በጠራሁህ ቀን ቀርበህ። አትፍራ አልህ። ሰቆ ኤር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 384

  • @እመቤቴየዘለአለምስንቄነሽ

    ይህን ስብከት ሶስቴ አድምጫለሁ በጣም እናመሰግናለን እግዚያብሔር ይባርክልን መምህራችንን

  • @saray4418
    @saray4418 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን
    በጣም ልብ የሚገባ ትምህርት ነው እግዚአብሄር መምህር ዘበነ ላይ።አድሮ እዲያስተምህረን።ያደረገ ይመስገን።🙏😍🌷
    ቃለህይውት ያሰማልን እግዚአብሄር ሀያል።ነው ተመስገን መምህር ዘበነ እግዚአብሄር ዘመኖኖትን ይማርክ የድንግልጅ ይመስገን እጅግ ደስተና።ነኝ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በእግዚአብሄር ፀንቼ ስጋው ደሙን ጠጥቼ ለንስሀ ያብቃኝ አሜን 🙏🌷

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታዬ ሆይ አንተ የምፈራ ልቤ ፈጠረልኝ

  • @selomegaude1156
    @selomegaude1156 5 років тому

    ቃለሀይወት ያሰማልን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር ፍርሀትን ከ እኛ ያርቅልን !አሜን!!!

  • @saray4418
    @saray4418 5 років тому

    😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ማረኝ ኢትዮጵያ ተመልከተን

  • @elsasolomon6934
    @elsasolomon6934 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን.. ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @feqrefeqret3561
    @feqrefeqret3561 5 років тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሁት

  • @hdufufjfj6729
    @hdufufjfj6729 5 років тому

    Yesemanewun belbonachin fetari yasadrew Amen Lememhirachin kale hyiwot yasemalen Amen yagelgilot zemekin Egziabher yarzimew Amen Amen Amen edime ketena gar abizto yistelin Amen Amen Amen

  • @zinatzinat1094
    @zinatzinat1094 5 років тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አሜን እናመሰግናለን መምር ጥሩ ስብከት ነው እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 8 років тому

    አሜን
    መምህር ቃለህይወትን ያስማልን
    ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @mazineguse5030
    @mazineguse5030 4 роки тому

    መምህራቻን ቃለ ሒውት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @jgch4593
    @jgch4593 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki8531 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያስማልን

  • @kedesteto5686
    @kedesteto5686 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውትን ያስማልን

  • @loveislife7445
    @loveislife7445 5 років тому

    Amen amen amen kalehiwet yasemalin memhirachin

  • @tesfameless8761
    @tesfameless8761 8 років тому +45

    ቃለ ህይወይትን ያሰማል ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን እኛንም የቀኙ ቋሚ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን የሊዲያን ልብ የከፈተው አምላክ የኛንም ልብ ይክፈትልን ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ተግባሪዎች ያድርገን አሜን♥♥♥።

    • @terhaskhassay4582
      @terhaskhassay4582 7 років тому

      kale hiwet yasemalen edmena tena yestelen.memher zeben

    • @yoditgebrekidan8776
      @yoditgebrekidan8776 6 років тому

      Tesfa Meless

    • @aichaibrahim2116
      @aichaibrahim2116 5 років тому

      አንተ እግዛብሄር የባረከሕ ለእኔ አይነቷ ቡዙ የማላውቀውን እያስተማርከኝ ነው ካፍ የሚወጣው ትምህርት ሁሉ ነገር እያወኩ ነው የድግልጅ እድሜና ጤና ይስጥሕ ቃለሂወት ያሰማሕልን

    • @loveislife7445
      @loveislife7445 5 років тому

      @@terhaskhassay4582 amen amen amen

  • @samerawttesfaye9683
    @samerawttesfaye9683 9 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዛአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ያቆይልን ይጠብቅልን

    • @amenamenamenh3104
      @amenamenamenh3104 9 років тому

      AMEN AMEN AMEN kalehiwet yasemalen.memiherachen yagelgelote zemnehine yebareklen AMEN

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    ቃለ ህይወትን ያስማልን እውነት ነው እግዚአብሔር ምን ጊዜም የታመነ ታማኝ ነው ።ለሀገራችን ትምህርት ቸርነትን ያውርድልን ለመምህራችን እድሜውን ፅጋውን ያብዛልን። አሜን አሜን አሜን ።

  • @dygjhs1462
    @dygjhs1462 5 років тому

    amen amen amen
    amen amen amen
    amen amen amen kal hewet yasemalen mamhirachen yagliglot zamenh egzabeher yarzmew.

