ዲ/ን ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ | ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 127

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 3 роки тому +13

    ለመምራችን ዶክተር ቴዎድሮስ ቃልህውት ያስማልን እግዚአብሔር እርዠም እድሜ ጤና ይስጥልን የስማነውን በልባችን ያሳደርልን እናመስግናለን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችንእድሜ ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን እግዚአብሄርን የሚፈራ ልብ ይስጠን እመአምላክ አትለየን አሜን!!

  • @rediina
    @rediina 3 роки тому +11

    ቃልህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏🏾

  • @martaayane7533
    @martaayane7533 8 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን በእውነት🙏

  • @asnakegetnet7975
    @asnakegetnet7975 3 роки тому +16

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! እውነት እጅግ በጣም መልካም የሆነ ትምህርት ነው!!! መምህር አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እስከመጨረሻይቱ ቀንም በቅድስት ቤተክርስቲያን ያጽናልን ይጠብቅልን!!!

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 3 роки тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልዎ

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 3 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 3 роки тому +9

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን::

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 3 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን።
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn Рік тому

    አሜን ፫ ,ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ያድልልን አሜን

  • @kidistgebre2622
    @kidistgebre2622 3 роки тому +4

    መምህር በእውነት ድንቅ ትምህርት ነፍስን የሚያክም የእምዬን ተዋህዶ ግዝፈት ያጓላ ትምህርት ስለእውነት እራስን የሚወቅሱበት አስተምህሮ እስከመጨረሻው ህቅታ በቤቱ በጤና ያኑርህ አሚንንንን!!!

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 роки тому +1

    ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Рік тому

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰሜልን በእድሜ በፅጋው ይጠብቅልን አሜን👏

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 3 роки тому +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ያድነን🙏🙏🙏

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 3 роки тому +6

    ድንቅ ትምህርት 🌻🌻🌻
    ቃለ ህይወታቸውን ያሰማልን🙏❤
    በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏መድሀኒአለም🙏❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 3 роки тому +2

    አሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለኛም አስተዋይ ልቦናንን ይስጠን

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
    አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
    💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን በወጣትነት ጊዜ ምንኛ መታደል ነው እንዲህ በእግዚአብሔር ቃል መሞላት ለሌሎችም መትረፍ ፀጋ በረከቱ አይለይህ❤

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ።

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 3 роки тому

    ስላሴ ተመስገን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @حياهكعبي
    @حياهكعبي 3 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Akotet1
    @Akotet1 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 роки тому

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhe!

  • @hjjj9256
    @hjjj9256 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ እና ጤና ያቆይልን

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናትየ😭😭😭😭አሜን ጌታ ሆይ አድነን ስለ እናትህ ብለህ አባት ሆይ አድነን😭😭😭

  • @hareggetaneh4075
    @hareggetaneh4075 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰኝ

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 роки тому +3

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ

    አንጀት አርስ ትምህርት. ቃለ ሔወትን ያሰማልን ወንድማችን. እስኬይ አጥፉ እንዴይ ብቅ እያላችሁ አፅኑን

  • @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር

  • @tigist1072
    @tigist1072 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @crestnysweet5968
    @crestnysweet5968 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማለን

  • @according6414
    @according6414 3 роки тому +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @betelmeqdes1672
    @betelmeqdes1672 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!
    በጣም ማከብርህ ዲያቆን ቴዎድሮስ እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን አገልግሎትክን እግዚያብሔር አምላክ ይባርክ ይቀድስ !!!!አሜን

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 3 роки тому

    Amen amen amen kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ያኑርልን!!!

  • @tigistgemechu883
    @tigistgemechu883 3 роки тому

    Kalehewot yasemalin !!!🙏🙏🙏🙏

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን!
    ራሳችንን እንድንገዛ እግዚአብሔር ይርዳን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏😍

  • @ቅድስትክርስቶስሰምራእናቴ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ

    ጌታየ መድሀኒቴ አባየ መድሀኔ አለም ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እባክህ ይቅር በለን ልባችንን መልስልን አሜን አሜን አሜን

  • @betlotetadessesenbta7304
    @betlotetadessesenbta7304 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጸጋውን ይስጥልን

  • @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @genetteshom7262
    @genetteshom7262 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 роки тому

    አሜን ፫ በእውነት ቃለህይወት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 роки тому

    +++ አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!!!!!!

