የዛሬው የእሁዱ ውሎዬ በጣም ደስ የሚል ነበር💁‍♀️🥰🙏🏻

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 290

  • @Tigsetyimer
    @Tigsetyimer  5 місяців тому +10

    ua-cam.com/video/BEPsul52nOk/v-deo.htmlsi=c-986Rz6AEzBRcIS

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes 5 місяців тому +22

    ጎበዝ በርች እንደዚሕ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ እግዚአብሔርን ከያዝሽ ጎደሎሽ ሁሉ ይሞላል እማ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በደንብ ቅረቢያት ከእናትም በላይ እናት ናት ጎደሎን የምትሞላ❤❤❤

  • @Tse-d4z
    @Tse-d4z 5 місяців тому +31

    የኔ ውድ እህት አብርሐም ቤት የገቡ ስላሴ እቤትሽ ይግቡልሽ አይዞሽ በርችልኝ እህታለሜ❤❤❤❤❤❤

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 5 місяців тому +4

    ይህን የምታንቡ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😊

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
    @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 5 місяців тому +18

    እኔ የሥላሴ ቀን ነው የተወለድኩት ጋንዲ Hospital ውስጥ Addis Ababa in Ethiopia .

  • @Tihutmekuwanint9505
    @Tihutmekuwanint9505 5 місяців тому +8

    ቲጂዬ ስላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል እንዲህ ተረጋግተሽ ስላየሁሽ ሴት ልጅ ምንም ፈተና ቢገጥማትም ተቋቁማ አልፋ ደምቃ ስትታይ በዛም ነዉ ደስ የሚለኝ በርቺ ገና የተሻለ ቦታ ትደርሻለሽ ስደተኛዋ እህትሽ ❤❤❤❤

  • @HeluSameyal
    @HeluSameyal 5 місяців тому +12

    ካንቺ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የህይወት አሳልፌያለሁ ለማንኛውም ባለሽበት ነገሩ ሁላ ጠንክረሽ ስሪ በቅርብ ቀን ነገሮች እንደሚለወጡ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ደሞ ለታመኑት ታማኝ ነው ዳግም ወደ ስደት እንዳትመጪ በትንሽ ነገር እዛ ደስተኛ መሆን ትችያለሽ አሁን በእግዚአብሔር ይዣቸው አለው አሁን አዲስ አበባ መጥታለች ከሃይሚ ጋር ከኤፍሬም ጋር ከሩ ታጋ ከአብርሽ ጋር ከሙባረክ ጋር ለውጥ ማምጣት ትችላለች እባካችሁ እባካችሁ ለሃይሚ ሼር አድርጉላት ወደ ሚድያው በደምብ ታስተዋውቃት በፍራንክ ግን እንዳታስደነግጫት ❤❤❤❤❤❤ እንደምታገኘ ተስፋ አደርጋለሁ ሃይሚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaiH-r9j
    @SaiH-r9j 5 місяців тому +70

    ማሻአለህ ስታምሩ፡አለህ ይጠብቃቹሁ በነገራችን ለይእኔ ሙስሊም ብሆንም ያኦርዶክሶች መዝሙር ደስ ይለኛል ስሳማው ያኢትዮ ትዝታ ይቃሰቅስብኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @Mekdi160
      @Mekdi160 5 місяців тому

      ❤❤❤

    • @Creamy-ke8cw
      @Creamy-ke8cw 5 місяців тому +4

      Endanichi melikam amelekaket yalachewin ehitich yabizalin

    • @Tigsetyimer
      @Tigsetyimer  5 місяців тому

    • @siammsiamm6051
      @siammsiamm6051 5 місяців тому +19

      አኡዘቢላህ😢 በይ ሸሀዳ ያዥ😔

    • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
      @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 5 місяців тому +21

      አኡዙቢላህ አላህ ማስታውሎን ይስጥሺ ነገሩ አይፈረድብሺም የስም ሙስሊም ሁነሺ ነው ስለድንሺ ጠለቅ ብለሺ ባታውቂ ብትማሪ ይሄንን ቃል ከሙስሊም አይጠበቅም ለመጀመሪያ ግዜ ካንቺ ሰማሁኝ ስደት ሁነሺ ስለድንሺ ሀራም ሀላሎን የሚፈቅደውን የሚከለክለውን ካላወቀሺ ነገ ሀገረ ስገቢ ምን እንደምኮኝ ማሰብ አያቅትም

