Tizita Ze Arada - የኢትዮጵያ የተማሪዎች ድምፅ! በግፍ የተገደለው ጥላሁን ግዛው! Tilahun Gizaw በተፈሪ ዓለሙ Teferi Alemu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 25

  • @Ambassel
    @Ambassel Рік тому +12

    በዚያ ዘመን የነበራችሁ ተማሪዎች በፋሽስት ጣሊያን የተለወሰ መርዝ በልታችሁ በለኮሳችሁት እሳት ኢትዮጵያ ዛሬም ድረስ እየተቃጠለች ነው::እናትና አባቱን የማያከብር ትውልድ ለዛውም ንጉሱ ባሰሩት ትምህርት ቤት ተምራችሁ መጨረሻችሁ ግን ድንቁርናና ጥፋት ብቻ::

    • @gezahagnwalelign4619
      @gezahagnwalelign4619 Рік тому

      በእውነት በአጭሩ ያን የመከራ ምንጭ የሆነ ከስተቱ የማይማር ትውልድ በአግባቡ ገልጸኸዋል

    • @getahuntilahun1318
      @getahuntilahun1318 10 місяців тому

      እናመሰግናለን ጥሩ አድርገህ ገልፀዋል። ታሪካቸው ላይዘከር ይቀበራል። የተረገመ ትውልድ ጅል ትውልድ።

  • @eliasneway4345
    @eliasneway4345 Рік тому

    እግዚአብሔር በልጆቻቹህ ግፍ ማለት ምን እንደሆነ ያሳያችሁ እንበል?

  • @fasilteshome6623
    @fasilteshome6623 11 місяців тому

    ክፉ ትውልድ 😢😢😢

  • @luxob.h6998
    @luxob.h6998 Рік тому

    አያቴ ያኔ ያነሳሁት ድንጋይ ይቆጨኛል ይላሉ!!!!! ከዛሬ በብዙ እጥፍ የተሻለ ነፃነት ነበራቸው!!! ቅጥረኞች፣ ሆዳሞችና መሃይሞች ሀገሩን በዚህ ቁልቁለት ላይ ወረወሩት!!

  • @sirmolokoto9972
    @sirmolokoto9972 Рік тому +3

    የግፍ መለኪያው ምን ይሆን? ማን በማን ለምን እና እንዴት ሲገደልነው ግድያ ግፍ ተብሎ የሚጠራው? የእነዚህ ስመ-ተማሪዎች ትሩፋት የሆነው ያለፋት የቅርብ አመታት ግድያዎች የጽድቅ እና የሀጥያት ሥርየት ነበሩ እንዴ?

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 Рік тому +2

    በግፍ የተገደለው ማለት ምን ማለት ነው

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 Рік тому +2

    የሚገርመኝ የመጣውን መንግስት ሁሉ ፋሺስት አረመኔ የሚባለው ኢትዮጵያ ውስጥ ለምንድነው?? ክርስቶስስ ቢመጣ ምን እንለው ይሆን? ከተገረሰ በኃላደግሞ ሌላ ሲመጣ የድሮውን መናፈቅቅ ምንድኑው ችግራችን?????

  • @sintayehueshetuhaile7679
    @sintayehueshetuhaile7679 Рік тому +8

    በግፍ? አሁንም አትማሩም? ግፍ ምን እንደሆነ አልገባችሁም

    • @politicalcrimessurveillanc7941
      @politicalcrimessurveillanc7941 Рік тому

      አየሃቸው እነዚህን ቡሽቲዎች! ዛሬም ሀገር ፈርሶ በእነርሱ አስተሳሰብ እናጥፋት አለመማራቸው፤ ንጉሱን ይወቅሳሉ! የ60ዎቹ ቀውሶች! የሰው ወንዳገረዶች! እነዚህ ናቸው የትውልዱ ጠላቶች! እነዚህን ትውልዱ መበቀል አለበት! ተስፋውን ነው የቀሙት!

