Ethiopia - “20ሺ የኢትዮጵያ ወታደር ሶማሊያ ገብቷል" ግብጽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 197

  • @khadijaKwt
    @khadijaKwt 6 днів тому +28

    ፋኖ ነኝ ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹💪

    • @SikoSilo-xb6ec
      @SikoSilo-xb6ec 6 днів тому +5

      ፍኖ የት ሀገር ነው

    • @Ms_crunch010
      @Ms_crunch010 6 днів тому

      ​@@SikoSilo-xb6ecfanon tatqi 😹

    • @ዮስራዩትዩብ
      @ዮስራዩትዩብ 6 днів тому

      ክክክ አታቅምደ ​@@SikoSilo-xb6ec

    • @khalidmohammed2019
      @khalidmohammed2019 6 днів тому +3

      Damo khadija❤bilo fano wake up girl fano focus to Muslim ya ase wochun ini degmalen iyalu no inkuan aygebachum🤔🥲😏

    • @FekerteWorku-p4e
      @FekerteWorku-p4e 6 днів тому

      Gobez ❤

  • @destaonline21
    @destaonline21 6 днів тому +6

    ምርጥ ጋዜጠኛ ፣ ሁሉንም አመዛዝነህ ነው የምታሰማን❤

  • @MDAhmedMDAhmed-l7r
    @MDAhmedMDAhmed-l7r 6 днів тому +9

    ድል፡ለሀገሬ፡ኢትዮጵያ❤❤❤

  • @user-tamrattafera123
    @user-tamrattafera123 7 днів тому +43

    🇪🇹 ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹 የደፈራት ይውደም 🇪🇹

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 6 днів тому +5

    ድል ሀገሪ 💯💯💯❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Mengshaile
    @Mengshaile 6 днів тому +7

    ሻዕብያ ነኝ ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @nuranura-s5k
      @nuranura-s5k 6 днів тому

      ande nan habsha🎉🎉🎉🎉

    • @Ms_crunch010
      @Ms_crunch010 6 днів тому

      Broni from tigray respect 🥰

  • @mohammedNuery
    @mohammedNuery 6 днів тому +14

    ሁሌየምሀገሬደልአይለሺጀግናአሉሺአሁንምጀግና

  • @ZainabEndris
    @ZainabEndris 5 днів тому +3

    ፍኖ ተብየወቹ አልሰሙምዴ ወይስ ገደል ለገደል እየሔዱ ተደብቆ መግደል ናው እሚያውቁት ድል ለምየ ሀገሬ ድል ለመከላከያ

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 6 днів тому +10

    20 ሽህ ብቻ አይደለም የምፍልጉትን ሁሉ አድርገን በቀይ በህር ላይ እግር መትከል አለብን

  • @abubekerSeid-ue8gn
    @abubekerSeid-ue8gn 6 днів тому +3

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @esishakassahun6963
    @esishakassahun6963 4 дні тому +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @Mohammed-t2b5w
    @Mohammed-t2b5w 7 днів тому +24

    ፋኖ ነኝ ድል ለምየ ሀገሬ ኢትዮፒያ

    • @AhmedMuhammadhummedd
      @AhmedMuhammadhummedd 6 днів тому

      😂😂😂😂 Fano mixed with defence

    • @amanmate659
      @amanmate659 6 днів тому

      Ye addisu amete mirx ye fano comments

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 6 днів тому +1

      ብአዴን ነኝ ብትልም ችግር የለውም። በኢትዮጵያ ስም መነገድ ይቁም። ግብጽ መቼም እኛን አትወረንም።

    • @RealCristianofans
      @RealCristianofans 6 днів тому +2

      የውስጥ ችግር ይደርሳል የውጪን ጠላት ግን አንደለመድነው ለእናት ሀገራችን ሉዓላዊነት ገርፈን እንልካቸዋለን, እኛ ኢትዮጵያውያን ነን