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን የሕይወትን ቃል ያሰማለን መምህርነ

  • @TGST645
    @TGST645 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ መምህር

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ahadutech1519
    @ahadutech1519 2 роки тому

    ድንቅ ትምህርት

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 11 місяців тому

    ድንግል ማርያም ከፊት ከኋላ ትጠብቅህ

  • @rahelkasa2892
    @rahelkasa2892 2 роки тому +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጤና ይስጥህ ማሰተዋልን ና ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 2 роки тому

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️💒✝️💒❤️✝️💒❤️✝️

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 2 роки тому

    የደነቀጥኩት እኔ ብቻ ነኝ ወላ ከመምህር ዮርዳኖስ አበበ ጋር ይመሳሰላል በጣም ነው ወድሙ ናቸው ቃለህይወት ያሰማልን🙏💐

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 3 роки тому

    ቃለሕይዎትን ያሠማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    🕯🕯🕯🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯

  • @MoriGmich
    @MoriGmich 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @melkamubelayneh1022
    @melkamubelayneh1022 9 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል program ነው

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @murael17samri45
    @murael17samri45 3 роки тому

    Amen qale hiwet yesmealna dyakon memhrna

  • @እህተሚካኤል-በ2ዘ
    @እህተሚካኤል-በ2ዘ 3 роки тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ያህዌቱዩብ
    @ያህዌቱዩብ 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
    የያእቆብ አምላክ በብዙ ይባርክህ
    የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    Kalehiwet yasemalen Memeherachen

  • @bettyayele9100
    @bettyayele9100 3 роки тому

    Amen Kalia Hiwotta Yasemalss

  • @haregashimales5118
    @haregashimales5118 3 роки тому +1

    “እንግዲህ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንደ ጥበበኞች እንዴት እንደምትኖሩ ተጠንቀቁ።”
    - ኤፌሶን 5:15 (አዲሱ መ.ት)

  • @tigistyemekaellij2866
    @tigistyemekaellij2866 3 роки тому

    Kalhiwoten yasemaln yesemanewn belbonachin selada yitsaflin
    Amen amen amen ⛪⛪🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ከነበርኩ ይሰውርህ

  • @ds23d86
    @ds23d86 3 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @marthasisay3491
    @marthasisay3491 3 роки тому

    Kalehiwetn yasmaln beagelglot yatsenaln mengstun yawrsln. Yetebarek lji zemenk ybarek

  • @mtt733
    @mtt733 3 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይጠብቅልን

  • @ኤልሳቤጥየፃድቃኔየፈውስል

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በውነት ያገልግሎት ዘመንህ ይብዛ አሜን ፀጋውን ያብዛልን

  • @theotokosmiracle
    @theotokosmiracle 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @betaarsema8979
    @betaarsema8979 3 роки тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን ቴድያችን ጸጋውን ያድልልን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ6ጐ

    ቃለሕይወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን
    የቴሌግራም ፔጅ ካለ አሰቀምጡልኝ ከይቅርታ ጋር

  • @bezaseleshi3073
    @bezaseleshi3073 2 роки тому

    kale hiwot yasemalen!

  • @mulusetAmareወሎዬዋ
    @mulusetAmareወሎዬዋ 3 роки тому

    ለእርስቱ ያብቃልን🙇❤

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @senaytassefa8947
    @senaytassefa8947 2 роки тому

    Kale hiwet yasemaln wendme

  • @haregashimales5118
    @haregashimales5118 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemteriku679
    @lemlemteriku679 3 роки тому

    Kelewot yesmalen Amen

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 2 роки тому

    "The T-i'me of now" ቃለ ህይወት ያሰማልን!! አሪፍ ነበር🙏🙏🙏
    ጥያቄ፡
    👉የአ'ሁ'ን ሠዉ ይበለን በማለት ፋንታ ብዙዎች የነገ ሰዉ ይበለን ይላሉ! ለምን??
    (ነ👈👉ገ ማለታቸዉ ካልሆነ በስተቀር)
    (ፊደልን ወይስ ቃልን ብቻ እንወቅ? ወይስ ሁለቱንም??????????(በቁ ጥር))
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yaye5758
    @yaye5758 3 роки тому

    Tebarek.