  • @saray4418
    @saray4418 5 років тому

    ልቤ በእግዚአብሄር ፀና ፀና ፀና እግዚአብሄር ያፀናል አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን🙏
    በእግዚአብሄር ሀይል እድናለው😭

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 5 років тому

    Beautiful message. Kal hiwet yasemalen. AMEN AMEN AMEN

  • @tuamgeb67
    @tuamgeb67 5 років тому

    በጸሎቶት ኣስቡን ወለተ ርፍኤል

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw 5 років тому

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @etetugoshu7382
    @etetugoshu7382 8 років тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @zaid.kibrom766
    @zaid.kibrom766 6 років тому +5

    ጌታ ይባርክህ መምህር ይህን ስብከት ሁሌ እሰማዋለሁ በውነት ያጸናኛል ለሌችም እንዲያጸናቸው እጸልያለሁ ጌታ ስለባርያህ ተመስገን

  • @bauyoshguzuow5125
    @bauyoshguzuow5125 8 років тому

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ቃለሂዎት ያሰማልን

  • @hananeayalew3522
    @hananeayalew3522 8 років тому +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @አለማመኔንእርዳውጌታ-ቨ7ኰ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @mindaawoke5341
    @mindaawoke5341 7 років тому

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን ያግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን!!!!!!!!!

  • @እግዚአብሔርይመስገንእመብ

    አሜን።አሜን።አሜን
    አሜን.አሜን.አሜን
    አሜን.አሜን.አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን ለምመህራች ቃል ህይወትን ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የተዋህዶ ልጅ በያላችሁበት የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላካችን ፈጣሪያችን የድንግል ማርያም ልጅ ከፍራትና ከፈታና ሁሉ ይጠብቃችሁ ይስውራቹሁ አሜን

  • @እመብርሃንታማልዳለች
    @እመብርሃንታማልዳለች 9 років тому +22

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለት
    በእድሜ በጤና ያቆይል
    የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክለት
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክው
    እግዚአብሔር አምላካችን የወደደን በፍቅር አይኖቹ አይቶ በመምህራችን ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን እድንበረታ እንድንፀና ፍራሃትም እንዳይሰማን አትፍሩ ብሎን አስተምሮናል ብቻ የእኛ በእምነት እድንጠራው በጠራነው ጊዜ አለሁ አትፍሩ ብሎ ሊታደገን ሁሌም ስለእኛ የማያቀላፋ ቸሩ እረኛችን እልፋናዖ ሜጋ ያለው የሚኖረው የልኡል እግዚአብሔር ስም ለዘለዓለሙ የተመሰገነ ይሆን
    እኛም ስምቶ አስተዋዮች ያድርገን
    የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ምልጃ በረከቷ ከኛ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopiawit2380
    @ethiopiawit2380 8 років тому

    kale heyewet yasemalen. Amen Amen Amen

  • @sabasabinayemikalelij8081
    @sabasabinayemikalelij8081 8 років тому

    betam enmesegenalene doctor kesis zebene lema tsegawene yabezalhe kale hiwote yasemalene AMEN.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ለ2ኰ

    አሜን አሜን አሜን ላስተመሩን ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን በተማርነው 30 60 100 ያፈራ ፍሬ እድናፈራ የሰራዊት ጌታ ልኡለ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @የአይኔብርሀንእመብርሐንየ

    በእውነት ለምህምራችን ቃለ ህወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @abebechtibebu9347
    @abebechtibebu9347 5 років тому

    ቃለ ህይት የሠማል

  • @vivadave4696
    @vivadave4696 9 років тому

    amen kala heywat yasamalen... ya lewel egzeabhar sem la zalalm yatamasagan yeun hatyatahenen yeker yebalan amen.amen.amen........

  • @bayushbayush5298
    @bayushbayush5298 9 років тому

    Amennnnnnnn
    Amennnnnnnn
    Amennnnnnnn
    kale hiwot yasemal EGZIABHER stegawn Abzto Abzto ystln bedme bestega ytebkln tesfa mengste semayatn yawrsln betam des timhrt new

  • @mimiethgiegzaberyebarkh1972
    @mimiethgiegzaberyebarkh1972 8 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @zeytunaseid7660
    @zeytunaseid7660 7 років тому

    መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sayhi4781
    @sayhi4781 8 років тому

    ቃለ ሄወት ያሰማልን መንግስተ ሰማአትን ያውርስልን አሜንንንን

  • @fikirmekonnen1199
    @fikirmekonnen1199 7 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    ተመስገን ጌታዬ ሁሌም ከኔ ጋር ነህ
    አንዴም አልተውከኝም አልረሳኸኝም ሁሌም ትጠብቀኛለህ ታድነኛለህ ትመራኛለህ አረ ስንቱን ስለአንተ ቃላትም የለኝ ተመስገንልኝ የኔ ጌታ

  • @aysha9629
    @aysha9629 6 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን አሜን (3)!!!!