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 4 дні тому +1

    አስተማማኝ የተዘጋጀ የሃላ ደጀን እንዲኖረን መንግስት ለሁሉም ዜጎች ወታደራዊ ስልጠና ይስጠን።

  • @ChuchuDesalegn-u3k
    @ChuchuDesalegn-u3k 2 дні тому

    The largest country in the world Ethiopia. Ethiopian Glorious Revolutionary

  • @AmanTube-c1y
    @AmanTube-c1y 3 дні тому +1

    ኢትዮጵያ ወደ ፊት መሄድ አለባት

  • @KeyruBest
    @KeyruBest 6 днів тому +2

    ሠላም ለሀገራችን ይሁን

  • @birg1325
    @birg1325 6 днів тому +5

    እንድ የግብፅ ወታደር መቶ የእብይ መሀመድ ወታደሮችን ድቄት ያእደርጋችዋል እንድ ሱማሌ ወታደር የእብይ መሀመድ ሀምስ ወታደሮችን ዶቄት ያደርጋችዋል 😂

  • @AhmedMakonan
    @AhmedMakonan 6 днів тому +2

    ሁላችንም አንድንነን

  • @abebesientayhu1772
    @abebesientayhu1772 6 днів тому +1

    Ethiopia king of king

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 6 днів тому +10

    የበህር በሩ ጉደይ በጊዜው መሆን አለበት ሶማሊም ይሁን ግብጽ ከጨጫታ ውጭ ምንም አየመጡም

  • @drum1403
    @drum1403 7 днів тому +15

    Somaliland should join the federal state of Ethiopia...
    So, both win...!!!!!

    • @redseayouth9119
      @redseayouth9119 6 днів тому

      LOL mamo kilo

    • @drum1403
      @drum1403 6 днів тому +1

      20 $, in domestic curency weigths 25-30 kilos...Do u realy think that Somaliland is gonna be ever recognised...as an independent country...? suckers....

  • @jigsachable
    @jigsachable 6 днів тому +1

    ድል ለሀገራችን ባንዳዎች ቤተሰቦቻቸውን ሙሉ መግደል ነው

  • @fitsumtuluba3261
    @fitsumtuluba3261 6 днів тому +5

    ይኼ ዜና አምባቢ ምን ያህል ኢትዮጵን እንደሚጠላት በሚመርጣቸው ዜና በጣም የስታውቃል። ያሳዝናል😢

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 6 днів тому

      You are really He is Nafxanya Amahara's 😏😏😏😏😏👎👎👎👎👎👎👈

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 6 днів тому +4

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ቻሉትን እንግዲህ❤

    • @CheerfulBanyanTree-ze4ds
      @CheerfulBanyanTree-ze4ds 6 днів тому

      Hager sinoriki new endefeleki mitihonew! Hageriki yetefachi ken kertata lemagni marderiaewaya yeleleki mena sew neki!
      Astewl

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 6 днів тому +1

      የአማራ ህዝብ እየገደልክ ድል የት ይመጣል ቀልደኛ

    • @FaithHopeLoveAndPeace
      @FaithHopeLoveAndPeace 6 днів тому

      የእርጎ ዝንብ

  • @wediere2238
    @wediere2238 6 днів тому +4

    ፋኖ ኣዲስ ኣበባ ኣራት ኪሎ እየገባ የኢትዮጵያ ሰራዊት ወደ ሶማልያ ሸሽተዋል ከግብጽ መዋጋት ህልም ነው። ኢትዮጵያ የበሻሻ ልጅ ይዝዋት ይጠፋል ኣቅሙ ኣላውቅም ሞኝ መሪ የኣሜርካና የቀጠር ባርያ😢😢😢😢ኣሁን ባህርዳር እና ጎንደር በፋኖ ይያዛል የሚመጣው ሳምንት።

    • @user-bk5wx6ig9n
      @user-bk5wx6ig9n 6 днів тому

      አተኤርትራ ነህ ስለኢትዮጵያ አያገባህም

    • @user-fe9fu9cr8h
      @user-fe9fu9cr8h 6 днів тому

      ❤❤❤❤❤

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 6 днів тому

      የእንግዴ ልጅ ድንጋይህን ጋጥ ..

  • @user-vw9zb4qu1m
    @user-vw9zb4qu1m 6 днів тому +3

    ደካማ ነው ብሎ የኢትዮያን ሰራዊት ይሞክረው

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 6 днів тому +2

    ፊልድ ማርሻሉ ምን አለበት ቃል አቀባይ ቢኖራቸው። ታሪካዊ ጠላት ብሎ አንድን ሃገር መፈረጅ በራሱ ጠባጫሪነት ነው። በዚህ ንግግር የምትጠቀመው ግብጽ ነች ህዝቧ ይህንን ሲሰማ ተመሳሳይ ጥላቻን ይከተላል። ዝም ብሎ የጥላቻ ንግግር ሳይኖር መከላከያው ላይ አተኩሮ መስራት ውጤታማነቱ የተሻለ ይመስለኛል።

