Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉልኝ youtube.com/@helutube-30?si=Mrj16tgMwIoBEddnሲንደሬላዋን ❤
እሺ እናረጋለን በርቱልን🙏💪💪
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እናረጋለን የኔአበባወች🎉🎉
አንች ልጂ ግን ይሄንን ልጂ ተጋጋጥሺበት
Oke 😢❤ Alazar😢❤
የእኛ ሲንደሬላ
ሚፍታህ ስሟን እዳትወስድብን🙄
ኧረሚፍታህ ታዉ ያላዘርብቻነዉ😂😂😂😂❤❤❤❤
ሚፍታህ ወድሜ 😘😘
እኮ ሄሉዬ ብቻናት ሲንደሬላዋ😂❤❤❤ያላዛር ንግስት❤
እኮ❤❤❤❤
ሄሉ ግን ማርያምን በጣም እየገፈሺው ነው አላዛርን ተይ የምር ጥሩ ልጅ ስለሆነ ነው ፀባይሽን የቻለው አይመስላቹም ኮመታተሮች
ትክክል እሱ የዋህ ልጅ እሷ ግን የሆነች ደረቅ ናት
እዉነት ለመነገር ልክ ነሽ ክብር ያምባል ዬላትም
በትክክል
Awo
ልክ ነሽ🎉
እናተ ሁለት ልጆች እኮ ስወዳቹህ❤
ሄሉ ግን ንግግርሽ ትንሽ ያስጠላል አስተውለሽ ተናገሪ ዝብለሽ ምላስሽ ላይ የመጤውን አትትፊ አላዛር ምርጥ ልጅ ነው ማርያምን የህይወትሽ ቅመም ነው
@@እዛውዋርካውስርነኝ በጣም የእዉነት የአላዛር ትግስተኛ ነዉ እሷ እድትደሰት እማያረገዉ ነገር የለም የሷ ንግግር ምንም አይመች
😂😂
ጂልናት😂😂የልጂወዝየላትም😂ለፉዳዳ😂
@@الحمدالله-ف4ث ኧረ በቃት ወረድሽባት 😂😂😂
የምር አወ
A&H❤❤ይጣመሩልን😁😜🙈ድምፃችን ይሰማ😫😃😃
ዉሻ ያጣምርብሽ ስራ የሠራዉ ሁሉ አይጋባም
ደጋፊሽ ነኝ😂@@EbsbsvVabsbshs
አትጃጃሉ😢😢
Tishi 🤔🤔🤔👎👎
Teyi helu ihen semta demo indatiriqew besebeb
አቤት ሄለን ግን ነገሮችን ስታካብጂ ምን ችግር አለው ሀብል ስጦታ ቢሰጥሽ ሁሌ ጨቅጫቃ አትሁኝ
ምላሴ ቁርጥ ይበልልሽ ዋነይቱ ገገማ ደደብ ነች እዴት እደምትገፈዉ ጌታን አላዛር ግን ትግስቱ ዉይ የኔ አባት❤❤❤ሄለን ፀቫይሽን አስተካክይ
@@HarengetuHareenስድቡን ምን አሙጣዉ እግዚኦ የስድብ ሱስ አለባችሁ
በጣም እኔም ታዝብያለሁ
በትክክክል ብሃሪዋ አይገባኝም በጣም ታካብዳለች በፈጣሪ እደሱ አይነት መልካም ሰው አይገኝም አታካብጂ
ልክ ነሽ ችግር የለም
ሄሉ በፈተርሽ አነጋገርሽን አስተካክይ ስግጥ አትበይ ለሚያከብርሽ ክብር ስጭ አታካብጅ ሆ 😌አላዛር በጣም መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ ያክብርክ 😘
በስሟ ነው ያረገላት አካበደች😂😂😂😂
ባክሽ አንዳዴ እምትናገርያቸው ቃላት ስደብሩ ለምንድነው ድርቅ እምትይው ውይ ስጦታ ነው የሰጠሽ ምን ችግር አለው አላዛር ደሞ ምርጥ ሰው የሰው መልካም ልጅ ነው ማርያምን አታስደብሪው ሄልዬ አንችም እንድከፋሽ አንፈልግም😢❤❤❤❤
ሄሉ ላንቺ ፍቅር አለኝ ግን አንዳንዴ ቅብጥ የምትይዉ ነገር ይደብረናል አላዛር ምርጥ ልጅ ነዉ በደንብ አዉሪዊ
🤨🤨
ትክክል ጊትር ትላለች
ውስጧእየፈራነው እህህ😢😢😢
ወይ ጉድ ሰው ሰጦታ ሲሰጠው ያመሰግናል እንጂ ይከራከራል እንዴ አይ ሄሉ ይሄ ድርቅናሽ መች ነው እሚተውሽ😂😂😂
Betam
አላየችውም እይው
በጣም ፀባዮዋ ዜሮ እኮ ናት 😅
አለሠየችዉም እኮ
አኡዙቢላህ ጸባዩዋ
የኔ ሰዴሬላ❤❤ የአላዛርዬ ቀበጥ የኔ ምርጦች ማነው እደኔ እሚወዳቸው❤❤❤
ደስ ብሎኛል ከአስር አመት በኃላ የምወደው የማፈቅረው የልጅነት ፍቅሬ አገኘሁት እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እስቲ የማዳም ቅመሞች በዛውም ደምሩኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚሃብኤር መልካም ነው
🎉❤እሽ እንኳን ደስስ፡አለህ፡ሁቢ ደመርኩሽ፡በቅንነት መልሽ
እንኳን ደስ አለሽ መጨረሻቹንም ያሳምረው በዛው ደምሪኝ ❤
እንኳን ደስ አለሽ እህት
እኳንደስስስአለሽ የሚወዱትን እደማገኝት ምንእሚስደስትነገርአለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@Rahel-tube እግዚያአቤሄር ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ
ሄሉዬና አላዛርን ያሚዋድ ማነው ግን እዳኔ😢🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😊😊
እኔ ❤️❤️❤️❤️❤️
እኔ❤❤❤❤
Yesssyetamirulen❤❤❤❤
እንወዳቸዋለን ግን ሄሉ ትንሺ እያገላታችው ነው😢😢
@@haytmohmmed9519 ምን ትንሽ አሎ ከፈቶዋ ያስታውቃል እንደ ማትዎዶ የምር እሱ ግን ከልቡ ነው የምያዎራት ካልፈለጉ አልፈልግ ይባላል እሶዋ ግን ያዝ ላቃቅ ታደረጋለች ይህ ጡሩ አየደለም የምር
እውነት አላዛር አንተ ምርጥ ነህ. ።።።ከአንተ ጋር ማች ከሚያረግ ሰው ጋር ስራ የምትመልሰው ነገር ይደብረናል ።።እውነት ማየት እየደበረን ነው
እኮ ዝምብሎ እየተቃጠሌ ነው ገገማ ናት ስርዓት የላትም ንግግራ ሁሉ አረ 🤑🤭
ለም ታያላችሁ ታድያ ካልተመቻችሁ የሰዉን የዉስጡን ቁስል የምታዉቅ እሶናት ካሜራላይ ጡሩ የመሰለ ሁሎ ከካሜራ ጀርባ ጡሩነዉ ማለት ነዉ እንደ?
