Sheger Tizita Ze Arada - አዲስ አበባ AddisAbeba በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 Рік тому +6

    እውነት ሁሌም እውነት ነው !!"
    ይልቅ በህብረት እና በፍቅር ሀገራችንን ብናሳድግ ይሻላል !
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!

  • @RozaMeles
    @RozaMeles Рік тому +1

    ተፌ የኔ ነች -የኔ ነች ለሚሏት የአዲሳባ ባለቤቶች ጥሩ መልእክት አለው።

  • @wondmenehayenalem811
    @wondmenehayenalem811 Рік тому +2

    ምርጥ በጥናት ተቀናብሮ የቀረበ እዉነት ።

  • @fitsumtegegn369
    @fitsumtegegn369 Рік тому +3

    ይህንን ታሪክ ስለእውነት ብላችሁ ስላወጠችሁት እናመሰግናለን።

  • @MamaM-mf8kc
    @MamaM-mf8kc Рік тому +2

    ተፈሪ በድምፅህና ባቀራረብህ ገና ልጅ ሆኚ ነው የምመሰጥብህ
    እውነተኛ ታሪክ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ሀቁም እሄው ነው
    ያሁኖቹን ልቦና ይስጣቸው እና...
    ቢሆንልሽም ባይሆንልሽም ሸገር ፊንፊኔ አይሆንልሽም አዲስ አበባ እንጂ።

  • @ayubyasinkh
    @ayubyasinkh Рік тому +2

    የሸገር ነገር ኢሀው ነው እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ፍላጎታችን ሰላም ፍቅር ነው
    ያልተማረውን ለማስተማር ያልሰለጠነውን ማስልጠን የሚረዳውን መርዳት ባህሪያችን ነው የትም ሀገር ሂድ በዘርህ አይደለም ኢትዮያዊ ከሆንክ የሱ ወንድም ነህ

  • @shimeliswoldemichael9957
    @shimeliswoldemichael9957 Рік тому +5

    ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ትዝታ ዘ አራዳ በተፈሪ ዓለሙ የዛሬው ፕሮግራም አዲስ አበባና አዲስ አቤቤዎች(አዳነች አቤቤን አይደለም) ወቅታዊ፣ታሪካዊና ህገ መንግስታዊ መሆኑን ፍንትው ያደረገ ዝግጅት ነበር፡፡አዲስ አበባ የሁሉም ነች፡፡

  • @sisaybihon
    @sisaybihon Рік тому +1

    እውነት ነው

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Рік тому

    እሄ ድምፅ ❤❤❤

  • @yeshewaskassa8599
    @yeshewaskassa8599 Рік тому +4

    የእውነት ቀን ፍርድሽ ደርሶል እና ደስታሽን በአደባባይ ታከብሪለሽ!!

  • @solomon6733
    @solomon6733 Рік тому

    በውሽት ታሪክ ሀገር ይፈርሳል እንጂ ሀገር አይገነባም ሥር ትርጉም ውሽት !!!!!!

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Рік тому +2

    ምስጋናዬ ይድረስኽ ውድ ተፈሪ አለሙ !
    አዲስ አበባ/ በራራ የአምሓራው ብትሆንም አንድም ቀን ግን የኔ ብቻ ነች ብሎ አያውቅም !

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Рік тому +5

    አዲስ አበባን ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ያቀኗት ሀገር ናት ነገር ግን ከሀዲው አብይ እና ግብር አበሮቹ ለአንድ ብሔር ለመስጠት ቀን ከሌት እየሰሩ ነው 😢

  • @omeradam1049
    @omeradam1049 Рік тому

    በርታ ፋኖ ፋኖ በአዱስ አበባ

  • @Universe12_234
    @Universe12_234 Рік тому +2

    Addis Ababa (Berera) was founded by the Amhara people. Addis Ababa belongs to its creator, which is the Amhara people. This is an undeniable FACT whether you like it or not. Thank You👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @kelemubeyene1327
    @kelemubeyene1327 Рік тому

    gazetegna teferi alemu adnakih negn❤❤❤

  • @yohanesmengesha1525
    @yohanesmengesha1525 Рік тому

    አይ ብያለው መልስ የለም 😂😂😂

  • @asrathaile1226
    @asrathaile1226 Рік тому

    ❤️❤️❤️👍

  • @elias5378
    @elias5378 Рік тому +4

    ይቺን ውብ ከተማችንን በክፉ የሚመለከታትን የኬኛ ፖለቲካ አመድ እንደምናረጋቸው ጥርጥር የለኝም ተራኪውን አመሰግናለው።

  • @yohanisimiru
    @yohanisimiru Рік тому

    Finfine lemalete newu

  • @yohanesmengesha1525
    @yohanesmengesha1525 Рік тому

    ዳዋ ማለት ምን ማለት ነው ጌታዬ እባኮውን

  • @omeradam1049
    @omeradam1049 Рік тому

    እሮሚያ እንብርት እንዴት እንደመጣች ብታብራራልን ያቀረብከዉ ታሪክ የተᎂሏ ይሄናል።

  • @hagermenor3842
    @hagermenor3842 Рік тому +1

    There is no sache as finffne

  • @RamadanMohamed-q4t
    @RamadanMohamed-q4t Рік тому

    የተረት ተረት ኮተት ልብወለድ የማይሰለቸው ማህበረሰብ ግን ይገርማል 🙄

  • @derejelegessegurmessa1266
    @derejelegessegurmessa1266 Рік тому

    ከዚህ ሰው አፍ መቼ ይሆን እውነትን የምንሰማው ? ይኸ ረድዮ ጣቢያስ እስከመቼ ውሸትን ይተርካል ? ነብስህ ወደስኦል ይብረር ::

    • @mrchu5492
      @mrchu5492 Рік тому +1

      ዋጡት የህልም ፒንፒኔ አትታወቅም!

    • @aydasebsibe-rj3ty
      @aydasebsibe-rj3ty 7 місяців тому

      አለማወቅ ክፉ በሽታ ደሞኮ ደፋር ያረጋል