  • @febenwondimu6479
    @febenwondimu6479 3 роки тому

    Kale hiwot yasemaln egziyabher yageleglote zmn ybarklhe

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 3 роки тому

    Kalhiwot yasemalen memherachen 🙏

  • @haregashimales5118
    @haregashimales5118 3 роки тому

    አሜን

  • @daniallegesse1211
    @daniallegesse1211 3 роки тому +1

    ከምወዳቸዉ መምህራን አንዱ ነዉ ቃለ ሂወት

    • @daniallegesse1211
      @daniallegesse1211 3 роки тому

      ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ

  • @ተመሰገንአምላከይ
    @ተመሰገንአምላከይ 3 роки тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን ለአማራ አገልጋሊ ማመን እኳ ከብድ በሆንም ምን ናድረገ
    ሃይማነቱ አፉቹ እንጂ ተገባር የለም አሳፉረት

  • @tigstaddis7629
    @tigstaddis7629 2 роки тому

    Kale hiwot yasemalen

  • @aklildetemo286
    @aklildetemo286 3 роки тому

    በእውነት ግዜን እንዋጀው በመሞሰል ሳይሆን በመቅደምና በማሳለፍ ነው እንጂ::

  • @heremelateklu
    @heremelateklu Рік тому

    weye sewdew memhre e/r erjem yaglgllote zmne yestehe 1 gzihe 2012 koye guzo tigraye gedamte laye ayechewalhu ayene kalhone
    😍😍😍😍😍

  • @gaadiseegadisee5485
    @gaadiseegadisee5485 3 роки тому +3

    Waaqayoo saagalee jireenyaa isaani yaa dhaagechuu dhaaltu mootummaa isaani dhalchisuu baarsisa kaani nuu baarsisaan kani nuu goorsaan waaqayoo saagalee jireenyaa isaani yaa dhaagechuu dhaaltu mootummaa isaa isi yaa taasifaatu
    Obbleeti teenyaa kaan nuuf faarfaate faaru ergaamoota kaan miraa kaakasuu kaani dinaa keenyaa daabiloos baarbaadesuu isin yaa dhaagechuu ammen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
    Maalo yaa waaqayoo biyyaa keenyaa Ethiopia nuuf yaa yaadadhu Haadha kee durbee maariyaamii fi qulquuloota hundummaaf jeedhi Ethiopia dhifaama nuuf goodhii Ammen ammen ammen 👐👐👐😭😭😭😭

  • @haregashimales5118
    @haregashimales5118 3 роки тому

    kale hiwote yasamalan

  • @BiezakuluAnteneh-eo6un
    @BiezakuluAnteneh-eo6un 9 місяців тому

  • @እግዚአቡሔርፍቅርነው

    kali hiyot yasmlin አሜን (3)

  • @meseretalelign2971
    @meseretalelign2971 3 роки тому

    Kelehiwet yasemalin

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 3 роки тому

    ዘመን መዋጀት ማለት ዋጀን የራሰን ነገር ዋጋ ከፍሎ ማቆየት

  • @lealembirhan6813
    @lealembirhan6813 3 роки тому +12

    ለምንድን ነው ግን ስትቀርጹ ወደ ምዕመኑ አንዳንዴ ካሜራውን የማታዞሩት ድባቡን ማየት ለናፈቀን እንደዛ ብታደርጉ ደስ ይለናል።

    • @betelmeqdes1672
      @betelmeqdes1672 3 роки тому +3

      የኔ እናት ባልሳሳት አዳራሽ ውስጥ ነው እና ካስተዋልሽ ልቦናችንን ለመሰብሰብ ጥሩ አቀራረፅ ነው አይመስልሽም

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ 3 роки тому

      የእኛ የሚጠቀመን ተእምህሩቱ ነው ወይስ ምንመኑ ⁉️ጥያቄ ለአች(ተ)
      ከትእምረቱ እጂ ከምእመኑ ምንም አላገኝም !!!!!!!!!!

    • @ሥራህንስራ
      @ሥራህንስራ 3 роки тому +1

      ትክክል ጉባዔ ላይ የሚገኘውን ምዕመናንን ድባብ ማየት እንደት ይናፍቃል

    • @ሥራህንስራ
      @ሥራህንስራ 3 роки тому

      @@betelmeqdes1672 ትምህርቱ እዳለ ሆን ብዙ የሚናፍቁ ነገሮች አሉ።ለዛ ነው።

    • @ሥራህንስራ
      @ሥራህንስራ 3 роки тому

      @@ኢትዮጵያትቅደም-ቘ8ሐ በሕብረት ጉባኤ ላይ መሳተፍ ያለመደ ሰው እኮ ምንም ነገር አይገባውም ለዛ ነውውውውው።

  • @ደራሲው
    @ደራሲው 3 роки тому

    ፍፃሜህ ይመር

  • @hanatadele6367
    @hanatadele6367 3 роки тому

    kalhiwot yasemalen wendmachen

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 3 роки тому

    እባካችሁ ስትቀርጹ ካሜራውን ወደ ምዕመኑም እያዞራችሁ።