የሸኢን አጠላለብ የባለፈው አልገባንም ያላችሁ ይሄው ቀለል አድርጌ ይዠ መጥቻለሁ ትወዱታላችሁ 💐

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • የሸኢን አጠላለብ የባለፈው አልገባንም ያላችሁ ይሄው ቀለል አድርጌ ይዠ መጥቻለሁ ትወዱታላችሁ 🌷

КОМЕНТАРІ • 462

  • @IrahmetAli
    @IrahmetAli День тому

    በጣም እናመሰግናለን ስፈልገው የነበረው

  • @fatema7
    @fatema7 Рік тому +9

    በጣም ስፈልገዉነበር እናመሰግናለን እህት ያወቁትንማስወቅ አላህይወደዋል እኔለራሱ በጣምነበር እምፈልገዉ

  • @زينات-ح7ق
    @زينات-ح7ق 11 днів тому +1

    ወአለይኩምሠላም አህት ከሚስምሺት ያለችሁ ጥለቡልኝ አልችልበትም በአላህ

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 5 місяців тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ እህትአህለን ማሻአላህ አሪፍ ነገር ነው ያሣየሽን እሰኪ ብችልበት ልሞክረው

  • @kedijabitseid82
    @kedijabitseid82 2 роки тому +9

    ኸይር ጀዛ ውድ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ❤ በጣም አስቸግሮኝ ልተወው ነበር ያንችን እያየሁ ከፈትኩት

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  2 роки тому +3

      ወእያኪ ሀቢበቲ

    • @asdqwe4409
      @asdqwe4409 2 роки тому

      ግን በነጻ ነው ወይስ 20ብር ያስከፍላሉ እስኪ መልሺኝ ማለቴ የሚያመጡበትን

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 2 роки тому

      @@asdqwe4409 ያስከፍላሉ

    • @hayatdamtew7016
      @hayatdamtew7016 9 місяців тому

      እኔ ግርም የገባኝ ለምሳሌ ሪይልድ ሆነን ገጠር ከሆንን ሪያድነው የገጠሩን ስም እንንፄፈው

    • @SeadaAli-f4z
      @SeadaAli-f4z 17 годин тому

      ለ10ሠው ሸር አርጊ ያለ እብ አለኝ ባረግም አልሰራልኝ

  • @heedaslalyras8634
    @heedaslalyras8634 2 роки тому +4

    አንደኛ ጎበዝ

  • @ahllamyoutubechannel6612
    @ahllamyoutubechannel6612 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን እህት

  • @fafiytb7692
    @fafiytb7692 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ

  • @sahadasahada4634
    @sahadasahada4634 6 місяців тому +2

    ሽኩረን እህት ያችን እያየሁ እኔም ጠለብኩ በርችልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ym8kc4tp8b
    @user-ym8kc4tp8b 2 роки тому +14

    እምትሰሪዉ ነገር በጣም ጥሩ ነዉ በተለይ በሸኢን ላይ ካንቺ ነዉ የተማርኩት አብሽሪ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  2 роки тому

      እሽ አመሠግናለሁ ውደ አበረታቱኝ

    • @sofiasemank9388
      @sofiasemank9388 Рік тому

      ሰላም እህቴ ለኔ በክሬዲት እጂ በካሽ አልመጣልኝ አለኝ😢

    • @yousafyousaf9723
      @yousafyousaf9723 Рік тому

      @@sofiasemank9388 እኔም

    • @Tigesst
      @Tigesst 2 місяці тому

      ቤሩት መጥለብ ይቻላል ❓

  • @uthg7338
    @uthg7338 10 днів тому

    በጣምምም ያማምራል እኔያየሁበትበዝህአቺባልሽውአደለልም ሊላነው እዳለ😂የልብስማምረቻውእዛነውመስልወላ

  • @Kerima-p7i
    @Kerima-p7i 2 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ ውዴ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 роки тому +2

