Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሠላም ለዚቤት🎉🎉🎉
እና ደግሞ በርቺ እህቴ
ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሚን ሀቢበቲ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
በሰአት ገደብ ቅናሺ ያለው መርጠሺ ሰሰጠልቢው ሰአቱ እያለቀ ይሆናል የሚጨምርብሺ
ስላምነው እህቴ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ፈልጌነው ፈቃደኛ ከሆንሺ 🙏
@@jamineimtube5522 በአላህ ይሁንብሽ ጀሙ በውስጥ እፈልግሻለው ወይም የፌስቡክ ስምሽን ንገሪኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እሺ እህቴ ካስል አድርጌ እደገና መጥለብ ፈልጌ አልቻልኩም እንደገና ብሩ ከጠለብኩት በላይ ሆነብኝ እዴት ላድርግ
በርች ዉድ መልካምነት ለራስ ነዉ 😘😘😘😘❤❤❤❤
መርሀባ ማማየ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀
ጀዛኪ አላህ ኸይር ሀቢብቲ
❤
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁበርች
መርሀባ
በረችማረ መልካምነት ለረሰነዉ እሰቲ ላይክ አረጉ🍓🌹🌹መቸም ብረክ ሙዚቃ ቲሆንነዉ ለላክ የምንሮረጠዉ🍓🍓🌹🌹
አመሠግናለሁ ክበሪልኝ ማማየ 🌷🌷🌷🌷🌷
እኔ መደለትፈልጌ ስገባ አገኘሁሽተባረኪ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ماشااللله🥰🥰🥰🥰🥰
ሽኩረን ይሀው ስብስክራይብ ካንስር ላረግ ፍልጊ አጥቴ ነበር
እኔ የሰማአዋ ምልክቶ የለችም አጣሆት ተባበሪኝ😢😢
ካንስ መሆኑ በምን አውቃለሁ እህት
ሁቢ ለኔ ይህ ጥያቄ መልሽልኝአጠላለብ አወኩት ግን በካሽ ሳይሆን በበጣቃነው እናም የካርዱ ቁጥር አስገቢ ይለኛል እናም እቃው ሳይመጣ ብር ሊቆርጡ ፈልገውነው ሁቢ መልሽልኝ
የጠለብኩትን ካስል አደረጌ እደገና መጥለብለ እችላለሁ ንገሪኝ በናትሽ❤
አወ
እቢአለኝውዴ ባለፈው ጠልቤ ዴወሉልኝ አልፈልግም አልኮቸው ቀሩ አሁን እቢ አለኝ
እኔ. እቢ. አለኝ. ሲዴውሉ. ዝም ማለት. ነውጀ
ሽኢን ዋሌት ላይ ያለብር እንደት አድርገን ነው እምን ጠልብበት ንግሪኝ በአላህ
ሳይመጣአ አይቀይሩም እንቢ አለኝ
እኔን የቸገረኝ፡ ካንስል ሳይሆን አንዱን ልብስም ሆነ ጫማ ዋጋው 50 ወይም 60 ከሆነ መርጬ checkout ላይ ሲሄድ 60 የነበረው 100 ወይም 95 ይሆናል ምክንያቱ ምንድነው?? እናም ላንቺም አስተያየት አለኝ አንዱን ሐሳብ ይዘሽ ከመጣሽ ቶሎ ወደገደላው ግቢ😊
እደት ሊጨምር ቻለ አጋጥሞኝ አያውቅም አጥፊና እደ ገና ክፈችው ኢሜሉን አስተካክሊ አስተያየትሽን ተቀብያለሁ አስቆኛልም ቪድወ ሰርቸ ስለማላውቅ ከቤተሠቦቸ ጋ ትንሽ ላውራቸው ብየ ነው 🌷🌷
@@jamineimtube5522 እሺ አመሰግናለሁ
399በላይ እቃ ከጥልብሽ እስከ 1799በላይ ይስራ SPS ኮድ ነው
@@jamineimtube5522እኔም ገጥሞኛል ሼር የት ደርግ እቃ ጨምራል
