በፍቅር ያበዱ ሰዎች

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 190

  • @eshetuandarge6025
    @eshetuandarge6025 5 років тому +1

    በጣም የምትደንቂ ኩሩ ስርዐትን የተላበስሽ ኢትዮጲያዊት ወጣት ነሽ እኔ በግሌ እኮራብሻለሁ የምታስተምሪው በሙሉ እንከን የለውም ከጥሩ ለዛና ስርዐት ባለው መልኩ ነው የምታቀርቢው እውነት በዚች ልጅ እድሜ ክልል ያላችሁ ወጣትም ሆናችሁ በእድሜ ከፍ የምትሉ የዚችን ወጣት ትምህርቷን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጲያዊ ጨዋነቷን ተማሩበት እውነት ነው የምለው በጣም ስርአት ያላት ወጣት ነች አደንቅሻለሁ አምላክ ይህንን ትህትናሽን ማስተዋልሽን ካንቺው ጋር ያቆይልሽ ይባርክሽም አንቺን ያገባ ወንድ እድለኛ ነው በእውነት ጌታ ይባርክሽ ስንት ዘልዛላ እድሜም ባህልም ያልገደባቸው ቤት ይቁጠረው

  • @kuwaithomemaid1946
    @kuwaithomemaid1946 5 років тому

    የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ ስወድሽ ማማየ
    ዛሬ ገና ጥሩ ትምህርት አስተማርሽ በጣም ትክክል ብለሻል
    የቤት ልጆች ሁሉ እኮ ናቸው ወላጆቻቸው ሳያቁ ሚማምግጡት እኔ አስታውሳለው
    እንድ በጣም ምወዳት ጋደኛየ ቤተሰቦችዋ ሳያቁ እደዚ ስራ ትሱራ ነበር ትምህርት ብር ሄድኩ እያለች ግን አንዴ ያላሰበችው ነገር አጋጠማት እዛው አዲስ አበባ ውስጥ ለካ ልጁ ኤች አይቢ አለበት ሴቶችን እየዞረ ብዙ ብር እየሰጠ ይበቀል ላል ለካ ከልጁ ጋ ተቀምጣ ሻይ ቡና እያለች ሳለ የሆነች ጋደኛዋ ታያታለች ወድያውኑ ሜሰጅ ላከችላት ቶሎ ብለሽ ልጁን ተለይው ኤች አይቢ አለብት ሴቶችን እየተበቀለነው አለቻት ይህን ገጠመኝ አጫውታኛለች
    ብቻ በጣም ይገርማል

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 5 років тому +7

    ልዩ እኮ ነሽ ምርጥ ሀበሻ ትምርትሽ ምስጥ ብየ እንድታዘብ አረግሽኝ እድሜሽን ያርዝመው በጤና ኑሪ

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 5 років тому +4

    በእውነት በጣም ልክ ነሽ ::ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @messibybeatymakeup9251
    @messibybeatymakeup9251 5 років тому +2

    የኔ ቆንጆ ፕሮግራምሽን ሁሌ እከታተላለሁ። እርጋታሽ ደስ ይለኛል በመረጃ የምታቀርብያቸው ሃሳብ ጥሩ ነው በርቺ!

  • @ትዕግስትካሳዬ
    @ትዕግስትካሳዬ 5 років тому +7

    የገንዘብ ፍቅር አይሏል በጣም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ብቻ ያስፈራል ጊዜው

  • @yordanosasrat8932
    @yordanosasrat8932 5 років тому +2

    የኔ ቆንጆ ሁሌም የምታቀርቢያቸው ነገሮች ይመቹኛል እንቶ ፈንቶ አደሉም የምታቀርቢበት መንገድና እይታዎችሽን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም 😍😍😘