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 6 днів тому

      ቆማጣን ቆማጣ ካላልከው አብሮ ይፈተፍታል .. 😅

    • @samuelyilma2121
      @samuelyilma2121 6 днів тому

      ግብጽም ሆነ ሶማሊያ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው :: ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልገውም :: ሶማሊያ ታላቋን ሶማሊያ እመሰረታለሁ በሚለው ቅዠቷ በኢትዮጵያ ሃገራችን ላይ ወረራ በመፈፀም ሉአላዊነታችንን ደፍራ ድንበራችንን ጥሳ እስከ ድሬደዋ መጥታ እንደነበር ታሪክ ይናገራል :: ነገር ግን በኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ተዋርዳ ሽንፈቷን ተከናንባ ወደ ሀገሯ ተመልሳለች :: ዛሬም ግን አርፋ አልተቀመጠችም:: ኢትዮጵያ ተዳክማለች ብለው ባሰቡበት በማንኛውም ሰዓት ሊያጠቁን የሚነሱ አውሬዎች ናቸው ::

  • @ሰይድየሱፍ
    @ሰይድየሱፍ 6 днів тому +1

    💪💪💪🇪🇹

  • @abdusamedmohammed278
    @abdusamedmohammed278 2 дні тому

    Keep it up

  • @ggizaw545
    @ggizaw545 6 днів тому +1

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-qz4ot5kr1r
    @user-qz4ot5kr1r 6 днів тому +1

    💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @LeylaOumer-sc3ih
    @LeylaOumer-sc3ih 6 днів тому +2

    ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 6 днів тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @Thebigbr901
    @Thebigbr901 6 днів тому

    We stand with Somalia! Never ever Amhara people will not die agin! Go head !

  • @JemalRebo
    @JemalRebo 6 днів тому

    በአድዋ ጊዜ ግን ግብጽ የምትባል አገር ነበረች እንዴ ከነበረች ታሪክ መረዳት እንዴት አቃታት፡፡ በኢትዮጵያ ነብስ የዘራችዉና በአገር ቅርጽ የተሰራችዉ ሶማሊያስ ለምን ዉለታ ቢስ ሆነች ፡፡ ለማንኛዉም ታሪክ እራሱን ሊደግም ነዉ ፡፡ ድል ለእትዮጵያ ፡፡

  • @SalamuHabtamu
    @SalamuHabtamu 6 днів тому +1

    🇪🇹🇪🇹

  • @tube1617
    @tube1617 7 днів тому +9

    መላከያ አለዴ 😂😂😂😂😂ድል ለፋኖ💪💚💛❤💪💪💪💪

    • @debelegonjeba7373
      @debelegonjeba7373 6 днів тому +3

      ወያኔ ገርፋህ በረህ አዱስ አበባ የደረስክ ጊዜ ያዳነህን እንዴት ረሳህ።

    • @TaMBiz-o8o
      @TaMBiz-o8o 6 днів тому +1

      የኢትዮጵያ ጠላት እናንተ አሁን አገዛዝ ላይ ያላችሁት ልማት ለበስ የባዕዳን ሐገር አፍራሽ ተልዕኮ ያላችሁ የኦሮሙማ እና የሕወሓት ፖለቲካ መሪዎች ናችሁ የሐገርን ሕዝብ እርስበርስ በሴራ አዋግታችሁ አጋድላችሁ በውስጥ ካዳከማችሁ በኋላ በመጨረሻ ለውጪ ወራሪ ሐገራት አውቃችሁ በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያን ለባዕዳን ሐገራት ለወረራ ቅርጫ በሲስተም አመቻቻችሁ !!!
      አይ ሁሉን የሚያይ ፈጣሪ ከላይ ይይላችሁ !!!
      ሕዝብ ደምሳሽ ሰራዊት ገንብታችሁ ስታበቁ ደምሳሽ ሰራዊት አለን ብላችሁ ልታስደመስሱት...
      በፈጣሪ ኃይል አሁን ኢትዮጵያን የሚታደጉት ፋኖ ኤርትራ እና ራሺያ ... ናቸው። አበቃሁ !!!