@@Bety2026ትክክል በለሻል እህቴ
እኔጋ ይሰራል
ሄሉዬና አላዛርን ያሚዋድ ማነው እደኔ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሎ ንዴት ትቀንስ የምትለው ላይክ አርጉኝ 🤣🤣🤣
አላዛር የእዉነት ምርጥ ሰዉ ነዉ ሄሉ ሶጣታ ነዉ አመሰግናለሁ ብለሽ ነዉ መቀበል ያለብሽ ሀብል ቢሆን ከምንም በላይ ጓደኛ ይሰጣል ምን ችግራለዉ እሱ አችን ለማስደሰት እማያደርገዉ የለም ከይቅርታ ጋ አች ቋጣቋጣ አትበይ❤❤❤
ደምሩኝ🎉🎉
በጣም ጅልናት😂😂😂
ፀባይሽ ዉይ ከባድ ነሽ ሴት ልጂ ቀና ስትሆን ደስ ይላል
ሄሉ ድርቅ አትበይ ቀለል አድርገሽ ማየት አለብሽ ምድነው ማመናጨቅ ሁሌ እከታተልሻለሁ ግን ንግግርሽ አይጣፍጥም ተይ አላዛር ምርጥ ሰው ነው አክብሪው ላች እዴት እደሚሆን እኛ ተመልካቾች እያየን ነው እና ሲዴሬላ ቃላቶችሽን ምትጠቀሚያቸውን አስተካክይ
ሄለን ግን ንግግርሽን አስተካኪይ እርድና መስሉሽ ይሁን እንጃ ለቃላቶችሽን ተጠንቀቂ ባህሪሽን አስተካኪ ጓደኛ የለሽም ስጦታ ተሰጦሽ አታውቂም አንዳንዴ የምር ይምታሳይው አክት ደስ አይልም
Yes wawu ይቀጥላል ጠላት ድፍን ይበል እጂ ይባረክ አላዛሬ ይገባታል የኔ ማሬ
ደምርኝ ውዴ❤😊
❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂@@ዓሳዲዓዘዎtube
ሰደሬለዋ ተይግን ስጦታኮ ጓደኝነትን ያጠነክራል ምነካሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምናለ ፈጣሪ አንችና አላዛርን አንድ ባደረገልን ሕይወት እኮ ይበጥላል ሄሉሻዬ የፍቅር አምላክ በፍቅር አንድ ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምኞት አይከለከልም ተመኘሁላችሁ ስለምወዳች ደሞ እዳትቆጡኝ አሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማርያምን ባጣም ነው የምዋዳችሁ 🥰🥰🥰🥰 ዬ ልዩዎች ኑሩ ልንይ 🥰🥰🥰እስቲ እንዳ እኔ ይምት ዋዱ ግጩን 👍
ሄሉ አላዛር በጣም ጥሩ ልጅ ነው ለምንድነው ግን የምትገፊው በዛ ላይ እንደ ጓደኛ አታከብሪውም ንግግርሽ ሁሉ ደስ አይልም እናውቃለን ብዙ ችግሮች አሉብሽ ምክንያቱ ግን እሱ አይደለም አንቺን ለማስደሰት በጣም ይጥራል አንቺ ግን በስርአት እንኳን አታናግሪውም ስጦታ እኮ ክብር ነው በስርአት አመሰግናለሁ ብለሽ መቀበል ነበረብሽ የአንገት ሀብል የፕሮሚስ ቀለበት አይደለም ለምን ደበረሽ እባክሽ ፀባይሽን አስተካክይ አላዛር ቅንና የዋህ ሰው ነው ።
ዋው አላዘርዬ ትለያለክ ለሴዴሬላዋ ያለክ ክብር ይለያል ሄሉነቴ የኔጨረቃ ሁሌም ሳቂልኝ❤❤❤❤❤
ደምርኝ እናቴ🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
በጣም ተሳስተሻል ይኼ ችግር የለውም አላዛርዬ እንዳይደብርህ የኔ ውድ ወንድም ምርጥ ልጅ እኔ ተረድቸሀለሁ ሄለን እንደዚህ አይነት ወንድ ጓደኞች የትም አይገኝም ስለዚህ አታስቀይሚው የምር መልካም ሰው ነው በቃ እንደጓደኛ ሪስፔክት አድርጊው ግትር አትሁኚ ሴት ልጅ ክብሯን እራሷን ጠብቃ ዘና የምትል ከሆነ ችግር የለውም ከበፊት ጭንቀትሽ ለመውጣት ሞክሪ ህይወት ዛሬ እንጂ ነገ የኛ አይደለችም እግዚአብሔር ያውቃል ዘና በይ በርቺ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ አሜን
ትለያለህ እኮ አንተም ❤ ሲንደሬላዋ
ደምርኝ ውዴ 😊
በራስሽ ስም ክፈቺ ሰገጤ😏
❤😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉😮😊😅
ስምሽን ቀይሪ ጎሽ😏
@ደምሬሻለሁ ደምርኝ ውዴ
ማሻአሏህ ታምራላችሁ።አሏዘር መልካም ሰው ሄሉዬ አላዘርን አክብሪው ደሞ ድርቅ አትበዪ ነገሮችን ቀለል አድርጊያቸው።አታመነጫጭቂው ክብር ይገባዋል
የኔ ቆንጆ ያላዛሪ ሲዳርላ ሁሌም ፍክት ባይው አላዛር ምርጥ ልጅ 🎉🎉🎉🎉
ሞንድን ነውየሚያጯማልቅሸ ሰው አክሪ ሰው ስጦታ ሲሰጥ አትመናቀሪ ለሰው ክብር ይኑርሽ
በስርአት አታወራም ተጨማለቀች😂😂😂
Big no...she doesn't have any conction at al
ሄለን አታካብጂ ሃብል እኮ ኖርማል ነዉ የእናቱ ልጂ የኔ የዊህ እግዚአብሔር መልካም ነገር ይስጠህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እርበጣም አካበደይሳ ጉድ ምድነው