  • @Finan_wel
    @Finan_wel 5 років тому +6

    *እንጀራ ዓለም ብልዒ፡ከማኺ ይብዝሑ thank u ፍቅር*

  • @jsgekhehns618
    @jsgekhehns618 5 років тому +2

    ፍቅር ብዙ ጊዜ አስተማሪ ነገር ነው ምታቀርቢ ቀጥይበት እህታችን

  • @mekonnensitotaw9936
    @mekonnensitotaw9936 5 років тому +3

    ይህን ያህል ትልቅ ሃሳብ ካላሽ በtv program ትመጫለሽ በርች በዕውቀትና በእውነት የተደገፈ መራጃ በማቅረብ

  • @abrahamgebrehiwot1491
    @abrahamgebrehiwot1491 5 років тому +1

    ተባረኪ ጥሩ ትምህርት አዘል ነው የተናገርሽው

  • @fikadudagnachew5316
    @fikadudagnachew5316 5 років тому +1

    በጣም ደስ ያለኝ ነገር ብዙ ሠወች ያንቺን ፕሮግራም በትክክል መልእክቱን ተረድተው ማመስገናቸው እና መከታቸላቸው ነው

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 5 років тому

    Super as usual! መልካም ቤተሰብ እንዳሳደገሽ ትምህርቶችሽን የሰማ በቀላሉ ይረዳዋል:: BTW: Have you thought about hosting your own talk show? You have an amazing potential to grow. Keep going!

  • @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
    @ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 років тому +5

    ፍቅርዬ የኔ ሙሕር የልቤን ነው የተናገርሽው አንጀት አርስ ነሽኮ የዚሕ ዘመን ሰው ፈጣሪን እረስቶ ለገንዘብ ተገስቷል ልቦና ይስጣቸው ከማት ውጭ ሌላ ምን ይባላል

  • @drsami762
    @drsami762 5 років тому +7

    ፍቅርዬ ሰነ ስርአትሽ ማራኪ ነው::
    በጣም ቆንጆ ነሽ-- ዛሬም እጅግ አምሮብሻን።
    እነኝህን እውነታዎች ብናነባቸውስ -- በሉ -- ሾፍ ሾፍ አድርጉት::
    • ጣልያን ዉስጥ ያሉ እስረኛች አንድ መፅሃፍ እንብበዉ በጨረሱ ቅጥር ከታሰሩበት አመት ላይ ሶስት ሶስት ቀን ይቀነስላቸዋል
    • ቢል ጌትስ ከሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ከተጫረ ከ 32 አመት በኋላ ዲግሪዉን ተቀብሏል
    • አሳማ ወደላይ ማየት አይችልም
    • ከ 50 ፐርሰንት በላይ የሆኑት የአለም ህዝቦች ስልክ ደዉለዉም ሆነ አናግረዉ አያዉቁም
    • ሄድፎን ለአንድ ሰአት ብታደርግ ጆሮህ ዉስጥ ያለዉን ባክቴሪያ 700 እጥፍ ያበዛዋል
    • ሊዎናድዶ ዳቪንቺ መቀስን ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርቷል
    • ሽንኩርት እየላጥክ እንዳታለቅስ ከፈለክ ማስቲካ እያኘክ ላጥ
    • በአለም ላይ በአማካይ ያንተን አይነት ተመሳሳይ ፊት ያላቸዉ ሰዎች ቁጥር 7184 ነዉ
    • የሰዉ ልጅ አፍንጫ ከ 50 ሺህ በላይ ሽታዎችን መለየት ይችላል
    • ሞናሊዛ ቅንድብ የላትም
    • ፀሃይ ከመሬት 330 ሺ 330 እጥፍ ትልቅ ናት
    • ጁፒተርና ሳተርን ላይ የሚዘንበዉ ዉሃ ሳይሆን ዳይመንድ ነዉ

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 5 років тому +18

    ለገንዘብ ማሰገኛ ዘዴ ፈላጊዎች ለገንዘብ አፍቃሪዎች የበለጠ በቂ መረጃ ነው ያቀረብሽላቸው ከነ ሙሉ መረጃ ማለት ነው።

    • @warlockthankless5323
      @warlockthankless5323 5 років тому

      ኢትዮጵያ የኛ ሐገር malet? Already yemayetawkewen naw?

