Ethiopia - ‘’ሽልማቱን 11 ሚሊዮን ወይም መኪና ካደረጉልኝ እወስዳለሁ” ገመዶ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 350

  • @Amber1919
    @Amber1919 26 днів тому +88

    ይህ ሁለት ሚሊዮን ተመላሽ ከሚሆን ለመቆዶንያ ወይም ለሌላ በጎ አድራጎት ቢሰጥ በጣም ጥሩ ነበር ይህን ሃሳብ የምትደግፉ በላይክ ወይም በኮሜንት ።

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 26 днів тому +3

      አንድ ሠው ወይም ሁለት ሠው አገተው ይሸበለሉ ምደረ ዘረፊ የሠው ደም መጣጭ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 24 дні тому

      እዉነት ነዉ የጠገበ የናቀዉን የደከመ ይኖርበታል።

  • @abereshewa2002
    @abereshewa2002 26 днів тому +45

    እንኳንም 3ሆኑ !22ተጨዋች አሰልጥኖ የአፍሪካ ዋንጫ ቢያመጣ ተደፍተን ነበር !😮

    • @asemerttilahuntilahun5225
      @asemerttilahuntilahun5225 26 днів тому +1

      ክክክክክክክክክክክ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 26 днів тому

      ​@@asemerttilahuntilahun5225😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 24 дні тому

      እዉነትም 😂

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 26 днів тому +32

    በቃ ይሩጥና ወርቅ ሲያመጣ እንሸልመዋለን

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 26 днів тому +44

    ለምን እራሱ አይሮጥም ገመዶ

  • @Sami_tube
    @Sami_tube 26 днів тому +34

    ገመዶ ገመድ አፍ ነው😁

  • @helios12645
    @helios12645 26 днів тому +26

    ተኛ በለው አመለጠው ሲጃጃል ብልጥ ልጅ የያዘውን ይዞ ያለቅሳል የተባለውን አልሰማም 😂😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 26 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SuraRasta
    @SuraRasta 26 днів тому +13

    ቆይ ኦሎፒክ ኮ ለሀገር ነው ሀገርን ወክሎ ሄዶ እሱ እደዛ ካለ የወታደር እናት ስንት ይገመትላት ታዲያ

  • @SirajCss
    @SirajCss 26 днів тому +14

    ቤተመንግስት በዚሁ ምክንያት መግብቱ ራሱ ትልቅ ሽልማት ነው

  • @kefeleTabor
    @kefeleTabor 26 днів тому +31

    እኔ በጣም የሚያሳዝነኝ እኚህን ጀግና ሴት(ክብርት ፕሬዝዳንቷን) የነሱ ማላገጫ ማድረጋቸው ነው።

    • @mekdesfekadu9603
      @mekdesfekadu9603 26 днів тому +2

      exactly ❤❤

    • @user-hi5px2dq7f
      @user-hi5px2dq7f 26 днів тому +1

      እረ ተዉ

    • @yoditdemissie1112
      @yoditdemissie1112 25 днів тому +1

      ተዉ ባክህ ይህቺ ዳክዬ በየትኛዉ ሥራዋ ነዉ ክቡርነትን የሰጠሃት? 😅😅😅

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 24 дні тому

      እዉነት ነዉ። ልባቸዉ በትእቢትና በእብሪት የተሞላ ከንቱዎች።

  • @ankyosgirma6320
    @ankyosgirma6320 26 днів тому +4

    የስጦታ ፈረስ ጥርሱ አይታይም ይላል የሀገሬ ሰው አይ ደደፎ ደደቡ😊

  • @shimeleshunde8318
    @shimeleshunde8318 26 днів тому +3

    ድንቁርናን የመሰለ መታደል የለም ይሉ ነበር አለቃ!!!

  • @Wutunmedia
    @Wutunmedia 26 днів тому +15

    😂😂😂😂አብሮ ነው እዴ የሮጠው

  • @assewzgreat4824
    @assewzgreat4824 26 днів тому +27

    ጊዜው የነሱ ነው. ይሰጡታል!!!