    ወላሂ በጣም አስረድተሽኛል በተለይ ሀዲያውን ውድድድነው ያረኩት አላህ ሚያስደስት ነገር ይወፍቅሽሽሽ❤🇪🇹❤

  • @user-qt5cy3oo9o
    @user-qt5cy3oo9o Місяць тому

    እቢ አለኝ እኔ ውዴ

  • @add9323
    @add9323 Рік тому +1

    የኔ ዉድ ብዙ ሞክሬ ባች ተሳካ ሹክረን ሀያቲ😇❤❤❤

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  Рік тому +1

      አፍወን ሀቢበቲ ስለተሳካልሽ ደስ ብሎኛል

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed Рік тому +2

      @@jamineimtube5522 እስኪእኔምልመልከትናኮሜትእስጣለሁ

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b Рік тому +2

    በካሽ እንዴት ነዉ መክፈል የምችለዉ? አልመጣም አለኝ

  • @EkramFentaw-c4v
    @EkramFentaw-c4v 9 днів тому

    400 birr new weyis riyal??

  • @user-oh2yh7vi6w
    @user-oh2yh7vi6w 2 роки тому +3

    ውይ እግዚአብሔር ይስጥሽ እውነት እድ ባታ ሳልመላ ግራ ተጋብቸ ነበር እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
    በቅርብ ይመጣልኛል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @madinahashm7409
    @madinahashm7409 2 місяці тому

    የኔ ደግሞ ካሽ አይሰራም በምን ምክናየት ነው

  • @Almaz-1A1
    @Almaz-1A1 Рік тому

    እናመሰግናለን❤

  • @Hikmaee
    @Hikmaee Місяць тому

    ሞክሬ አላውቅም ልሞክረውዴ ውዴ❤🎉

  • @HaiatSa
    @HaiatSa Місяць тому

    አብሺሬ

  • @dmge1878
    @dmge1878 Рік тому +1

    በአላህ አልገባኝን መድና ያላቺሁ ጥለቡልኝ ❤❤

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  Рік тому

      እኔ እዚሁ ጂዳ ሁኘ እጠልብልሻለሁ አብሽሪ

    • @zkiya989
      @zkiya989 Рік тому

      ​@@jamineimtube5522እኔም ጥለቢልኝ

    • @user-td2wj6ry9l
      @user-td2wj6ry9l 8 місяців тому

      ​@@jamineimtube5522እስኪለኔጥለቢልኝ በአላህ😢😢😢

  • @zeynebweloyewa539
    @zeynebweloyewa539 2 роки тому +2

    የኔ በካሽ እቢ አለኝ

    • @akezaakeza4911
      @akezaakeza4911 2 роки тому

      ለኔም ካሽ አይሰራም ቤሩት

  • @HaiatSa
    @HaiatSa Місяць тому

    አለሜ

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 роки тому +1

    ይመችሽ

  • @tmaniacell5836
    @tmaniacell5836 Рік тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ግን ሁሉም ሀገር ይቻላል ለምሳሌ ቤሩት

  • @zaa4689
    @zaa4689 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @دلوني-ث2ش
    @دلوني-ث2ش Рік тому +1

    ሌላ ቁጥር ከሌለንስ በአላህ ንገሪኝ ሁሉንም ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ

  • @emaema9579
    @emaema9579 Рік тому +2

    ወዴ ዋጋ ለመቀነስስ ???❤

  • @aminatmuhammad5585
    @aminatmuhammad5585 4 місяці тому

    አማሻአላህ ግን ተጥለበሽ ሰንት ቀንነው የምዉሰደዉ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  4 місяці тому

      እደ ሁኔታው ነው 8ቀን 10ቀን ከዛም በላይ

  • @AynalemMolla-i4m
    @AynalemMolla-i4m 3 місяці тому

    አመሰግናለሁ የኔ ውድ ከሸኤን ጠልበን እስከስት ቀን ድቆያል ማር🙏🙏🥰🥰🥰

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  3 місяці тому

      እደ እድል ነው በ8ቀን ይመጣል

    • @AynalemMolla-i4m
      @AynalemMolla-i4m 3 місяці тому

      @@jamineimtube5522 እሽ አመስግናለሁ ማር🥰🥰🥰

  • @Selina-dy3kp
    @Selina-dy3kp 4 місяці тому +1

    Enate ebakeshe meleshilegn yehen xeyaqe malt lexelefe sele shipping address laye " post/zip code" yelegnale ena mexelefe alechalekum letenegerign techiyalesh Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ebakesh

  • @user-uc1us7kv2f
    @user-uc1us7kv2f 10 місяців тому +1

    ❤❤❤የኔ ቆንጆ በርች

  • @FatumaAhmed-w4k
    @FatumaAhmed-w4k 12 днів тому

    location መላክ አይቻልም ???

