ባቢሎን የከለዳዊያን ትዕቢት እና ጌጥ በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • በባቢሎንም የነበሩ በሰናዖር ምድር ሰፊ ሜዳ አግኝተው ሳንሞት ስም ማስጠሪያ ግንብ እንገንባ ብለው መክረው ታላቅ ግንብ ገነቡ፡፡ አለቃቸው ናምሩድ ይባላል እሱም ሞትን የሚያመጡብን ሥላሴ ናቸውና እነርሱን ወግተን ሞትን እናርቅ አላቸው፡፡ ከዚያ ጦር እየሰበቁ ይወረውሩ ጀመር ሰይጣንም ከደመና በምትሀት ደም እየቀባ ይልክላቸዋል፡፡ እነሱም ደሙን እያዩ አሁን አብን ወጋነው አሁን ወልድን ወጋነው ይሉ ጀመር፡፡ ሥላሴ ምንም እንኳ ምሕረታቸው የበዛ ቢሆኑም ዲያብሎስ ስለሠለጠነባቸው ‹‹ኑ እንውረድ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው›› ብለው ቋንቋቸውን ለያዩባቸው፡፡ ውኃ ሲለው ጭቃ ጭቃ ሲለው ደንጊያ የሚያቀብለው ሆነ እንዲህ የማይግባቡ ቢሆኑ ተበታትነዋል፡፡ ባለማስተዋል የሠሩትንም ሕንፃ ዓመጻ ነፋስ ጠራርጎ አጥፍቶታል፡፡ ዘፍ. 11፥1-9

КОМЕНТАРІ • 111

  • @ወለተሚካኤልገብረሰላሴ

    Amen kalehiwet yasemalin rejim edme yestilin kentsegawe amen Amen

  • @asteartewele6511
    @asteartewele6511 8 років тому +1

    amen amen amen kale hiwetn yasemaln !!!

  • @ሰጊረዮብኣኻሰጊረዮብኣኻ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ዘመነ ለማ የኣግልግሎትህ ግዜ ጌታ ያርዝመው

  • @እየሩሳሌምየቅዱስገብርኤል

    Memhrachin memhr zebene kale hiwet yasemaln tesfa mengste semayat yawarsln bedme betena ytebkln yagelglot zemenhn Egziabhier amlak ybarkln AMEN AMEN AMEN

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ለምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፣ ለእኛም አሥተዋይ ልቦና ይሥጠን ፣ አሜን አሜን አሜን

  • @aynlemguda9627
    @aynlemguda9627 9 років тому +1

    amen amen kale hiwet yasemalin tebarek memirachin ameeeeeeeeeeeeeen

  • @አልሚየማሪያምልጅ
    @አልሚየማሪያምልጅ 9 років тому +22

    አቤቱ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን
    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤናይጠብቅልን አሜን

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ 9 років тому +1

    Amen!Kale Hiwot Yasemalen !!!

  • @abaymulu11
    @abaymulu11 7 років тому +1

    Amen amen amen
    memeherache doctor Zbene lema bewntu tsgawen Y abzalote egzabher amelake zemnone yebarkln endante aynte yabzalne

  • @michaelfeyesa2310
    @michaelfeyesa2310 7 років тому +2

    Amen
    Amen
    Amen yemesema joro yemeastewel Lebona geta yesten .

  • @aschalewhilemariam6788
    @aschalewhilemariam6788 9 років тому +1

    kale hiwot yasemaln.egziabhair tsegawn yabzalhe

  • @fatmaalothman75
    @fatmaalothman75 6 років тому +3

    ለመምህራች በዉነት ፀጋወን ያብዛልክ በእድሜ በእጤና ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @abelhenok9554
    @abelhenok9554 6 років тому

    Amen Amen Amen. Kale Hiwot Yasemalin, Abatachin.

  • @እኔምትውልድነኝብፅዒትእል

    Amen amen kalehyiwtn yasemaln tsega menfes kidusus yalbsln le memhrachn amennnnnn!!

  • @aysha9629
    @aysha9629 6 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ይማረን ይቅር ይበልን አቤቱ አሜን(3)!!!!

  • @ንግስቴየማርያምልጅንግስቴ

    አሜንንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜንንን

  • @rasitilebego8826
    @rasitilebego8826 7 років тому +1

    kal hiwet yasmalen memhrchn edmna stga ydeleln amen

  • @etsubealene441
    @etsubealene441 7 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።

  • @Tsahey
    @Tsahey 8 років тому +1

    AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN
    kali hiwot yasemalin
    WAQAAYYOO sagalee jirenyaa sii haa dhagesisu ebbifamii

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5ቀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያደልልን እ\ር መምህራችን

  • @mashomasho264
    @mashomasho264 8 років тому

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln

  • @roozm4679
    @roozm4679 7 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለንን

  • @emulili2983
    @emulili2983 6 років тому +1

    ለመምህር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው20
    @እግዚአብሄርፍቅርነው20 8 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄዎት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሰማያውዩን ዋጋ እግዚአብሄር አምላክ ይክፈለውት አሜን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Рік тому