    • @mekdesfekadu9603
      @mekdesfekadu9603 26 днів тому

      😂😂😂

    • @Mitubekele
      @Mitubekele 26 днів тому

      Dedebe

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 24 дні тому

      ከሰጡትም አመድ ያርግለት። ስንት ረሀብተኛ ባለበት ሀገር ራሱን ይሰቅላል።

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 26 днів тому +19

    እውነትም ገመዶ ገመድ😮😮😮

  • @Everedy-r2w
    @Everedy-r2w 26 днів тому +6

    አልቀበልም ብሏል እኛም በአንድ አፍ ብለናል

  • @samuelgiosue1017
    @samuelgiosue1017 25 днів тому +2

    የይ ገመዶ በሁለት ሚሊየኑ ገመድ ግዛበት ይበቃሀል አይዞ በርታ ያንተስ የባሰ ድፍረት ነዉ።

  • @Eethioshorts55275
    @Eethioshorts55275 26 днів тому +18

    ወይ ገምችዬ🤣🤣🤣🤣
    በገምችዬ ሞት ቅሞሞችዬ እስኪ 1ሺ አስገቡኝ 🤗

  • @gezahegnsufa1678
    @gezahegnsufa1678 26 днів тому +10

    ትክክል ነው! ሁላችንም እምንፈርደው በሱ ቦታ ስላሆንን አልተረዳነውም ! ...

    • @Ahmed-oc5gi
      @Ahmed-oc5gi 26 днів тому

      I think this is the issue of the federation. They do not have a black and white registrations. Look at the athletes complaining for not participating in Paris.

    • @rahelakilelu4994
      @rahelakilelu4994 26 днів тому +1

      @@gezahegnsufa1678 አረ ዘማሽቃበጥ አንተ በልክ አድርገው እንጂ ምነው ዳንኤል ክብረት ልሁን አልክ ክክክክክክክክክክክክክክሆ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 24 дні тому

      @@rahelakilelu4994😂😂😂😂

  • @fitsumf9837
    @fitsumf9837 26 днів тому +13

    ለምን አይንጠለጠልም 😂ጀዝባ

  • @bereketnigussie4579
    @bereketnigussie4579 26 днів тому +9

    ባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ትክክል ነው!!! የስጦታ/ሽልማት አይነትን እና መጠንን የሚወስነው ሰጪው እንጂ ተቀባዩ አይደለም!!! በተነፈሰ ቁጥር ህዝብ ከሚያስቀይም ቃል-አቀባይ ቢቀጥርስ😂😂😂

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 26 днів тому

      ​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
      look big country india more than 200 ethniciti live together
      RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
      aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
      during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
      everything sheaper 1birr u can take bus buy bread

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 26 днів тому +4

    እኔ እምለዉ ከምግስትጋ ዉለታ አላቸዉ እዴ ወይ ዘድሮ በቃ ለሀገሬ. ስም መጠሪያ ከሰራሁ ይበቃኛል የሚል ጠፋ አተነህ እነሱ የሮጡት የለፉት የደከሙት ላባቸዉን የጨረሱት አተነህ ባተ እግር ነዉ የሮጡት ሲጀመር ኦለቢኩ መመራት ያለበት በነሀይሌ በነቀናኒሳ በነ ስለሺ ብቻ የድካሙን ዉጤት በሚያቁት ይሁን

  • @HailuGirma-we3bd
    @HailuGirma-we3bd 26 днів тому +10

    እንደውም መባረር አለበት 😂😂😂

  • @anwarbeshir3044
    @anwarbeshir3044 26 днів тому +11

    ለዚህ ከብር የለሽ ምንም አይገባውም

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 26 днів тому +8

    አሸብር ኮትኩቶ መዳ ላይ አስጥቶት አጀንዳውን አስቀይሮ ላሽ ❤❤❤

  • @ሳራ
    @ሳራ 26 днів тому +2

    😢😢ሀገሪቱን ሊያጠፉዋት እኮነዉ😢ሆ

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 26 днів тому +3

    በትክክል መንግስት ሀገሩ ለይ ካለ ከስራው መሰናበት ያለበት ሰው ነው ነበር ነገርግን ሀገሪቱን የሚመሩት ሰዎች ከሱ የመይሻሉ አይነቶች ሰለሆኑ ምናልባት ልክ ነው ሊሉ ይችላሉ።

