Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
❤❤❤❤❤ዘማሪያም ረጅም አገልግሎት
እውነት ነው ብዙ ጊዜ በፆፆም ላይ ፆም አይሰጥም በፅጌና በሌላ ጊዜ ነው
ዲያቆን ቃለእይዎት ያሠማዎ እናመሰግናለን እግዚአብሐርአምክጤናይሰጦ አሜንአሜን አሜን ደእናይሁኑልን❤
ትምህርት እንድህ በጥያቄና መልስ ሲሆን ቶሎ ይገባኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
የፎርም ክርሰቲያን ነኝ ለዛዉም አረብ ሀገር ፀልዪልኝ የወጣሁበት አለማዬ ተሳክቶልኝ ለሀገሬ እድበቃ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ለሀገርሽ ያብቃሽ
የመቤታችን ወደላይ ነዉ ማረጓን የክርስቶስ ወደታች መዉረዱን ወደላይ ማረጉን ስለኛ ሀጥያት መዉረድ መዉጣቱን ለማሰብ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንላለን
ዛሬ ነው ሚዲያውን ሰብስክራይብ ያረኩት እግዚአብሔር ይመስገን ነፍስን ሀሴት የሚያደርግ ትምህርት አጊቸበታለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤
🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አዎ መስቀሉ ከወለሉ ላይ መነሳት አለበት ሁላችንም ድምጽ እንሁን 😢
ኦርቶዶክሳውያን ንቁ አኬ ቤተክርስትያንን ደግፎ ነው ያወራው።አመፅና ስድብ አያስፈልግም ጥያቄም ካለ በፍቅር ይሁን ነው ያለው።አክሊል ሰዎችን ለማስደሰት ሳይሆን ሰማያዊ ግዴታውን እየተወጣ ነው።
ይቅርታና ክርስቶስን ለማስደሰት እኮ ትእዛዛቱን በትክክል ማስተማር መማር አለብን ክርስቶስ ቃል በቃል የተናገረው ክርስቶስን ለመከተል አለምን መካድ እዳለብን ነግሮናል አለምንም ወደን ክርስቶስንም ወደን አይሆንም እሱ ባለቤቱ ነው ያለው አለም ማለት ምሳሌ የማይጠቅመንን እደጥፍር ቀለም ሜካፕ ሀርቴ ፀጉር የሰይጣን ናቸው ክርስቶስ አስተካክሎ የፈጠረውን አካል ተሳስተሀል ብለህ እኛ እራሳችንን መሳል ሀጢያት ነው የተፈጠረልንን አካል በንጽህና መጠበቅ እኮ ውብ ያደርጋል ጥፍር አሳጥረን መጠቀም እየቻልን እደአውሪ የምናሳድገው ስህተት ነው ወንድማችን አኬ ይሄን ሁሉ ማድረግ ችግር የለውም እያለ ነው ጭራሸ ቁርባን መቁረብ ከነጥፍር ቀለም ከነሱሪ ትክክልነው ሲል እንቀበል ሴት የሴት ልብስ ትልበስ ይላል ቃሉ የካቶሊክ አስተምሮ ወደኛ እየመጣ ነው ችግር የለውም እያልን
ወዳጄ ጥያቄ ፈጥሮብን ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ኮመንት ማጥፍት ይቀናቸዋል እሱና መሰሎቹ ።
True @@TegaMaryam
ዛሬ የገባሁት ግን እራሴን የማይበት ትምህርት ነዉ 😢😢😢😢
❤
Bezutiyaka alge
ዲ/ን ዘማርያም ይለያሉ ማርያምን። እዚህ ነገር ውስጥ መግባት አልፈልግም አሉ። አኬ እንደዚ ዝም ቢል ኖሮ ይሄ ሁሉ ነገር አይፈጠርም
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስንት ወገብየሚይዝ ጥያቄ ሞልቶ ዬለ?