  • @abumahir1835
    @abumahir1835 7 місяців тому

    Emokiralhu insha allh jazaa kallh hayr

  • @tigistworkenh9113
    @tigistworkenh9113 Рік тому +1

    የኔ ውድ ክሬዲት ካርድ ከኢዲስ አበባ ይሰራል?

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 4 місяці тому

    የኔ አልጠልብ አለ ሁሉን ጨርሼ መጨረሻ ብሩን በካሽ ነክቸ ከታች ጥቁሪቱን ስጫን አይሄድም ሌሽ እስኪ ንገሪኝ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  4 місяці тому

      ብሩ ከ1ሺ በላይ ከሆነ እቃውን ቀንሺ

    • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
      @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 4 місяці тому

      @@jamineimtube5522 ኧረ አደለም ውዴ አሁን ደሞ ሂዶ ነበረ ከሄደ 6 ቀኑ ምንም የለም ግን እና ዋጋው በዶላር ሆኘብኝ እደት ልቀይረው ውዴ

  • @mesertmesert128
    @mesertmesert128 2 роки тому +1

    ጥያቄ አለን እህቴ የፍለኩትን ልብስ ከጠልብኩ ቦሃላ ነው ወይ ብር መስቀነስ የሚለው? የሚተቁ pls መልሱልን

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  2 роки тому

      ለመጥለብ ካዘጋጀሽ በኋላ ታስቀንሽውና ትጠልቢያለሽ

  • @ATY-d2r
    @ATY-d2r 9 місяців тому

    ለመጀመሪያ በደብ በግልፅ የሚያስረዳ ሳገኝ በርቺ ውዴ

  • @hhhhh1282
    @hhhhh1282 Рік тому +1

    ስሚማእህቴበአላህ የጠለብኩትን ልደሎትአስቤነበርእቢአለኝአይቻልምዴ???

  • @vsdghdryi9136
    @vsdghdryi9136 4 місяці тому

    እዴት ነዉ የሚያስታዉቀዉ መጠለቡን መልሽልኝ በአላህ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  4 місяці тому

      እዛው ላይ አሳይቻለሁ

    • @uthg7338
      @uthg7338 10 днів тому

      ውድ ለኔጥለቢልኝዋሳብለይ❤ነይቁጥሬንል ላክልሽ ፍቃደኛከሆንሽ​@@jamineimtube5522

  • @emailmail3145
    @emailmail3145 Рік тому

    እናመሰግናለን ዉደ

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 5 місяців тому

    በማርያም ጅዳ ያላችሁ ጥለቡልኝ የኔ እቢ አለኝ

  • @ሱሱቱዮብ
    @ሱሱቱዮብ Рік тому +6

    ልቤን ቀጥ አረገው መጀመሪያ ላይ የሚሞላው ብዛቱ😢

  • @tube-iw1nd
    @tube-iw1nd 2 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርች ልዩ

  • @heyatseid-ly6by
    @heyatseid-ly6by 2 місяці тому

    የበፊቱን ቦታ ለመቀየርስ ንገሪኝ አሁን ሌላ ቦታ ስላለሁ

  • @ssll7812
    @ssll7812 2 місяці тому

    እናመስግናለን እናት እና ልንገርሽ ብካርድ ስንጠልብ የ ካርዱን ቁጡር ይጠይቀናል እናስገባለን ወይም ከመጣ በኋላ ነው

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  2 місяці тому

      እኔም አመሠግናለሁ በካርድ ከጠለብሽ መጀመሪያ ነው የምትከፍሊው ስለዚህ ብሩን እድወስድ መጀመሪያ ነው ቁጥሩን የምታስገቢለት

    • @Ertale643
      @Ertale643 2 місяці тому

      ​@@jamineimtube5522ከኢትዮጵያ ሆነን ስናዝ እንዴት ነዉ መቀበል የምንችለው እኔ ክልል ላይ ነዉ የምኖረዉ አዲስ አበባ አይደለሁም