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 місяців тому

    ❤❤❤❤የኔ ውድ በርች

  • @uaed-cu1pt
    @uaed-cu1pt 5 місяців тому +1

    የኔ ውድ የስደቷ እህቴ አይዞሸ በርቼ ድንግል ማሪያም የልብሽን ትሙላልሽ

  • @amaamm-p8p
    @amaamm-p8p 20 днів тому

    አሜን❤❤❤

  • @baisaj2698
    @baisaj2698 5 місяців тому +2

    አግዚአብሔር ይመስገን ለዛ ያድርስን ❤

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 5 місяців тому +11

    የኔ እህት አብራሙ ስላሴ በቤትሺ ይግባ በርቺ

  • @alxble6165
    @alxble6165 5 місяців тому +1

    የኔ ቆንጆ ቲጅ በርች❤️❤️❤️🥰👌

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 5 місяців тому +2

    ጐበዝ በርች እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @Bezaቤዚ
    @Bezaቤዚ 5 місяців тому

    የኔ ቆጆ ሁለየም ደሰ ይበልሻ እማ
    እግዚአብሔርን እናቱ እመብርሐንን ይዞ ያፍር የለም
    ቅዱሰ ሩፍኤል የማር የሰመር ትዳር ይሰጥሺ❤❤❤❤❤

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 5 місяців тому +1

    ጎበዝ ሁኑ ሀገረም ሰረቶ መለወጥ ይቻላል 🥰🥰🥰👍👌

  • @semertorma1579
    @semertorma1579 4 місяці тому

    👍ጎበዝ ልዽ በርቺ

  • @fahedali632
    @fahedali632 5 місяців тому

    በርቺ እሚያለቃቅስ ሴትአልወድምነበር❤❤❤

  • @Zahra-uq1nt
    @Zahra-uq1nt 4 місяці тому

    ወለየዋ ጀግና ሴት ነሽ በርች

  • @sartt3754
    @sartt3754 5 місяців тому

    ቲጂ. መነዉ እህት. ያሳየሺኝ ነገር አይ እጀራ. አምሮኝ ሀገሬ ገብቼ. እንደዚህ ሰርቼ. ግን የተባረከ ምግብ ያርግላቺሁ. በርቱ ጓደኛ ማለት ተደጋግፎ. የሚኖርጨማለት. ነዉ ቲጂየ ቆጂት በርቺልኝ. ጀግኒት❤❤❤❤❤

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 5 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽውን ያሳካልሸ የሀገሬ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AAAAAAAA-ri4bd
    @AAAAAAAA-ri4bd 5 місяців тому

    ሪችየ የኔ ማር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛሁ ሁለታችሁም ታምራላችሁ አይለያችሁ በርቱ

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 5 місяців тому +5

    ጎበዝ አይዞሽ በርች በእምነትሽም ጠንክሪ እሡን የተገደፈ አይወድቅም ❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 5 місяців тому +1

    እንኳን አደረሰሽ ጎበዝ ልጅነሽ❤❤❤❤❤

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 5 місяців тому +1

    እውነትም ባለሙያነሺ❤❤❤በርች ውዴ አለን🎉👍

  • @BuziyeTekaa
    @BuziyeTekaa 5 місяців тому +2

    በርች ለናተ የደረሰ በረከት ለኛም
    ይድረስልን በስደት ያለነው ጠላው ዋው

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 5 місяців тому +1

    ጎበዝ በርቺ ወደፊት ብቻ!!

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 5 місяців тому +1

    ብርች እህቴ❤❤❤

  • @serkalemwondifrawgoshu
    @serkalemwondifrawgoshu 4 місяці тому

    Yene Mar berchlgn❤❤

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 5 місяців тому +1

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ተመስገን ደስ ስትሉ🥰🥰🥰🥰

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 5 місяців тому +1

    አንች ዉብ ነሺ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ያለቦታሺ ነበር የገባሺዉ በምክናይት ወጣሺ እመኛኛ ትልቅ ደረጃ ትደርሻልሺ

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 4 місяці тому

    Berichiln yem sidet new egnam meronal❤❤❤❤❤

  • @كونفيكون-ك1ص
    @كونفيكون-ك1ص 5 місяців тому

    እስይ ጉብዝ በይ ማሬ❤❤❤

  • @ShhsgShshh
    @ShhsgShshh 5 місяців тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @roozrooz2027
    @roozrooz2027 5 місяців тому +1

    ቲጅየ በርች ውዴ ትልቅ ደርጃ እደምደርሽ አምናለሁ ያገሪ ልጅ ❤❤❤❤

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 5 місяців тому +1

    ሰላም ቲጂዬ ኑሪልኝ የኔ ባለሙያ ❤❤❤😊

  • @stc6291
    @stc6291 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሸርእያደረገን እናበረታታት ላይክእናርግላት❤❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 5 місяців тому