ማርያምን,ፀባይዋ,ግን,አንድ,አንድየ,ልብ,ይሰብራል,ምትናገረው,አታቅም
@@Marigirmaneshዝም በይ ልጅቱ ያሳለፈችው ህይወት አለ ደግሞ ማስመሰል አትችልም ሰው የሚወደው አስመሳዮችን ነው
መብቷነዉ እደፈለገች መናገር
ማሪያሽ ይደፈን ጀዝባ የዉስጧን ቁስል እሷ ታዉቃለች@@Marigirmanesh
ሄሉ አላአዛር ስጦታ ሲሰጥሽ ደስ ማለት ይገባሻል በጓደኝነት ስጦታ ይሰጣል በጣም ምርጥ ሰው ነው❤❤❤❤
ህይወት ይቀጥላል ቤቃ ቴጣመሪ❤️
እኔ የሄለን ደስታ ስለ ተመለሰ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉 አለ ዘር አንት አላህ ያስደስትህ 🎉🎉አላህ ከፍ ያርግህ. ሄሉ ደግሞ የዉስጥሽ ንገሪዉ የሚጎዳሽ አይመስለኝም🎉🎉🎉❤❤
ይቺን ልጅ ወሏሂ በሀይማኖቷ መንፋሰዊ ህክምና የስፈልገታል በጣም እና ተባተሯት ዉሰደት! ትተካም።
ክክክክ ድርቅትላለች
😂😂😂😂😂
አያሰቅም ትክክል ናት ጭንቀት አለባት ትክክል አይደለችም ታሳዝናለች እጂ አያሰቅም 😢@@ZuzubintTesfaye
እዉነት ነዉ ፀበል ያስፈልጋታል
@@EkramShafi-q6k እዉነት ነዉ
ክክክክ አይ ሄሉ ድርቅ አት በይ እስኪ
Helu baxam des bilonal Sikes silayehus Alazar ❤ina helu Alah yixbqcuh❤❤❤
አለዘሪዬ የኔዉድ ወንድሜ የደስታ ምጭሄሉዬ የኔጠፈጭ ጠከራ የልጅ አዋቂ የኔእነት ደስታሽን ስለያዉ ደስብሎኘል የኔአበበ🎉🎉🎉🎉🎉ይመቻቹ🎉🎉🎉
ዋው ስታምሩ አላአዛረ ሔሉ ሴንደራላዋ❤❤❤ቀጥሉበት ሔሉ ሁለየም ሳቁ❤
ወይኔ ሄለን ግን ሃይለኛ ነሽ ሴት ልጅ ለስለስ ስትል ነዉ ደስ የሚል
አላዘር ለሄለን በጣም ጥሩ ስጦታ ነው።♥️♥️😍😍🥰🥰
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
ሄሉ ድርቅ አትበይ አላዛርን አክብሪው በናትሽ አታመናጭቂው ደሞ አታካብጅ ቀለል ብለሽ ቅረቢው
በጣም የእውነት አከበደችው ቢያንስ አክብሪው
Awo egzabhern unetishin nw mndnw 😢
አመናጨቀቺው እሱኮ የደስታሺ ምክንዬት ነው ሆ ስነ ስርአት ይኑርሺ
ባሀሪዋ ለማወቅ ከባድነው አስተያየቷ ብቻ
አውነት ❤❤
Wowww setamru iko fetari ayileyachu yene wudochi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ደምርኝ ውዳ❤
ሄሉ ተይ አላዛርን አትግፊዉ ንግግርሽን አስተካክይ ነገሮችን አታካብጂ እሱ አንችን ለማሰደሰት እየጣረ ነዉ😢አላዛር ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ይባርክህ🥰
እነረታእነዚ ኮታሞች አላይም እናተእእዴት እደምወዳች ሄሌዬ የኔጀግና ብርቱ
ሄሉዬዬ የኔ ቆንጆ የውነት አላዛር መልካም ስው ነክ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ የኔ ጀግና ይገባትል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም አላዛር እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን፫ ❤❤በርቱልን❤❤
ዋዉ ደስ ይላል ፈጣሪ yixebiqachu ክፉ ነገር ሁሉ 🙏🏻🙏🏻
አላዛርዬ እና ሄሉዩ በዝሁ ይቀጥሉ የምትሉ በላይክ እውዳቸሃለሁ ❤❤❤
ሄለን ስሚ እኔ በጣምነዉ እምወድሽ ግን እምትናገርያቸዉ ቃላት ስደቡ ለምንድነዉ ሁሌ ድርቅ እምትይዉ ጌታ ሆይ ስጦታ ለምን ሰጠከኝ ይባላል እንዴ በናትሽ ፀባይሽን አስተካክይዉ ለሰዉ ክብር ይኑርሽ ሆ 🤔አላዛርየ የኔ የዋህ ፈጣሪ ትግስት ይስጥህ❤
እኔራሡ አሁንስ ትግስቴን እያሥጨረሰችኝ ነዉ የምር ለሡ ምንም ቦታ አልሰጠችዉም ድርቅ እምትለዉ ነገር
ሄሉ እህቴ ምናለለባትጎደኞችሽ የጎደኝነት ትርጉሙን ስለማያቁት ነው እንጂ ጎደኛ ለጎደኛ ይሰጣጣል ❤❤❤❤❤ እንወድሻለን
ሄሉየ አላዛር በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ ስለዚህ ብዙ አትግፊዉ ሂወት ደግሞ ይቀጥላል
ማስታወሻ ነው ምን ችግር አለው ጓደኛ ሁሉንም ያርጋል
ልጅቱ ግራ እየገባት እኮነዉ ተዋት የምር ከባድነዉ ያሣለፈችዉ ሂወት ስላላት ነዉ የምር
ሄሉዬየኔውድ በጣምነውየምወድሽ ግንችግርአለበሽ አላዛርን አክብሪው የከፉቀንደራሽነው ሲቀጥል እግዚአብሔር ያጠምራችሁ❤❤❤❤❤❤
