የዛሬው ይለያል 🫣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 108

  • @yilaktube
    @yilaktube 29 днів тому +41

    ቲጂ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ከዚህም በላይ ገባሻል። ለሴቶች ምሳሌ መሆን የምትችል ልጅ እና አበረታቷት😍🙏

    • @Resttub21
      @Resttub21 28 днів тому +3

      አንተም ጥሩ ወንድም ጓደኛ ነህ ተባርክ

    • @lomineSh3384
      @lomineSh3384 28 днів тому

      በአላህ ሰብስክራይፕ አርጉት እናመሰግናለን ወንድማችን ቲጅን እዳስደሰትካት አተንም ፈጣሪ ያስደስትህ ሰብስክራይፕ አረኩህ🎉

    • @enatager5416
      @enatager5416 28 днів тому

      @@yilaktube በትክክል እሷ ባለፈችበት መንገድ አልፈው ሌላዎቹ ሚድያ ላይ ወጥቶ ሲያለቅሱና ራሳቸውን ሲጥሉ ህይወት ይቀጥላል የሚለውን ትተው ሂወት አበቃ በሚሄደው የሚያቆሙ እህቶች አሉ ነገር ግን ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ሰወዳት በምክንያት ነው ራስዋና ጠንክራ እዚህ በመድረሷ ደስተኛ ነኝ የኔ ቆንጆ እኔም አንዳቸው ነኝ ሚዲያ ተጠቃሚ አይደለም እንጂ ለብዙዋ መታት የለፋሁበትን የሰራሁት ቤት ሳይቀር ተቀምቼ እንኳ ፈጣሪ የስራ ሀይን ይስጥህ ብዬ እራሴን ለመቀየር ተመልሼ ስደትን ብመጣም አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ደስተኛ ነኝ አላማ ተሳክቶ በቅርብ ሀገር የምደምገባ ተስፋ አለኝ

  • @amaamm-m6x
    @amaamm-m6x 28 днів тому +14

    አያሰከፍል ሰደተኛዋን እህታችንን ወደ 50 k

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 28 днів тому +5

    wow ተባረክ ወንድማችን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን

  • @HeluSameyal
    @HeluSameyal 29 днів тому +9

    የኔ ቆንጆ ገና ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ እንጠብቅሻለን ❤❤❤❤

  • @SiseySisey-nv1ry
    @SiseySisey-nv1ry 28 днів тому +4

    ዋው የሰድተኛዋ እህታችን እኮንድሰአለሸይየኔወሰ ጀግነ ሴት አገቱንሰድፋ አልወድም እኔንም 20k ገፋአርጎኝ 🎉🎉❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 25 днів тому

      እስኪ እኔንም አበረታቱኝ

  • @enatager5416
    @enatager5416 29 днів тому +5

    የኔ ቆንጆ እንኳንም ደስ አለሽ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በቅርብ ወደ መቶ ሺህ ሁለት መቶ ሺ ጉዞ

  • @BuziyeTekaa
    @BuziyeTekaa 28 днів тому +5

    በርቺ የኔ ቆንጆ ሴት ልጅ ስትገፋ
    ጠንካራ ትሆናለች ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 28 днів тому +4

    ትጅየ የኔ ጠንካራ ወንድሞችም ተባርኩ

  • @yoyo-y9g
    @yoyo-y9g 22 дні тому

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ የጠንካራ ሴት ምሳሌ እንኩአን ደስ አለሽ በርቺ ❤️ 🎉🎉🎉 ወንድሞች ደግሞ ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ❤️

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 29 днів тому +3

    ቲጄየ እንኮአን ደሰ አለሸ ከዚህም በላይ በርትተሸና ጠንክርሸ እንደምናይሸ ተሰፈ አለኜ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 29 днів тому

    የቲጂ ደስታ በጣም ያስደስተኛል ያንን ያለቀሰችበትን የተገፋችበትን ቀን ሳስታውሰው እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርሳት በይበልጥ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @BBi-r5p
    @BBi-r5p 29 днів тому +3

    የግሬሥ ፈሚሌ አይቸ ነዉ የመጣሁት ወድሜ አተኮ ጥሩ ሠዉ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 27 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ ዬኔ ቆጆ አች በጣም ጎበዝ ስለሁንሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤

  • @yeshamusy
    @yeshamusy 25 днів тому

    የኔ ቆንጆ በርቼ❤❤❤

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata 28 днів тому

    አች ጠካራ ሴት ነሽ እኔም አችን ሳይ እጠነክራለሁ ብዙ ውጣ ውረድ አይቼ ነበር😢😢😢😢❤❤❤love u TlG

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer 28 днів тому

    የኔ ቆንጆ ❤❤ አብራችሗት ያላችሁ ምርጦች❤❤

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 28 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ከስደት በሆላ በሀገራችን መጠከር ነው ዙር ከመሰደድ❤❤