  • @LeylaOumer-sc3ih
    @LeylaOumer-sc3ih 6 днів тому +1

    👍🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼

  • @eyosiyasalemayehu3574
    @eyosiyasalemayehu3574 6 днів тому

    ድል ለ ኬንያ 🎉

  • @Mule0411
    @Mule0411 6 днів тому +3

    እድሜ ልክ በአሜሪካ በጀት የተገነባው የግብፅ ጦር አሳሳቢ ቢሆንም መዘጋጀት ግድ ነው

  • @SiyumGirma-z5x
    @SiyumGirma-z5x 4 дні тому

    ❤❤❤

  • @amirakokirlij
    @amirakokirlij 4 дні тому

    jegnaw tedefro aydeferm derom awnm aln aln ❤❤❤❤❤❤

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 6 днів тому

    ፋኖተብየዎች ለምን እዚህ አይሄዱም ገበሬ ከማስጨነቅ አላማ ላለዉ ለሀገር

  • @ConfusedFriendlyRobot-ei3pp
    @ConfusedFriendlyRobot-ei3pp День тому

    Mogi fano is king

  • @JuniorsAcademy-m4r
    @JuniorsAcademy-m4r 6 днів тому

    Berta gobez Arif akerareb new

  • @MuktaarAbbaafiixaa
    @MuktaarAbbaafiixaa 5 днів тому

    Oduu guyyaa haraa omn

  • @haderakelati1160
    @haderakelati1160 6 днів тому +1

    የኣቢዪ ስርዓት ፉኮራ ማን ከለከላቸው ፈሪ ሶው ሁሌ ፉኮራ ነው የሚያበዛና በኣቢዪና በብሪሃኑ ጁላ ዛቻና ማስፈራሪያ ኣንደነቅም።
    😮😮😮😮😮!!!

  • @Mulata-d4g
    @Mulata-d4g 4 дні тому

    Go wbo for everyone

  • @AbdiAbdi-mu9xz
    @AbdiAbdi-mu9xz 7 днів тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebeengida
    @abebeengida 6 днів тому

    ,በዚህ ድርድር የለም ሁሉም ለሀገሩ ዘብ መቆም አለበት ለኔ ሳይሆን ለትውልድ አንደኞ ተሰላፊ ነኝ

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 6 днів тому +1

    ያረቢ ሀገሬን ጠብቃት

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 6 днів тому

    ጀግኖች እኮ ብዙ አያወሩም ብዙ እይፎክሩም እሺ ሙያ በልብ ይባላል የበሻሻውና ጅሉ ጁላ የኢትዮጲያ ህዝብ ላይ ሲፎክሩ የነበረውን እሁንም እይስሙን ነው በህወአት ፉኖ ላይ የተፎከረውና ውጤቱን እናስባለን በፉከራ ቢሆን ሱዳን መሬታችን ቀምታ ማን እስጣላት ይህ ነው እንተዋወቃለን እምነታችን በእግዚአብሄርና በኢትዮጲያ ህዝብ ላይ ነው ብልፅግና ፉንድያ ፉንድያ ነ ው

  • @Michael-jg5ux
    @Michael-jg5ux 6 днів тому

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 6 днів тому

    etyopa ttkdame taltha ywdamwe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 6 днів тому +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም የግብጽ ፈረሶች ትወድማላቹ

  • @bkale6181
    @bkale6181 6 днів тому

    ባንዳ የማያጣት አገር ኢትዮጵያ ።

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 6 днів тому +1

    የመሪውን አያያዝ አይተህ ሐገሩን እና የጨበጠውን ቀማው አሉ
    በግልፅ የኢትዮጵያ ጠላት እናንተ አሁን አገዛዝ ላይ ያላችሁት ልማት ለበስ የባዕዳን ሐገር አፍራሽ ተልዕኮ ያላችሁ ያነገባችሁ የኦሮሙማ እና የሕወሓት ፖለቲካ መሪዎች ናችሁ የሐገርን ሕዝብ እርስበርስ በሴራ አዋግታችሁ አጋድላችሁ በውስጥ ካዳከማችሁ በኋላ በመጨረሻ ለውጪ ወራሪ ሐገራት አውቃችሁ በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያን ለባዕዳን ሐገራት ለወረራ ቅርጫ በሲስተም አመቻቻችሁ !!!
    አይ እናንተ ኢትዮጵያ ወደብ እንዲኖራት አስባችሁ ሳይሆን ለምትገነጥሏት ኦሮምያ በኢትዮጵያውያን ደም ወደብ ለመያዝ ነው ሕወሓትም ቢሆን ለሚገነጥላት ትግራይ የአሰብን ወደብ ለመያዝ ነው ሁለቱንም አንድ ያደረጋቸው ወደብ ይዞ መገንጠል ነው።
    ብቻ ሁሉን የሚያይ ፈጣሪ ከላይ ይይላቸው !!!
    ደሞ ሕዝብን በዘር ደምሳሽ ሰራዊት ገንብተው ሲያበቁ ደምሳሽ ሰራዊት አለን ብለው ሊያስደመስሱት...
    በቃ አሁን በፈጣሪ ኃይል ኢትዮጵያን የሚታደጉት ፋኖ ኤርትራ እና ራሺያ ... ናቸው። አበቃሁ !!!