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 26 днів тому +4

    ጥጋበኛ

  • @abrham426
    @abrham426 25 днів тому +1

    ወይ እማዬ ኢትዮጵያ ከድሃ ልጆችሽ ነጥቀሽ የሸለምሽው እንደ ማመስገን ያዋርድሻል😢

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 26 днів тому +4

    ጎዳና ወጥቶ ቢለምን ወይም ቢዘርፍ ይሻላል።

  • @hannge7073
    @hannge7073 26 днів тому +7

    ሃገር በእነዚህ ነው ሚመራው ያሳፍራል።ፕሬዘደንት ሳህለ 11 አመት እስር ወርውሩት

    • @Ahmed-oc5gi
      @Ahmed-oc5gi 26 днів тому

      What a stupid idea!! I disagree with his intentions but he did a great job. You do not wish to see him in jail.

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 24 дні тому

      @@Ahmed-oc5gi😂 😂 ቃሉን አለዉ እንጂ እስር ቤት የሚያስገባ ነገር አልሰራም። እንኳን ሽልማት አልቀበልም ብሎ የደነፋ፣ ሰዉ አራጅና ህፃናት ደፋሪም የማይታሰርበት ሀገር ነዉ።

  • @user-ks6od5my7s
    @user-ks6od5my7s 26 днів тому +6

    እግዚአብሔር ሰጠ ገመዶ ነሳ 😂😂😂😂

  • @YichlalMuchu
    @YichlalMuchu 26 днів тому +8

    በእኛ አካባቢ ገመደ ማለት ቆረጠ ነው ይህ ሰው አስቀድሞ መሸለም የሚገባውን ቆርጦ አስቀምጦ ኖሯል ።ደፋር

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 26 днів тому

      ደደፎ ማለት ደግሞ ቸኮለ ችኩል በኦሮምኛ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 26 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @endalkachewgetu2322
    @endalkachewgetu2322 26 днів тому +3

    ጉዞ ወደ አማንኤል ሆስፒታል ያድርግ

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 26 днів тому +2

    ይህ ስው ቶሎ ከስራው መባረር አለበት 🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️

  • @PlRATE
    @PlRATE 26 днів тому +4

    እዉነቱን እኮ ነው! ዘመዶቹ ሰው እያገቱ በመቶ እጥፍ ነው የሚያገኙት እሱ ደግሞ ለሀገር ሰርቶ ይህ ትንሽ ነው። በሰው ጫማ ማሰብ እንልመድ እንጂ be positive

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 26 днів тому +1

    ባለ ጊዜ ስለሆነ ይጫወትብን እንጅ

  • @neba1034
    @neba1034 26 днів тому +8

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 26 днів тому +8

    አሳፋሪ ለምን ሰርተፍኬት አየሰጡትም 😀

  • @endalkachewgetu2322
    @endalkachewgetu2322 26 днів тому +3

    ገመዶን በገመድ።

  • @user-ru3mn1is6c
    @user-ru3mn1is6c 26 днів тому +6

    ካልደፈረሰ አይጠራም

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 26 днів тому +7

    አረጉ አተ አደየ 11 ሚሊወን ወይም መኪና እያልክትቀባጥራለህ ስጦታ በምረጫና በፉላጎት ሆነደየ ስት ህዝብ በራብ እየሞተ ስት ህዝብ ቤታቸዉ ፈረሶ በየመዳዉ እየተሰቃዩ ስት ጤናጣቢያ ወዲሞ ስት ትምረትቤት ፈረሶ ይሄንን መመኝት እረኩስነትነዉ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @EthiofoxHack
    @EthiofoxHack 26 днів тому +3