    Amen Amen Amen❤❤❤
    Abetu maren ykr belen😢😢😢😢

  • @konjitlegese3351
    @konjitlegese3351 9 років тому +1

    Egziabher amlak yeagelgolot zemenkn yarzmlen kalehiwet yesamaln !!! ... AMEN

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ
    @አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ 8 років тому +12

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማል በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን አሜን
    የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን በፈጠረው ፍጥረታት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አምልኮት እና ውዳሴ ለእርሱ ይሁን ለዘላለም አሜን

  • @በረከትሰእለ
    @በረከትሰእለ 7 років тому +1

    Amen amen amen

  • @beleteasegidew1805
    @beleteasegidew1805 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጥሉበት ላኩልን

  • @አቤቱአንትይቅርበለኝአቤት

    አቤቱ ይቅር በለን መምህራን እድሚና ጤና ይስጥልን

  • @ትንሳኤከፌትንሳኤከፌ
    @ትንሳኤከፌትንሳኤከፌ 9 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ አሜን♥

  • @meseratnegesa6103
    @meseratnegesa6103 8 років тому

    Ameen Ameen Ameen kale hiwotin ysemalin tesefa mengeset semayatin ywareselin Ameen Ameen Ameen

  • @ngistigebra1240
    @ngistigebra1240 6 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @wubitweledsenbet5684
    @wubitweledsenbet5684 9 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማለን

  • @elsahylmarym2076
    @elsahylmarym2076 7 років тому +1

    Amen Amen Amennnnnnnn

  • @አብራሀምአሰፋ
    @አብራሀምአሰፋ 7 років тому +1

    አቤቱ እግዚ አቢሔር ሁይ ከክፉ ነገርአተጠብቅኝ

  • @waffiki
    @waffiki 8 років тому +1

    ቃል ህይወት ያሠማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @fikreselassietesfaazeb5231
    @fikreselassietesfaazeb5231 8 років тому +1

    AMEN AMEN AMEN
    KALA HEYWAY YASAMALEN.
    BATAM TERU ASTAMARI BEZU TAMERYALAHUNE.

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 5 років тому

    Amen Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tarru716
    @tarru716 8 років тому +3

    መምህራችን በእውነት ቃል ሂወትን ያሰማል ተስፍ መንግስተ ስማያትን ይዋርስልን።

  • @rasitilebego8826
    @rasitilebego8826 4 роки тому

    ቃል ሂወት ያስማልን

  • @kledguhalihvihrh8234
    @kledguhalihvihrh8234 7 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie8637 9 років тому +1

    አሜንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zamirahamd7108
    @zamirahamd7108 8 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዪወት ያሰማልን

  • @isalemisalem2960
    @isalemisalem2960 8 років тому +1

    ቃለ ህወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ
    @አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ 8 років тому +1

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @ሂወትፅጌድንግል
    @ሂወትፅጌድንግል 2 роки тому

    አቤቱ ጌታሆይ ማረንይቅርበለን

  • @ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @yeshiawegechew1590
    @yeshiawegechew1590 7 років тому +1

    እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን በውነት አባታችን

  • @zamirahamd7108
    @zamirahamd7108 8 років тому +5

    አቤቱ እንደቸረነትክ ይቅረበለን ጌታሆይ ማረን

  • @እኔስየድንግልማርያምልጅኔ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @patypaty2653
    @patypaty2653 6 років тому

    እድሜነ ፅጋውን ያብ
    ዛሎት መምህር

  • @danielalem1986
    @danielalem1986 9 років тому +1

    Amen

  • @አበበችየተዋህዶልጅ
    @አበበችየተዋህዶልጅ 8 років тому +1

    ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 9 років тому +1

    Kale heywot yasemalen

  • @teybategenge8507
    @teybategenge8507 8 років тому +5

    እኔ ስለ ክርስትና በደብ ሳላቅ ነዉ ሙስሊም የሆኩት ለወደፊት ሁለቱንም ሀይማኖት ማወቅ እፈልጋለሁ ቁርአንንም መ/ቅዱስ አነባለሁ ፈጣሪ ለሁላችንን ልብ ይስጠን

    • @nesruyagetye2469
      @nesruyagetye2469 8 років тому +3

      Konjo.love Konjo.love እህቴ እግዛብሄር ይገስፅሽ እኔም እንዳንቺ ሁኜ እግዛብሄር አስተምሮ መለሰኝ አንችንም ያስተምርሽ አሜን

    • @አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ
      @አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ 8 років тому

      Konjo.love Konjo.love ሰላምታዬን ይድረስሽ እህት

    • @teybategenge8507
      @teybategenge8507 8 років тому

      አኑሮኛል ቸርነትህ ሰላም እህት

    • @አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ
      @አኑሮኛልቸርነትህ-ጰ2ጀ 8 років тому

      Konjo.love Konjo.love endat neshlgn ema

    • @nesruyagetye2469
      @nesruyagetye2469 8 років тому

      Konjo.love Konjo.love አሚን ማማ እስልምና ማለት ተፈጥሮና እውነተኛ ነው እንዳትመለሺ ወደውሸት እምነት የያሺው እውነትን ነው