    *ሰላም ለዚህ ቤት ጎበዝ ቲጂ ያው እኛ ተመልካቾች የምናምነው ያየነውን የሳመነውን ነው እና በነገሮች ፈርጄብሽ ነበር አሁን ላይ ግን ብዙ ነገሮች ውሸት ናቸው ባለምያ ነሽ ቤትሽ ፋ ያለች ወይኔ አንዳንዴ ብቸኝነትም ጌጥ ነው የሚባለው ለካ ትክክል ነው በርቺ ነገ የተሻለ ቦታ ትደርሻለሽ ከመልካም ጋር በደብ ስሪ እሺ ውዴ*

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa 5 місяців тому

    የኔ ቆንጅ ታምሪላሽ በርሀ ጎበዝ በረኻ መተማመን የኔ ወሎየ ሰላምት
    ሴብ መልሽ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 5 місяців тому +2

    ማሬ በርች ጠንክሪ ያኔ ቀድመሸ ሰትወጭ ሰታሸንፌ ተከታይሸ ይበዛን አኖች ከፈጣሪጋ ሁሉንም ነገር ቀጥይ ደግሞ ሆቡቴል ሰርቨሰ የምግብ ዝግጄት ትምህርት ከቻልሸ ተማሪ በሁሉም ነገር ዝጎጄ መሆን መልካም ነው

  • @sosinatub2861
    @sosinatub2861 5 місяців тому

    በርቺ ለማን ደስ ይበለው ❤🎉

  • @empeta8373
    @empeta8373 5 місяців тому

    እመብርሀን ትጠብቅሽ የኔ ውድ በርች❤❤❤❤❤

  • @MeklitBeIete3997
    @MeklitBeIete3997 5 місяців тому

    ቴጄዬ በርች ጎበዝ ❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 місяців тому

    እኛምለዚህቀን:ያብቃን:በሰላም አገር ገብተን:ጎበዝበርቺ:ማርያምን:ጀግኒትነሺ

  • @MartaLijalemmarta
    @MartaLijalemmarta Місяць тому

    Berchi Wudie❤❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 5 місяців тому

    ጎበዝ የእኔ እህት ካንች ብዙ እጠብቃለን ፈጣሪ ደግሞ ይረዳሻን አይዞሽ ❤❤

  • @mooloo7866
    @mooloo7866 5 місяців тому +2

    በርቺ መጋረጃ እና እሳቱ ተቀራረበ ምከር ቢጤ

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 5 місяців тому

    ጎበዝ በርች ባልሸ ጋ ታርቂ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 5 місяців тому

    እንኳን አደረሳችሁ አሜን (3)እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን በርች
    አይዞሽ የድንጅብልሻይጠጭ እህቴ በርች ደስብሎኛ ቤተክርስቲያን ስላየሁ እህቴ ሁለየ በርች በእምነት ሽእማ❤❤❤❤❤❤💚💛❤🕊😘

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 5 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ጎበዝ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 5 місяців тому

    የአመት ሰዉ ይበለን❤

    • @ሙናA
      @ሙናA 5 місяців тому

      ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 5 місяців тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤ጎበዝ በርቱልኝ❤❤❤❤የለበሽቀሚስ ስንትነው ትጂ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 місяців тому

    ማነውእደኔ:ይችልጅ:ያደነቀው:ጎበዝበርቺ

  • @ዮአዳን543
    @ዮአዳን543 5 місяців тому

    የኔ ውድ ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኛል እስኪ ቪዲዎ ሸር አድርጊልኝ ❤❤❤😂

    • @ሙናA
      @ሙናA 5 місяців тому

      ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 5 місяців тому

    በርች ዉዴ ❤❤❤

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m 5 місяців тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🎉

  • @zeritutube
    @zeritutube 5 місяців тому

    ቲጂዬ ጎበዝ በርች ጠካራ ሁኝ ስደት እዳታስቢ ዲጋሚ ኑሮዉ ቢከብድም❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 5 місяців тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ እህቶች

  • @sabo8756
    @sabo8756 5 місяців тому

    ጎበዝ ቲጅየ እንደዚህ ጠንካራ ሁኝ❤❤❤❤❤😊

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ልልል❤❤ዋወወወ

  • @TOYBA172
    @TOYBA172 5 місяців тому

    መ ሸአላህበርችአሳዝነሸኝነበርእኔምበትዳሬብዙሰቃይአሳልፌነበርአይዞሸደግሞእኔምየደሴልጅነኝአላህያበርታሸ

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 5 місяців тому

    ታረቁቲጆ

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w 5 місяців тому

    በርቼ ቆንጂት❤❤

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 5 місяців тому

    በይ በርች ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ 🎉🎉

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 5 місяців тому

    በርች የኔ ማር ስታሳዝኝኝ ዳግም የኔ ምስጌን

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 5 місяців тому

    ስላምነው❤❤❤❤❤

  • @nana2009able
    @nana2009able 5 місяців тому

    Be Gera ej new metbelut??😮

  • @enatager5416
    @enatager5416 5 місяців тому

    ver ቆንጆ ጓደኝነታቸውንም ቀጣይ አድርግላችሁ ሰመሀላችሁ ምንም አይነት ሰይጣናዊ ግባባችው

  • @Yeshimartube9856
    @Yeshimartube9856 5 місяців тому

    በርቺ ሴቲቱ😊❤❤❤❤❤

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 5 місяців тому

    አሜን እንኳን አብሮ አሜንእንኳንአብሮአደረሰን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 5 місяців тому +1

    እሲ ታረቁ ተይ ያንን ሚስኪንልይ ምናለ እዲህ ብትከባከቢው 😢😢

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 місяці тому

      እስቲ ተውት እግዚአብሄር አሳርፎታል

  • @lofysis
    @lofysis 5 місяців тому

    ❤❤በርቺ ጠንከር ፀሊይ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 5 місяців тому

    በርች ጎበዝ ሒወት ይቀጥላል

  • @rahintemesgen6806
    @rahintemesgen6806 5 місяців тому

    በርቺ ጠንካራ ሁኚ ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍💪💪💪💪👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu 5 місяців тому

    በርች ለቤትሽ አድስ ነኝ❤

  • @sarasara-e2h
    @sarasara-e2h 5 місяців тому +1

    በርቺጎበዝ

  • @lemreta9150
    @lemreta9150 5 місяців тому

    በርች ትጂየ ታሪክ ይቀየራል

  • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
    @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 5 місяців тому

    ጎደኛሺን የትነዉ እማዉቃት አዲስ አልሆነችብኝም

  • @bleanmeomken
    @bleanmeomken 5 місяців тому

    ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሺ በተርፈ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 5 місяців тому +1

    ሸዋወች እኮ በጠላ አንታማም ከምር ስታምሩ አመቱ ያድርሰን

    • @Tht496
      @Tht496 5 місяців тому

      የሸዋ ልጅ ናት?

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 місяців тому

    ጀግና እንደዚህ ጠንካራ ሁኝ

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 5 місяців тому

    ዳንቴል አሰራርን ሁሉን ብሰሪልን

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 5 місяців тому

    ቲጅየ ፆም አልገባም እንደ የኔ ልዩዋ እጅሺ ይባረክ❤❤

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 4 місяці тому

    ነግንእዳትጠግቢ ችግራቹየነበረባቹን ትረሳላቹ

  • @زين-ص9ر
    @زين-ص9ر 5 місяців тому

    ትዳረን ፈቶ መሺቀርቀረ ምን ይሉታል። አች ሠው 😂😂😂😂🎉

  • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
    @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 5 місяців тому

    በርቺ ውደ❤❤❤

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 5 місяців тому

    ቲጂየ የኔ ጎበዝ በርች ጀግና ነሽ

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 5 місяців тому

    በርችልኝ❤❤
    አበረታቷት

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህት ጎበዝ መርች እማይየ ❤❤❤❤❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 5 місяців тому

    ጠንክሪልኝ አይዞሺ የኔዋ ወሎየ❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 5 місяців тому

    በርች ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 5 місяців тому

    😂😂😂ቤቱ እራሱ ፀዴነው እዛ የአይጥ ጉሬ የሚያክል ውስጥ ለሁለት ተወትፋችሁ ይደብር ነበር

  • @Tigist-w4r
    @Tigist-w4r 5 місяців тому

    Balemuya Nesh

  • @salamfoaad8463
    @salamfoaad8463 5 місяців тому

    በርችእሕቴአይዛሽ

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 5 місяців тому

    አይዞሽ የኔውድ❤❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 5 місяців тому

    የአመት ሰዉ ይበለን ተመስገን❤❤❤❤

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 5 місяців тому

    የሀገሬ ጠላ ነው

  • @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር

    የኔ ቆንጅ በርች❤❤❤

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 5 місяців тому

    አይዝሸ በረች❤❤❤❤