የሄሉዬ ወዳጆች የት ናችሁ መጥታለች🎉🎉 አላዘር የኢትዮጵያ ቅን ልብ ለሴት ልጅ፣ለእናቱ ያለው ክብር፣ፍቅር ይለያል
የኔ ምርጦች ፍቅራቺሁን ያብዛላቹክ❤🥰
በመጡ ብሎ የጠበቃ ላየክ አላዛር ሄሉ ምርጥ ሠው የምትሉ❤❤❤
ሄሉ በጣም ነው የምወድሽ ግን ትንሽ ድርቅ የምትይወን ነገረ ብታቆሚ በተቻለሽ መጠን አላዛር ምረጥ ሰው ሰውን መረዳት የሚችል ልጅ ነው ሄልየ ተይ ነገሮችን አታክሪ እባክሽ
ሄሉ ስጦቷ ሲሰጥሽ አላዛር አቅፈሽ ሳሚወው አመስጊኚው ሰው ክብር ሲስጥሽ ክብር ስጪው እንደዚ አትሁኝ ላቺ ብዙ ክብር አለው እንደዚ አትሁኚ
ትክክል
@@tenatakle8123 💞💞💞💞💞
እ ሳሚዉ አቅፍ ካመሰገነችዉ በቂ ነዉ
በጣም ወላሂ@@ማሪያምየአበርችኝ
@@tenatakle8123 ኧረ ተዉ ግን ልጅቶ እየፈራችነዉ
ሄሉዬ በጣም ነው የምወድሽ ግን ደግሞ ንግግርሽን አስተካክይ ያሳለፍሽው ከባድ እደሆነ እናቃል ግን ንደትሽን ቀንሽ አላዛር በጣም ነው የሚስብልሽ እና ልዩ ቦታ ስለሚሰጥሽ ነው ደግሞ በስምሽ ነው በስሙ አላለበሰሽ ውዶ በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
ፍቅራችሁን ያብዛው አላዛር የሔሉዬ መከታ ወንድሜ ሔሉ ስትከፉ ማየት አንፈልግም ሁልጊዜም ደስ ይበልሽ እግዚአብሔር ሕይወትንሽ የደስታ የሰላም ያድርግልሽ 🤲🙌🥺🥺🥰🥰🥰🥰
ዋው አላዘርዬ ትለያለክ ለሴዴሬላዋ ያለክ ክብር ይለያል ሄሉነቴየኔጨረቃ ሁሌም ሳቂልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😢😢
እነዚ ምርጥ ልጆች እንደኔ የምወዳቸው ማነው❤❤❤❤ሄሉዬ ኣይዞሽ ደሞ ኣትፍሪ❤ደሞ ቪዶው በላይኽ ጀሙሩት❤
Ere lijetwa gin betam Derek nat betam akabedeshe esun asakekshew eko
Ere mindino gin bexam asakekshew eko kamir bexam Abzshi
አላዝር ነገ አዲሳባ ቆንጆ ቦታ ዎስድ አዝናኝ ሄሉዬ ደሞ ስዎዳችሁ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰
ሂሉ አዳደየ የራስሽን ቢዶ እይው ማለት የሆነ በቃ ቅብጥ ኧረ ከመቅበጥም በጣም የባስ የምር ላላዛር ክብር ይኑርሽ ማርያምን እኔ በጣም ነው እምወድሽ ግን አትቅበጭ የምር የትም ብትሄጅ እዳላዛር ያለ መልካም ሰው አታገኝም ጌታን አክብሪው አትቅበጭ 🙏
እር እንዳዛ እትብሉ ምክንያቱም እነሱ ያቃሉ ትካሜራ🎉ጀርባ ስለሜነጋገሩ
Kawadhu helu bayyee baredaa alzar nama garidhaa jabadhaa bayyee sinii jaladhaa❤❤❤❤❤
Garu mali walit naaf himi
ሄሉና አላዛር አይለያችሁ ጨረቃወቹ ያላዛር ሢደሪላ ሁሌምሣቂልን የኔሤት በላይ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄሉነቴ የኔ እነት ሙትትብዬ እወድሸለሁ❤❤❤አለዘርዬ ምርጥ ሰዉ አይለተቹ 😢❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ እማ❤
ስጦታ መሰጣጠት ዉዴታን ይጨምራል ለምን ሰጠኸኝ አይባልም ሄሉ ድርቅ አትበይ ደግሞ ቶሎ ከምትበሳጪ አንገትሽን አንዴ ብታይ ምን ችግር አለ
ኪንግ ወድሻለሁ ግን ንግግርሽ አስተካክል እንደዚህ አትናቂ ❤❤❤❤🤔💞💞
አላዛር ምርጥ ሰዉ ማርያምን እግዛቤር ጨምሮ ይስጥህ የዋህ ነህ የምር ሄሉ ግን በጣም እያካበድሽ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉ እና አላዘርን የምትወዱ👍
አላዘር ምርጥ ሰው ሁሉን ቻይ ሄሉ ቆንጆ አትቆጭ አመሠግናለሁ በይው ምንም ትርጉም የለውም በኔ የጓደኞ ስጦታ ነው❤❤❤
ያላዘር ሲንደሬላ እንዴት እንደወዳቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ይገባሻላ የኔ ፍልቅልቅ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ደምርኝ ውዴ ❤
የኔ ዉዶች ኑሪልኝ ሄሉዬ ከዚ ቤላይ ይገባል የኔ አስተዋይ ምርጥ ሴት ነሽ 👍🙏
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁሌም ተደሠቱ
ሄለን ግን ለአነጋገርሽ ጥንቃቄ አድርጌ ሁሌ ታመናጭቂዋለሽ ስጦታ መሰጣጣት ውደታን ይጨምራል አታካብጅ እሱን ግን አክብሪው በቃ