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 6 днів тому

    ፋኖን እና ኦነግን ከግብፅ ጋር አታየያዙት .ለግብፅ ፋኖ እና ኦነግ ድጋፍ የላቸውም ,ጦሩን ቀጥሉ ከአቃታችሁ ኦነግን እና ፋኖን ጥሩ ,ሀገራችን ነፃነት እንዲኖራት እንጅ ስትወረር ፋኖ ቀሞ አይመለከትም.

  • @frank9167
    @frank9167 6 днів тому

    20ሺ ቀርቶ ሚሊየን ቢያስገባ ፋኖንም ብፅንም ሱማሊያንም ማሸነፍ አይቻልም::

    • @TaMBiz-o8o
      @TaMBiz-o8o 6 днів тому +1

      የኢትዮጵያ ጠላት እናንተ አሁን አገዛዝ ላይ ያላችሁት ልማት ለበስ የባዕዳን ሐገር አፍራሽ ተልዕኮ ያላችሁ የኦሮሙማ እና የሕወሓት ፖለቲካ መሪዎች ናችሁ የሐገርን ሕዝብ እርስበርስ በሴራ አዋግታችሁ አጋድላችሁ በውስጥ ካዳከማችሁ በኋላ በመጨረሻ ለውጪ ወራሪ ሐገራት አውቃችሁ በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያን ለባዕዳን ሐገራት ለወረራ ቅርጫ በሲስተም አመቻቻችሁ !!!
      አይ ሁሉን የሚያይ ፈጣሪ ከላይ ይይላችሁ !!!
      ሕዝብ ደምሳሽ ሰራዊት ገንብታችሁ ስታበቁ ደምሳሽ ሰራዊት አለን ብላችሁ ልታስደመስሱት...
      በፈጣሪ ኃይል አሁን ኢትዮጵያን የሚታደጉት ፋኖ ኤርትራ እና ራሺያ ... ናቸው። አበቃሁ !!!

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 6 днів тому +3

    Either Egypt or Somali did not provoke Ethiopia but it is the mentally sick Abiy who went to madness.

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 6 днів тому +1

    Ene ba ethiopa maklakayha layii 100 baa 100 itamamanalo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @behailubayu2902
    @behailubayu2902 6 днів тому

    ከቅርብ ግዜ ወዲህ ተቋሞቻችን መግለጫዎቻቸው ጠንከር እያለ ነው።

  • @GetasewMekonnen-n2x
    @GetasewMekonnen-n2x 6 днів тому

    ምን ወታደር ኑሮት ነው?200,000 ወታደር ትላለህ እንዴ አትቀደድ ጀለሴ!

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 6 днів тому +5

    ደግሞም አሻነፍው ኢትዮጵያ ነች

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 6 днів тому

    Thanks feta daily 🙏🙏🙏

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 6 днів тому

    200 ሺ አህያ ቢገባ አንድ ነብር ይነዳዋል ።

  • @GetuSeleshi
    @GetuSeleshi 6 днів тому

    ሳጮው በለው ደሞለግበፀ ሞተናል

  • @GetuGetutilahun
    @GetuGetutilahun 6 днів тому

    What is this all bla bla we know them , & they know us . We are Ethiopians . We don't give up .Forget our -----. Any ways we are we.