    ለዚህ ክብር የለሽ ምንም አይገባውም

  • @aksh953
    @aksh953 26 днів тому +4

    ገመዶ ደደፎ😂😂😂😂😂

  • @Nurobegeter
    @Nurobegeter 26 днів тому +2

    ገገማነት የዘር ነው የድሀን ገንዘብ በከንቱ አትውጣ ሲለው ነው ስለለመደነው ገደል ይግባ ምቀኛ

  • @ajitiaklil3287
    @ajitiaklil3287 26 днів тому +1

    ይገባዋል፡፡

  • @samueleshetu9962
    @samueleshetu9962 26 днів тому +2

    በጣም ደንቆሮና ድንጋይ ጭንቅላት ያለው አሰልጣኝ ነው....ዱላ ነበር ሸልማቱ

  • @TsigeredaAbebe-wd2ct
    @TsigeredaAbebe-wd2ct 26 днів тому +2

    እኔ ምለው በደሞዝ አይደል ያሰለጠነው። መምህራን። ስንት ዶ/ር አፍርተዋል። ምን ተሸለሙ

  • @yenusahmed7892
    @yenusahmed7892 26 днів тому +1

    በሰዉ ሳንባ መቀለድ!! በቃ ራሱ ይሩጥና ወርቅ ወርቁን ያምጣና ያለዉን ይሸለም።

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 25 днів тому +1

    ነውር ነው ሰው የሰጡትን ይቀበላል እንጅ ይኽን ስጡኝ አይባልም።

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 25 днів тому

    ቃል የገባለት ሰው ይኖራል የገቡለትን ቃላቸውን አፍረዎስበት ይሖን።

  • @abutiglu3641
    @abutiglu3641 26 днів тому +1

    ባለ ጊዜ ነኝ ብሎ !!??? በአገር ፕሬዚዳንት ፊት🙊🙉🙈 አይ አባ ቢያ

  • @ሀገሬኢትዮጽያ
    @ሀገሬኢትዮጽያ 26 днів тому +5

    ይሄ ማፈሪያ ዘር አሰዳቢ!!!! ንፍጣም ነው!!!! አተላ!!!!!

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara 26 днів тому +6

    😁😁😁😁😁😌😌አይ ገመዱ😂

    • @mekdesfekadu9603
      @mekdesfekadu9603 26 днів тому

      😂😂😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 26 днів тому

      ​@@mekdesfekadu9603😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 26 днів тому

      ስጦታ በግድ ውሰዱ አይባልም ወደ ካዝና ተመላሽ ይሻላል

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 26 днів тому +2

    ወይ ገመዱ😂😂😂

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 26 днів тому +2

    Put him in jail!! He does not even have respect to our president!!!!

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 26 днів тому +4

    ኧረ ይህስ ቅራቅንቦ ነው. ይህን አይነት ጭንቅላት የአለው ለአትሌቶች ችግር ፈጣሪ ነው. ህሌና በአትሌቶች ሥልጥና የግድ ነው. አልያ የጉልቤ ውድድር ብቻ የሚሆነው. ህሌና የግድ ነው. በተለይ ሳይኮሎጂ ግድ ነው. ይህ መባረር አለበት. የእስፖርት አሰልጣኝ የሯኬት ሳይንቲስት ይሁን ባይባልም ህሌናው የበሰለና በሙያው ጥሩ መሆን አለበት. እሌናና የአካል ብቃት በእኩል አስፈላጊ ናቸው. ይህ እንኮ የሰፈር ውድድር አይደለም.

  • @mimia7202
    @mimia7202 26 днів тому +2

    11 ሚሊየን?? ምን ስለሆነ ነው አፈርድሜ ግጠው ያንን ሁሉ ኪሎሜትት ከሮጡት እኩል የምትሸለመው ሆሆሆሆ ሼም የሚባል ነገር የለም በቃ😡😡