  • @amenamenkonjo9430
    @amenamenkonjo9430 5 років тому +1

    የኔቅመም እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ አንድ ጥያቄ አለኝ የወለደሰዉ አይለያይም የሚባል አባባል አለ በዚህ ጉዳይላይ የሆነነገር በይኝ ልጅካለዉ ሰዉጋር ፍቅር መጀመር በሚል እርእስ ማለቴ ነዉ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 років тому +1

    እንኳን ደና መጣሽ ፍቅር ይበልጣል በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን በርቺ ምንም አልተሳሳትሽም እህቴ

  • @ሜሪቀበጥ
    @ሜሪቀበጥ 5 років тому +1

    የኔ ማር ልክ ነሽ ማር ሁሉም ጊዜአዊ ነው የፈጣሪ መሆን ዘላለማዊ ነው ልቦና ይስጠን

  • @Love-zs2we
    @Love-zs2we 5 років тому +2

    ይመችሽ አቦ ደላሽኝ ትክክል ብለሻል ምናል ሁሉም እዳች ቢሆን

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 5 років тому +4

    የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ
    ምርጥ ሀሳብ ነው

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 5 років тому +2

    ፍቅር እግዚአብሔር ነው ገንዘብ አላቂ ነው. ዘላቂ. ፍቅር. ይስጠን አሜን

  • @elenihabtish3393
    @elenihabtish3393 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ያልሺው ሁሉ ልክ ነው

  • @ዜድየእናቴናፋቂሙስሊምመሆ

    በትክክል እህት በጣም እናመስግናልን ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 5 років тому +2

    አትጥፊ በአላህ አንደበትሽ ይጣፍጣል እይታሽ ለማስረዳት እምታደርጊው እይታ አቦ ምድር ምችት ይበልሽ

  • @ትዕግስትካሳዬ
    @ትዕግስትካሳዬ 5 років тому +1

    ውይ ፍቅርዬ የእኔ ምርጥ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያንቺ ፕሮግራም ለእኔ ምርጡ ት/ ቤቴ ነው የዛሬው ደግሞ እኔን ሁሌም የሚያሳስበኝ ጉዳይ ነው ሰው መቅረብ እያስጠላኝ ነው

  • @ebu2482
    @ebu2482 4 роки тому

    እውነት ነው thanks 👍👍

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 5 років тому +1

    ልክነሺ 100%ሠው ተበላሺቶ ዘመንን ይወቅሣል።በሠለጠነ ዘመን

  • @mekonnensitotaw9936
    @mekonnensitotaw9936 5 років тому +3

    እህቴ ትልቅ ሃሳብ ነው ያነሳሽው ትውልዱ የሚቀረጽበት የመዝናኛ ዘደ የተኮረጀ ቁሳዊ ነገር ነው ሙዚቃው ፊልሙ የተበላሸ ነው

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 5 років тому +1

    የእኔ ምርጥ ብዙ ነጥቦች አንሰተሻል ተባረኪልኝ የእኔ ቆንጆ አመስግናለሁኝ

  • @bisrestudio3843
    @bisrestudio3843 5 років тому +2

    Make part 2 of these topic ur really genius 😘

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን

    ትክክል የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @Mensur-kn
    @Mensur-kn 5 років тому +5

    I swear to God, I loved ur discipline

  • @MelkamTube
    @MelkamTube 5 років тому +1

    Genzeb sewn kesewnet yasweta, yagedadele, Kefetari yaleyaye kifu Telat new
    Genzebn Engzaw enji Endaygezan .................. Genzebn Entekembet Enji Endaytekembn
    i like ur Insight Fikr ..........well done

  • @abcabc.2139
    @abcabc.2139 5 років тому

    በጣም እወድሻለው አትጥፊ በቀን አንድ ቪዲዮ ብትሰሪ ብዙ ተመልካች አለሽ የኔ ቆንጆ።

  • @Ttt-ig9py
    @Ttt-ig9py 5 років тому +1

    ነገ ከነገወዲያ ብቻ አንድ ቀን የራስሽ የሆን ትልቅ መድረክ ላይ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ
    እናመሰግናለን!!!

  • @misganaabebe3705
    @misganaabebe3705 4 роки тому

    Yene konjo betam astaway nesh. Anchi zemenawina niku Ethiopiawit nesh. Thank you for sharing this!!

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 5 років тому +1

    አመሰግናለሁ የኔ ቆንጀ ትክክልነዎ

  • @jegjiway
    @jegjiway 4 роки тому

    አንጀት አርስ የሆነ ተግሳጽ ነው ያወረድሽባቸው፣በርቺልን!!

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 5 років тому +3

    Fikir Yibeltal!what a message for confused generation!