Weyineye yezarewu yabede newu dess sil❤❤❤❤❤ alazariye mirit sewu heluye yeneye chereka bicha dess bilognal zareye enanite dess silalachihu❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ሄሉየ የኔ ጨረቃ የኔ ጀግና የኔ ጠንካራ የኔ እንቁ ♥♥♥♥♥♥♥♥አላዛር የናቱ ልጅ የኛ ሸበላ የኛ ቀብራራ የኛ ጠበለል ሁለት ጨረቃወች የኛ ልዩወች❤♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ማሮችየ❤❤❤❤መጣችሁ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋🥰🥰🥰😘😘😘🥰💋🥰💋🥰🥰💋
Uuuuffff ሄሉዬ እንዴት እንደምዎድሽ የኔ ቆንጆ ፍቅር ሁናችሁ ❤❤❤A&H❤❤❤
ሲንደሬላ ሉሌም ሳቄልኝ እስኪ እደኔ የሚወዳት ዉይ ፈገግታዋ እኮ ገዳይ ነዉ ማርያምን ❤❤🙏
@@روز-ض7ع3خ አኔ💞💞💞💞💞💞
ሃሉዬ አላዛር የእውነት ላች የሚገባሽ ሰው ነው ብዬ አስባለሁ በብዙ አይነት ይረዳሻል ቢሆንልሽ ብትጣመሩ ደስስስ ይለኛል🎉❤
ሄሉየ ምንም ስጦታ ቢሰጥሽ ብዙም በጥይቄ አታስጨንቂዉ
ሄሉ አላዛር ምርጥ ኢትዮጲያዊ አዛኝ ልብያለው ላንችምቢሆንእንደታላቅ ወንድም ሆኖየሚያስብልሽና ያንቺን ደስታ የሚፈልግምርጥ ጓደኛስ ስለሆነ ምንም በሌላ መንገድ አትፍሪ ለጓደኛ ይሰጣል ምንም ማለት ስላልሆነ አታካብጂ የሚሰጥሽን ባክብሮትና በምስጋና ተቀበይ በጣም ነው የሚያዝንልሽ
Alzerii wandinee nuriliin heliyee yeene weddii egzaberii yii xabiqachuu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኖርማል ነዉ የጓደኝነት ማስታዉሻ እና አዲርጊዉ እዳታወልቂ በነገራችላይ እናቶቻችን ብር ትልቅ ነገር ነዉ ይላሉ
ተጣመሩ በአሏህ እንዴው ሂሉን ሥወዳት የኔ ልዕልት ሁሌም ደሥ ይበልሽ
አላዛር ምርጥ ልጂነህ ሄሉ ተረጋጌ ተረጂው ምርጥ ወድምሽ ነው ምናለ አመስግናለሁኝ ብትይው 😮😮😮😮
Alzar bexam mirx sew new🥰🥰🥰🥰helagn damo akbriw ishi🥰
እኔ በአላዛር ሰም ሰብሰክራይብ አድገርጋለሁ ሄለን አትግፊው ትልቅ ቦታ አለው በዚህ ሰአት እንደስ አይነት መልካም ሰው የለም እመኒኝ ውደ አላዛር በጣምእማከብርህ ወንድሜነህ ወላሂ ለአንተ ትልቅ ቦታ አለኝ❤❤❤❤❤❤
አዉ ላወቃት ሄሉዬ የአላህ ስጦታነች ሀቂቃ የሴት ሙሉነች የኔ ህመምተኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ ማምዬ❤
አላዛር ምረጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤😍😍😍😍😍😍
የኔውድ እንተከመጣችሁልኚ ሚድያው ይዴምቃል ማነው እንዴኔ ሄሉና አላዘርን ውድድድድድየሚያዴርጋቸው የሥዴት እህቶቸ ባአሏህ አትለፉኚ ዴምሩኚ
ሄሉዬ ማመስግን ኮ ነዉ ምገባዉ አላዛር ግን በጣም ምርጥ ልጅ ነዉ ስጦታ ተሰጥሽ መከራከር ❤❤❤❤😮
ሂሉየ ምንም አይደለ እኮ በስምሽ ስጦታዉ ስለሁነ ሌላ ትረጉም የለወም እደዉም ደስ የላሊ
ኧረ ኖረማል ነዉ እኔ የምረቃቴለት በዙዉቹ ሠተዉኛል ዛሬ በማዳም ኩሽና ሆነጅ ስራየ ኖረማል ነዉ ሀብል
እንኳን ደህና መጣችሁልን ሲንደሬላ አላዛር መልካም ሠው ነህ ሄሉዬ ይቅርታና ንግግሮችሽን ለስለስ አድርጊያቸው አላዛርም እኛም እንዳይከፋን ምክንያቱም ሁለታችሁንም ስለምንወዳችሁ እና አብሽሩ በርቱ
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ውድ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉልኝ youtube.com/@helutube-30?si=Mrj16tgMwIoBEddn
ሲንደሬላዋን ❤
እሺ እናረጋለን በርቱልን🙏💪💪
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እናረጋለን የኔአበባወች🎉🎉
አንች ልጂ ግን ይሄንን ልጂ ተጋጋጥሺበት
Oke 😢❤ Alazar😢❤
የእኛ ሲንደሬላ
ሚፍታህ ስሟን እዳትወስድብን🙄
ኧረሚፍታህ ታዉ ያላዘርብቻነዉ😂😂😂😂❤❤❤❤
ሚፍታህ ወድሜ 😘😘
እኮ ሄሉዬ ብቻናት ሲንደሬላዋ😂❤❤❤ያላዛር ንግስት❤
እኮ❤❤❤❤