  • @mulatugebremariam4157
    @mulatugebremariam4157 26 днів тому +1

    እንዴት ዓይነት ዘብናና አሰልጣኝ ገጠመን " ወይ ዘንድሮ" አለ ዘፋኙ

  • @HhGgg-ol6zr
    @HhGgg-ol6zr 26 днів тому +4

    አለቆቹን ተማምኖ ነው

  • @mimia7202
    @mimia7202 26 днів тому +2

    😂😂😜አይ ገመዶ አይ ግዜ ጭራሽ ሽልማት አልቀበልም🤔🤔

  • @mekdesfekadu9603
    @mekdesfekadu9603 26 днів тому +2

    አይ ገመዶ ገመድ ራስ 😂😂😂 አዋረድን እኮ

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 26 днів тому +2

    ስለዚህ ሰው መናገር ጂልነትነው ለነገሩ ጂሎች አይደሉ

  • @getnettefera1205
    @getnettefera1205 26 днів тому +1

    ገመዱ ቅሬታ አቀራረብ ቦታና ጊዜ አለው አንተ ግን ያለቦታውና ያልጊዜው በማቅረብህ ታሳዝናለህም ታናዳለህም ስጦታን ስጦታ ተቀባዩ አይወስነውም

  • @surefiel
    @surefiel 26 днів тому +4

    ከድሀው ማህበረሰብ እንደተሰበሰበ አላወቀም መሰለኝ።

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 26 днів тому +1

    Betam tenkebarere !!

  • @AlbeshirMohammad
    @AlbeshirMohammad 26 днів тому +1

    ሰውየው ዉርደት እንጅ ክብር የሚሆንለት አይመስለኝም ።

  • @Everedy-r2w
    @Everedy-r2w 26 днів тому +1

    በእጅ የያዙት ቼክ ከወረቀት ይቆጠራል

  • @geni8592
    @geni8592 26 днів тому +2

    Funny Gemedo 😂😂😂😂😂

  • @sabelaabeje5473
    @sabelaabeje5473 26 днів тому +5

    የአትሌቲክስ ስፖርት በከፋ ችግር ላይ ነው ። እንዴት ይህ ሰው በዚህ ባህሪው ሊያሰለጥን ይችላል?
    ጉድ ነው! አሰለጠንሁ ብሎ ከሮጠው እኩል ?

  • @Tigistu_Tamirat
    @Tigistu_Tamirat 26 днів тому +3

    እረ ገመደው እንደዚህ አትሁን😂😂😂😂😂

  • @user-hi5px2dq7f
    @user-hi5px2dq7f 26 днів тому +1

    ይህን ያህል ብር መሸለም ማለት የሚወቀሰዉ እሱ አይደለም ሽላሚዉ ነዉ ግፍ ነዉ ይህን ያሀል ገንዘብ አዉጦ መሸለሙ ምን ያህል የህዝብ ገንዘብ እየባከነ እደሆነ መገንዘብ አያቅተንም
    only in ethiopia

  • @endalnewgossayechuko448
    @endalnewgossayechuko448 26 днів тому +3

    ለማኝ ገመዱ ለአንተ ዱንብሎ ኢትዮጵያ አትሠጥም

  • @AlbeshirMohammad
    @AlbeshirMohammad 26 днів тому +1

    ለመሆኑ ሥጦታ ከመቼ ወዲህ ነው ሥጦታ ተቀባይ የስጦታ መጠን የሚወሰነው ????

  • @solomondemissie7516
    @solomondemissie7516 26 днів тому +2

    2 million erasu yibezabihal

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 26 днів тому +1

    እኔ ኮ የገረመኝ ዶር ወልደመስቀል ኮስትሬ ለ6ኦሎምፒክ ውጤታማ ሲያደርጉ አንድም ቀን ይሔ ይገባኛል ሲሉ ሰምተን አናውቅም

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 24 дні тому +1

      ትክክል እኔ ያሰብኩትን ነዉ የተናገርሽዉ።

  • @asterterefe-d3o
    @asterterefe-d3o 26 днів тому +1

    ሽልማት ግዴታ ነው እንዴ? ወችው ጉድ አተርፍ ባይ አጉዳይ 🤣🤣🤣🤣

  • @user-cu1bc2em8k
    @user-cu1bc2em8k 26 днів тому +1

    ምድነው ግን ምንሰማው ነገር

  • @user-hj7wu4pp7c
    @user-hj7wu4pp7c 26 днів тому +2

    ........ የሀገሬ ቴሊቪዥን ሎጎን መሸፈን ለምን አስፈለገ? .....