  • @meragebre1602
    @meragebre1602 5 років тому +1

    yene konjo betam bilih be sinemigibar yetemolash set nesh regim edimena tena yisitish i love you so much GBU

  • @sawdaabdullah8560
    @sawdaabdullah8560 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን እነ ጂጂ እና ዮኒ አጥፎቶ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን በርቺ

  • @fafitube7519
    @fafitube7519 5 років тому

    ትክክል የኔ ማር ስለጠን እያሉ ስለዝሙት ያስተምራሉ

  • @leggiet428
    @leggiet428 5 років тому +1

    ያነሳሽው ሀሳብ አርፍ ነዉ በርቺ። ግን አንቺ አግብተሻል? ወይኔ ጉዴ ከአንቺ ፍቅር ሰይዛኝ አልቀረም🙈

  • @oumarabagaro1523
    @oumarabagaro1523 5 років тому +2

    Yes; Thanks Fiqir "GOD biess you "

  • @22danielzula
    @22danielzula 5 років тому

    You have a great point and it's very nice of you that I found u and your Addis insight thanks alot.
    And you are not only good woman you are a great human being thanks again

  • @makkonamkwt3119
    @makkonamkwt3119 5 років тому +1

    ልክ ነሽ እህት

  • @michaelgebrehiwet3863
    @michaelgebrehiwet3863 5 років тому +1

    በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ቶፒክ ነው. ለማይተክም ብር ተብሎ ትውልዱን አየተበከለ ነውና በተለይ አርቲስቶች ማሰብ አለባች.

  • @zabibazabiba4251
    @zabibazabiba4251 5 років тому +1

    Mashaa alah betam tru yahona asab naw maree allah itamirlsh hode iski nagerachaw kasamush hodee❤❤

  • @learntech4497
    @learntech4497 5 років тому +2

    Thank you sister. You are doing good job. Particularly your feeling about the so called Artist who desires to get out of "Inset". I was upset by that speech like you. I have also a complain with the media that selected that person in front of the public. "Chewa lij nesh be ewunet"

  • @abdiahmed1558
    @abdiahmed1558 5 років тому +2

    ወላሂ ፍቅር ጓጉቼ ምጠብቀው ያንቺን ፕሮግራም ብቻ ነው ትውልዱን የመገንባት አቅም አለሽ ካፍሽ የሚወጣው ቃል ሁሉ መድረሻው ልብ ላይ ነው። በጣም ነው ምወድሽ 😘

  • @danielberhane4443
    @danielberhane4443 5 років тому +1

    Hi there everything what u say I believe you. I am the fan of you. God blessed u

  • @የተንታቀበጥ
    @የተንታቀበጥ 5 років тому +1

    ትክክል ነሺ የኔ ቆንጆ

  • @ቤዛውትላማ
    @ቤዛውትላማ 5 років тому +1

    የኔ ቆንጆ ለምክርሽ እነሜሰግነሌን ግን ወሬዉን ቆጥብ ወና ወነ ከተነገርሽ እበቀነል ምክነቱም ስራ ስላምንገበ ግዜ ለመቆጦብ ብዬ ነው እሽ የኔ ውድ በርች አሰብሽ አይከፋም

  • @gebreegizabiherabebe6318
    @gebreegizabiherabebe6318 5 років тому +2

    ይሄው ቁጭ ብየ ባንቺ ፍቅር ያበድኩበትን ሚስጥር እየሰማሁ ነው ወዴ

  • @mekonnensitotaw9936
    @mekonnensitotaw9936 5 років тому +5

    ሱሰኝነት ጠጭነት ዝሙት አጭበርባርነት ሌብነት ስንፋና (አራዳነት የሚገለጥባቸው ) እየሆኑ መጥተዋል እባክሽን እነዚህን ነገሮች ከኢትዮጵያዊነት ጋር አነጻጽረሽ ኣውሪበት ምከሪበት

  • @tamedave6090
    @tamedave6090 5 років тому +1

    keep doing such thing

  • @nabeelanabeela9329
    @nabeelanabeela9329 5 років тому +1

    ጥሩ ምክር በርቺ እህት

  • @አይነግዳየድንግልልጅ
    @አይነግዳየድንግልልጅ 5 років тому +1

    በትክክል ልክ ነሽ

  • @dahlakdahlak9695
    @dahlakdahlak9695 4 роки тому

    Well said you observed a lot , አስተሳሰብሽ፡ በጣም፡ የሚደነቅ፡ ነዉ፡ ደግሞ፡ አነሰ። እንጂ ፡ አልበዛም።

  • @kiyyakoo1414
    @kiyyakoo1414 4 роки тому

    Yene wd tebareki des yelal mekeresh

  • @eyobedtewodros2267
    @eyobedtewodros2267 5 років тому +1

    እስኪ እንዲህ ልክ ልካቸውን ልገሪልኝ...ጆሮ ካለቸው መስማት ሳይሆን ያስተውሉ!! ሰው መደንቆር ሲጀምር ጆሮን ትርፍ ገላ ነው ይላል...

  • @22danielzula
    @22danielzula 5 років тому

    Berchi teberachi please am waiting more of your talk show thanks again see u soon sooner

  • @newsarauser27
    @newsarauser27 5 років тому +1

    በቃ ፍትውትው እየ ዘብለኪ ምቅርተይ በጣም ልክ ነሽ

  • @amanuelmoges2226
    @amanuelmoges2226 5 років тому +1

    You tricked me!!! seriously. but it is fantastic😁😁

  • @ከድርአሊ-ዐ9ጀ
    @ከድርአሊ-ዐ9ጀ Рік тому

    መገን ፍቅር ብቻ ብዙ ነገር ስለፍቅር መግለፂ እፈልግ ነበር ግን በፁህፍ አልጨርሰውም

  • @martagishen2160
    @martagishen2160 5 років тому

    Yep! Nice info...

  • @fuirty8290
    @fuirty8290 5 років тому

    Thank you sooooooo much my sweet sister 👍👍👍👌👌👌❤️

  • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ

    ክክክክክክ እርሱን ሳየው ገና ሳቄ መጣ ሀሀ የኔ ውብ ስወድሽ

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 5 років тому +1

    Yeha exactly arife topics nw

  • @cucuassefa6790
    @cucuassefa6790 5 років тому

    ኡፍፍ ጌታ ይባርክሽ አቦ አብሶ የአኩኩሉ ክሊፐ መኮመትሽ ተመችቶኛል።አስጌ ምርጥ ዘፋኝ ነበር ግን ባህላዊዉ ላይ ቢበረታ አሪፍ ነበር ግን ፋራ ነበርኩ አሁን ሰለጠንኩ ብሎ ያስባል 😏

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 5 років тому +1

    በጣም ልክ ብለሻል ፍቅር

  • @demssachewwoldeamanuel2024
    @demssachewwoldeamanuel2024 5 років тому

    የኔ እህት ሐሳብሽ መጥፎ አይደለም ግን አለምን የምታይበት መንገድ አንድ ቦታ ላይ ቆሞ የቀረ ነው አይምሰልሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ያለ ስለሚመስልሽ ነው ሁሉ ያጋጥምሽ የዘመን ፍጥነት ነው አንቺ እዚህ ዘመን ላይ ባትሆኝ ይህን መልክትሽን ማስተላለፍ አይቻልም ነበር እዛው ጎረቤቶችሽን ቡና አፍልተሽ ነበር የምትነግሪቸው እናማ ምን ልልሽ ፈልጌ መስለሽ አለም የውሽት አምላኬ አምላኬ እያለ ገንዘብ እንድናመልክ ቁስ እንድንወድ ስለተደረገ ምንም ማድረግ አይቻልም ጊዜ ነው የሚመራን የሚቀይረን እና ብዙ ባትደክሚ ጥሩ ነው እንቺ እራስሽን እንዳወቅሽው ሌሎችም ያቃሉ እና ብዙ አትዘኝ ንብረትነቱ የራሳቸው ነው

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 5 років тому

    በጣም የሚገርመው ፍቅር እኔም ሰው ምን እንደሚፈልግ ምን እየሰሩ እንደሆነ አልገባኝም። ተሰፍ ቆርጫለሁ; ትክክል አይደላችሁም ብየ ሰናገር ማንም አይሰማም

  • @ኩንፈየኩን-ሠ9ጐ
    @ኩንፈየኩን-ሠ9ጐ 5 років тому +2

    እውነትበው በወቅቱላይ የተስፋፋውን ነውየገለፃሽው

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 5 років тому

    Setoch lemindinaw mejemeria siteyeku iye felegu indemyfeligu yemihonut wayim lasibibet yemilut??