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 28 днів тому

    ቲጂየ የኔ ብርቱ ሁሌም የተሻለ ነገር ይገባሻል የኔ ውድ

  • @አባ
    @አባ 28 днів тому

    ጎበዝ በርች ከዛ መተታም እኮን ገላገለሸ ተጠመቂ አሁንም ተጠቀቂው በተለይ በመተት እዳያሰነካሸ ሰወችን ሁሉንም አትመኝ ብልህ ሁኝ ቲጂየ የሀገርሸን ልጀወች ብቻ እመኝ ወሎየ ከሸር ከተኮል የፀዱ ናቸው

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 25 днів тому

      አቤት ዘረኝነት የሀገር ልጅ ሁሉም ታማኝ ነው ያለሽ ማነው ባክሽ 😂😂😂

  • @betelhemdereje3486
    @betelhemdereje3486 27 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @rahaldemis442
    @rahaldemis442 28 днів тому

    የኔ ቆንጆ ቲጅዬ እንኳን ደስ አለሽ እናንም ወንድሞች እግዚአብሔር ያክብራችሁ🎉🎉

  • @Kalye-nf5lm
    @Kalye-nf5lm 28 днів тому

    Yene konjo enkuan des alesh kezihm belay ygebashal tlk bota dersesh mayet betam mgnote new degmom ayshalehu😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 29 днів тому +2

    እሰይ እኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤

  • @Kwt-uz3kg
    @Kwt-uz3kg 28 днів тому

    የሀገሬ ልጅ ቲጅየ በርች ጎበዝ ነሽ በራስሽ እዚህ ደርሰሻል አሁንም በርች ❤😊

  • @RanjiCruz
    @RanjiCruz 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤ ጎበዝ በርች

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384 28 днів тому

    ከሷ ጎን የሆናችሁ በረካሁኑ ወንድሞቸ 🎉 ቲጅ ልባሟ በርች ❤🎉

  • @Pourtugala123
    @Pourtugala123 28 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤ትጂየበርቺ🎉🎉🎉

  • @HehsHeh-b4l
    @HehsHeh-b4l 29 днів тому +3

    በቃ ይጣመሩ😂😂😂😂 እያላችሁ አልነበር ባለፈው በቃ ተስማምቻለው ተጣመሩ😂😂

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 28 днів тому

    በርቺ ሁሉም ለበጎ ሆነልሽ ነገ የተሻለ ነው❤

  • @sartt3754
    @sartt3754 27 днів тому

    ያማራልጆቺ. አበረቲቱት.ዉራጌንብቻ አደለም የቡታጂራወራጌወቺ የምትከተሉ. አብዛኛወቹ ወሎየወቺናቺሁ. እቺ እህታቺሁ አደለቺምላይክ አርጓት❤❤❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 28 днів тому

    ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የኔጠካራ በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 6 днів тому

    የኔውድ:እኳንደስስስስአለሽ

  • @mekdes7
    @mekdes7 28 днів тому

    የኔ ቆንጆ berቺ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቂ

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 28 днів тому

    በርች እህት❤❤😂😂

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 24 дні тому

    የእኔ ቆንጆ ከዚህም በላይ አደገኛ እንማይሽ እርግጠኛ ነኝ የእኔ ቆንጆ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 29 днів тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ ጀግኒት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn 29 днів тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቅመም

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 28 днів тому

    Congra ቲጅዬ በርች🎉❤

  • @wosenzeleke
    @wosenzeleke 28 днів тому +1

    TG tetetenkeku be careful. You have to see everything in all directions.All this surprise is what?????? 1st you have to learn from the previous one. You gave alot of futures

  • @sssied2216
    @sssied2216 29 днів тому

    ayezosh yena mare gena kazehi belay yegbashal 🥰🤩

  • @bzu-dt1st2pf4k
    @bzu-dt1st2pf4k 29 днів тому +1

    ጀግኔት 💪💪እንኳን ደሰአለሸ😍😍

  • @monamona7139
    @monamona7139 28 днів тому

    ዘና ፈታ በይ አትጨናነቂ ቆንጅዬ

  • @SlameMulune
    @SlameMulune 29 днів тому

    Enkan des alesh yen konjioooo ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 28 днів тому

    እንኳን ደስ አለሺ በርቺ ❤❤❤ ግዜ ተው ለኔም ና ደምሩኚ

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 23 дні тому

    ይህው አደረኩ ❤❤🎉🎉🎉

  • @almi4575
    @almi4575 29 днів тому

    እንኳን ደስ አለሽ ፡ ዉዴ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HelenHelen-y3c
    @HelenHelen-y3c 28 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 29 днів тому

    የኔ ጎበዝ ❤❤

  • @SlamKASA
    @SlamKASA 29 днів тому +2

    የቲጂ ቤተሰቦቺ እሲ እኔንም ደግፉኚ በማርያም 🙏❤

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 29 днів тому

    ቲጂዬ እንኳን ደስ አለሽ ይቀጥላል 100k

  • @Seadahu
    @Seadahu 29 днів тому

    ቲጅየ መቸ ነው ወሎን የምታስጎበኝን

    • @ተሼ
      @ተሼ 29 днів тому

      ወሎ ናት ጎጃም?

