by the wav Every body has His own ICON so I do have EShete ASefa , Believe Me for the last eight years I have been persuing him every stuff : simply every single day i encounter his broadcasting . He is my virtual intimate person . I May have pray for him for the sake of my self ; well being . May GOD bless Ethiopia and this Man .
ሁሌ መቆያ እየሰማ ሚተኛ እጅ ያዉጣ 🎉
እሸቴ 1000 አመት ኑር
Me
😁
መቆያን በጉጉት ነዉ የምከታተለዉ❤
የመደመጥ ሞገስን የሰጠህ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
ሰላም ከደቡብ አፍሪካ ነው የምፅፍልህ ወዳጄ ተባርክ መቆያን እየሰማው ነው ሁል ጊዜ የምተኛው በርታልኝ ያልሰማውት የለም በጣም ደጋግሜ ።አዳዲስ ነገር እጠብቃለው። ሽገር ሁሌም አንደኛ ክበርልኝ።
እሼ ሱስ የሆነ አቀራረብ ኑርልን እንደ ፊልም በተመስጦ የማየው ያክል እየተሰማኝ የማየው
እድሜና ጤና ለውድ እሸቴ
Thank you esha hula esemakalew
እሸትዬ እድሜ ከጤና ይብዛልህ ይህን እሸት እሸት እሚለውን ሸጋ ድምጥህን አይንፈፈገን
መቆያን ሁሉንም ሰምቸዋለሁ አልጠግበውም ሁልግዜ ስተኛ ደጋግሜ እሰማዋለሁ ዛሬም እደዛው እሸቴ ትለያለህ ግን ቶሎ ቶሎ ብታቀርብልን እባክህን❤❤❤❤
Enem
ስራዬ ጋዜጠኛ ባልሆንም በተሠማራሁበት ሞያ የአማርኛ እና ጉልበት ያላቸው ቋንቋዎች ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ በርታ አንድ ቀን ጉምቱ ከሚባሉት ጋዜጠኞች ተርታ እንደምትመደብ አልጠራጠርም።
already ከማንም በላይ ነው!
Thanks
Eshete ❤ eregim edime emegnalew
by the wav Every body has His own ICON so I do have EShete ASefa , Believe Me for the last eight years I have been persuing him every stuff : simply every single day i encounter his broadcasting . He is my virtual intimate person . I May have pray for him for the sake of my self
; well being . May GOD bless Ethiopia and this Man .
Y best yow
የሚገርመው ብዙም ተመልካች የለውም ለኔ ግን ትለያለህ ጋዜጠኝነት ባንተ ወደድኩት❤❤
ያየሰው ሽመልስ ❤️❤️
@@user-lf6is6td4q yayesew shmelis min yhun......
ke eshete gar aywedadrem beftsum. at least eshete le 1 bher wegno ayaweram
brother ke shegr programoch ende mekoya bzu temelkach yalew yelem papa
እኔ ጋ ድሮ ስለ ሙስጠፋ አታ ቱርክ የሰራሃው ፕሮግራም አለ Record ያደረኩት እሱን በጥራት ብለቁልን ደስ ይለኛል ❤
1st
Hello salon tube can you make one program about Malcom shaw (International lawyer who represents state of Israel on Gaza genocide claim by SA)
በመጨረሻዎቹ ዘመናት AJ-English TV ላይ ሳምንታዊ ፕሮግራም ሲያቀርብ አስታውሰዋለሁ
መቆያ የመታቀረበቻው እውነተኛ ታሪክ አስደማሚ ናቸው የኢትዮጵያ እንቁ ፖለቲካኛ ሞጣ ቀራኒዮ የትግል ታሪክ ተርክልን✊
አይ ሞጣ ድፕግሞ በዚህ መጣህ
ምነው አማረኛ ችላቹ እሼቴ የሚተርክላቹሁን በሰማቹ ስለራሳቹ ታውቁ ነበር
አብይ አህመድ በዚህ አምስት አመትት ውስጥ አንድም ቀን የግል ጋዜጠኛ ፊት በድፍረት ቀርቦ ቃለምልልስ አድርጎ አያውቅም።ለመንግስት ጋዜጠኛ ራሱ ጥያቄ ፅፎ ይሰጣል መልሱን ራሱ ይመልሳል።ለነገሩ እድሉስ ቢሰጠው እንደፍሮስትና እንደ ላሪ ኪንግ ያለ ደፋር ጋዜጠኛ መች ታድለን?"ምን ታስቧል"የሚል አድርባይ ጥያቄ የሚያቀርብ ካድሬ ጋዜጠኛ ብቻ ነው ያለን።
እኛም እንደ ስሜነህ ባይፈረስ ያለ ልብ አድርቅ አለን።
ምነው አሽት ሰው ጠፋ አንደ ???? ይህ አኮ ሰው የሆነው ሰው ሰለጠፋ ነው !!!!! የአገሩን ነውር አውርቶ ያቃል !!!??? እንደገና አንተም የነሱን ታላቅነት ምነው አሸት ???? ያንተ ትረካ አይገባችውም ????