ሠላም ለዚቤት🎉🎉🎉
እና ደግሞ በርቺ እህቴ
ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አሪፍ ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሚን ሀቢበቲ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
በሰአት ገደብ ቅናሺ ያለው መርጠሺ ሰሰጠልቢው ሰአቱ እያለቀ ይሆናል የሚጨምርብሺ
ስላምነው እህቴ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ፈልጌነው ፈቃደኛ ከሆንሺ 🙏
@@jamineimtube5522 በአላህ ይሁንብሽ ጀሙ በውስጥ እፈልግሻለው ወይም የፌስቡክ ስምሽን ንገሪኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እሺ እህቴ ካስል አድርጌ እደገና መጥለብ ፈልጌ አልቻልኩም እንደገና ብሩ ከጠለብኩት በላይ ሆነብኝ እዴት ላድርግ
በርች ዉድ መልካምነት ለራስ ነዉ 😘😘😘😘❤❤❤❤
መርሀባ ማማየ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀
ጀዛኪ አላህ ኸይር ሀቢብቲ
❤
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
በርች
መርሀባ
በረችማረ መልካምነት ለረሰነዉ እሰቲ ላይክ አረጉ🍓🌹🌹መቸም ብረክ ሙዚቃ ቲሆንነዉ ለላክ የምንሮረጠዉ🍓🍓🌹🌹
አመሠግናለሁ ክበሪልኝ ማማየ 🌷🌷🌷🌷🌷
እኔ መደለትፈልጌ ስገባ አገኘሁሽተባረኪ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ماشااللله🥰🥰🥰🥰🥰
ሽኩረን ይሀው ስብስክራይብ ካንስር ላረግ ፍልጊ አጥቴ ነበር
እኔ የሰማአዋ ምልክቶ የለችም አጣሆት ተባበሪኝ😢😢
ካንስ መሆኑ በምን አውቃለሁ እህት
ሁቢ ለኔ ይህ ጥያቄ መልሽልኝ
አጠላለብ አወኩት ግን በካሽ ሳይሆን በበጣቃነው እናም የካርዱ ቁጥር አስገቢ ይለኛል እናም እቃው ሳይመጣ ብር ሊቆርጡ ፈልገውነው ሁቢ መልሽልኝ
የጠለብኩትን ካስል አደረጌ እደገና መጥለብለ እችላለሁ ንገሪኝ በናትሽ❤
አወ
እቢአለኝውዴ ባለፈው ጠልቤ ዴወሉልኝ አልፈልግም አልኮቸው ቀሩ አሁን እቢ አለኝ
እኔ. እቢ. አለኝ. ሲዴውሉ. ዝም ማለት. ነውጀ
ሽኢን ዋሌት ላይ ያለብር እንደት አድርገን ነው እምን ጠልብበት ንግሪኝ በአላህ
ሳይመጣአ አይቀይሩም እንቢ አለኝ
እኔን የቸገረኝ፡ ካንስል ሳይሆን አንዱን ልብስም ሆነ ጫማ ዋጋው 50 ወይም 60 ከሆነ መርጬ checkout ላይ ሲሄድ 60 የነበረው 100 ወይም 95 ይሆናል ምክንያቱ ምንድነው??
እናም ላንቺም አስተያየት አለኝ አንዱን ሐሳብ ይዘሽ ከመጣሽ ቶሎ ወደገደላው ግቢ😊
እደት ሊጨምር ቻለ አጋጥሞኝ አያውቅም አጥፊና እደ ገና ክፈችው ኢሜሉን አስተካክሊ
አስተያየትሽን ተቀብያለሁ አስቆኛልም ቪድወ ሰርቸ ስለማላውቅ ከቤተሠቦቸ ጋ ትንሽ ላውራቸው ብየ ነው 🌷🌷
@@jamineimtube5522 እሺ አመሰግናለሁ
399በላይ እቃ ከጥልብሽ እስከ 1799በላይ ይስራ SPS ኮድ ነው
@@jamineimtube5522እኔም ገጥሞኛል ሼር የት ደርግ እቃ ጨምራል