  • @tadelemulugeta6834
    @tadelemulugeta6834 5 років тому +3

    ይህች ሴትዮ ቀን በቄን እያማረባት መጣችኮ❤❤

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre 4 роки тому

    ፍቅር ከላይ ሲሰጥ በጣም ያምራል

  • @yalemalexander
    @yalemalexander 5 років тому +1

    አረ እግ/ር ይባርክሽ ተቃጠልን እኮ ስንቱን ኮሬት አድርገን እንቻለው

  • @EthioGQ
    @EthioGQ 5 років тому +3

    Ene demo I'm in love with love itself.

  • @netsiyenatwalij6976
    @netsiyenatwalij6976 5 років тому +1

    Yen konjo aneci menim aletsastehem menger yalbetn new yetnagershew bezu keteyi asetmari ywn temert new yen konjo berhe wed😍

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 5 років тому +2

    እውነትሽን ነው በተለይ ውባለም ፉሚሊ ውስጥ ያለች አንድ አለች ያልጋላይ ጨዋታ የሚልብፕሮግራምያላት በጣም ወራዳ ትውልድን አሰዳቢ ነች በሶ ብልግና ሁሉም ስደተኛ ነው ሚሰደበው

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 5 років тому

      Seni Love ኣንችም ያው ነሽ

  • @liyaglory3472
    @liyaglory3472 5 років тому +1

    wowwww betam mirt mlekit betley asgen yewededkutin yahile nw yetelahut

  • @kiduhumera1904
    @kiduhumera1904 5 років тому +1

    እንዴት ነሽ ፍቅር ዛሬ ደሞ አምሮብሻል በገራችን ለይ ምን ደረጃ ለይ ነሽ?

  • @habeshayoutuber
    @habeshayoutuber 5 років тому +3

    Know the value of money but don't be a slave to it.

  • @bementlove228
    @bementlove228 5 років тому

    ለምክርሽ እናመሠግናለን ግን ከራስ እንጀምር እምነታችንን ባህላችንን እንጠብቅ የነጮችን መከተል እንተው መፍትሔው ይሄ ነው

  • @fuirty8290
    @fuirty8290 5 років тому

    100 %True

  • @ashash9382
    @ashash9382 5 років тому

    Thanks☕☕👌

  • @almazenegus1956
    @almazenegus1956 5 років тому

    Wooooow tekamy ena asrtmary melket nw enamesgnaln

  • @meselechi171
    @meselechi171 5 років тому

    tizibte yemiyakerib lij Endalik isun asitewosishegn lik nesh betam asitewaye nesh

  • @Ethiopialatest
    @Ethiopialatest 5 років тому +1

    cherkachewn telwe abeduuuu...endt newe befekr mitabedwe eski aytachehu negerunge""""

  • @emantahiremantahir8118
    @emantahiremantahir8118 5 років тому

    Yane mirt arfi temirt new yasetelelefishew i like it

  • @mohemmedealihfds5617
    @mohemmedealihfds5617 5 років тому

    አመሠግናለሁ

  • @UaeexpoUaeexpo-is9cw
    @UaeexpoUaeexpo-is9cw 5 років тому +2

    እህታችን ፊጣሪ ይቃራ ይበለቹሁ ምክነቱም ፊጣሪ ይሰጠናል ብር እሚነት ይበልጠል ቢር ጠፊ ነዉ ወወወ ይ ዛድሬ

  • @hasnakedir978
    @hasnakedir978 5 років тому +1

    የኔ ቅመም እውነትሽ ነው

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ
    @እህቴንናፋቂስደተኛዋ 5 років тому +1

    የኔ ውብ ዛሬም እምር ድምቅ ብለሻል
    እደው ምን ልበልሽ ፍቅርዬ ውድድድድ

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 5 років тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mandefrowesenu8018
    @mandefrowesenu8018 5 років тому

    Thank your information. how about body fetishism and madness across both gender dimension based on the assumptions of Michel Foucault theory

  • @tedrosadhenom5056
    @tedrosadhenom5056 5 років тому +1

    Yegna wud mn alebet hulum endanchi behone enamesegnalen😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @zabibabo1943
    @zabibabo1943 5 років тому

    እዉነትነዉ ዉዴ