  • @fikera-z7d
    @fikera-z7d 6 днів тому +3

    ዋናው ጥያቄ እዚህ ሁሉ ሰጣ ገባ ውስጥ እንዴት ገባን ነው መልሱ በአብይ ደካማ አመራር ነው

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 3 дні тому

    ከአማራ ክልል ጦርነት ተርፈው ነው ? ሱማሊያ የገቡት እረ ተው ወንድሜ

  • @workalemahusahle
    @workalemahusahle 6 днів тому

    ግብጵ በጣም የሚጮህ ጥርስ የሌለው ውሻ ማለት ነች

  • @KAMETUBE86
    @KAMETUBE86 6 днів тому

    ድል ለኢትዮ ፎሎ መልስ

  • @DestaAlemu-ns1lq
    @DestaAlemu-ns1lq 6 днів тому

    Laki

  • @birg1325
    @birg1325 6 днів тому

    መጀመሪያ ፉኖን ያእሽንፍ ምንድር ዶንቆሮ ብልጽግና 😂

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 6 днів тому +2

    ፈታደሊዎች ለራያ ድምፅ ሁኑልን እባካቹህ ቤተሰቦቻችን አለቁብን የሰሚያለህ ኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @WondewossenBeyene
    @WondewossenBeyene 6 днів тому

    Gibtse Tikeberalech

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 6 днів тому

    መሪው ልፍስፍ መዋቅሩ ሳሙና

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 7 днів тому

    Viva Oromo reunited including LAMU port

  • @Deganet
    @Deganet 6 днів тому

    Ethiopian meklakeya nebesageday eko newu mn tadebabakibetaleh

  • @AmhraGondar
    @AmhraGondar 6 днів тому

    ኤርትራንም በነካ እጇ !!

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 5 днів тому

    Yeh midday ewnet sel Ethiopian true yamenager kehon enem tektaye negn gin tinesh leyek

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 6 днів тому +2

    ምን አለባቹ መከራዋ በልታ ያሳደገችው ምስኪን ድሃ ልጅ ትጨርሱት አላቹ ሁልሽም የጦር ጉሰማ ውስጥ የተሰማረሽው ተጠያቂ ነሽ

  • @neza6422
    @neza6422 5 днів тому

    ድል ለግብጥ

  • @selamawitgonderiwa8929
    @selamawitgonderiwa8929 6 днів тому +1

    💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤🕌🕌💒💒🐅🙏💪💪👌

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 6 днів тому

    gebse bawra ayhalme

  • @fitsumf9837
    @fitsumf9837 6 днів тому

    የሀገሩን ሰላም መጠበቅ ያቃተው ለሌላው ሊሆን አይችልም! ፈሳም በለው አብይን... ሰራዊቱን የግሉ ፍላጎት ማስፈፀሚያ አድርጎታል!! በየሄደበት በቅሌት መባረር አዲስ አይደለም... ከደቡብ ሱዳንም ተባረዋል😊

  • @robimassawino
    @robimassawino 6 днів тому +3

    ኢትዮጵያ ፉከራ አይሰለቻቹህም አቅም ካላቹህ ለምን ወደ ጦርነት አትገቡም እኛ እኮ ሰለቸን እስኪ ወንድ ከሆናቹህ ሶማሊላንድ ግቡና ባህር ስትጠቀሙ እንያቹህ 😂😂😂😂😂

    • @user-sv3ev6ee3g
      @user-sv3ev6ee3g 6 днів тому +5

      Yihe ye yante ye shabia tultula new. Ethiopia tashenifalech. ETHIOPIA YERASWA STRATEGY ALAT,BE MANIM shabia mikir yemitimera aydelechim.(shabia Badmen yastawis, kizen be kizen hono indenebere.) .😂😂😂

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 6 днів тому

      እኝኝኝ

    • @robimassawino
      @robimassawino 6 днів тому

      @@user-sv3ev6ee3g 😂😂😂 ባድመ በእጃችን እኮ ነው ያለው ምን ያስቀባጥርሃል 1992 አሰብን ለመግባት በጋዝ እንደ ቅጠል ስትረግፊስ ትዝ ይልሻል ሙርኮኛሽ ባጫ ደበሌ ኣንድም መሬት ፈቀቅ ሳናደርግ ተጨፈጨፍን አለሽኮ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-ml4wq5gk5j
      @user-ml4wq5gk5j 6 днів тому +3

      ጦርነት ዝም ብሎ የሚገባበት ነገር አይደለም ላስታውስህ ሶማሌም ኤርትንራንም ቀጥቅጣ የጣለች ሃገር ናት

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 6 днів тому

      @@robimassawino እስካሁን ቤት ዘግተህ አፍ የምትከፍት ትሆናለህ ጦርነት መጀመር ቀላል ነው ግን የሚጠፍው ብዙ ነው

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 5 днів тому

    Endet yeh midday Sel Ethiopian treu nger lemawrat yemokerale ende yahu Ye Banda midday selhone new

