጣሪን ፍሩ ለቀቅ የሚያረጋውን ልብስ ልበሽ በስራ ቦታ ተወጥሮ ውሎ እቤት ስትገቢ እንኳን ለቀቅ ያለ ልብስ ቀይሪ እስቲ ምክረሽ እይ እንዴት እንደ ምንቀሳቀስ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 24 дні тому +2

    ኧረ ባክሽ ሰፊልብስ ልበሺ በሆድሽ ዉስጥ ያለዉ ነፍስ አለዉ አታስጨንቂዉ ሊታፈንብሽ ይችላል ሰበብ አድርሺ

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ 22 дні тому

    እዋይ ፍቅራችሁሀሪፍ ነው ግንአለባበሥሽ በሥመአብ😮😮

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 23 дні тому

    መቲ አሁን እድልሽን ተጠቀሚ ቆረጠኝ ምጤ መጣ እያልሽ ተጫወቺበት የኔውድ ይሄ እድል አይገኝም🥰🥰🥰🥰🥰

  • @LoveAbera-u1j
    @LoveAbera-u1j 23 дні тому

    ውሻቹ በጣም ነው ሚያምረው እጅግ እንዳት ቀይረው 😘🥰😘 ለምን ታስጨንታለህ የኔ እንስፍስፍ 🥰

  • @jeerrryu
    @jeerrryu 21 день тому

    ማቲ የርግዝና ጊዜሽን ተጠቀሚበት❤😂

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 24 дні тому +2

    ዋ!!!በእርጉዝ አንደራደርም🌹🌹🌹

  • @DMDOffice
    @DMDOffice 23 дні тому +9

    ዚህ ስብዕናችሁ ኦርቶዶክስ ብትሆኑ ቆኝጆጆጆ ነበር እግዚአብሄር ልቦናችሁን ይመልስ

    • @omaalemayehu5713
      @omaalemayehu5713 22 дні тому +1

      የቀን አበል ከየት ያመጣሉ ክክክክክክክ

  • @BuzeBuze-i8e
    @BuzeBuze-i8e 24 дні тому +1

    ታድልህ እንደዚህ ዓይነት ሚስት እኔ ብሆን ባሌ ገድየው ነበር

  • @Ikram-r7wtub
    @Ikram-r7wtub 24 дні тому

    መቲየአዲቀንማየሆነነርአማረኝበይናእቤትውስጥየለለነገርአይተሽበለሊትአምጣበይውማ😂❤❤👍👍👍

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    ስወዳችሁ❤❤😂😂🎉🎉የስራህን ይስጥህ ግን
    ውሻውን ግን ይቅርታ አልወደድኩትም 😮

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h 6 днів тому

    ዉሻዉስ በፈጣሪእዳይቀር ዉሻበጣምነዉ የምወደዉታማኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዙወይላህ
    @ዙወይላህ 24 дні тому +1

    ዊዮ ወሻው ሲያስጣላህ ለነሱ እኔ ተሳቀኩ እኮ

  • @ainalemainalem2619
    @ainalemainalem2619 24 дні тому +4

    አይ ዉነትህነዉ ጥሩ አድርገሀል እቅስቃሴ ግድነዉ❤

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii 23 дні тому

    ሜቲዩ አባዪን አመጣሺው ለበለትሽ ያለሽን ክብር ያሳያል ፀጋው ያግዝሽ ❤❤❤

  • @haregzegeye9345
    @haregzegeye9345 24 дні тому +3

    ሰፋ ባለ ቀሚስ ብቅ በይ መቲዬ

  • @ahmedtube3504
    @ahmedtube3504 24 дні тому +6

    አቁዙብላ ወሻው ሲያስጠላሏ ለዛው አብረው😢😢😢😢😢

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 6 днів тому

    ተጨዉትከበት አዱለ😂😂😂😂😂 መቲዬ አይዛሺ😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤ የኔ ቆጀ🎉

  • @AndualemMunie
    @AndualemMunie 23 дні тому +1

    ይህ ፕራንክ ቅጅ ነዉ ሳምቴላ you tube ሰርተዉታል😅

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z 21 день тому

    ስሙማ ዳሌዋ ግን የራሷነው አልመስለኝእያለ የዘመኑን በነጢል ቀርቅራነውሚሆነው😂😂😂

  • @Grace-ko3tp
    @Grace-ko3tp 24 дні тому

    አረ አማን እኔ ውሻ አልወድም ደግሞ ጥቁር 😢😢ቢቀርባችሁ ውጭ አድርጉት በህግ ኡኡኡኡኡኡ

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 21 день тому

    Wisha ok gin bet wisix noo batatef matii getaa iyasus k yixabiqsh aman tabarkh

  • @RoseJemal
    @RoseJemal 23 дні тому

    Muzezzzze letfe metlo sewochi yewnte ente nachu metwdute enji wndu aydelem wdeleji bebehariw miyalfa nger nw miwdew miyalkakese nger aymchwm