ሄሉ ግን ማርያምን በጣም እየገፈሺው ነው አላዛርን ተይ የምር ጥሩ ልጅ ስለሆነ ነው ፀባይሽን የቻለው አይመስላቹም ኮመታተሮች
ትክክል እሱ የዋህ ልጅ እሷ ግን የሆነች ደረቅ ናት
እዉነት ለመነገር ልክ ነሽ ክብር ያምባል ዬላትም
በትክክል
Awo
ልክ ነሽ🎉
እናተ ሁለት ልጆች እኮ ስወዳቹህ❤
ሄሉ ግን ንግግርሽ ትንሽ ያስጠላል አስተውለሽ ተናገሪ ዝብለሽ ምላስሽ ላይ የመጤውን አትትፊ አላዛር ምርጥ ልጅ ነው ማርያምን የህይወትሽ ቅመም ነው
@@እዛውዋርካውስርነኝ በጣም የእዉነት የአላዛር ትግስተኛ ነዉ እሷ እድትደሰት እማያረገዉ ነገር የለም የሷ ንግግር ምንም አይመች
😂😂
ጂልናት😂😂የልጂወዝየላትም😂ለፉዳዳ😂
@@الحمدالله-ف4ث ኧረ በቃት ወረድሽባት 😂😂😂
የምር አወ
A&H❤❤ይጣመሩልን😁😜🙈ድምፃችን ይሰማ😫😃😃
ዉሻ ያጣምርብሽ ስራ የሠራዉ ሁሉ አይጋባም
ደጋፊሽ ነኝ😂@@EbsbsvVabsbshs
አትጃጃሉ😢😢
Tishi 🤔🤔🤔👎👎
Teyi helu ihen semta demo indatiriqew besebeb
አቤት ሄለን ግን ነገሮችን ስታካብጂ ምን ችግር አለው ሀብል ስጦታ ቢሰጥሽ ሁሌ ጨቅጫቃ አትሁኝ
ምላሴ ቁርጥ ይበልልሽ ዋነይቱ ገገማ ደደብ ነች እዴት እደምትገፈዉ ጌታን አላዛር ግን ትግስቱ ዉይ የኔ አባት❤❤❤ሄለን ፀቫይሽን አስተካክይ
@@HarengetuHareenስድቡን ምን አሙጣዉ እግዚኦ የስድብ ሱስ አለባችሁ
በጣም እኔም ታዝብያለሁ
በትክክክል ብሃሪዋ አይገባኝም በጣም ታካብዳለች በፈጣሪ እደሱ አይነት መልካም ሰው አይገኝም አታካብጂ
ልክ ነሽ ችግር የለም
ሄሉ በፈተርሽ አነጋገርሽን አስተካክይ ስግጥ አትበይ ለሚያከብርሽ ክብር ስጭ አታካብጅ ሆ 😌አላዛር በጣም መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ ያክብርክ 😘
በስሟ ነው ያረገላት አካበደች😂😂😂😂
ባክሽ አንዳዴ እምትናገርያቸው ቃላት ስደብሩ ለምንድነው ድርቅ እምትይው ውይ ስጦታ ነው የሰጠሽ ምን ችግር አለው አላዛር ደሞ ምርጥ ሰው የሰው መልካም ልጅ ነው ማርያምን አታስደብሪው ሄልዬ አንችም እንድከፋሽ አንፈልግም😢❤❤❤❤
ሄሉ ላንቺ ፍቅር አለኝ ግን አንዳንዴ ቅብጥ የምትይዉ ነገር ይደብረናል አላዛር ምርጥ ልጅ ነዉ በደንብ አዉሪዊ
🤨🤨
ትክክል ጊትር ትላለች
ውስጧእየፈራነው እህህ😢😢😢
ወይ ጉድ ሰው ሰጦታ ሲሰጠው ያመሰግናል እንጂ ይከራከራል እንዴ አይ ሄሉ ይሄ ድርቅናሽ መች ነው እሚተውሽ😂😂😂
Betam
አላየችውም እይው
በጣም ፀባዮዋ ዜሮ እኮ ናት 😅
አለሠየችዉም እኮ
አኡዙቢላህ ጸባዩዋ
የኔ ሰዴሬላ❤❤ የአላዛርዬ ቀበጥ የኔ ምርጦች ማነው እደኔ እሚወዳቸው❤❤❤
ደስ ብሎኛል ከአስር አመት በኃላ የምወደው የማፈቅረው የልጅነት ፍቅሬ አገኘሁት እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ እስቲ የማዳም ቅመሞች በዛውም ደምሩኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚሃብኤር መልካም ነው
🎉❤እሽ እንኳን ደስስ፡አለህ፡ሁቢ ደመርኩሽ፡በቅንነት መልሽ
እንኳን ደስ አለሽ መጨረሻቹንም ያሳምረው በዛው ደምሪኝ ❤
እንኳን ደስ አለሽ እህት
እኳንደስስስአለሽ የሚወዱትን እደማገኝት ምንእሚስደስትነገርአለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@Rahel-tube እግዚያአቤሄር ፍጻሜችሁን ያሳምርላችሁ
ሄሉዬና አላዛርን ያሚዋድ ማነው ግን እዳኔ😢🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😊😊
እኔ ❤️❤️❤️❤️❤️
እኔ❤❤❤❤
Yesssyetamirulen❤❤❤❤
እንወዳቸዋለን ግን ሄሉ ትንሺ እያገላታችው ነው😢😢
@@haytmohmmed9519 ምን ትንሽ አሎ ከፈቶዋ ያስታውቃል እንደ ማትዎዶ የምር እሱ ግን ከልቡ ነው የምያዎራት ካልፈለጉ አልፈልግ ይባላል እሶዋ ግን ያዝ ላቃቅ ታደረጋለች ይህ ጡሩ አየደለም የምር
እውነት አላዛር አንተ ምርጥ ነህ. ።።።ከአንተ ጋር ማች ከሚያረግ ሰው ጋር ስራ
የምትመልሰው ነገር ይደብረናል ።።እውነት ማየት እየደበረን ነው
እኮ ዝምብሎ እየተቃጠሌ ነው ገገማ ናት ስርዓት የላትም ንግግራ ሁሉ አረ 🤑🤭
ለም ታያላችሁ ታድያ ካልተመቻችሁ የሰዉን የዉስጡን ቁስል የምታዉቅ እሶናት ካሜራላይ ጡሩ የመሰለ ሁሎ ከካሜራ ጀርባ ጡሩነዉ ማለት ነዉ እንደ?