    • @EmuRobel
      @EmuRobel 28 днів тому

      ወሎ ናት​@@ተሼ

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 28 днів тому

    እምትሽኮረመሚው ነገር ውይ ውደ ይቅርብሽ

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g 28 днів тому

    ጀግና የምር❤❤🎉🎉

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 28 днів тому

    እሥኪእኛወለየወችየትናችሁ

  • @LubabaHakim
    @LubabaHakim 29 днів тому

    ❤❤❤❤ማአሻአላል

  • @mulusitotaw159
    @mulusitotaw159 25 днів тому

    ❤️❤️❤️👍

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 25 днів тому

    ጥቁር ለባሹ ግን ፍቅረኛ ሳይሆን አይቀርም ❤❤❤😂😂😂😂

  • @userenter2635
    @userenter2635 29 днів тому

    እንካን ደስ አለሺ🙏 ከዚህ በላይ አሳድጓት ስብስክራይብ ብቻ ሳይሆን ላይክ ሸር ኮመንት ሼር አርጉላት የስደት እህታችን ነች❤❤❤❤ጥሩ ጥሩ ጓደኞች አሉ ተመስገን መልካም ወጣቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን🙏 ሰላም ለሀገራችን🇪🇹❤🙏

    • @Tigsetyimer
      @Tigsetyimer  29 днів тому

      አሜን እህቴ❤️🙏🏻

  • @Tse-d4z
    @Tse-d4z 29 днів тому

    ❤❤❤❤❤የኔ ልዕልት እንኳን ደስ አለሽ

  • @Taza-g2o
    @Taza-g2o 28 днів тому

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 29 днів тому +1

    Yena Jegna❤❤❤❤❤

  • @Bzu632
    @Bzu632 29 днів тому

    እንኳንድሰአሸ😍👑

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 25 днів тому

    ኸረ አበረታቷት በጌታ

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 29 днів тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ ዉዴ❤❤❤❤

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 29 днів тому

      Atemechegnem Gin Menem Alaregshegnem

  • @3331-w2s
    @3331-w2s 28 днів тому

    ❤❤❤❤👍👍👍👌

  • @Fatima12-u6v
    @Fatima12-u6v 28 днів тому

    ❤❤🎉🎉

  • @FOFOO-f4l
    @FOFOO-f4l 29 днів тому

    🎉🎉❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 29 днів тому +2

    የግሪስ ፉሚሊ 50እነስገባት❤❤❤

  • @እሴተማርያም
    @እሴተማርያም 28 днів тому

    Enkan dess alesh wude

  • @FOFOO-f4l
    @FOFOO-f4l 29 днів тому

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ

    ማሻአላህ

  • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
    @ቦሩሜዳBoruMedaTube 28 днів тому

    ደምሩኝ የቲጂ ቤተሰብ 💖❤💖❤

  • @BetilhmBetilhm
    @BetilhmBetilhm 29 днів тому

    ዎው ድሰይላል❤❤

  • @sunsun466
    @sunsun466 29 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GoAsd-nu9xb
    @GoAsd-nu9xb 29 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SmiLee-w1h
    @SmiLee-w1h 29 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @mese23
    @mese23 24 дні тому

    ደምሩኝ ምርጦች❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 28 днів тому

    ዘፍኑ ወገብሺ አይያዙ😂😂😂

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 28 днів тому

    ምነው እህቴ የሴት ጓደኛ የለሽም እንዴ ብቻሽን ከወንድ መሃል

  • @ግሬስፋምሊ
    @ግሬስፋምሊ 28 днів тому

    ደምሩኚ ወገን😢

  • @JamilaA-yw8fu
    @JamilaA-yw8fu 29 днів тому

    በርቱ።ታምራላቹ።ተጣምሩ

  • @TigstYimer-w6w
    @TigstYimer-w6w 29 днів тому

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aadanchderbe4180
    @aadanchderbe4180 28 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 26 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ABRAHAMPROPERTYS
    @ABRAHAMPROPERTYS 28 днів тому

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 29 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 28 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @FnfRhc
    @FnfRhc 26 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سميرهالسوده
    @سميرهالسوده 28 днів тому

    ❤❤❤

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 26 днів тому

    ❤❤❤❤❤