እውነት ነው የምንቆምባት ስፍራ ሰማያዊት አምሳለ እየሩሳሌም ቅ.ቤተክርስቲያን ሁለ ነገራ የተቀደሰ ነው አውቀነው ወይም አይተነው እነድንሰግድለት እንድን ጸልይበት ነው መሬት ስሎ ምንጣፍ መሸፈን ምንድን ነው? እ/ር እኞ ከማናየው እርሱ ከሜያየው እኞ ከምናየው እርሱ ከሚያየው እ/ር ኢትዬ እና ሕዝባን ይቅር በሎ መልካም ነገር ያሳየን
ክርስቲያኖች እባካችሁ የነፍስ ጥያቄ ጠይቁ ምክንያቱም ለኛ ለምድራዊ ቤት ወይም አንድ ግብዣ ወይም ስርግ ስንሄድ ምንድነው የምናደርገው ? ታዲያ ሰማያዊው ሙሽራ መገኛ ቤተክርስቲያን (ቤተመቅደስ)ለመግባት ወይም ለመሄድ ምን ማድረግ እንዳለብን አይምሮ ማመዛዘን እንዴት ያቅተዋል ። ባጠቃላይ ከልማድ ወጥተን የእግዚአብሔርን ክብርና ልዕልና ብናስተውል ዘፈቀዳችን ይስተካከል ነበር።
መባ ትዩብ በጣም ጥሩ ጥያቄ ሁሉም ሶው መቃወም አለበት እስከሚነሳ ድረስ የሥላሴ ካቴድራል እና አኬ አክሊሉም እስካሁን ድረስ ይቅርታ አልጠየቀም ለምን በዛ ሲቀልድ ዝም ትላላቹ አሁኑም ይሁን እየወጣ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይከራከራል ማን ሰየመው
ስለ አክሊል የማውራት ሞራል የለህም መጀመሪያ ምን እንዳለ ስማው
አልቀለደም ያለው ቀስ ብለን እንጠይቅ ቤተክርስትያን ስምእንዳይጠለሽ ልክ ካቶሊክ ስሟ ከሉሲፈር ጋር እንደሚጠራ ነው ያለው እባካችሁ ስታዳምጡ ህሊናችሁ ንጹህ ይሁን
ንፍሮ ስለኦርቶዶክስ ለመከራከር ግዴታ መሠየም አለበት 😌😌😊
@@danieltaye9679ሰው የመከተል አባዜ ያለባቹ ሰወች ትክክለኛውን ነገር እንከተል ከቅዱስ መስቀሉ የሚበልጥ የለም አባቶች ከቅዱስ መስቀሉ አይበልጡም
እነ መሰቀል ይረገጥ ያለ አለ?? ችግሩ እኮ መረጠን ነው የምንሰማው በተረጋጋ መልኩ እንጠይቅ ነው የተባለው እንጂ አይናሳ ያለ የለም @@TegaMaryam
ለምን አኬ ይቅርታ ሳይጠይቅ ዝም አለ እናንተስ ዝም አላቹት መማህራን ሲናገሩ ቀንቶው ኖው ምናምን 😮
ለምንድን ነው ይቅርታ የሚጠይቀው
😢😢😢
Mndn new emtawezagbew wedaje
ለምንድነው ይቅርታ ሚጠይቀው ምንም አላጠፋም መስቀል ይረገጥ አላለም ቃላትን መሰንጠቅ ካልሆነ
@@AlemtsehayKelile እነዚህ ሰዎች ልጁን በግደታ ተሳስቷል እያሉ ነውደ ግራ ገባንኮ እኛ እንደዛ ሲል አልሠማንም የሰማነው መስቀል የሚረግጥ ሰይጣን ነው የሚያስረግጥም ከሰይጣን ነው ሲል ነው የሰማነው
ድያቆን ወንድማቹን በየቀኑ እንዴት ኖው መቁረብ የሚቻሎው በትንሹ አንድ ሶው 18 ስዓት መጾም አለበት በሳምንት በሁለት ሳምንትም ቢባል ጥሩ ይመስለኛል ከአቅሙ ጋ አወዳድሬ ኖው
በየቀኑ ያለበት ምክንያት አስፈላጊነቱን ና ከተቻለም በየቀኑ መውሰድ እንደሚቻል ለማሣወቅ ነው። ለመቁረብ የሚያግዱን ብዙ ነገሮች አሉ በሳምንትም ላንቆርብ እንችላለን ግደታ በየ እንደዚህ ቀኑ ቁረቡ አይባልም
ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤ዘማሪያም ረጅም አገልግሎት