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
    @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 4 місяці тому

    ደማም አያመጡም ማለት ነው 😢

  • @zeyniyazeyniya5879
    @zeyniyazeyniya5879 11 місяців тому +1

    ወደሪያልአሳይኝዉዴ

  • @toyebayimaer9949
    @toyebayimaer9949 2 роки тому

    እናመሰግናለንእህት

  • @ሒሩትወሎየዋ
    @ሒሩትወሎየዋ Рік тому +1

    ድስካውት ማድረጌያ ንገሪኝ

  • @RabiaShampal
    @RabiaShampal 6 місяців тому +1

    ባአላህ ስሞትልሽ ምንም ሊገባኝአልቻለምጂዳነኝ ጥለቢልኝ ቁጥርሽንአስቀምጭልኝ

  • @إيمانبنتالحبشيمحبالنبياللهصلىا

    جزاك الله خير ياقلبي ❤

  • @Fatuma-i2t
    @Fatuma-i2t 2 місяці тому

    ወደእኔእቢአለኚ

  • @sofiasemank9388
    @sofiasemank9388 Рік тому +5

    ሲያመጡ ነዉ ብሩን የምንሰጠዉ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 Місяць тому

    እህቴ ሽኤኔ ተበላሽቶ ብኝ ነበር ቁጥርሽን አኑሪል ህይልኝ

  • @EkramMohammed-tf9ss
    @EkramMohammed-tf9ss 5 місяців тому

    አልመጣልኝ እዳች አድርጌ

  • @fatumaahmed2492
    @fatumaahmed2492 5 місяців тому

    ካሸየምለውጠፈበኝበአላሀመልሸልኝ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  5 місяців тому

      ኧረ ሊጠፋ አይችልም ውደ እደገና እይው

  • @uthg7338
    @uthg7338 10 днів тому

    ልብስ😢መጥለብእምታቁ😢በአላህ እኔአላቅም ቁጥሬንልስጣቺሁእና ጥለቡልኝ😢

  • @SadaKmel
    @SadaKmel 2 місяці тому

    Shukren❤

  • @HayatNurye-bf8zl
    @HayatNurye-bf8zl Місяць тому

    ኧረ ተው ጥለቡልኝ ለኔም ወላሂ አላቅበት አልኩ አጠላለቡን😊😊

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  Місяць тому

      ነይ በውስጥ እኔ እጠልብልሻለሁ

  • @ሀሉምያልፋል
    @ሀሉምያልፋል 3 місяці тому

    ቨናትሰየካሹኢቃመማ ተየቀኝ አልከፍትልኝአለእምታቁዉነገር😢😢ካለእህቴ

  • @ksaksaksaksaksaksa9605
    @ksaksaksaksaksaksa9605 Рік тому

    ወዲ በአላህ ኢሜል እያለ እቤ አለኝ ሊላውን ሞልቸዋለሁ🥀🥀🥀💓💓💓

  • @user-gl5fw4bn6y
    @user-gl5fw4bn6y 2 місяці тому

    በናትሽ፣የኔ፣በካሽ፣እቢአለኝ፣የምታቂዉነገርካለሽመልሽልኝ

  • @tarikualili8537
    @tarikualili8537 2 роки тому

    የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ

  • @tfrg3684
    @tfrg3684 2 роки тому +1

    ሠብስክራይብአደረኩሺማር

  • @user-fh3mx8bx4q
    @user-fh3mx8bx4q 9 місяців тому

    ሀድያ ይሰጣል ብዙ ስትገዚ አሳይኝ

  • @rere7887
    @rere7887 3 місяці тому

    ❤❤❤እህት እኔ አልገባኝም እባክሽ በደብ አሳይኝ እናት በፈጠረሽ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  3 місяці тому