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 22 дні тому

    መቲዬ ስወድሽ የእርጉዝ ቀሚስ ልበሺ🥰🥰 ውሻው ግን ምነው ጥቁረቱ🙄

  • @MsRose-c1o
    @MsRose-c1o 23 дні тому

    ወይኔ ስታሳዝን በጌታ እምባዬ መጣ😢 ተው በናትክ በርግዝናዋ

  • @krmmeskeremeyasu
    @krmmeskeremeyasu 24 дні тому +1

    እነ ውሻ አልዎድም እናንተን ግን በጣም ናዉ ምዎዳቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesalechmatius3239
    @mesalechmatius3239 24 дні тому +1

    አር እነዝን ጥንዶች 1000ሸህእነስገባ❤❤

  • @FjRu-ci5bm
    @FjRu-ci5bm 24 дні тому +2

    ሳቅህን ስወደው ❤

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 24 дні тому +1

    እርጉዝ የደከመች ሚስትን ልበሺ አውልቂ ማለት prankም ቢሆን አይገባም እንዳይለመድ አንቺ ደሞ አማረኝ እያልሽ ብድርሽን መልሺ

  • @Kalkidanmamuya-wp3gs
    @Kalkidanmamuya-wp3gs 24 дні тому +1

    እረ እርግዝና በጣም ከባድ ነው አትፋረድባት እኔ አሁን ካልጋ አልወርድም ወር ከምናምኔ 😮😢

  • @hanayalew4330
    @hanayalew4330 24 дні тому +1

    Yargozhe kames gezhalete zani yameyarag

  • @MahletshewaMahi
    @MahletshewaMahi 21 день тому

    የኔማር አማረኝ ብለሽ የሆነነገር አሰሪው❤

  • @Banchayehuwalelign
    @Banchayehuwalelign 24 дні тому

    ግፍ ነው ተው እረ እባክሽ አንችም የማይሆን ነገር አማረኝ ብለሽ አስጨንቂው

  • @WealthTrader3
    @WealthTrader3 20 днів тому

    mndnew habesha ye wesha telacha be geta, he's so cute, ofc keep him

  • @MelatAskal
    @MelatAskal 24 дні тому

    በጣም ደስ ምትሉ ጥዶች ናቹ ይመቻቹኡ❤❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 24 дні тому +1

    ❤❤🎉😢ትደነግጣለች 🎉😢❤ተዉ እርጉዝ አይደረግም

  • @hiwotamenu843
    @hiwotamenu843 24 дні тому

    Begeta sim wushawu mindinewu wodeza belut

  • @tratra9327
    @tratra9327 23 дні тому

    Matiye yene asazagn abet aman gine tenkolu keti endemimetali esikalehume azinilatalehume wedachuhalewu😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @AbigyiaBrhanu
    @AbigyiaBrhanu 24 дні тому +4

    Egzabher ybarkachu betam betam new mwedach 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @ABAYINESHGETACHEW
    @ABAYINESHGETACHEW 24 дні тому +1

    ፍቅርቅር ነው ማራጋችሁ ❤️❤️❤️❤️🌹

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 24 дні тому

    qonjo lelite tenshna 8 seate benate Amarje beyew please ene yamarje wellhi erguze hoje yebert mtade tebse neber keza tardo wediyaw tetebeso belahu yezare 7amet

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 24 дні тому

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እግዛብሔር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JoneDemeke
    @JoneDemeke 24 дні тому +1

    እንኳን በሰላም ተመለስክ 🥰🥰🥰🥰

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 6 днів тому

    ጠበቡ ልቢሲ ለሰዉ አይን ጡሩ አይዱለም😢😢😢😢😢 ፈተፈተ የለዉን ሙሉዉን ልበሺ 😢😢

  • @HpGp-n9b
    @HpGp-n9b 24 дні тому

    ere begzabher wushaw betam yasferal kechalk aswotaw

  • @RAHEMANSERU
    @RAHEMANSERU 24 дні тому +1

    አንቺም ስሪለት ❤❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 24 дні тому +1

    ጉዞ 100k

  • @YobdarYob-o8g
    @YobdarYob-o8g 23 дні тому

    አማንዬ ስታምሩ

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 24 дні тому +2

    ማሮች

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 24 дні тому +13

    የዉሻ መንፈስ የተመታ ይሁን😅😅😅😅😅ስውዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 23 дні тому

    መቲዬ የኔ በጣም የምወዳችሁ💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagmawittilahunDagi
    @DagmawittilahunDagi 23 дні тому +1

    ከነ ሳምቴላ ቤት የተኮረጀ😂😂

  • @tsehay.ifa.1450
    @tsehay.ifa.1450 24 дні тому +1

    Alwedimee lazahum tuqyri new

  • @talatoto-k5n
    @talatoto-k5n 20 днів тому

    በጌታ ሰም

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr 24 дні тому +1

    she is lovely woman, don't do it again please

  • @seadaseada9136
    @seadaseada9136 24 дні тому

    አሁንይሄልብስነው ከላያለይ ተላጥቆ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 24 дні тому

    የኔ ውድ ገበስ አትበይ ስትቀመጪ አትጠምዘዚ አሺ ወዴ ❤❤❤❤❤

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 24 дні тому

    ዉእአማን የስራህን ይስጥህ!! አንቺም አዝጊዉ😂😂😂እንወድሻለን😂❤️🥰

  • @feriyal2957
    @feriyal2957 23 дні тому

    የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ❤ 18:54