  • @RafaelHailu
    @RafaelHailu Рік тому +1

    60 አመት አጭበረበራችሁን ፣ መቼ ነው የሚበቃችሁ? እሱን ብቻ አይደለም፣ የ60ዎቹን አብዮተኞች ሁሉንም ገለዋቸው ቢሆን ኖሮ እፎይ እንል ነበር። ነገር ግን ጊዜ ወስደው ትንፋሽ አግብተው እስከአሁን ድረስ አንድነታችን ተመናምኖ በዘረኝነት አረንቋ የዘፈቁን ጥላሁን ግዛው እና ጓደኞቹ ናቸው። እንኩዋን ተገደለ።

  • @wegene2056
    @wegene2056 Рік тому +3

    ተው ባክህ ብግፍ ይላል እንዴ ሁሉንም ሰብስቦ ያቃጠላቸው ሰው ገነት ይገባ ነበር፡፡ የተረገሙ ትውልድ ናቸው

    • @politicalcrimessurveillanc7941
      @politicalcrimessurveillanc7941 Рік тому

      አሁንም ሊያታልሉ ይሞክራሉ እነዚህ ምናምንቴ ርዝራዦች! አየህ ጠላት እነዚህ ናቸው! መዝግብ !

  • @tassewmeshesha1234
    @tassewmeshesha1234 Рік тому

    የሰላሙን ጊዜ እናንተ ስትረብሹ ጭስ ጋዝ እና ቡሽ ጥይት ነበር መንግሰትን
    ግፈኛ ትላለህ አሁንስ አይታይህም አይ ተፈሪ አለሙ

  • @hailemariamsintayehu
    @hailemariamsintayehu Рік тому +6

    ቀዳዳ በአሁኑ ጊዜ በየቀኑ ሰው በሚገደልበት ሀገር ከ50 አመት በፊት በአመፀ አንድ ተማሪ ተገደለ ብለህ አፍህን ትከፍታለህ

    • @serundimedia9858
      @serundimedia9858 Рік тому +1

      ደደብ መሀይም ከእውቀት ነፃ ያኔ የሚሞተው ጀግና ነው አሁን የሚሞተው ያንተ ቢጤው ደደብ ነው አሁንአንተ ብትሞት ከናትህ ውጪ ማን ያዝናል እሷም ወላድ በመሆኗ ነው

    • @serundimedia9858
      @serundimedia9858 Рік тому

      ለንግግርህ መልሱ ይኤ ባይሆንም ላንተ ግን በአቅምህና በዕውቀትህ ልክ መልሱ ይኤ ነው ያኔ የሚሞተው አላማ ያለው የሚያገናዝብ ትውልድ ነው የአሁኑ የሚሞተው ማንም እንደ ከብት የሚነዳው ወጣት ነው የ ያኔው አንድ የአሁኑ አምስ ሺ ነው

    • @Angol501
      @Angol501 Рік тому +3

      ወዳጄ ፕሮግራሙ እኮ ትዝታ ዘአራዳ ነው። ምናለበት ከመተርተርህ በፊት የፕሮግራሙን ፎርማት ብትረዳ፣ እንደናንተ አይነቱ ቱሪናፋ እኮ ነው ነገር ሳይመረምር የሚያባላን ይህኔ እኮ ርእሱን አይተህ ነው የምትደነፋው፣

    • @politicalcrimessurveillanc7941
      @politicalcrimessurveillanc7941 Рік тому +1

      አሁንም ሊያታልሉ ይሞክራሉ እነዚህ ምናምንቴ ርዝራዦች! አየህ ጠላት እነዚህ ናቸው! መዝግብ !

    • @politicalcrimessurveillanc7941
      @politicalcrimessurveillanc7941 Рік тому

      ክፍት! ጥላሁን ተራ ደደብ አሸባሪ ነው! ዛሬማ ቢሆን መንግስት በቁሙ ነበር እሳት የሚለቅበት!