  • @ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ

    እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ነው አልፋ እና ኦሜጋ የሰራዊት ጌታ ሆይ ለዘላለም ከፍ ከፍ በልልኝ ተመስገን በጨነቀኝ ግዜ ደርሰህልኛልና ተመስገን ለዘላለም

  • @abyyassefa6766
    @abyyassefa6766 8 років тому

    አሜን በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል !!! ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @rosadesale4683
      @rosadesale4683 5 років тому

      Amen Amen Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 5 років тому

    Amen amen amen 🙏 memere edemana tena yestke legname masetwalene yadelne

  • @emebetethiopia441
    @emebetethiopia441 9 років тому

    Amen Amen Amen kalehiwet Yasemaln Bedime Netega Yitebkln Yetemarnewun Belbonachin Yasadirbn Amen

  • @zebachewyenealem662
    @zebachewyenealem662 8 років тому

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 4 роки тому

    Amen
    Amen
    Amen
    Qali hewet yasemalinmamehr lgzabher yibarkih

  • @tigistamesa570
    @tigistamesa570 8 років тому

    Amen Amen Amen Amen Amen.....................

  • @netsiabate3479
    @netsiabate3479 9 років тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ቤሉምናለ
    @ቤሉምናለ 7 років тому

    ቃል ህወይት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @hayatu6544
    @hayatu6544 7 років тому

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie8637 6 років тому

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃለህወትን ያሰማልን መምህሮችን

  • @እኔስስደተኛነኝበፀሎትሽአ

    አሜን ቃለ ህይት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን። ያውርስልን ያገልግሎት እድሜን ያርዝምልን

  • @martamar6414
    @martamar6414 6 років тому

    አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መግስተ ሰማይን ያውርስልን

  • @alemasefash5058
    @alemasefash5058 7 років тому

    አሜንንንንንንን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ቲጂእግዚያብሔርእረኛዬነው

    ለመምህራችን ቃለህወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን....

  • @alemtsehaynekere1849
    @alemtsehaynekere1849 5 років тому

    Kale hiwet yasemalin amen amen amen

  • @የማርያምልጅነኝየማርያምል

    አባቴሆይ አኑሮኛል ቸርነትህ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @በእርሱቁስልእኛተፈወስንጽ

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእውነት ።

  • @mengestueyob1422
    @mengestueyob1422 9 років тому

    kalyewt yasmalen memer Zeben Lema amen amen Egzabehr selgna yewagal

  • @ንግስቴየማርያምልጅንግስቴ

    አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @ayneayne5823
      @ayneayne5823 7 років тому

      ንግስቴ የማርያም ልጅ ንግስቴ የማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @mahletnegya1183
    @mahletnegya1183 9 років тому

    amen amen amen kalhywte ysemalen bedemana betana ytbekilen

  • @monaabarash8970
    @monaabarash8970 9 років тому

    amen amen amen
    Kalehiwet yasemalin
    yehagalgilot zemanachun
    ybarkiln

  • @martagebrie4238
    @martagebrie4238 9 років тому

    Amen Amen Amen
    kale hiwote yasemalin.
    ye agelglot zemenhin Egziabhair yibarikilen.

    • @latulatu3789
      @latulatu3789 5 років тому

      Zamare melaket yasemalin Amen Amen edemiya ena tena yisetelin

  • @Beza-kb5go
    @Beza-kb5go 9 років тому

    amen kehewoten yesemalen Egizhaber yeagalegulot zemenchun yebarkew ...amen

  • @حياةاحمد-ج8ص
    @حياةاحمد-ج8ص 9 років тому

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @hiermontesfaldet4834
    @hiermontesfaldet4834 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln

  • @habtamfantaw7124
    @habtamfantaw7124 9 років тому

    Amen amen amen kalehiwatn yasemaln

  • @lilyg3686
    @lilyg3686 8 років тому

    amen amen amen kale Hewat yasmalen

  • @jijitadesetadese7961
    @jijitadesetadese7961 9 років тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን የአገልጉለት ዘመናቹን ይባርክልን አሜን