      በጣም ግልፅ ነውኮ እህቴ ብዙ ሠው ከፍቶበታል ።

  • @Fkr100
    @Fkr100 5 місяців тому

    Tahns❤

  • @ወሎጊራና054
    @ወሎጊራና054 2 роки тому

    በርች

  • @jamilaemam8587
    @jamilaemam8587 Рік тому

    አድናቂሽ ነኝ እህት ማሽአላ በደብ አብራርተሽዋል

  • @user-ly1ys5qg2m
    @user-ly1ys5qg2m 2 місяці тому

    ውዴ ስጦታየለውምየኔ የ1,600መርጨነበርግንምንምየለም

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  2 місяці тому

      ሁል ጊዜ አይሰጥም እደ እድል ነው

  • @Dagianbesie
    @Dagianbesie 3 місяці тому

    Credit card mn malet nw

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  3 місяці тому

      በካርድ ክፍያ መፈፀም ማለት ነው

  • @ኤቾነኝሥደተኛዋ.በተሠቦቸ

    አላወኩበትም😊 ጥለቢልኝውደበናትሺ🎉🎉🎉❤❤

  • @ወሎጊራና054
    @ወሎጊራና054 2 роки тому

    እህት በርች

  • @tizitateketay4572
    @tizitateketay4572 Місяць тому

    እትዮጵያ ይሠራል

  • @SofiyaMohammed-hg6ti
    @SofiyaMohammed-hg6ti Місяць тому

    🥰🥰🥰

  • @ያርብኢቶጲያንሰላምአርጋት

    እህቴ ህጋውይ ያላደለሠው መጥለብይችላን እደ መልሽልኚ

  • @heedaslalyras8634
    @heedaslalyras8634 2 роки тому +1

    የኮድ የሚቀንሰዉ።ቀረ

  • @TsehayBelte-gg2gz
    @TsehayBelte-gg2gz 9 місяців тому

    ጊፍት ኮድ ከየት ነውየምናገኘው??

  • @user-iz2ex7ny9u
    @user-iz2ex7ny9u 2 роки тому +1

    ሰላም እህት እኔ ጠልቤ ነበር እና ቀጠሮየን አላወኩትም ከጠለብኩ 12 ቀን ሆነኘ አልመጣልኘም መልሺልኘ በአላህ እንዳታልፊኘ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  2 роки тому

      አህለን ይመጣል አብሽሪ ጠብቂው

    • @Tube-ok6cx
      @Tube-ok6cx 2 роки тому

      @@jamineimtube5522 እኔ ጠልቤለሁ ግን እደት ነው እሚመጣው በወትሣብ በግሊዝኛ ከሺኤን ምናምን ብሎ መጣ ፁህፍ ቀጥታ እቤት እማደልደ እሚያመጡት መልሺልኝ

    • @አዚዛነኝወሎየዋቆንጆስደተ
      @አዚዛነኝወሎየዋቆንጆስደተ Рік тому

      ​@@Tube-ok6cx አዎ በሎኬሽን እቤት ይመጣል ይደዉልልሻል

  • @user-ij6dp8mj4p
    @user-ij6dp8mj4p 8 місяців тому

    የኔ ደግሞ በካሽ እንቢ አለኝ የኔ እህት ምን ላድርግ በማርያም ካወቅሽ መልስልኝ

    • @znabguesh5156
      @znabguesh5156 7 місяців тому

      ስታዝዢ ብሩ ከመቶ በላይ ከሆነ ይሰራል

  • @user-oq8yr9gr9
    @user-oq8yr9gr9 7 місяців тому

    ወይኔ ወላሂ አላቅበትአልኩ ኧረጥለቡልኝ😢😢😢😢

  • @SonySony-k4o
    @SonySony-k4o 2 місяці тому

    ❤❤❤በካሺእቢአለኚ

  • @user-kt9nm7bb1z
    @user-kt9nm7bb1z 8 місяців тому

    ወላሂ እቢ አለኝ ማር ተባበሪኝ ውድ ❤❤❤

  • @AsdAsd-ml9zn
    @AsdAsd-ml9zn 2 роки тому

    ጀዛኪላህ በ2 ስልኬ ሰብ አድርጌሻለሁ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  2 роки тому +1

      ሀቢበቲ አመሠግናለሁ 🌷🌷🌷

    • @AsdAsd-ml9zn
      @AsdAsd-ml9zn 2 роки тому

      @@jamineimtube5522 ይገባሻል አንችን ተከትዬ ከፍቸዋለሁ ገና አልጠለብኩበትም እጅ ደግሞ እኔም ሰፋ ነኝ ጎረቤቴ ነሽ

  • @tube7701
    @tube7701 2 роки тому

    ሹክረን ማሬ ከፈተልኝ እስከዛሬ እምቢ ብሎኝ ነበር

  • @yggggggh6360
    @yggggggh6360 2 роки тому +1

    ጎበዝ ጥሩ ሰራ ነው በርቺ እናየኔ PLASE ORDER ይላል ከዛ ሲነካው national ID number
    Pasport muli ylal እኔ ደሞ ፓስፖርት የለኝም

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  2 роки тому

      እሽ አመሠግናለሁ የስንት ብር ነበር የጠለብሽው?