  • @user-wl3of9kb1t
    @user-wl3of9kb1t 6 днів тому

    ጉራ ብቻ

  • @EbrhlmnegashGmdhn
    @EbrhlmnegashGmdhn 6 днів тому

    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @EPHREMTESHOME-s6y
    @EPHREMTESHOME-s6y 6 днів тому

    እራሰክም፡አራም፡ነክ።ብሰብሰ

  • @HxjxnHxndn
    @HxjxnHxndn 2 дні тому

    Hushat😅😅😅😅😅

  • @GshGseh
    @GshGseh 6 днів тому

    😂😂😂😂😂አይእብይ

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 6 днів тому

    ከአስፈለገ ሌላ አባይን እንደምን ገነባ እንዲያውቁት መድረግም ይገባል።ግን እኛ አውሮፓውያን በሚሰጠን ፍርፋሪ ህዝባችንን በዘርና በሃይማኖት ማባላቱን ማቆም አለብን። ድል ለኢትዮጵያዬ።✌️✌️✌️✌️✌️✌️🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤

  • @musabhakami2643
    @musabhakami2643 6 днів тому

    ራያ ላይ መከላከያ ወንድ የሆነን ሁሉ እየረሸነው እናቶች ሬሳ አሰተው መቅመር አልተቻለም እባካቹህ ድምፅ ሁኑልን😢😢😢😢😢😢

  • @HabteMichael-pj7id
    @HabteMichael-pj7id 6 днів тому +1

    ግብፅ የአማራን ደም መልሽልን የኢትዮጵያን መከላከያ በመደምሰስ

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 6 днів тому

      @@HabteMichael-pj7id ሀያትህ ይደምሰስ መጀመሪያ አንተን ነው የምትደመሰሰው ይሆናል ቅል ከጅልነት ውጣ

    • @AbdiMan-h1u
      @AbdiMan-h1u 6 днів тому

      Ante fara

    • @HabteMichael-pj7id
      @HabteMichael-pj7id 6 днів тому

      @@MehbubaAwol ሃያ ሺዉም ይደመሰሳል የአማራ ደም ፈሶ አይቀራት መከላከያ የአማራ ህዝብ ደም አለበት መቼም የማንረሳው አስከ አለም ፍፃሜ ለሌጅ ልጅ የሚዋረስ መቼም ይሁን በምን መንገድ ከሰይጣን ተባብረን ቢሆን እንበቀላለን

    • @HabteMichael-pj7id
      @HabteMichael-pj7id 6 днів тому

      @@AbdiMan-h1u ተበዳ

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 6 днів тому

      @@HabteMichael-pj7id ታዳ ለምን የኢትዮጵያ ፓዝቮርት ያዝክ ሂዳ ግብፅ ክክክክክ እንዳንተ አይነቱ አውደልደል ለማንም አይጠቅምም የእህል አረም

  • @realeagent
    @realeagent 6 днів тому

    ግብፅ ፈሳም ነች

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 7 днів тому +2

    Ye Ethiopia mekelakeya kemetelu lemen ye Abiy wushoch atelum

  • @Sudais-y6i
    @Sudais-y6i 6 днів тому +1

    አልሸባብ ማለት ግብፅ ናት ምክንያቱም ደግሞ በስፋት ማየትና ማጥናት ያስፈልጋል ነገሩ እንድህ ነው አልሸባብ ሱማልያን የምወጋው ለሱማሌ ምድር ብቻ አይደለም ባጠቃላይ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጣጠር ተፈልገው በተለያዩ ሀገሮች በድብቅ የምደገፍና የምረዳ ታጣቅ እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል ከነዝህም ዉስጥ አንዱ ግብፅ መሆናን በተለይ ኢትዮጵያ መጠርጠር አለባት ለዝህ ማስረጃ በሰላም አስከባርነት ኢትዮጵያ አልሸባብን ማጥፋት አልቻለችም የምሉት ስለዝህ አዉን አልሸባብ አዉን መጥፋት ይችላል ምክንያቱም አልሸባብ ማለት ግብፅ ማለት ስለሆነ

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 6 днів тому

    ሽርጡን እናስወልቀው አለን,