የሳምንቱ ጨዋታ ምርጥ 10 ምስሎች | ከሰመረ ባሪያው ጋር | Semere Bariyaw @NBCETHIOPIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @tesfayedejene6842
    @tesfayedejene6842 Місяць тому +7

    ትክክል ስረዓት ሀገር ያቀናል፡፡ሁሉም ህግ ያክብር፡፡ህግ አስከባሪ ህግ ካላከበረ ማን እንዲያከብር ይጠበቃል፡፡ህግ ይከበር.....ህግ ይከበር....ህግ ይከበር...ህግ ይከበር..ህግ ይከበር..

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete Місяць тому +9

    አቦ ይመችህ በጣም ታዛቢ ነህ። በርታልን ለለውጥ የምትሰራውን ስራ በጣም አደንቃለሁ።

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Місяць тому +7

    ሠሜ ምርጥ ሠው እንዳንተ ሐቅን የሚደፋር ሠው የለም

  • @tadesseb
    @tadesseb 26 днів тому

    በባህላችን ዙሪያ እጅግ በጣም ጠቃሚ አስተያዬቶች እና ትንታኔዎች እየሰጠህ ነዉ፡፡ ግፋበት፡፡ ከሚዲያ ባሻገር አንድ ማዕከል ክፈት (Ethiopian Values Preservation and Reconstruction Centre).

  • @HannaKebede-nk5sq
    @HannaKebede-nk5sq Місяць тому +2

    ሰመረ ምርጥ ሰው ነህ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +4

    በርታ፡ ወንድሜ! ሰላም፥ ጤና፥ ደስታና፡ በረከት፡ እንዲበዛልን፡ ሕግ፡ እናክብር!

  • @YayaYaya-jm7xf
    @YayaYaya-jm7xf Місяць тому +5

    ሰሜ ምርጡ ትውልድ አንቂ

  • @yemideresse5468
    @yemideresse5468 Місяць тому +1

    You’re so funny. At same time you teach a lot. Great job.

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 Місяць тому +2

    Semi ❤ 😊 💐

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +2

    ሌሊት፡ ጭር፡ ብሎ፡ ወፍ፡ የለም፤ ሰፈር፡ ውስጥ፡ ያለ፡ ቁም፡ ምልክት፡ ቆም፡ አርገን፡ እናልፋለን! ስልጥነን፡ ሕግ፡ መተላለፍ፡ ይቀፈናል!!!

  • @sagnhabte
    @sagnhabte 27 днів тому

    ክፍት ነን ሳይሆን ክፍት ነው

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 Місяць тому +2

    ሀገሬን ባግባብ ገልጠህዋል

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Місяць тому

    Yediha betochin be limited sim lemafires eskavator yizewu yimetu yele
    Le Akal gudategn yemihon wheel chair maheja yalhone mewetachawochin byafersu melkam newu
    Seme baryawu SAME TEYIMU HONEH METAH KAMERIKA YIZEHEWU YEMETAHEWU QIBT YIHON .

  • @tesfaneshmamo7433
    @tesfaneshmamo7433 Місяць тому

    Wawa you know l missed you well come back

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Місяць тому

    Hig mitsenaw betegebi kitat new.❤🎉

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 27 днів тому

    Low is a guide but comnsens shuold be behind it.

  • @addisalemadmassu
    @addisalemadmassu Місяць тому

    I CANT. STOP. LAUGHING

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 Місяць тому +1

    ጠጥቶ መንዳት አሜሪካ ላይ እንደማይቻል ያልተናገርኩም

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 Місяць тому

    ❤❤

  • @bubuta1013
    @bubuta1013 21 день тому

    "ክፍት" 😂😂😂😂

  • @marvelinfoagnet2770
    @marvelinfoagnet2770 Місяць тому

    Thank you even if the president is under the LAW

  • @hirutayele395
    @hirutayele395 Місяць тому +1

    ሰመረ ሌላው በእዳ የመያዙ ሌላው ምን መሰለህ የኛ ነገር ከማን አንሼ ነው እንጂ በአቅምህ ፍላጎትህን መጥነህ ያለእዳምመኖር ይቻላል እመነኝ ግን ብዙዎቻችን የፉክክር ኑሮ ነው የምንኖረው ያሳዝናል

  • @Yandyeneh
    @Yandyeneh Місяць тому

    ሰሜ አንድ ጓደኛዬ አገራችን ከ USA ማወዳደር ወንጀል ነው ይላል....እኛ ጉድጓድ ውስጥ ነን የምን አገባኝ መንፈስ የተጠናወተን ..ነገር ግን ያንተ ጥረት ግን ወደረ የለውም ...መምህር ላይ በደብ መሰራት አለበት ..አትሊስት በልተው እንዲያድሩ መደረገ አለበት አገር የሚሰራው በመምህራን ብቁ ተሳትፎ ይመስለኛል አመሰግናለሁ

  • @helenkibrom9142
    @helenkibrom9142 Місяць тому

    አረ እነኩዋን መጣህልን ጥሩ ታዛቢ ጥሩ ዘጋቢ

  • @MikoJa-p5p
    @MikoJa-p5p Місяць тому

    ሰሜ አተነ አነቃቂ ተናጋሪ መባል ያለብ በረታ

  • @janetjanet9192
    @janetjanet9192 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Місяць тому +1

    Oh how i missed Semere 🥰🥰🥰 humorous & honest criticism at its Best 😂😂😂👏👏👏

  • @c2beca272
    @c2beca272 Місяць тому

    Welcome back sema , did u start makeup?❤😂🎉

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 Місяць тому +2

    Kalory 😂😂😂

  • @lamerotkebede4137
    @lamerotkebede4137 Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YePiassaLij
    @YePiassaLij Місяць тому

    ቀይ ወጥ ስንት ካሎሪ ነው??😂😅😅😅

  • @lamerotkebede4137
    @lamerotkebede4137 Місяць тому

    😂😂😂😂😂

  • @tedlakifle8165
    @tedlakifle8165 Місяць тому

    Gobzu