እውነት ነው ብዙ ጊዜ በፆፆም ላይ ፆም አይሰጥም በፅጌና በሌላ ጊዜ ነው
ዲያቆን ቃለእይዎት ያሠማዎ እናመሰግናለን እግዚአብሐርአምክጤናይሰጦ አሜን
አሜን አሜን ደእናይሁኑልን❤
ትምህርት እንድህ በጥያቄና መልስ ሲሆን ቶሎ ይገባኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
የፎርም ክርሰቲያን ነኝ ለዛዉም አረብ ሀገር ፀልዪልኝ የወጣሁበት አለማዬ ተሳክቶልኝ ለሀገሬ እድበቃ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ለሀገርሽ ያብቃሽ
የመቤታችን ወደላይ ነዉ ማረጓን የክርስቶስ ወደታች መዉረዱን ወደላይ ማረጉን ስለኛ ሀጥያት መዉረድ መዉጣቱን ለማሰብ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንላለን
ዛሬ ነው ሚዲያውን ሰብስክራይብ ያረኩት እግዚአብሔር ይመስገን ነፍስን ሀሴት የሚያደርግ ትምህርት አጊቸበታለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤
🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አዎ መስቀሉ ከወለሉ ላይ መነሳት አለበት ሁላችንም ድምጽ እንሁን 😢
ኦርቶዶክሳውያን ንቁ አኬ ቤተክርስትያንን ደግፎ ነው ያወራው።
አመፅና ስድብ አያስፈልግም ጥያቄም ካለ በፍቅር ይሁን ነው ያለው።
አክሊል ሰዎችን ለማስደሰት ሳይሆን ሰማያዊ ግዴታውን እየተወጣ ነው።
ይቅርታና ክርስቶስን ለማስደሰት እኮ ትእዛዛቱን በትክክል ማስተማር መማር አለብን ክርስቶስ ቃል በቃል የተናገረው ክርስቶስን ለመከተል አለምን መካድ እዳለብን ነግሮናል አለምንም ወደን ክርስቶስንም ወደን አይሆንም እሱ ባለቤቱ ነው ያለው አለም ማለት ምሳሌ የማይጠቅመንን እደጥፍር ቀለም ሜካፕ ሀርቴ ፀጉር የሰይጣን ናቸው ክርስቶስ አስተካክሎ የፈጠረውን አካል ተሳስተሀል ብለህ እኛ እራሳችንን መሳል ሀጢያት ነው የተፈጠረልንን አካል በንጽህና መጠበቅ እኮ ውብ ያደርጋል ጥፍር አሳጥረን መጠቀም እየቻልን እደአውሪ የምናሳድገው ስህተት ነው ወንድማችን አኬ ይሄን ሁሉ ማድረግ ችግር የለውም እያለ ነው ጭራሸ ቁርባን መቁረብ ከነጥፍር ቀለም ከነሱሪ ትክክልነው ሲል እንቀበል ሴት የሴት ልብስ ትልበስ ይላል ቃሉ የካቶሊክ አስተምሮ ወደኛ እየመጣ ነው ችግር የለውም እያልን
ወዳጄ ጥያቄ ፈጥሮብን ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ኮመንት ማጥፍት ይቀናቸዋል እሱና መሰሎቹ ።
True @@TegaMaryam
ዛሬ የገባሁት ግን እራሴን የማይበት ትምህርት ነዉ 😢😢😢😢
❤
Bezutiyaka alge
ዲ/ን ዘማርያም ይለያሉ ማርያምን። እዚህ ነገር ውስጥ መግባት አልፈልግም አሉ። አኬ እንደዚ ዝም ቢል ኖሮ ይሄ ሁሉ ነገር አይፈጠርም
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስንት ወገብ
የሚይዝ ጥያቄ ሞልቶ ዬለ?