@@Bety2026ትክክል በለሻል እህቴ
እኔጋ ይሰራል
ሄሉዬና አላዛርን ያሚዋድ ማነው እደኔ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሎ ንዴት ትቀንስ የምትለው ላይክ አርጉኝ 🤣🤣🤣
አላዛር የእዉነት ምርጥ ሰዉ ነዉ ሄሉ ሶጣታ ነዉ አመሰግናለሁ ብለሽ ነዉ መቀበል ያለብሽ ሀብል ቢሆን ከምንም በላይ ጓደኛ ይሰጣል ምን ችግራለዉ እሱ አችን ለማስደሰት እማያደርገዉ የለም ከይቅርታ ጋ አች ቋጣቋጣ አትበይ❤❤❤
ደምሩኝ🎉🎉
በጣም ጅልናት😂😂😂
ፀባይሽ ዉይ ከባድ ነሽ ሴት ልጂ ቀና ስትሆን ደስ ይላል
ሄሉ ድርቅ አትበይ ቀለል አድርገሽ ማየት አለብሽ ምድነው ማመናጨቅ ሁሌ እከታተልሻለሁ ግን ንግግርሽ አይጣፍጥም ተይ አላዛር ምርጥ ሰው ነው አክብሪው ላች እዴት እደሚሆን እኛ ተመልካቾች እያየን ነው እና ሲዴሬላ ቃላቶችሽን ምትጠቀሚያቸውን አስተካክይ
ሄለን ግን ንግግርሽን አስተካኪይ እርድና መስሉሽ ይሁን እንጃ ለቃላቶችሽን ተጠንቀቂ ባህሪሽን አስተካኪ ጓደኛ የለሽም ስጦታ ተሰጦሽ አታውቂም አንዳንዴ የምር ይምታሳይው አክት ደስ አይልም
Yes wawu ይቀጥላል ጠላት ድፍን ይበል እጂ ይባረክ አላዛሬ ይገባታል የኔ ማሬ
ደምርኝ ውዴ❤😊
❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂@@ዓሳዲዓዘዎtube
ሰደሬለዋ ተይግን ስጦታኮ ጓደኝነትን ያጠነክራል ምነካሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምናለ ፈጣሪ አንችና አላዛርን አንድ ባደረገልን ሕይወት እኮ ይበጥላል ሄሉሻዬ የፍቅር አምላክ በፍቅር አንድ ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምኞት አይከለከልም ተመኘሁላችሁ ስለምወዳች ደሞ እዳትቆጡኝ አሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማርያምን ባጣም ነው የምዋዳችሁ 🥰🥰🥰🥰 ዬ ልዩዎች ኑሩ ልንይ 🥰🥰🥰እስቲ እንዳ እኔ ይምት ዋዱ ግጩን 👍
ሄሉ አላዛር በጣም ጥሩ ልጅ ነው ለምንድነው ግን የምትገፊው በዛ ላይ እንደ ጓደኛ አታከብሪውም ንግግርሽ ሁሉ ደስ አይልም እናውቃለን ብዙ ችግሮች አሉብሽ ምክንያቱ ግን እሱ አይደለም አንቺን ለማስደሰት በጣም ይጥራል አንቺ ግን በስርአት እንኳን አታናግሪውም ስጦታ እኮ ክብር ነው በስርአት አመሰግናለሁ ብለሽ መቀበል ነበረብሽ የአንገት ሀብል የፕሮሚስ ቀለበት አይደለም ለምን ደበረሽ እባክሽ ፀባይሽን አስተካክይ አላዛር ቅንና የዋህ ሰው ነው ።
ዋው አላዘርዬ ትለያለክ ለሴዴሬላዋ ያለክ ክብር ይለያል ሄሉነቴ የኔጨረቃ ሁሌም ሳቂልኝ❤❤❤❤❤
ደምርኝ እናቴ🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
በጣም ተሳስተሻል ይኼ ችግር የለውም አላዛርዬ እንዳይደብርህ የኔ ውድ ወንድም ምርጥ ልጅ እኔ ተረድቸሀለሁ ሄለን እንደዚህ አይነት ወንድ ጓደኞች የትም አይገኝም ስለዚህ አታስቀይሚው የምር መልካም ሰው ነው በቃ እንደጓደኛ ሪስፔክት አድርጊው ግትር አትሁኚ ሴት ልጅ ክብሯን እራሷን ጠብቃ ዘና የምትል ከሆነ ችግር የለውም ከበፊት ጭንቀትሽ ለመውጣት ሞክሪ ህይወት ዛሬ እንጂ ነገ የኛ አይደለችም እግዚአብሔር ያውቃል ዘና በይ በርቺ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ አሜን
ትለያለህ እኮ አንተም ❤ ሲንደሬላዋ
ደምርኝ ውዴ 😊
በራስሽ ስም ክፈቺ ሰገጤ😏
❤😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉😮😊😅
ስምሽን ቀይሪ ጎሽ😏
@ደምሬሻለሁ ደምርኝ ውዴ
ማሻአሏህ ታምራላችሁ።አሏዘር መልካም ሰው ሄሉዬ አላዘርን አክብሪው ደሞ ድርቅ አትበዪ ነገሮችን ቀለል አድርጊያቸው።አታመነጫጭቂው ክብር ይገባዋል
የኔ ቆንጆ ያላዛሪ ሲዳርላ ሁሌም ፍክት ባይው አላዛር ምርጥ ልጅ 🎉🎉🎉🎉
ሞንድን ነውየሚያጯማልቅሸ ሰው አክሪ ሰው ስጦታ ሲሰጥ አትመናቀሪ ለሰው ክብር ይኑርሽ
በስርአት አታወራም ተጨማለቀች😂😂😂
Big no...she doesn't have any conction at al
ሄለን አታካብጂ ሃብል እኮ ኖርማል ነዉ የእናቱ ልጂ የኔ የዊህ እግዚአብሔር መልካም ነገር ይስጠህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እርበጣም አካበደይሳ ጉድ ምድነው
ማርያምን,ፀባይዋ,ግን,አንድ,አንድየ,ልብ,ይሰብራል,ምትናገረው,አታቅም
@@Marigirmaneshዝም በይ ልጅቱ ያሳለፈችው ህይወት አለ ደግሞ ማስመሰል አትችልም ሰው የሚወደው አስመሳዮችን ነው
መብቷነዉ እደፈለገች መናገር
ማሪያሽ ይደፈን ጀዝባ የዉስጧን ቁስል እሷ ታዉቃለች@@Marigirmanesh
ሄሉ አላአዛር ስጦታ ሲሰጥሽ ደስ ማለት ይገባሻል በጓደኝነት ስጦታ ይሰጣል በጣም ምርጥ ሰው ነው❤❤❤❤
ህይወት ይቀጥላል ቤቃ ቴጣመሪ❤️
እኔ የሄለን ደስታ ስለ ተመለሰ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉 አለ ዘር አንት አላህ ያስደስትህ 🎉🎉አላህ ከፍ ያርግህ. ሄሉ ደግሞ የዉስጥሽ ንገሪዉ የሚጎዳሽ አይመስለኝም🎉🎉🎉❤❤