    • @yggggggh6360
      @yggggggh6360 2 роки тому

      @@jamineimtube5522 1700

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  2 роки тому

      ቀንሽና ሁለት ጊዜ ጥለቢ

    • @yggggggh6360
      @yggggggh6360 2 роки тому

      @@jamineimtube5522 eshi mamaye amesgnalew

    • @fozihabeshawit5965
      @fozihabeshawit5965 2 роки тому

      @@jamineimtube5522 እኔደግሞ ሳልደልት እንዴት ልብሱን ልቀንሰው

  • @ያአላህሶብርስጠኝ
    @ያአላህሶብርስጠኝ 7 місяців тому

    እኔ የሚያስቸግረኝ ሰፈሩን ስሞላ ነው

  • @haleemah5242
    @haleemah5242 4 місяці тому

    የኔ ወድ ጀዳ ከሆኩ ለምን መካ እላለሁ እሄን አስረጀኘ❤

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  4 місяці тому +1

      መካ የሚለውን ስትጫኒ ጅዳ ይመጣልሻል

  • @ሀያትሁሤን-ገ3ቐ
    @ሀያትሁሤን-ገ3ቐ Рік тому

    ሠላምነው እህት ሽኤን ጠልቤ ግን ጊፍት አይሠጠኝም

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  Рік тому

      አንዳንደ ይሰጣል አንዳንደ አይሰጥም

  • @user-fv5sd4su4j
    @user-fv5sd4su4j 5 місяців тому

    የኔውድ የኔ በካሽ እቢ አለኝ በናትሽ በዋሳፐ የሳይኝ ልምጣካላስቸገርኩሽ!!!

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 4 місяці тому

    እህት ቀኑ በሄደ ቁጥር እየጨመረነውሳ እሚሄደው ማለቴ ዛሬ 22 እስከ 30 ቀን ብሎኝ ነገ ደሞ 23 እስከ 1 ቀን ይለኛል ከቻልሽ ብትመልሽልኝ

  • @hayatdamtew7016
    @hayatdamtew7016 9 місяців тому

    የኔም ጥያቄ የዶራሉን እንደት እንቀይር

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  9 місяців тому

      ቪድወ ሠርቻለሁ ገብተሽ እይው

  • @TUbe-jl9fk
    @TUbe-jl9fk Рік тому

    የኔ ዉድ በጣም ነዉ የገባኝ ግን አድነገር ልጠይቅሽ ጅዳ እሚለዉ ላይ አላገኘዉ አልኩኝ ሎኬሽን ልኬ ማወቅ እችላለሁ እደ ደሞ ሰብ አርጌሻለሁ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  Рік тому

      መካ በሚለው ውስጥ ስትገቢ ነው ጂዳ የሚመጣው

  • @user-uh2bs9we1u
    @user-uh2bs9we1u 7 місяців тому

    Shukrn ehte jzkllh keyrn Ethiopia ychalal?

  • @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ
    @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ 2 роки тому

    አታስረዚሚ ወሬ ኡፍፍፍ በተረፈ ጡሩነው

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  2 роки тому

      ኧረ ወዮ ሠው እደዚህም አስረድቸ አልገባንም እሚሉ ማአት ናቸው

    • @haleemah5242
      @haleemah5242 4 місяці тому

      እኔ አዱም አልገባኘ😂😂😂😂​@@jamineimtube5522

  • @edentasefaye5656
    @edentasefaye5656 6 місяців тому

    Ethiopia yalenewes ee genezebu be egnaw nw memetawe

  • @መሲየረያን
    @መሲየረያን Місяць тому

    አላህ ይስጥሽ እሞክራለሁ ግን ይከብዳል