  • @kidestmekonenkidestmekonen5890
    @kidestmekonenkidestmekonen5890 9 років тому +5

    Amen
    Amen
    Amen
    Kale hewate yasemalen አልፈራም አልደነግጥም እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው እቆማለው በእግዚአብሔር ፊት

  • @ayinalem9051
    @ayinalem9051 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ቃል ያሰማልን

  • @እግዛብሄርፍቅርነው-ወ5ጰ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን

  • @tesgenetalemu8994
    @tesgenetalemu8994 9 років тому

    ቃለሂወት ያሠማልን መግሥተሠማያት ያዉሥልን ያአገግሎት ዘመን ይባረክልን አሜን አሜን አሜን እ።

  • @abelove9410
    @abelove9410 8 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን የ መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @አምሳልአከለአምሳል
    @አምሳልአከለአምሳል 8 років тому

    እግዚያብሄር ይመስገን ሰላምዋት ይብዛ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልወት

  • @selamawitsisay5420
    @selamawitsisay5420 9 років тому

    Amen kalehiyotin yasemalin!! iriste mengiste semayatin yawurisilin: inagnim bekalu indinilewet yirdan;;Amennnn!!!

  • @ayenehailu1764
    @ayenehailu1764 8 років тому

    kalehowt yasemalen amen Amen amen

  • @እሪየድንግልማርያምልጂ

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    እግዚአብሄር
    አምላክ ከዚህ በላይ
    የምታገለግልበትን
    ሚስጥሩን ይግለፅልህ
    ከዘመኑ
    ነጣቂ
    ተኩላወች
    እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @lomisinfiromee5297
    @lomisinfiromee5297 5 років тому

    Ameen ameen ameen Kala hiwot yasemalen

  • @wendimeanidinewlenekiloveu9732
    @wendimeanidinewlenekiloveu9732 5 років тому

    Kale hiwet yasemalin memihrachin edmewut yarzimew

  • @ashuman1222
    @ashuman1222 7 років тому

    ቃለ ሂወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመንኸን ይባርክልክ

  • @ሜሊየማርያምልጅሜሊየማርያ

    amen amen kale hiwat yasemalne

  • @elsabettube3582
    @elsabettube3582 7 років тому

    Amen 💟
    Amen 💟
    Amen 💟
    Kalehiwot yesemalin Egzabere beidme betna yakilin yagelgilot zemnachun yibrklin Amen Amen

  • @hanajoana1879
    @hanajoana1879 8 років тому +16

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መንግስተ ስማይ ያውርስልን

  • @alemsgedbehranu9149
    @alemsgedbehranu9149 9 років тому

    AMEN Kale hiwet yasemaln

  • @kindalemwerede9770
    @kindalemwerede9770 8 років тому

    kalehiwot yasemaln rejim edme ystiln

  • @roselove7287
    @roselove7287 8 років тому

    kale hiwoten yasemalen....yesmanewn blebonachen yasaderline

  • @ሠላምወርቁ
    @ሠላምወርቁ 7 років тому

    ለመምራችን ቃለህይወት የሠማልን የማታልፈዉን መንግሥተሠማያት ያዉርሥልን አሜን

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 8 років тому +1

    ቃለ ህይወት። ያስማልን
    መንግስተ ስማይልትን ያውልርስልን
    ያባቶቻችን ፈጣሪ ቸሩ መድሃኔያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @meseretzelek5308
    @meseretzelek5308 9 років тому

    Amen amen amen kale hewoet ysemalen woedmchen edmhen yarzemlen ysemanewen blbuenachen ysaderben

  • @mansoornm8744
    @mansoornm8744 7 років тому

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኛንም የምንሰማው በልባናችን ይጻፍ አሜን

  • @ae-wi1os
    @ae-wi1os 9 років тому

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን፡፡

  • @mesitelila3153
    @mesitelila3153 7 років тому

    Amen Amen Amen mahamerachin kale hiwoten yasemalen

  • @hanauae3673
    @hanauae3673 9 років тому

    Tabarke yagalglote zamanhen yebatke

  • @gsbs2570
    @gsbs2570 5 років тому

    Anen.Amen.kalhiyot.yasemalin.

  • @alemtsehayyohanes8701
    @alemtsehayyohanes8701 7 років тому

    አሜን፡አሜን አሜንመንግስተማያትን፡ያውርስልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