ይቺን ልጅ ወሏሂ በሀይማኖቷ መንፋሰዊ ህክምና የስፈልገታል በጣም እና ተባተሯት ዉሰደት! ትተካም።
ክክክክ ድርቅትላለች
😂😂😂😂😂
አያሰቅም ትክክል ናት ጭንቀት አለባት ትክክል አይደለችም ታሳዝናለች እጂ አያሰቅም 😢@@ZuzubintTesfaye
እዉነት ነዉ ፀበል ያስፈልጋታል
@@EkramShafi-q6k እዉነት ነዉ
ክክክክ አይ ሄሉ ድርቅ አት በይ እስኪ
Helu baxam des bilonal Sikes silayehus Alazar ❤ina helu Alah yixbqcuh❤❤❤
አለዘሪዬ የኔዉድ ወንድሜ የደስታ ምጭሄሉዬ የኔጠፈጭ ጠከራ የልጅ አዋቂ የኔእነት ደስታሽን ስለያዉ ደስብሎኘል የኔአበበ🎉🎉🎉🎉🎉ይመቻቹ🎉🎉🎉
ዋው ስታምሩ አላአዛረ ሔሉ ሴንደራላዋ❤❤❤ቀጥሉበት ሔሉ ሁለየም ሳቁ❤
ወይኔ ሄለን ግን ሃይለኛ ነሽ ሴት ልጅ ለስለስ ስትል ነዉ ደስ የሚል
አላዘር ለሄለን በጣም ጥሩ ስጦታ ነው።♥️♥️😍😍🥰🥰
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
ሄሉ ድርቅ አትበይ አላዛርን አክብሪው በናትሽ አታመናጭቂው ደሞ አታካብጅ ቀለል ብለሽ ቅረቢው
በጣም የእውነት አከበደችው ቢያንስ አክብሪው
Awo egzabhern unetishin nw mndnw 😢
አመናጨቀቺው እሱኮ የደስታሺ ምክንዬት ነው ሆ ስነ ስርአት ይኑርሺ
ባሀሪዋ ለማወቅ ከባድነው አስተያየቷ ብቻ
አውነት ❤❤
Wowww setamru iko fetari ayileyachu yene wudochi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ደምርኝ ውዳ❤
ሄሉ ተይ አላዛርን አትግፊዉ ንግግርሽን አስተካክይ ነገሮችን አታካብጂ እሱ አንችን ለማሰደሰት እየጣረ ነዉ😢አላዛር ምርጥ ሰዉ ፈጣሪ ይባርክህ🥰
እነረታእነዚ ኮታሞች አላይም እናተእእዴት እደምወዳች ሄሌዬ የኔጀግና ብርቱ
ሄሉዬዬ የኔ ቆንጆ የውነት አላዛር መልካም ስው ነክ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ የኔ ጀግና ይገባትል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም አላዛር እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን፫ ❤❤በርቱልን❤❤
ዋዉ ደስ ይላል ፈጣሪ yixebiqachu ክፉ ነገር ሁሉ 🙏🏻🙏🏻
አላዛርዬ እና ሄሉዩ በዝሁ ይቀጥሉ የምትሉ በላይክ እውዳቸሃለሁ ❤❤❤
ሄለን ስሚ እኔ በጣምነዉ እምወድሽ ግን እምትናገርያቸዉ ቃላት ስደቡ ለምንድነዉ ሁሌ ድርቅ እምትይዉ ጌታ ሆይ ስጦታ ለምን ሰጠከኝ ይባላል እንዴ በናትሽ ፀባይሽን አስተካክይዉ ለሰዉ ክብር ይኑርሽ ሆ 🤔አላዛርየ የኔ የዋህ ፈጣሪ ትግስት ይስጥህ❤
እኔራሡ አሁንስ ትግስቴን እያሥጨረሰችኝ ነዉ የምር ለሡ ምንም ቦታ አልሰጠችዉም ድርቅ እምትለዉ ነገር
ሄሉ እህቴ ምናለለባትጎደኞችሽ የጎደኝነት ትርጉሙን ስለማያቁት ነው እንጂ ጎደኛ ለጎደኛ ይሰጣጣል ❤❤❤❤❤ እንወድሻለን
ሄሉየ አላዛር በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ ስለዚህ ብዙ አትግፊዉ ሂወት ደግሞ ይቀጥላል
ማስታወሻ ነው ምን ችግር አለው ጓደኛ ሁሉንም ያርጋል
ልጅቱ ግራ እየገባት እኮነዉ ተዋት የምር ከባድነዉ ያሣለፈችዉ ሂወት ስላላት ነዉ የምር
ሄሉዬየኔውድ በጣምነውየምወድሽ ግንችግርአለበሽ አላዛርን አክብሪው የከፉቀንደራሽነው ሲቀጥል እግዚአብሔር ያጠምራችሁ❤❤❤❤❤❤
የሄሉዬ ወዳጆች የት ናችሁ መጥታለች🎉🎉
አላዘር የኢትዮጵያ ቅን ልብ ለሴት ልጅ፣ለእናቱ ያለው ክብር፣ፍቅር ይለያል
❤❤❤❤
❤❤❤❤
የኔ ምርጦች ፍቅራቺሁን ያብዛላቹክ❤🥰
በመጡ ብሎ የጠበቃ ላየክ አላዛር ሄሉ ምርጥ ሠው የምትሉ❤❤❤
ሄሉ በጣም ነው የምወድሽ ግን ትንሽ ድርቅ የምትይወን ነገረ ብታቆሚ በተቻለሽ መጠን አላዛር ምረጥ ሰው ሰውን መረዳት የሚችል ልጅ ነው ሄልየ ተይ ነገሮችን አታክሪ እባክሽ
ሄሉ ስጦቷ ሲሰጥሽ አላዛር አቅፈሽ ሳሚወው አመስጊኚው ሰው ክብር ሲስጥሽ ክብር ስጪው እንደዚ አትሁኝ ላቺ ብዙ ክብር አለው እንደዚ አትሁኚ
ትክክል
@@tenatakle8123 💞💞💞💞💞
እ ሳሚዉ አቅፍ ካመሰገነችዉ በቂ ነዉ
በጣም ወላሂ@@ማሪያምየአበርችኝ
@@tenatakle8123 ኧረ ተዉ ግን ልጅቶ እየፈራችነዉ
ሄሉዬ በጣም ነው የምወድሽ ግን ደግሞ ንግግርሽን አስተካክይ ያሳለፍሽው ከባድ እደሆነ እናቃል ግን ንደትሽን ቀንሽ አላዛር በጣም ነው የሚስብልሽ እና ልዩ ቦታ ስለሚሰጥሽ ነው ደግሞ በስምሽ ነው በስሙ አላለበሰሽ ውዶ በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
ፍቅራችሁን ያብዛው አላዛር የሔሉዬ መከታ ወንድሜ ሔሉ ስትከፉ ማየት አንፈልግም ሁልጊዜም ደስ ይበልሽ እግዚአብሔር ሕይወትንሽ የደስታ የሰላም ያድርግልሽ 🤲🙌🥺🥺🥰🥰🥰🥰
ዋው አላዘርዬ ትለያለክ ለሴዴሬላዋ ያለክ ክብር ይለያል ሄሉነቴ
የኔጨረቃ ሁሌም ሳቂልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😢😢