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 26 днів тому +1

    በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል አሉ

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 26 днів тому

    ሲያምርሕ ይቅር ይሔ ቀላል ትንሽ ሁሌም ትንሽ ሰው ልቡ ትንሽ ነው ።በልልኝማ

  • @simonabraha2671
    @simonabraha2671 26 днів тому +1

    ይህ ልዩ እገታ ነው ! ያውም በቤተመንግስቱ ዉስጥ

  • @Hebrewsonglyrics
    @Hebrewsonglyrics 26 днів тому

    ሌኔ ስጡኝ ቸግሮኛል ወደ ካዝና አይመለስ plz😢😢😢

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi 19 днів тому

    I love his calkulation😬

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 26 днів тому

    ኢትዮጵያን አሰከብሮ ኢትዮጵያ ነ የኢትዮጵያ ህዝብ ያዋራዱት አሰልጣኝ።

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 26 днів тому

    Ewnetem gemed...yematreba and birr ayegebahim min argeh new

  • @monke5073
    @monke5073 26 днів тому

    ይገባዋል! ኦሎምፒክ ግን አገርን የሚወክል ስለሆነ ለማንም ፍቅር እንጂ ብር መከፈል የለበትም

  • @Familytube579
    @Familytube579 26 днів тому

    Most of you just talkative I like his confidence

    • @etsegenetmuhe6109
      @etsegenetmuhe6109 26 днів тому

      ኮንፊደንስና ጋጥወጥነት ተምታቶብሀል

    • @Familytube579
      @Familytube579 26 днів тому

      @@etsegenetmuhe6109 ekakam go live your life bokbuka

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 26 днів тому

    ሰላም
    ❤❤

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 26 днів тому

    ህፃን የያዘውን ይዞ ነው ሌላ የሚጠይቀው

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 26 днів тому

    ስግብግብ እራስ ወዳድ

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 26 днів тому +1

    I can't stop laughing 🤣🤣🤣🤣

  • @meseretworku8125
    @meseretworku8125 26 днів тому

    ትእግስት ሮጧ ላቧን ጠብ አርጋ ነው አንተን ጥጋቡ ብለንሀል ደፋር

  • @yonasewnetu260
    @yonasewnetu260 25 днів тому

    ገደል ይግባ ባለጌ

  • @AbduDemile-d5v
    @AbduDemile-d5v 26 днів тому +2

    አይ ይሄን ሰው የገፋው ነገር አለ።ሀብታሙ ገደቤ ሲያፋጥጠው አሳዘነኝ።

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 26 днів тому +1

    የዛሬው ዘመን አሠልጣኝ ደግሞ ነጋዲወች ናቸው ጉድ እኮ ነው ጆሮ የማይሠማው ጉዶ የለም ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls 26 днів тому

      ባንድራውን የወ የወጣ አልነበረም የሀገር ፍቅር የሌለው ለሱ የተያዘበት የገንዘብ ፍቅር እንኳን አጣት መቀጣጫ ትሁነው ነገ ደግሞ ሌላው ተነስቶ በድሀ ህዝብ ገንዘብ እንዳይደነፋ።መንግሥት ጥንቃቄ ከአሁኑ ይደረግ ።

    • @YohannesGeday-dj3ls
      @YohannesGeday-dj3ls 26 днів тому

      ይዞ

  • @user-kz3ie8fo9j
    @user-kz3ie8fo9j 26 днів тому +1

    አይ ወረሙ ወረሙ

  • @solomontibebu6653
    @solomontibebu6653 26 днів тому

    የኬንያን ሽልማት አልሰማም መሰል!

  • @antenehtaye799
    @antenehtaye799 26 днів тому

    መኪና ከፈለገ ATOZ ሸልሙት

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 26 днів тому

    Yihe maselten sayhon meselten new yalebet le Ethiopia 🇪🇹 azenkulat.

  • @solomontibebu6653
    @solomontibebu6653 26 днів тому

    ዶ/ር አሸብር ላይ ያለውን ትኩረት ስላስቀየሰ ቀሪውን አሱ ይሙላለት ::