  • @alztfff315
    @alztfff315 9 років тому +4

    Egziabhir amlak babilonn
    kemehon ytebken ke tewahdo
    beret le zelealem ayleyen
    le memhirachnm kalehywet yasemaln
    Amen Amen Amen

    • @mklmkl988
      @mklmkl988 9 років тому

      አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

    • @tadessem9094
      @tadessem9094 8 років тому

      Amen

    • @werkinesheshetu1258
      @werkinesheshetu1258 6 років тому

      Amen amen amen qal hiyot yasamal xena an erme yixelin

  • @stitchbyb8974
    @stitchbyb8974 9 років тому +1

    Kale hiywot yasamalen

  • @haregtazebe9790
    @haregtazebe9790 7 років тому +2

    ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን
    ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን
    ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን
    ኣሜን!!!
    ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @mahiruhama6867
    @mahiruhama6867 7 років тому +2

    kale hiwet yasemaln

  • @ayinuabiyu8961
    @ayinuabiyu8961 9 років тому +1

    Kale hewot yasemalen

  • @የኦርቶዶክስተዋህዶልጅነኝ

    Orthodox Tewahado lezelalem tnur Amen Amen Amen

  • @metamenlerasnowmetamenlera6270
    @metamenlerasnowmetamenlera6270 8 років тому +3

    Kale Hiwet Yase Maln Abatachn Ye Agelg Lot Zemenot Ybarek

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 років тому +1

    AMENNNNNNNN BABILON TEWDQ

  • @mahaletassafa5083
    @mahaletassafa5083 9 років тому +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ

  • @mihrettesfay3139
    @mihrettesfay3139 9 років тому +1

    kale hyaweta yasemaln

  • @tegtutasama9600
    @tegtutasama9600 8 років тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @EaterAsteraster
    @EaterAsteraster 5 років тому

    BEWANAT lmhimhrachin kalhywat ysamalin tasagawi ybizaliwoti.bedime baxena yqoyilin yagaligilot zamnwotin yarzimi amen amen amen

  • @alemtshaykinfe7101
    @alemtshaykinfe7101 7 років тому +1

    kale heywet yasemalen be edmie ena betsegaw yetebekelen tesfa yemenadergat mengeste semayat yawarselen memherachen.

  • @pantakhankhan1590
    @pantakhankhan1590 6 років тому

    kal hiwot yasemaln

  • @gilanibekele35
    @gilanibekele35 9 років тому +1

    Gelane Bekele abbatatachin Sagalee jirenyaa sadhagesisuuu baraa tajajiilakee nuufa dheresuu . Guufuu dinaa duraaketii hakasuu .egumsii Ergaamota,kadhanan Qulquulotafi Tolotaa fi ararsuuman Hadhaa kenya Durbee Mariyami bakka atiidemtuu hundumatii sibiraa hin hafin amen Saudii arabiya irra

  • @mascaramondy2313
    @mascaramondy2313 9 років тому +2

    E/R yebarkhe tebarke

  • @sarateesema2295
    @sarateesema2295 9 років тому +2

    Amen. bara. jirrenya. keessan. Waqaayyoon. sin. yaa. Ebbessuu.

  • @solomonhagos3050
    @solomonhagos3050 7 років тому +1

    Egzabher yemesgen ። Geta huy yker Belen .

  • @elsawoldemariam1535
    @elsawoldemariam1535 9 років тому +1

    melikam timhrt new

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 6 років тому

    በመንግስትህ አስበኝ ጌታሆይ

  • @abaymulu11
    @abaymulu11 7 років тому

    abetu maren yker bln (3)

  • @almazsamri4941
    @almazsamri4941 9 років тому +2

    ለመምህዘበነቃለህወትያሰማላን

  • @Mariam-yq7ry
    @Mariam-yq7ry 7 років тому

    ቃለሂወትያሰማልንመምህርዘበነያገልግሎትዘመንህንይባርክልንአሜን

  • @teybategenge8507
    @teybategenge8507 8 років тому +2

    ባቢሎን የሰሩትን ቤት አሁን ምን ከተማ በመባል ይጠራል??

    • @bakos3406
      @bakos3406  7 років тому

      Konjo.love Konjo.love
      Iran and Iraq

  • @መሀመድየወረባቦልጅ
    @መሀመድየወረባቦልጅ 5 років тому

    ሶስትብሎአድአይከብድም

  • @መሀመድየወረባቦልጅ
    @መሀመድየወረባቦልጅ 5 років тому

    ለምንታጋራላቺሁበፈጣሪልጅአትስጡ

  • @anatolros2927
    @anatolros2927 4 роки тому

    dictionary: ua-cam.com/video/aabbJteMnlU/v-deo.html

  • @meseretsamira9685
    @meseretsamira9685 6 років тому +1

    amen amen amen

  • @ቤቲየድንግልማርያምልጅቤቲ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @fikufiku9761
    @fikufiku9761 8 років тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን